ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ
አሠላም አለይኩም ኡሥታዝ ጥያቄ ነበረኝ ፍቃደኛከሆክ ብትተባበረኝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
ሰያ ወንድሜ የቴሌግራም አድረስ ካለክ?
አህለን ወሳህላን ወንዲማችን ኡንኳን ባሳላም ማጣሃሊን ባጉጉትነዉ ምጣብቅ አለህ አንታንም ቤታሳቦችህኒም ካባላ ካሙስባ ካዲንጋጤ ይጣብቃቹ
እኔ በውስጥ እንዴትላግኝህ ጥያቄነበረኝ
ሰያ
ትክክል አንዳንድ ሴቶች ወንድ ልጅ እወድሻለሁ ሲላት የልብ ልብ ይሰማት እና ከቤተሰቦቿ ታፈነግጣለች. አላህ በቁርአኑ ከኔ ቀጥላችሁ ቤተሰቦቻችሁን እንድታዘዝ እንድናከብራቸው አዞናል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይሄዳል ቤተሰብ ግን ምንም ብንሆን ምንም አይጥሉንም. ለወላጆቻችን ክብር ይኑረን
ደምሪኝ መኩ
ትክክል
ትክክል መኪየ
ወላሂ እኔ እንድህ በጣም የምወደው ልጅ ነበር ግን ምክንያቱም ባላውቅም ፊቱን እያዞረ ሲመጣ ቀድሜ ጀርባውን አልኩት ወላህ ቡሃላ ስረዳው ግን ፈፅሞ ከኔ አላማ ጋ አይሄድም ልጁ ከዛ ወድህ ብታምኝም ባታምኝም ሰላም የሆነ እንቅልፍ እተኛለሁ ከዛ ወድህ ኮንፊደንስ አገኘሁ ከዛ ወድህ ለራሴ ጀግና ሆንኩ አሁን ላይ ከጌታዬ በታች በራሴ የምተማመን እና ቀጣይ ህይወቴ ላይ የሰጠኝ ትምህርት ልነግርሽ አልችልም አሁን ላይ ለካ ለኔ ስለማይሆነኝ ነው አላህ የወሰደልኝ ብዬ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ የማይወድሽን በጊዜ ጠርገሽ አስወጪ ከህይወትሽ የምን መሽለጥለጥ የምን ማለቃቀስ ነው አፍቃሪነት ትልቅ ልብ ነው ትልቁን ልብሽን የምሰጭውን ሰው እወቂ እንዳትከስሪ
ልክ እደኔ ወላሂ እኔም ባሌን ካጣሁ ወድህ በጣም ጠንካራ በራስመተማመኔም ጨመረ አልሀምዱሊላህ
@@kediroumerhusen3852 ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋው
ቆይ ለኔ ብቻ ነውዴ ያሳየው ምክር ምጠፍጠኝ አለህ ይድሜ ከጤና ጋር ወላሂ አንቴ ምክር አንድ ትምህርት ቤት ነው አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ♥️♥️♥️
ደምሪኝ ነኡ
እኔም
እንደማማር ውዶቼ
@@anuyoutube5454 እሽ ደምሪኝ
@@zahratube7134 እሽ ደመርኩሽ
እህቶቸ ጠካራ እንሁን አብሺሩ ይህ ዱኒያ ነዉ ለቀብራችን እናልቅስ ዋ ነፍሴ 😭😭😭
ሳህ
ነአም
ደምሪኝውዴዋ
@@FatimaAli-ko2qf ደምሪኝ
@@mmmmmbjjjd7250 ደምሪኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭 ወላሂ ሱመ ወላሂ የአረብ ሀገር ጀግናዋ ሴት እሄ አይገባትም ነበር። ኮሜቶችን ሁሉ አነብኩ የሁሉም እህቶች የልብ ቁስል ነወወ በወደዱት መፈተን💔 ግን ቢሆንም ያልተፈተነ አያልፍም ነውና ታገሱ አይዞን አይዟችሁ ለታደለውና አእምሮ ላለሁ ፍቅር ሚስጥሩ ረቂቅ የሆነ የልብ ምት ነበር ነገር ግን በዚህ በኛ ዘመን ዋጋውን አቶ አፍቃሪወች ብቻ ሲሰቃዮ ማየት የተለመደ ነገር ሆኗለረ ኢላሂ የተባረከ ፍቅርን የተባረከ ተፈቃሪንና አፍቃሪን ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ 💝💝💝
አሚንን ያረብ
ደምሪኝ
@@zsffamiliyutub6152 ደምሪኝ
አሚን
የአላህ ልቤን ጠግንልኝ እኔም ያለሁበት ህይወት ነው በጣም ጓድቶኛል ሃቄንም አላህ ያስመልስልኝ በዱአቹህ አትርሱኝ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ አላህ ከታጋሾች ያርግሽ ፣ አንች ብቻ አይደለሽም በስደት ያለን እህቶች በቡዙ ነገር ልባችን ተሰብሯል ፣ ያመነው ከድቶናል የለፍንበት ተበልቶብናል ፣ ብቻ አላህ እፎይታን የምናገኝበት ግዜ ለኛም ይወፍቀን ሴትን ልጅ የሚበድል አልታደለም አላህ የበደለኞችን ዳዋ ልመናም ይቀበላል ።
አይዞሽ እህቴ የሁላችንም ሂወትነውአሏህየተሻለውን ይወፍቀን
አብሽሪ እህቴ የሁላችንም ችግር ነው እኔማ ገዘቤንም በሙሉ ክድት አድረጎኛል ከጅን ይክዳው ልጄን ይዠ ሀገር ስገባ ነው እድህ ያደረገኝ አላህ ልጄን ያሳድግልኝ ጭቅጭቁ ሲበዛብኝ ተውኩት ይብላው ብየ 😭😭😭ያማል ልቤ ተሰብሯል ጭራሽ ስለትዳር ባይጠይቁኝ ነብሴ የልቤ መሰበር ከዚህ ደረሷል
