መንገድላይ ህዝቡን ቁርአን ጋበዝነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 ปีที่แล้ว +529

    ላይክ ሼር

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱሏ ወበረካቱሁ

    • @ኡሙአብዱልመጁድወሎየዋ
      @ኡሙአብዱልመጁድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +4

      ሺጊዜባረግህ ደስ ባለኝ

    • @zenabal6831
      @zenabal6831 2 ปีที่แล้ว +7

      ዛሬ ው ሚሊዎን ላይክ ይገባዋል

    • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
      @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว

      👍💯👌

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว +6

      ማሻአላህ ቀጥሉበት ባይሆን ተጠቀቁ ከዳቆኖች ሲራ እሂን ሲያዩ ያብዳሉ ክክክክክክክ ምክንያቱም ሁሉም የኛነው ሙስሊሞች ከመስጂድግቤ እድወጡ አይፈልጉም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 2 ปีที่แล้ว +242

    ማሻአሏህ ውብ ድምፅ በዚሁ ይቀጥል የምትሉ

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ
    @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +273

    ሌላ ቀን ይ ደገም ረዘም ባለ የምትሉ 👍👍

  • @ilhamhabeshawit5088
    @ilhamhabeshawit5088 2 ปีที่แล้ว +88

    ብዙ ሰው በሚበዛበት ቦታ ይደገም 🙏🙏

  • @Naturalbeauty1-p7x
    @Naturalbeauty1-p7x 2 ปีที่แล้ว +198

    ወላሂ ስራየን አቁም ቁጭ አልኩ ምስጥ ብየ ነዉ የሰማሁት ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድሜ

    • @ሀያቲወሎየዋ
      @ሀያቲወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @ሀዋወሎየዋ-ከ7ረ
      @ሀዋወሎየዋ-ከ7ረ 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

    • @naelaal_hallaq3235
      @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว +3

      የሡን የሚለቃቸዉን ቪደወ ተመስጨ በማዳምመጥ ያልቅብኛል አስቀዲሜ ዴቂቃዉን አያለሁ አላህ ይጨምርለት

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 ปีที่แล้ว +3

      እውጪ ሀገር ቢሆን ካፊሮቺ ቁመው ያዳምጣሉ ማሻአላህ ወዲሜ

    • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
      @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 2 ปีที่แล้ว +22

    ውይ ከሃላ ያለው ሰውየ ሲሰማ ከነልጆቹ ቆመ ሲጨርስ ሲሄዲ ሄዴ ያረብ አተ ቀልባችንን በቁርአን ሙሉ አዲርግልን

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 ปีที่แล้ว +115

    ማሻአሏህ ደስ የሚል አቀራር ውብ ነው በርቱ ቀጥልበት

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @andzA-id5bk
    @andzA-id5bk 2 ปีที่แล้ว +68

    ለራጅም ሰአት ስየደብጥ ለነበራው ሰውዬ ስሜቱን ብትጠይቁት አሪፍ ነበር በታራፈ አለህ ይጫምርለቹ. በርቱልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋው

    • @الحمداللهعلانعمةالاسلام
      @الحمداللهعلانعمةالاسلام 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ራሱ ይጠይቁታል ብየ ነበር

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 2 ปีที่แล้ว +3

      ሡብሀን አላሕ ይገርማል መቀመጡ እራሡ የሆነ ነገርማ አለ አላሕ ከአህሉል ቁርዐን ያድርገው

    • @kedjahadra3265
      @kedjahadra3265 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው የተናደድሁት ያው የአላህ ቃል እየቀሩ አሰላሙ አለይኩም አቃታቸው

    • @sumyamekonen6153
      @sumyamekonen6153 2 ปีที่แล้ว

      ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 ปีที่แล้ว +63

    ሡብሀንአላህ ድምፅ ማሻአላህ ተባረከላህ ቀጥሉበት ሠያው የአላህ አግራልን ህፃናቶች ጋር ያለው ሠው እንድህ ቁጭ ብሎ ሲያዳምጥ ደስ ይላል ሁሌም ሲመችህ መንገድ ላይ ቅራልን የምትሉ ላይክክክክ

  • @aselefiya
    @aselefiya 2 ปีที่แล้ว +7

    ይቀጥ ኢላሂ በሚያምር ድምፅ ቃልህ ሲቀራ ሲዘከር እንደት ደስ ይላል ቃላት ያጥረኛል
    ጀዛከሏሁ ኸይር አኹና ሰዒድ

    • @zeinab6371
      @zeinab6371 2 ปีที่แล้ว

      ጌታየዋ አይባልም እህቴ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +134

    ይቀጥልእምትሉ☝👍🌹🌹

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት አንድ አባት 3 ህጻናት ይዞ ባጠገባቹ ቆሞ ቁርአን. ሲያዳምጥ ነበር ሄዳቹም እሱ ግን እዛው ቆሞ ልጆቹም ጭምር ባይ ናቸው ሲከተላችሁ ነበር ይህ ሁሉ ለቁርአን ያለው ክብር ያሳያል!!!

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว

      ምን አለ ቢጠይቀው ኑሮ ስሜቱን አይ ምን አልባት አላህ ሰበብ አድርጎ እስልምናን ሊወፍቀው ይሆናን ሙስልም ካላደለ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว +55

    ማሻአላ ማሻአላ ተባረከላ የሚያምር ማራኪ ተሠምቶ የማይጠገብ ዲምፅ ነዉ ያለህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት እጠብቃለን

  • @zeynbekiyar7587
    @zeynbekiyar7587 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይነት ቢኖረው ጣም ደስይለኛል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +31

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውብ ድምፅ ቦታ እዬቀያዬሩ ይዴገም የምትሉ ላይክ

  • @allhamdulilah8648
    @allhamdulilah8648 2 ปีที่แล้ว +15

    በአላህ በድኣችሁ አትርሱኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራኝ😢😢😢

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 2 ปีที่แล้ว +36

    ከሗላችሁ የቆመውን ልጅና ልጆች አቅፋችሁ ብትስሟቸውስ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እያዳመጡ ነበር ወላሂ ደስ ይላል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @susubintbaba9364
    @susubintbaba9364 2 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ያአላህ ቃል እደዚክ ባማረ ድምፅ መስማት እደት ያስደስታል ጀዛኩም አላህ ኸይረ አኺ ይልመድብክ 👍👍👍👍

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +65

    አልሀምዱሊላህ አለ ነእመቲል ኢስላም እውነተኛ ሀይማኖት ይዞ መሸማቀቅ የለም እየሱስ ያድናል እያሉ እንኳን ይጮሀሉ እንኳን የአላህ የተከበረው ቃል ቀጥልበትበት ይሄም ጥሪ ነው አላህ ይጨምርልሀ ሰያው

  • @and-xr4ig
    @and-xr4ig 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደሩከኝ ጌታ ከዛ ጨለማ አውጥተህ ይህንን ብርሀን እንዳይ ላደረከኝ ሽኩራን ያረቢ ሽኩራን ይደጉም ማሻ አላህ ፆጡን ጀሚል ጂዳን

  • @emtube9470
    @emtube9470 2 ปีที่แล้ว +29

    ማሻ አሏህ ውብና ማራኪ ነው ያረብ ቁርአንን አግራልኝ ☝️ሠያ የመልኳሞች ተምሣሌት በርታ

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ያወቁት እየተጠናገሩ ሲሄዱ ህፃኖቹ ያዳምጣሉ ሱብሀን አላህ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว +56

    ህፃናቶቹ ተገረሙ ማሻአላህ እንደት ዲምፅህያምራል

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @agagagjdjdj1636
      @agagagjdjdj1636 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ሰውየውን ብታወሩት ብዬ እየተመኘው አለቀ ኮመንት አልፅፍም ይሄን ግን ማለፍ አልቻልኩም

  • @و6ض
    @و6ض 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ተሰሞቶ የማይጠገብ የጌታ ቃል አልሀምዱሊህ ያረብ ውዶችየ ህይወታችንን ከቁርአን ጋር እናድርግ የሁለት አገር ደስታ እንጎናፀፍ ዘንድ።