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ህመምተኛ ነው ብቻ አላህ ከህመም ይፈውሰን
ጠንካራ ሁነን ነው ማሳየት ያለብን እኛ መልካም ስንሆንላቸው እነሱ ይጎዱናል ቢሆንም ለበጎ ነው
ሡበሀን አሏህ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ምርጥ ምክር ነው ቀጥልበት 👍👍
አላህ ሆይ መጥፎ ከሚያስቡና መጥፎ ከሚሰሩ አላህ ይጠብቀን እናም እህቶቼ ከአላህ ቀጥሎ የቤተሰብ ሀቅን አስቀዲሙ ቤተሰብ ለእኛ ጥሩ እንጂ መጥፎ አያስቡልንም
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ሰያ. የብዙ እህቶች ልብ ተሰብሯል. አላህ ይጠግነንን. የተሻለውን ህይወት ይወፍቀን. ብቻ. ጠንካሮች እንሁን
ሱብሀን አላህ ሀሊቅ አላህ ይጠብቀን "ጀዛከልሏህ ኸይረን ኡስታዙና"
ግን እህቶቸ አንድ የመክራችሁ ነገር ለወድ ብላችሁ ከቤተሰብ አትራቁ ምክኒያቱ ቤተሰቡቻችን ተኛ ጎን መራቃቸውን ታወቁ ያ ባል ተብየው እራሱ ለኛ ክብር አይኖረውም ቢከፉንም ብናጣም ብንነጣም በክፎ ቀን የማይጥሉን ቤተሰቦታችን ናቸው ብየ አምናለሁ ብዙወቹ አሁላይ ያሉ ወንዶች አላህ ታዘነላቸው ውጪ ስናገኝ የሚቀርቡን ስናጣ ሊርቁን የሚችሉ ናቸው ትዳርም ቢሆን ቤተሰብ ያላወቀው ትዳር ምንም ትዳር አሆንም ቢያስ ችግር ቢፈጠር እንኳን ከቤተብ ጋር የሆነ ነገር ይሻላል
የኔ ዉድ ትክክል አላህ ይጨምርልሸ
ደምሪኝ መዙ
@@IamMuslim-j6v ደምሪኝ እህ
ሳህወላ👍👍
ትክክል እህቴ ምክርሽ ተመችቶኛል እንደ እኔ አስተሳሰብ ወንዶች ምንም ፍቅር እሚይዛቸው አይመስለኝም ቀን አይተው ይጎዳሉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሚገርም ነው ግን እንደ ቤተሰብ አዋቂ የለም ብዙ ጊዜ የነሱን አሰማም አላህየ የሚጠቅመን ስጠን
አንሰማም በሆላ ነው የሚገባን ነይማ እንዛመድ ዛሬ ልሞላነው ደስ ብሎኛል
ደምሪኝ ረሁ
@@halimatube6233 ደምሪኝ ውዴ
ተክክል
صححح والله አንሰማም
ሚሰኪን. 😥 አሏህ. ይረዳሸ ወላሂ በዚክ ዘመን ሴቶችን የሚበዲል ወንዲ እየበዛ ነዉ #ሴቶችን አደራ ብለዉ ነበር ኮ #ሀቢብቡና መሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም 😥
አሚን ሁቢዋ 🤲🤲🤲ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
በርታልን ወድማችን አሏህ ሡብሀነሁ ወታአላ በጀነት ከነብዩ ሱ ዐ ወ ጋር አብሮ ይሰብስበን
Amiin
@@Abdi_king_subscribers ደምሪኝውዴ
አሚንንንን
ጀዛክአለሁ ኸይረን ውዱ ወንድማችን ኡስታዛችን ወላሂ በትክክል እኔ ቤተሰቦቼ መርጠውልኝ ነው የገባሁት ስደት ለይ ግን ዲን የለውም አይከታተልም ለመማርም አይፈልግም ቁርአን ላቅርልህ ስለው ይሰለቅብኘል ለራስሽም አለወቅሽም ምናምን እየለ እንጂ አልሀምዱሊላህ በሰለም አለን አንዳንዴ አንዳንድ ነገሮችን እንደቀልድ ሲየወራኝ እራሴን አጠንክሬ አለህ ከቀደረው ውጭ ሚሆን ነገር የለም ብዬ ዘና ብዬ እመልስለታለው ሴቶች ጠንክሩ ውስጣችን ለይ ሊታሰብ የሚገባው ነገር መዋደድ እንዳለ መጣለት አለ መለየትም አለ ብላን ማሰብ አለብን ሁለተኘ ምስትም ይሁን መፈታትም አይታወቅም እና በልባችን ሁሌም የአለህን ቀድር መሰብ አለብን እኘ የልነው ሳይሆን እሱ የሸልንን ነው ምንጠቀመው አንቺ አትበድይው እንጂ ወለሂ እርግጠኛ ሁኘ አለህ የተሻለውን እንደሚሰጥሽ አትጠራጠሪ አለህ አንድን ነገር አይወስድብንም ሌላ የተሻለነገር ቢሰጠን እንጂ አብሽሪ እሱ ከራቀሽ አንቺም ችላ በይው ብርሽንም እየቆጠብሽ ላኪ ካልሆና ግቢ ወደሀገር ስትቀርቢ ሊሻል ይችላል አትለማመጭው ይብስበታል
በጣም የኔውድ አንችንም አላህ ይገዝሽ ሁቢዋያለሱ ወንድ ያለ አይመስለኝ ከሱውጭ ሰው ቀርቤ አላውቅም የኔውድ ኢንሻ አላህ እዛስ ሂጀ ያው ቢሆንምነምሳልይዝ
ወአለይኩም አሰለም ወረሀማቱለሂ ወበረካቱሁ ጀዟከአሏህ ኸይር ምርጥ ምክርነው
አይዞሺ እህቴ አብሺሪ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ እኔም በዙ የሆንኩለት ባሌ ብዙ ነገር አርጎኝ ሁሉን ነገር ለአላህ ሰጥቼ ኔካዬን በስንት ጭቅጭቅ አወረደልኝ አላሀምዱሊላህ አላህ ከሱ የተሻለውን ሰጠኝ እናት የሆነ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ ዱአ አርጊ እህቴ