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 2 ปีที่แล้ว +51

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹
    አላሁ አክበር
    አላህ አክበር
    ወንድማችን ጀዛክላሁ ኸይረን በድጋሜ ሌላ ሱራ ጋብዘን ደስ የሚል ልብ የሚነካ አቀራር ነው
    አላህ ሁላችንንም የቁርአን ፍቅር ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሱብሀን አላህ ሰውይው ተመስጡ እየሰማነበረ ቁጨብሎ ማሻ አላህ

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 ปีที่แล้ว +22

    ማሻ'አላህ ሰያው በጣም አሪፋ ነገርነው የጀመራቹት በሌላአገር አለ እኛጋ በኖረ ብዬ ምመኝው ነገርነው ማንያቃል ቁራአን ስቦት ሚሰልም እኮ ይኖራል ሙስሊምም ሆኖ ከቁራአን የራቀ ይህ ሲሰማ ልቁ ተነክታ ወደቁራአን ሚመለስ ይኖራል እኮ ሰያ በዚህ ሳአት ምሳራቸው ቨዲዮዎች ይበልጥ ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርላቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @alkhorkalba2361
    @alkhorkalba2361 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ትባረክላህ ወላሂ ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም የኔ ወንድሜ አላህ ይጨምረልህ በዝሁ ቀጥልበት ።።

  • @አይሻመሀመድ-ሐ1ቈ
    @አይሻመሀመድ-ሐ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ ተባርክአላህ ማሻአላህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ተመሥጬ የሰማሁት😭😭😭☝☝ያረብ ቁርአንን አግራልኝ ያረህማኑ ያኻሊቁ ያረዛቁ 😭☝☝አላህ ይጨምርልህ ምርጡ ወንድማችን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @zuzu-h1q
    @zuzu-h1q 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ቁረአንን እንደማዳመጥ ምን የሚያሥደስት ነገር አለ ቀጥልበት ወንድም ሰያ እንደዚህ በመንገድላይ ቁረአን በርታልን

  • @tube1549
    @tube1549 2 ปีที่แล้ว +25

    ማሻ አሏህ ወንድም ሰያ ድምፅህ እራሱ ባያልቅ ያስብላል ሰውቱን ጀሚል

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አሏህ ይጨምርልህ ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼም ወፍቅልኝ በራህመትህ እኔንም ልቤን ለቁርኣን ክፈትልኝ ያረብ

  • @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ
    @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +28

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሠለምቴ ነኝ ቤተሰቦቸን ሂዲያ እንዲሰጣቸው

    • @ፋፊ-ሠ7ዀ
      @ፋፊ-ሠ7ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ሂድያ ይስጣቼዉ ለቤተሰቦቺሽ አቺንም አላህ ያጠክርሽ እህቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊ-ሠ7ዀ ደምሪኝ

    • @muslimnegnine4043
      @muslimnegnine4043 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

    • @ወሎየውነኝእኔ
      @ወሎየውነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠቦችሽንምአላህይምራልሽ የኔእህት አችንምአላህያፅናሽ አብሽሪ

    • @fafi2537
      @fafi2537 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህሂዲያ ይስጣቸዉ አችንም አሏህ ያጠክርሽ
      እኮንም ወደቀጥተኛዉ መንገዲ መራሽ

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ! ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አለ የሀገሬ ሰው 😍😍😍

  • @sofaassfa4822
    @sofaassfa4822 2 ปีที่แล้ว +7

    መሸአላህ ሰውኳ አብዶነው እሚለው አላህ ለሁላችንም ቁረአንን ያግራልን ያረብ

  • @emubintemohammed227
    @emubintemohammed227 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ወላሂ ሰላት ልስግድ ስል ስሰማው ቁጭ ብየ ጨርስኩት ጀዛኩምአላህ ኸይር🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ
    @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +18

    ያአላህ ቃል የትም ቦታ በምንም ሆኔታ ቢቀራ ቢሰም ወላሂ ድቅነዉ ።👌👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምንኛ ያማረ ድምፅ ነዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ከሴረኞች ተኮል አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 👈👈👈👈👈👈

  • @tube6066
    @tube6066 2 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ ተባረከሏህ ልብ ሰርስሮ የሚገባ አቀራር 😭አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድሜ ሰያ አላህ ይጫምርልክአምሰየክን የብዛ
    በርታ ሁሉም የምርብሃል ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @h.941
    @h.941 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ ሰያሁ በጣም ደስስ የሚል ቴሌዋ አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @rozakadir8732
    @rozakadir8732 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ!!! በጣም ደስ የሚል ቂራአ ነው ሱብሃን አላህ የሆነ ዘፈን ቢሆን ተከባችሁ ነበር ቅርአኑልከሪም ማዳመጥ የሚመቸው ከሰይጣን ከምናምን ለጸዳ ሰው ነው

  • @ነሥሪያYouTube
    @ነሥሪያYouTube 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሸአላህ ማሸአላህ ወለሂ ደገግሜ ሰማሁት ውብ ነው ሰያችን በርታ ቀጥልባት ደሞ ልጆቹ ደስ ብሏቸው በደስታ እያዘላሉ ሱባሃን አላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ሠያ ቁርአን መሀፈዝ መታደል ነው
    እኔም ተናሺ ወንድሜ ቁርአን ሀፈዞ ጨረሠ ደሥሥሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ባወቀው የሚሠራ ያረገው ለኛም ይወፈቀን

  • @jemilaheiredin9153
    @jemilaheiredin9153 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ በጣም ደስየሚል አቀራር አላህ ይጨምርላችሁ በርቱልን

  • @ኡሚመድኸለጀነቲ
    @ኡሚመድኸለጀነቲ ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ማሻአላ ሰዉ ትንሽ ባስረዘምከዉ ወላሂ የተለየ ድምፅ ነዉ ማሻአላ ይደገም የምትሉና ሰያን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ሰያ አላህ ይጠቅህ ኡመርም እደዛዉ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    _ማሻ አላህ ሰያ ተባረክ አላህ ሰውተል ጀሚል ሰው ግን ይሄኔ ሙዚቃ ቢሆን ከበው ነበር የሚያዳምጡት😢_

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ሰያ አሏህ ይጨምሪል ከኋላህ ያሉ ልጆች ከነ አባታቸዉ አስደሰቱኝ አቅፋችሁ ብስሟቸዉ ደስ ይል ነበሪ

  • @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ
    @መርየምነኝሰለምቴዋ-ረ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰያችን እንደምነህ ወንድም ሦፋ ተሰራላችሁ እንደ መጂልሳችሁን ግን ማሻአላህ ወላሂ በጣም ተወዳጅ ከዚህ በፊት ገዝቻችሁ ነበር ጥራቱ ማሻአላህ ሌሎቻችሁም እዘዙ እስኪ መጋረጃ ምንም ከሰራችሁ

    • @ዙዙየኩታብር
      @ዙዙየኩታብር 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ እህት በቅርቡ ቁን እኔ አዙለሁ

  • @و6ض
    @و6ض 2 ปีที่แล้ว +6

    ቀጥሉበት በናተ ምክኒያት ይህን ቁርአን ሰሞቶ አላህ አንድሰው ቢመራ ያሰላም ትልቅ አጅር አለ።

  • @eman5679
    @eman5679 2 ปีที่แล้ว +19

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ምርጥ አቀራራ ከዉብ ዲምፅ😍😍 ዉሰጤ ሰረስሩ ይገባል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ድምፁ በጣም ያምራል ቀጥልበት

  • @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ
    @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ተባረከአላህ ወላሂ እዴት ደስ እደምትሉ አላህ ይጨምርላቹህ ያረብ👌👌👌👌👌

  • @hbi2024
    @hbi2024 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ይህ ድምፅ እሥከዛሬ እደት አሥችሎህ ነዉ ሳያ የደበክብን ማሻ አላህ ማሻ አላህ😍

  • @ራሀቱልቅልብ
    @ራሀቱልቅልብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በምያምር ደምፅ 💪👌 በተለይ የቁርአኑን ተፍሲር ማስቀጠልህ ማሻ አላህ ጀግና ናቹ ቀጥሉበት