የኔውድ እህት አላህ ያበሽርሽ ሀያቲ ያአላህ ብቻ ያለሱ መኖር እንደማልችል እየተሰማኝነውበተሰቦቸስ ልባቸውን በምን ልጠግነው ሁሉም ሰው እርቄለሀለ ለሱ ብየ ያአላህ አንተ ይቅር በለኝ🤲🤲🤲🤲 እማ በምን እጠግናታለሁ ለኔ ብላ አኮ አልቅሳለች 😭😭ዛሬ ተራው የኔለቅሶ ሆነ
@@neijatearebu1194 እኔም እንዳንቺ ነበር ሚሰማኝ ከሱ ወጪ መኖር እንደማልችል አይዞሺ ሁሉ ነገር ይቀየራል አብሺሪ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ ዱአ አርጊ ቤተሰቦችሺንም ይቅርታ ጠይቂ አንቺ እራስሺን ጠብቂ አትበሳጪ ትጎጃለሺ እሺ እህቴ አይዞሺ
@@zamzamzamzam6954 ደምሪኝ
ኡስታዝን እንደኔ የሚወደዉ አለ ወላሂ ምክሩ ጠብ አይልም አላህ ይጨምርልህ ያረብ
አላህ ከይር ነገር ይሻልን የምንወደው የሚወደን ባል አላህ ይወፍቀን ላላገባነው አሚን ያረብ
ደምሪኝ እህት
ኧር በአላህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@@kikaousman734 ደምሪኝ
አሚን ወሏሂ እኔ ወንድ ብሆንም ይሄንን ነገር ሳስብ ይገርመኛል ብቻ አሏህ ከሚሆነን ሰው ጋያገናኘን
جزاك الله خيرا ወድሜ የዚህን ይነት ምክር ያስፈልገናል 👍👍👍👍🌸
ወዶች ሲፈቀሩ በጣም ነዉ እራሳቸዉን የሚቆልሉት ግን ፍቅረ ከባድ ነዉ ቢሆንም 😭😭😭😭😭
ደምሪኝ ሀቡ
ሣህ,ወላሒ,
@@semsyamuhammed8613 ደምሪኝ
@@bahria1927 ደምሪኝ
ወድሜ ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይሀፍዝህ ለኛ ለእህቶችህ ምክር ስለለገስክልን
በተለይ ደሞ የኛ የሴቶች ልብ በጣም ስስ ነው
እኔ ደሞ የሚያፈቅር ልብ ነው ያጣሁት። ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል።
@@Toybayoutube-t5b እኔምነኝ.ለምድነውግን.እኔብቻ.ይመሥለኝነበር
@@Toybayoutube-t5b ደምሪኝ
@@saada6007 ደምሪኝ
ሱበሀንክ ስንቱን ያሰማኛል ይሄ አለም ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ምንም እንኳ ወንድ ልጅን ብትወዱም እንደምትወዱት አትናገሩ የሆነ የሚሰማቸው ኩራት ያለ ይመስለኛል አላሁ አእለም ውድ እህቴ አላህ ኸይር ይሻልሽ ምንም ቃላት የለኝ
የኔህትዋ ፍቅርከባድነው ግን ወዶች ልብችንን ስንሰጣቸው ይቀብጣሉ አላህ ልብሽያጽናልሽ አላህየተሻለ ይዞልሻልና ዱአ አድርጊይ አትበሳጭ እራስሽን ጠካራ አድርጊይ
የኔ ውድ አሚን ሀቂቃ ለወንድ ብሎ በተሰብ መጣላቴ ልቤን በምን ልጠግነው የበተሰቦቸስ ልባቸውን ሰብሬው
@@fatumawase እሺ
ሰያ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ስራህን አላህ ይቀበልህ ማጨራሸህን የሰምርልህ አልኸምድሊላህ Apለይ አውርጄወለው እየተማርኩነው ጀዘኪለህ ከይር ጀዘ
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኸላሁ ኸይር እኔም እዳች በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከዛ እደምወደው ሲያቅ ሸሸኝ በጣም ተጎዳሁ ከሡ በላይ ወንድ ያለ አይመሥለኝም ነበር ለይል ተነስቸ ዱአ አደረኩ ወላሂ እረሳሁት አሁን አላህ ሷሊህ በድኑ ጠካራ እሚወደኝ ከሡ የበለጠ አላህ ወፈቀኝ መጨረሻውን ያሣምርልሽ በሉኝ
ማሻአላህ ፍቅር እስከ መቃብር ዉዴ
@@hayu4830 ደምሪኝውዴዋ
ጀዛክላኽይርን ኡስታዝነአላህይጠብቅህ
መልእክት ለሴቶች!!አንቺን ማስተዳደር ካልቻለ ለማግባት ዝግጁ አትሆኚብዙ እህቶች ካገቡ ቡኃላ ስደት ላይ ሲንከራተቱ ይታያሉ አይቻለሁም!እና መፍትሄው ምንድነው ካልሽኝ !!""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""ለጋብቻ የጠየቀሽን ወንድምሽን ተስፋ ሳታስቆርጪ አብሽር አላህ ካለ እጠብቅሀለሁ ሪዝቅን ፍለጋ ተንቀሳቀስ በይው!እጮኛው ሆነሽ መኖር ትችያለሽ! ያለዛ ግን እሽ ብለሽ ከገባሽበት ቡኃላ ወደ ስደት አንቺ እንድትሰደች ትገደጃለሽ! አረቦች ለማግባት ሲያስቡ ብር ያጠራቅማሉ ሚስት ትሆናለች የተባለችውም ሴት በክብር ቢክራዋን ይዛ ትቀመጣለች ! ብሩን አሟልቶ ሲጨርስ የሱናትና ያገባታል ። የመኒዎችም እንደዛው ናቸው:- ሚስት ለማግባት በቅርበት ወዳለችው ሳኡዲ ይገቡና ሰርተው ያገባሉ።የህንዶች እንኴን ሆድ ይፍጀው!!!ውድ ሙስሊም እህቶቼ እኛንም አታበላሹን ጠንካራ አድርጉን !!
አፍ ምክር ነው ጀዛኩም አላሁ ኽይረን
ግን እጮኛ ብሎ ዳሽ የለም ሁላችም ልንግነዘበው የሚገባ ነገር
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ምነው ጠፈህ ወድሜ ሣሚ ከቴሌግራም
@@Khadija-nx4fd ደምሪኝውዴዋ
ያርብ እንተ ኢህላስ የሞላብትን ይስጠን የቤትስብንም ነገር የምንስማ አላህ ያርግልን የኔ ውድ እህት አብሺሪ አላህ የተሻለ ሊስጥሽ ይሆናል
አላህዬ ለተጎዱ ልቦች አንተው እርዳታ አጋዥ ሁናቸው😥ሀቂቃ ማን ይሆን በመሃባ ጉዳይ ያልተፈተነ አልሀምዱ ሊላህ ከምንም በላይ የአላህ ፍቅር ከፍ ሲል በልባችን የፍጡራንን ፍቅር አሟጦ ያወጣልናል አላህ ይሁነን ጀዛከሏህ ወንድም ሰያ
ምመሪኝውዴዋው
@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ ደምሪኝ
@@fatumawase ጠይብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላወበረካትሁ ማሻአላወድማችን አላህይጨምርልህ ምርጥምክርነው የስቶቻችን ልብነውየተጎደውያረብ እህቶቸአብሽሩ ማፍቀርትልቅፀጋነው ኢሻአላ መከዳት ትልቅትምርትነው ያስተምራል 😢
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለ ወበረከቱ ሰያችን አህለን ጀዘከለህ በትከከል ወለሂ በሰመነዉ ተጠቀሚ የሪገን ተበደይ እህቶቺ አለህ ሀቀቹን ይመልስል የሰዉን ልብ ከመስበሪም ከመሰበሪም አለህ ይጠብቀን የረቢ ሊቤን ከሚሰብሩኝ ሰዎች አሪቀኝ😥
ደምሪኝ ሉሉ
@@anuyoutube5454 አብሸር❤
@@Luluyemadamambulance212 አሏህ ያበሽርሽ ወድ
@@anuyoutube5454 ደምሪኝ
ትምህርቶች በጣም ሕይወቴ ን ቀይሮዋል ሹኩረን ሰይ 🙏ባረከላፊክ አልህ ይጨምርል👍👍👍
ጀዘክ አለህ ከይር ኢሄ ምክር ለሱዋ ቢቻ ሰይሆን ለሆለችንም የምጣቂም ነዉ 👍👍
ደምሩኝ
@@Abdi_king_subscribers ደምሪኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ጀዛከአላህ ኸይር ወንድሜ ሽኩረን
አጅብ ሡብሀን አላህ አላህ ይድረሥልሽ የኔ ውድ እሚጠቅምሽ ከሆነ አላህ ያሥተካክለው እማይጠቅምሽ ከሆነ አላህ ይገላግልሽ አብሽሪ ሦብሪ ከጅፍችግር ቡሀላ ምቾት አለ ሠያ ጀዛክ አላህ ኸይረን ሠለለላሀ አለይሂ ወሠለም 👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ወድሜ ሠይድ ወላሒ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ከተናገረከዉ ባደኛ ደረጃ እኔ ነኝ ኣሁን ሰአት ጀምሬ እራሴን መሆን አለብኝ ወድሜ ሁለየም ቢሆን ለህቶችህ ምክረ ብለግስ በጣም ደስ ይላል በስደት በጣም ይክብዳል
ያረብ ኑሮንለማሽነፍ ብላችሀ በስደት አለምላይ ያላችሁ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ ቤተሰብ እንሁን
Amiin yarebii
@@አይዱኒያ ደምሪኝውዴዋው
@@adelalbalooshi8054 ደምሪኝ
ኡስተዝ ጀዘኩምለከይረን የኔምጥየቄነበር
ኡስተዝ፡ጀዘኩለከይረን፡መሸአለ
አንድ እኔ ነኝ በተስበን አሲከፍች. ተጋብተን እያለን ያትዳር ሳይመችኝ ሲቀር ተለያየን ከዛ በሀላ. መመለሻ ሲያጣ ወደ በተስብ ነው የተመለሲኩት. ማን እንደ በተስብ ወላህ. በልጅነት አይቻለሁ የማታየን አላህ ያሳምርልኝ ዱአ አርጉልኝ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ጀዛኪላህ ኸይር ወድሜ👍👍
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚 ፈጣሪ ይርዳሽ እህት
የኔም ታሪክ ጭምር ነዉ አብረን ተወልደን አዲገን ብዙ ታሪክ አሳልፈን በመጨረሻም ቤተሰቦቸ ጋ ተጣልቸ አገባሁት በኒካህ 2አመት ቆይተን ተለያየን ዙሬ ቤተሰቦቸ ጋ ወደኩ ማን እንደ ቤተሰብ ኒካየን በመከራ አዉርዶልኝ ተሰደዲኩ እምፈልግበትም ቦታ ነኝ ባልልም ብቻ አልሀምዱሊላህ ለቁም ነገር በቃሁ ትዳርም ከሱ የበለጠ አላህ ተካኝ የማያልፉ የማያይመስሉ ብዙ የጭቅ አመታትን
አልሀምዱሊላህ
የኔምታሪክነው ወልጀለትኳ በግሬመጥቸ የሰራሁትን ቤት ሽጦ አገባበት ግን አልሀምዱሊላህ ከሱየበለጠውን ባሉኑም ሰጠኝ ቤቱኑንም አላህሰጠኝ።
@@ggfe797 ማሻአላህ
መሻአሏህ
ኡስታዜ ምክሮችህን ስወዳቸው አላህ ይጠብቅህ ያረብ
አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ እህቴ ብትችይ ከሱ ተለይተሽ መኖር እደምትችይ አሳይው እኔም ልክ እዳችው ነበርኩኝ ወላሂ ካለሱ የምኖር አይመስለኝም ነበር ብዙ ነገር እያለኝ ዝም ብዬ እያለቀስኩበት እየኖርኩኝ ላለመለየት ብዬ ግን በስተመጨረሻ አገባብኝ ወላሂ አግብቻለሁ ሲለኝ ቁርጥ ነው ያደረገልኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ በደስታ እየኖርኩ ነው የበደለኝን ባረሳውም እሱን ግን ረስቼዋለው አንችልም ሲርቅሽ አትከተይው ራቅ በይው ወንዶች ሲፈልጓቸው ጭንቅላት ላይ ይወጣሉ አብሽሪ
በጣም ደስ የሚል ምክር ጀዛካላህ ኸይር