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም ደስ የሚል አቀራር ወላሂ ደስ ሲል ቀጥልበት ወድሜ

  • @mediwunuveyyesuf6098
    @mediwunuveyyesuf6098 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰው በዛ እሚልበት ቢሆን ይበልጥያምራል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rukyageta7360
    @rukyageta7360 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ መንድሜ

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ ዋው አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርላቹህ ማሻአላህ ማሻአላህ እዴት ደስ እደምትሉ ወላሂ👌👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሸ ነይ አችም

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁብዙ ግዜ
    ሰዎች በጣም ደስ የሚል ዉሎ
    ዉለዉ በቀናቸዉ መጨረሻ ለይ የሆነ ሰዉ ደስ በማይልና አሰነሱን በማይመጥን ነገር ቢገልፃቸዉ ወይም ቢሰድባቸዉ የዛኔ ያ የነበረ ደስታና ሰላም ሲያጡት ይስተዋላሉ
    ያ.የሚሆነዉ ራሳቸዉን ስለማያዉቁ ነዉ
    አንድ ሰዉ ራሱን ከሚያዉቀዉ በላይ ማንም ሊያዉቀዉ አይችልም አዎ ስለ እኔ አላህና እኔ ከምናወለቀዉ በላይ ማንም አያዉቀኝም
    ስለዚህ ሰዎች Negative የሆነን ነገር ሲናገሩን ወይም እኛ የሌለብንን ነገር ሲለጥፉብን ከመናደድና ሰላማችን ከማደፍረስ ያን ሰዉ ሰከን ብሎ ለመረዳት መሞከርና የሚናገረዉ መጥፎ ቃላት ስለራሱ መሆኑን ማወቅ አለብን
    እነዛ ሰዎች ሲሳደቡ ወይም መጥፎ ቃላት ካፋቸዉ ሲወጣ ቀድመዉ ሚሰሙት እነሱ ራሳቸዉ ናቸዉ ስለዚህ ምናልባትም እነዛ ሰዎች
    ዉጥረት ጭንቀትና ተስፋ መቁረጥ ለይ ሆነዉ ይሆናል ሚናገሩት የኛን ሰላም ሚያደፈርሰዉ የተናገሩንን ነን ብለን ስናምንና
    ዉስጣችን አስገብተን ስናብሰለስለዉ ነዉ
    ሰዎች ከፋቸዉ ሚወጣዉ ማንኛዉም ነገር መጥፎም ይሁን መልካም ሲናገሩ ስለራሳቸዉ ነዉ ከራሱ ሰላም ያለዉ ሰዉ በሄደበት ለሰዉ ልጅ ሰላምን ይዘራል ለራሱ ሰላም የሌለዉ ለራሱ ክብር የሌለዉ ራሱን ዝቅ አድርጎ ሚያይ ሰዉ ለሌላም ሰዉ የተለየ ነገር አይሰጥም ሚሰጠዉ ያንኑ Nagetive energiን ነዉ🌹

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ አብሽር ወንድሞቼ በዚህ ይቀጥል አልፎአልፎም ቢሆን ቅሩበት ኢትዮጵያ ያለው ሰይጣን ይወጣል ኢሻአላህ

  • @saraseid9892
    @saraseid9892 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ወድሜ ሰኢድ አሏህ ይጨምርልህ እረዘም ብታረገው ብየ ተመኘሁ

  • @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
    @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ልብ ይስባል❣️❣️😍😍😍❣️💟💟💟

  • @iiff3757
    @iiff3757 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ተባረከ ረህማን አቤት ድምፅ ማሻአላ ብያለሁ ወድም አላህ ይጠምርልህ

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 ปีที่แล้ว +11

    ماشاء الله አላህ ይጨምርልላችሁ ወድሟ

  • @neimneim6271
    @neimneim6271 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ወንድሞቸ።
    በእናንተ ሰበብ ሂዲያ የሚያገኝ ይኖራል በርቱልን
    ህፃኖቹ የህፃኖቹ አባት ሌሎችም ተመስጠው እያዳመጡ ነው