ማሻ አላህ አህለን ወሰህለን ወንድማችን በርታልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
الله خير جزاك الله خير يا استاذ
ወአለይኩም ሠላም ሠለላ አለይሂ ወሠለም በትክክል ጣፋጭ የሆነ ምክር ልክ እኔም ትማሩበት ዘድ ላካፍላችሁ አድ በጣም የምወደው ልጅ ነበር ለሡ ስል ብዙ መሳውትነት ከፍየለታለሁ ተሚገባው በላይ ግን ስለምቶደኝ የትም አኬድም እያለ ይላል ለብዙጊዜ ይቅርታ አደርግለታለሁ ግንሱ የትም አትሄድ በሚለው ይዞኛል ግን ላልመለስ አድቀን ሄድኩኝ ይኋው ልቤን መጠገን ላይነኝ አላህ ተበዳዮችን ያያልና አሁን ሷሊህ የሆነወድ እኔን ለማግባት ይፈልጋል እኔም ላገባው ወስኛለሁ መልካም ምኞት ተመኙልኝ
ይኋን ልላችሁ የፈለግሁት ተሱ ውጪ ወድ አይታየኝም እወደዋለሁ ብላችሁ አትጎዱ አብሽሩ
አላህ ይካስሺ እህቴዋ
@@ሱሱቢንትደመላሽ ደምሪኝ
@@የዴሴዋነኝ ደምሪኝ
አለህ ሆይ ትደሬን አሰምርልኝ አለሀምድልላህ ለዉን በጣም ደስታኘ ነኝ ስም አለሀምድልላህ
አብሽሪ እህቴ ምን አልባት አንች ،ለሱ የምትገቢው ስላልሆንሽ ይሆናል
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ትክክል አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ላይክ ሼር ማሻ አላህ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላ ወበርካትሁ. ሰላም የጀሚአ. ሰያ ወንድማችን. ጀዛክ አላህ ህይር. ፊዱኑያ ወል አሄራ አላህ የተመቻቸ ኑሮ ይወፍቅህ. ብዙ አውቄለሁ ባንተ. ያርብ. አላህ የሚፈራ. ያአላህን ሀቅ. የማያጓድል የትዳር አጓር ይወፍቀን. ያአላህን ሀቅ የሚሟል ሰው ሰውን አይበድልም ና. እስኪ ዱአ አድርጉልኝ. አላህ. ጡሩ የትዳር አጋሪ እድወፍቀን
ደምሪኝ ወዬ
ሱብሀን አላህ አላህ ከደንዚህ አዪነቱ በል ዪጠብቀንሰለለሁ አለዪሂ ወሰለምመቼም ቢሆን ቤተሰብ ነዉ በኔ የደረሰዉበመንም አዪድረስ አለ ብዙ ነገርሆድ ዪፍጀዉ ግን ሁሌም አላህ እና ቤተሰብ ነዉ የረብ እንሻአላህ
ትክክልነው ሠያ ሺኩረን 💐
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለምክርህ ጀዛከላህ ኡስታዝ
ይገርማል ወላሂ ብዙ ኮመንት አየሁ የሁሉም እህትወች ቺግር ነው ወንዶች አላህ ያስተካክላቸው
ጀዛክ አላኸይር ወንድማችን አላህ ልቦና ይሥጣቼው
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቶች አላህይጠብቃችሁ
ውይምክር ማሻአላህ ዳእዋወችህ ሁሉ ተሥፋየን ያለመልሙታል አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህንም ያብዛልን
አህለን ሰያ ምርጥ ወንድማችን አላህ ሀያትክን ረጅጅጅጅም ያርግልን ያረብ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን ወንዶች በተፈጥሮቸው በጣም ምትንከባከባቸውን ሴት አይወዱም ኮስተር ቆፍጠን የምትል ሴት ነው ምትመቻቸው ይህ ማለት ግን የምትጠላቸውን ነው ሚወዱ ማለቴ ሳይሆን ብቻ በጣም በፍቅር ዝቅ የምትልን ሴት ብዙም አይወዷትም።እናም ሴቶችዬ አንዳንዴ ቆፍጠን ኮስተር በሉባቸው ከምንም በላይ ግን አክብሩዋቸው መከበር ይወዳሉ ያሰላም ክክክክክክክክክክክክ
ትክክል ወይችለው አይዙ ን አላ ደግሞ ችግሩን ችሎ ዝም አይሉ አደናገሩን
ወለሂ በትክክል ወንድመች ሰያ የምትመክረን ምክር በጠምነው የምወደው ጀዛ ኪለህ ሀይር
አብሽሪ እህት እራስሽን ጠግኘ በመስገጃሽ ላይ ሁኚ
አላህ ላንች የተሻለውን አዘጋጅቶልሻል ሁሉም ነገርየሚከሰተው ለኸይር ነው ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ
ወአለይኩምሠላም አይይይ ሰያ የብቸኝነት ስሜት ስለሚሰማቸው እንኳን አይመስለኝም ምክኒያቱም በስደት ላይ ስንኖር ሀገር የመግባት ወሬው እኳ ስነሳ እራስ ምታት የሚሆንባቸው ብዙ ወቹ ናቸው በጠቅላላው ግን ተራርቆ ትዳር ተሚባለው ባላይ ከባድ ነው እደኔ ተሆነ ጡሩ ትዳር የዱኒይል ጀነትነው ይባላል እኔ ግን ጀሀም እየመሰለኝ ነው ቢቻል ግን አለመውደድና አለማፍቀር ጡሩ ነበር
አይዞሽ. ሀያቲ. እኔም. እዳችው. አይነት. ችግር. ላይ. ነኝ. ሁቢ. ሁሉንም. ለአሏህ. መተው. ብቻ ነው. ያለብን. አማራጭ
እኔም እደዛ አይነት ሂይወት ነው ያለሁት አላህ ሁሉንም የምንችልበት ቁዋ ይስጠን
አብሽሪ እህቴ ጥፍቱ የኛነው በተሰብ ያለውን አንሰማም
አብሽሪ እህት አለም
ጀዛ ከላ ኸይር ሰያዉ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
እህት አብሽሪ ጠካራ ሴት ሁኝ ሁሉም ያል ፈል ኢሸ አላህ
ማሻአላህ የአላህ ስጦታችን አጸናናሀት ጀዛክ አላህ አብሺሪ እህቴዋ አላህ ጥነካሬውን የሰጥሺ
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ማሻ አላህ ውድ ወንድሜ ጀዛክለህ ኸይረን ሁሌም ነው መምከታተልህ አላህ ይጬምርልህ ማሻ አላህ!!!!!