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ይደገም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም. ቁርአን የልብ እርጋትን ይሰጣል አላህ የቁርአንን ጥፍጥና ይስጠን ያረብ

  • @زينتبنتبابا-ث5ع
    @زينتبنتبابا-ث5ع 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tekyaahmed1050
    @tekyaahmed1050 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአሏህ ተባረከሏህ የአሏህ የረበና ቃልኮ እንዴት ውስጥንን አደሚማርክ በዚሁ ቀጥልበት አሏህ ይጨምርልህ ያረህማን ቃል በሚያምር ድምፅ ሲሆን ደግሞ ያሰላም ኢላሂ ለሁላችንም የቁርአንን ፍቅር ወፍቀን ያረብ

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 ปีที่แล้ว +4

    ماشاء الله تبارك الله ربنا يجعل ميزان حسناتكم يارب العالمين

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @زينبمحمد-ح3ن
      @زينبمحمد-ح3ن 2 ปีที่แล้ว

      ربنا يفرح لك أبواب الخير يسعد الله من كل خير سعادة في الدنيا والآخرة
      إن شاء الله

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረክ እረህማን ወላሂ እስከመጨረሻነዉየሠማሁህ አላህይጨምረልህ

  • @ኡሙአብዱልመጁድወሎየዋ
    @ኡሙአብዱልመጁድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    ይቀጥል ኢንሻ አላህ

  • @mametube4292
    @mametube4292 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
    በተለይ ሰዎቹን ምን እንደተሰማቸው ብትጠይቋቸው እና ከተቻለ አንዳንድ ጠቃሚ ነገራቶችን ብታበረክቱላቸው ጥሩ ነበር

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 ปีที่แล้ว +4

    ከኅላችሁ ያለው ስው አልታያችሁም ልበል ልጆችስ የስውልጂ መስጠት ብቻ አይደለም ችግሩን ብጠይቁት ልጆቹንስ ብትዳብሳቸው ብታናግራቸው ወላሂ ሆደ ተማታ ማጣት ልጂ አይውጣልህ

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetadem1813 እኔ ያልኩት ማጣት ልጂ ኡይውጣልህ ናውያልኩት እሱን አይደለም አማርኛ ማንበብ ካልቻልሽ ምንም አአላደርግም

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 2 ปีที่แล้ว

      @@aminakebede3225 የኔ ውድ የኔ አስተዋይ እኔም አይኔ እንባ አዘለ የኔ አባት ቀርቶ እስከሚጨርስ ደረስ ከልጆቸጋ እዛው ቆመ ሲጨርስ ያወራዋል ስል ዝም አለው እፍፍፍፍፍ

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 2 ปีที่แล้ว

      @@Hayu2260 አይዞወን አሶብሩን ፊሂ አለልአዛ አላህ ባመጣብን መታገስ ያሻል የታገስ ናገሺልማት አለው እና እሻአላህ ሱመ አልሀምዱሊላ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድም ሳያ. የዘመኔ ምርጥ ነህ. አላህ ይጨምርልህ. እያየሁክ. ወላሂ. ብዙ ግዜ. ስትለወት. ስታድግ እያየሁክ ነው. አላህ ይጨምርልን.

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዲ በሀገሪቷ ቢቀራባት ሸይጧና ይጠፉ ነበር

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ቀላል ይጠፉል ብን ነበር የሚለው

    • @ኡሙሪያን
      @ኡሙሪያን 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል ወላሂ

  • @obob7245
    @obob7245 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሰያ

  • @jannu9255
    @jannu9255 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት 👍👍👍🌷

  • @semirayimam6432
    @semirayimam6432 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ ደግሞ ድምፅህ ያሰላም ማሻአላህ በሌላም ቀን ይደገምልን

  • @seid6083
    @seid6083 2 ปีที่แล้ว +3

    ቁረአን ውብነው በውብ ድምፅ ደግሞ ሲቀራ ያሰላም

    • @ffbd1768
      @ffbd1768 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 ปีที่แล้ว