ታሬክ በመስማት ልቧቻቺን ደረቁ መዉደድ አልቻልንም
በጣም
ይሻል ወዶከመጎዳት እኔስለተጎዳሁ ልቤን አልከፍትም ደግሜ
ኡሰታዝ ሠያ ጀዛኩምላህ ወዲሜ
አልሀምዱሊሏህ ምስጋና ይገባህ ጌታየ እስከዛሬ በፉጥራን ወይም የኔ ባልሆነ ነገር ልቤን ሳትሰቅልብኝ እዚህ ስላዴረስከኝ ታሁንምብኋላ ጥበቃህ አይለየኝ አሏህየ ጌታየ ፈጣሪየ አይዞሽ እህቴ አብሺሪ ለኸይርነው ሁሉም የኔውድ እህቴ በድንሽ በርቺ ዱኣ አድርጊ በአሏህ ተመኪ እሱው ይበቃሻል የሀረብ ሃገሯ እመቤት ጄግኒት ብርችልኝ በመላው ሀረብ ሀገር ያላቹሁ ሱምያ እህቶቼ በምን ቃል ልግለፃቹሁ የኔ ወርቆች አሏህያሰባቹሁትን ሁሉ ያሳካላቹሁ ውዶች ወጄዛክ አሏሁ ኸይር ወንድማችን ሰያው
@@fatumawase እሽ የሀገሬ የመቅዴላዋ ❤
ጀዛ ከአላህ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ ሀቂቃ
ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ላይክ
ጀዛከሏህ ኸይር ሰያ አሏህ ይጠብቅህ ድንቅ ምክር ነው አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
የኔታረኪ ነዉ አይዞሺ እህት እኔም ትቶኝ ሂዶአል💔💔
ያረህማን ከሶሊሁ ወፋቀኝ ኢላሂ በራህመትህ
ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን
አላህ ፈረጃቸውን ያቅርበው በጣም ያሳዝናሉ እስረኞች
ደምሪኝ ከዱ
@@anuyoutube5454 እሺ እንደማመር
@@ZD8679 ደምሪኝ
@@KediyTube885 ደምሪኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር بارك الله فيك
👍👍👍👍ጀዛከላህህይርወድሜሁሌምእከታተላለሁጠክርአብሽርበሰማነውተጠቃሚያድርገንእደአተአይነቱንያብዛልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወጀዛከላሁ ኸይረን
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወረካቱሁ ውዶችዬ ዶአድርጉልኝ በጣም ችግር ውስጥነኝ እድሜየም በስደት አለቀ ቤተሰብ ናፍቆት እየተሰፈስፍኩ ሰርቸ በረካየለውም ገዘቤ ደስታ በጥራሽ ጠፍቶብኛል እራሴን ከመጥላቴ የተነሳ ነብሴን ባጠፋስ እላ ለሁ እናም በጣም ከባድፈተናውስጥነኝ ከገር ከውጣሁ ከአስር አመት በላይሁነኝ ጤናም እራቀኝ ሰላም መረጋ ጋትም የለኝም በቅርብ ያሉሰው ያስጠሉኛል ትዳርም አልሞከርኩትም አግቢም ሴሉኝ ቀሚያ የሚቆ ምብኝ ይመስለኛል እገባለሁ ብየበወሰንኩበት ሳአት የሆነምስንያት ፍጥሬ መራቅ ይቀለኛል በጣም አለቅሳለሁ ከምን በላይ ይከፋኛል ብቻ አልሀምዱሊ ላህ አላህ ፈተኛ ቢበዛብኝም ከሰብረኞች ጋር ነው እያልኩ ቁራአን ሩቅያም የሚቀራልኝ ሰው ሽሪአውን ጠብቆ አላገኝሁም እራሲስቀራ ልቤ ድክም ይለኛል ይጨንቀኛል ብቻ ብዙሰውች የተለ የተ ለዩምክር ይሰጡኛል አሁንም አልኩአልሀም ዱሊ ላህ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያአላህ አብሸሪ እህቴ ከችግር በሆላ ምቾት አለ እሻአላህ አይዞሸ
ዚክር አብዢ እህቴ አብሽሪ አይዞሽ ጭቀትን የሚያስገልለው ዚክር ነው ያው ሁላችንም ብንሆንም የሰው ሀገር በምን እደምንገላገል አላውቅም ወላሂ እኔም በቃ ሰዎቹንም ማየት በጣም ነው የጠላኻቸው
@@ጁሚሞሚቻናል ደምሪኝውዴዋ
@@jemilyhusin4232 ደምሪኝውዴዋ
አላህ ችግርሽን ሁሉ ያቅልልሽ አብሽሪ እህት
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰህ በትክክክል አላህ ሆይ ታበደይ እንጂ በደይ አተርገኝ ያራብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏለሂ ወበረካሁ የኔን ታሪክ ነው ዛሬ ያቀረብክልኝ😢😢😢😢 በዱአችሁ አትርሱኝ የጀመአ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቀ ስያ
እኔስ ድፍን 9 አመት ሳውድ ስኖት በጣመረ ብዙ አፍቃሪወች ብዙ የትዳር ጥያቄወችን አስተናግጃለሁ በጣም የሚገርመው በጓደኞቸ በእህቶች ላይ የማየው ነገር በወድሞች የሚደርስባቸውን ግፍና በደል ሳይ ወላሂ የማንንም ጥያቄ እሽ ብየ ለመቀበል አስፈርቶኝ እሄው ዛሬ አለሁ ኢላሂ የውስጤን ፍራሀት የልቤን ንፁህነት አይተህ የኔንም ምርጫ ሳይሆን አንተ የፃፍክልኘረ ጋ በሀላል አገናኘኝ ብየ ዝም ብያለሁ። የምናየው የምሰማው ነገር አስፈሪ ነውና
ወላሂ የኔን ነው የፀፍሸው የመሠለኝ ሱብሀን አላህ አብሽሪ አላህ አለን ጠክሪ ማም