    ሰያው ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ይጠብቅህ እንቁ ወንድማችን

  • @zabibaabiba5867
    @zabibaabiba5867 2 ปีที่แล้ว +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 السلام عليكم ورحمه الله وبركاته يا اخواني ما شاء الله ما شاء الله جزاك الله خير ما شاء الله تبارك الرحمن الله يعافيكم ويطول عمركم ما شاء الله تبارك الرحمن 👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nisaeljennah4712
    @nisaeljennah4712 2 ปีที่แล้ว +1

    MashaAllah Allah uchemrileh wendme tejweedu ena mekahrij hruf bedemb awetah ende ante aqerarea Allah yabzachew BarekeAllhufika

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ
    @ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 ปีที่แล้ว +5

    ماشاء الله صوت جميل

  • @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
    @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሰኢድ ጀማል ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ግብዣ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ወድሞቸ ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ በርቱ የኔ ውዶች አላህ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን እሰኪ ለህታችሁ ዱአ አድርጉል አላህ ቁርአንን እዲያ ገራልኝ

  • @Rነኝሙሀጀሯ
    @Rነኝሙሀጀሯ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ሰያ ውንደማችን አሏህ ይጨምርልህ አላህ ቁርአንን ለሁላችንም ያግራላን ሀገራችንንም አሏህ ራህመቱን ያውርድልን ያረብ

  • @ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
    @ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሰያ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @sabisahilu608
    @sabisahilu608 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ማሻአላህ ዳአዋውችህ ሁሉ ደሥ ይላሉ አዳምጣለሁጂ ኮሜት አልፅፍም ነበር አላህ ይጨምርልህ እኛም ሠምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @اختمحمد-ذ2ب
    @اختمحمد-ذ2ب 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ባረክአላሁ ፊክ ይደገምልን

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه
    @الحمداللهالكلحل-س2ه 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ወንድማችን ሰያ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    ያሰላምምምምምም ድምፅ 👌👍አላህ ይጨምረልህ ወንድማችን

  • @oumuyesmneali1763
    @oumuyesmneali1763 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ወድም ሰያው ቀጥልበት መሸአላህ አለ ሰውትህ እድህ አይነት ነገረ ብለመድ ሰው ሁሎ በሰለመ ቁረአን ልብን ይማረካል ከልባቸው ይገባ ነበረ ያረብ አላህ ያግራልን ያረበ በዚህ በቀራህው የሰሙት ሁሎ አላህ ያግራላቸው ሰበብ ያረግህ

  • @usratube7082
    @usratube7082 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ሰያ በጣም ደስ ይል ነበር አነሰ ቀጥልበት የአሏህ ቃል ምን ግዜም ከፍ ያለ ነው የኛ ድክመት እንጂ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว

    ስቡሀንአላህ አልኸምዱሊላህ ድምፅ👌ጅማአ ጅማአ ዞረ ዞረ እያላቹሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል ዲናችን የሚያሳፍረ ነገረ ከላይም ከታችም የለዉም አልኸምድሊላህ

  • @temreali6430
    @temreali6430 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ያልተለመደነው ምርጥሥራ ማሺአላህ አላህ ይጠብቅ፣ እናመሠግናለን

  • @rahmet2268
    @rahmet2268 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ቀጣይይይይይይ እንጠብቃለን

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይምራቸው ቁመው ሲያዳምጡ ነበር አላህ ይምራችሁ በቀጣይም ይደገም ኢንሻአላህ

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 ปีที่แล้ว

    ቁጭ ብሎ የዳመጠዉን ሰዉዬ አላህ ከመልካም ባሮቹ ይመድበዉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ይቀጥል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውብ ማራኪ ድምፅ ነው አላህ ይጨምርልህ እሱ ሰውየ ግን ብጠይቁት ኑሮ ቁጭ ብሎ ሲያዳምጥ የነበረው በተረፈ በርታ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለ፣ህ በጣም ቆጆ ሥራ ነው በጣም በረታታታታታታታ በረቱቱቱቱ
    አባት ልጆቸዎን ይዘው ሠሙ ተረጋግተው ጥሩ አባት ነዎት