እሽ ውዴዋ ስራርተን በሰለም ለውድ ቤተሰቦቻችን ያብቃን የሰው ወርቅ አያደምቅ ስደት ደስታ የለውም
@@seadetube5367 ደምሪኝ
እኔም እዳችወ ነኝ ቢንሰ የመጀመሪሸን አግቢ ይሉኛል እኔ አግብቸ መፋታት ይከብዴኛል 15 ሳወዲ መጣሁ 10አመቴነወ ሳወዲግን ፈራሁ እንዴት ልቅረባቸወ ብሎክነወ የማረጋቸወ ያገቡትን እያየሁ እኔም መሠቃየት አልፈልግ
@@momi8826 የኔ ውድ አብሽሪ ወላሂ ሳኡድ 10አመቴ አንድም ወንድ አላምንም እኔተስፋ የቁረጥኮት ብዙ እህቶች በዙሪያዩ ሲስቃዮ አይች ነው ስለዚህ አብሽሪ በዱአ በድንሽጠክሪ አላህ አለን አላህ ወኪል ሁሉንም በሀገራችን እነየዋለን ኢንሻ አላህ
ጀዛከላ ኸይር ጠቀሚ ምክር ነው በረታልን
እድሜና ጤና ለንታ እና ለማሰሎች ዎንድሜ
ደምሪኝ ፈቱ
ገነ በጣም ይገረማል ብዙ ከመንት አየኋ ነቡዙ እህቶች አንደነዉ ወንዶች አላህ ያስተካካላቸዉ
በቅድሚያ ቤተሠብን አምፃችሁ አታግቡ እህቴም አላህ ያላቅሽ
ማሻአላህ ወሳኝ ምክር ነው አላህ ኸይሩን ይሻልሽ ሀቢበቲ አብሽሪ
ሰላም ለሀገራችን
አላህየየሚጠቅመኝን ስጠኝያረብብብስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላህ አለኩል ያህል
ሱብሐንአላሕያርብ🥺🤲
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ
አሠላም አለይኩም ኡሥታዝ ጥያቄ ነበረኝ ፍቃደኛከሆክ ብትተባበረኝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
ሰያ ወንድሜ የቴሌግራም አድረስ ካለክ?
አህለን ወሳህላን ወንዲማችን ኡንኳን ባሳላም ማጣሃሊን ባጉጉትነዉ ምጣብቅ አለህ አንታንም ቤታሳቦችህኒም ካባላ ካሙስባ ካዲንጋጤ ይጣብቃቹ
እኔ በውስጥ እንዴትላግኝህ ጥያቄነበረኝ
ሰያ
ትክክል አንዳንድ ሴቶች ወንድ ልጅ እወድሻለሁ ሲላት የልብ ልብ ይሰማት እና ከቤተሰቦቿ ታፈነግጣለች. አላህ በቁርአኑ ከኔ ቀጥላችሁ ቤተሰቦቻችሁን እንድታዘዝ እንድናከብራቸው አዞናል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይሄዳል ቤተሰብ ግን ምንም ብንሆን ምንም አይጥሉንም. ለወላጆቻችን ክብር ይኑረን
ደምሪኝ መኩ
ትክክል
ትክክል
ትክክል መኪየ
ትክክል
ወላሂ እኔ እንድህ በጣም የምወደው ልጅ ነበር ግን ምክንያቱም ባላውቅም ፊቱን እያዞረ ሲመጣ ቀድሜ ጀርባውን አልኩት ወላህ ቡሃላ ስረዳው ግን ፈፅሞ ከኔ አላማ ጋ አይሄድም ልጁ ከዛ ወድህ ብታምኝም ባታምኝም ሰላም የሆነ እንቅልፍ እተኛለሁ ከዛ ወድህ ኮንፊደንስ አገኘሁ ከዛ ወድህ ለራሴ ጀግና ሆንኩ አሁን ላይ ከጌታዬ በታች በራሴ የምተማመን እና ቀጣይ ህይወቴ ላይ የሰጠኝ ትምህርት ልነግርሽ አልችልም አሁን ላይ ለካ ለኔ ስለማይሆነኝ ነው አላህ የወሰደልኝ ብዬ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ የማይወድሽን በጊዜ ጠርገሽ አስወጪ ከህይወትሽ የምን መሽለጥለጥ የምን ማለቃቀስ ነው አፍቃሪነት ትልቅ ልብ ነው ትልቁን ልብሽን የምሰጭውን ሰው እወቂ እንዳትከስሪ
ልክ እደኔ ወላሂ እኔም ባሌን ካጣሁ ወድህ በጣም ጠንካራ በራስመተማመኔም ጨመረ አልሀምዱሊላህ
@@kediroumerhusen3852 ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋው
ቆይ ለኔ ብቻ ነውዴ ያሳየው ምክር ምጠፍጠኝ አለህ ይድሜ ከጤና ጋር ወላሂ አንቴ ምክር አንድ ትምህርት ቤት ነው አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ♥️♥️♥️
ደምሪኝ ነኡ
እኔም
እንደማማር ውዶቼ
@@anuyoutube5454 እሽ ደምሪኝ
@@zahratube7134 እሽ ደመርኩሽ
እህቶቸ ጠካራ እንሁን አብሺሩ ይህ ዱኒያ ነዉ ለቀብራችን እናልቅስ ዋ ነፍሴ 😭😭😭
ሳህ
ነአም
ደምሪኝውዴዋ
@@FatimaAli-ko2qf ደምሪኝ
@@mmmmmbjjjd7250 ደምሪኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭 ወላሂ ሱመ ወላሂ የአረብ ሀገር ጀግናዋ ሴት እሄ አይገባትም ነበር። ኮሜቶችን ሁሉ አነብኩ የሁሉም እህቶች የልብ ቁስል ነወወ በወደዱት መፈተን💔 ግን ቢሆንም ያልተፈተነ አያልፍም ነውና ታገሱ አይዞን አይዟችሁ ለታደለውና አእምሮ ላለሁ ፍቅር ሚስጥሩ ረቂቅ የሆነ የልብ ምት ነበር ነገር ግን በዚህ በኛ ዘመን ዋጋውን አቶ አፍቃሪወች ብቻ ሲሰቃዮ ማየት የተለመደ ነገር ሆኗለረ ኢላሂ የተባረከ ፍቅርን የተባረከ ተፈቃሪንና አፍቃሪን ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ 💝💝💝
አሚንን ያረብ
ደምሪኝ
@@zsffamiliyutub6152 ደምሪኝ
አሚን
አሚን
የአላህ ልቤን ጠግንልኝ እኔም ያለሁበት ህይወት ነው በጣም ጓድቶኛል ሃቄንም አላህ ያስመልስልኝ በዱአቹህ አትርሱኝ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ አላህ ከታጋሾች ያርግሽ ፣ አንች ብቻ አይደለሽም በስደት ያለን እህቶች በቡዙ ነገር ልባችን ተሰብሯል ፣ ያመነው ከድቶናል የለፍንበት ተበልቶብናል ፣ ብቻ አላህ እፎይታን የምናገኝበት ግዜ ለኛም ይወፍቀን ሴትን ልጅ የሚበድል አልታደለም አላህ የበደለኞችን ዳዋ ልመናም ይቀበላል ።
አይዞሽ እህቴ የሁላችንም ሂወትነው
አሏህየተሻለውን ይወፍቀን
አብሽሪ እህቴ የሁላችንም ችግር ነው እኔማ ገዘቤንም በሙሉ ክድት አድረጎኛል ከጅን ይክዳው ልጄን ይዠ ሀገር ስገባ ነው እድህ ያደረገኝ አላህ ልጄን ያሳድግልኝ ጭቅጭቁ ሲበዛብኝ ተውኩት ይብላው ብየ 😭😭😭ያማል ልቤ ተሰብሯል ጭራሽ ስለትዳር ባይጠይቁኝ ነብሴ የልቤ መሰበር ከዚህ ደረሷል
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ህመምተኛ ነው ብቻ አላህ ከህመም ይፈውሰን
ጠንካራ ሁነን ነው ማሳየት ያለብን እኛ መልካም ስንሆንላቸው እነሱ ይጎዱናል ቢሆንም ለበጎ ነው
ሡበሀን አሏህ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ምርጥ ምክር ነው ቀጥልበት 👍👍
አላህ ሆይ መጥፎ ከሚያስቡና መጥፎ ከሚሰሩ አላህ ይጠብቀን እናም እህቶቼ ከአላህ ቀጥሎ የቤተሰብ ሀቅን አስቀዲሙ ቤተሰብ ለእኛ ጥሩ እንጂ መጥፎ አያስቡልንም
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ሰያ. የብዙ እህቶች ልብ ተሰብሯል. አላህ ይጠግነንን. የተሻለውን ህይወት ይወፍቀን. ብቻ. ጠንካሮች እንሁን
ደምሪኝ
ሱብሀን አላህ ሀሊቅ አላህ ይጠብቀን "ጀዛከልሏህ ኸይረን ኡስታዙና"
ግን እህቶቸ አንድ የመክራችሁ ነገር ለወድ ብላችሁ ከቤተሰብ አትራቁ ምክኒያቱ ቤተሰቡቻችን ተኛ ጎን መራቃቸውን ታወቁ ያ ባል ተብየው እራሱ ለኛ ክብር አይኖረውም ቢከፉንም ብናጣም ብንነጣም በክፎ ቀን የማይጥሉን ቤተሰቦታችን ናቸው ብየ አምናለሁ ብዙወቹ አሁላይ ያሉ ወንዶች አላህ ታዘነላቸው ውጪ ስናገኝ የሚቀርቡን ስናጣ ሊርቁን የሚችሉ ናቸው ትዳርም ቢሆን ቤተሰብ ያላወቀው ትዳር ምንም ትዳር አሆንም ቢያስ ችግር ቢፈጠር እንኳን ከቤተብ ጋር የሆነ ነገር ይሻላል
የኔ ዉድ ትክክል አላህ ይጨምርልሸ
ደምሪኝ መዙ
@@IamMuslim-j6v ደምሪኝ እህ
ሳህወላ👍👍
ትክክል እህቴ ምክርሽ ተመችቶኛል እንደ እኔ አስተሳሰብ ወንዶች ምንም ፍቅር እሚይዛቸው አይመስለኝም ቀን አይተው ይጎዳሉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሚገርም ነው ግን እንደ ቤተሰብ አዋቂ የለም ብዙ ጊዜ የነሱን አሰማም አላህየ የሚጠቅመን ስጠን
አንሰማም በሆላ ነው የሚገባን ነይማ እንዛመድ ዛሬ ልሞላነው ደስ ብሎኛል
ደምሪኝ ረሁ
@@halimatube6233 ደምሪኝ ውዴ
ተክክል
صححح والله አንሰማም
ሚሰኪን. 😥 አሏህ. ይረዳሸ
ወላሂ በዚክ ዘመን ሴቶችን የሚበዲል ወንዲ እየበዛ ነዉ
#ሴቶችን አደራ ብለዉ ነበር ኮ #ሀቢብቡና መሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም 😥
አሚን ሁቢዋ 🤲🤲🤲
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋው
በርታልን ወድማችን አሏህ ሡብሀነሁ ወታአላ በጀነት ከነብዩ ሱ ዐ ወ ጋር አብሮ ይሰብስበን
Amiin
@@Abdi_king_subscribers ደምሪኝውዴ
ደምሪኝውዴዋ
አሚንንንን
ጀዛክአለሁ ኸይረን ውዱ ወንድማችን ኡስታዛችን ወላሂ በትክክል እኔ ቤተሰቦቼ መርጠውልኝ ነው የገባሁት ስደት ለይ ግን ዲን የለውም አይከታተልም ለመማርም አይፈልግም ቁርአን ላቅርልህ ስለው ይሰለቅብኘል ለራስሽም አለወቅሽም ምናምን እየለ እንጂ አልሀምዱሊላህ በሰለም አለን አንዳንዴ አንዳንድ ነገሮችን እንደቀልድ ሲየወራኝ እራሴን አጠንክሬ አለህ ከቀደረው ውጭ ሚሆን ነገር የለም ብዬ ዘና ብዬ እመልስለታለው ሴቶች ጠንክሩ ውስጣችን ለይ ሊታሰብ የሚገባው ነገር መዋደድ እንዳለ መጣለት አለ መለየትም አለ ብላን ማሰብ አለብን ሁለተኘ ምስትም ይሁን መፈታትም አይታወቅም እና በልባችን ሁሌም የአለህን ቀድር መሰብ አለብን እኘ የልነው ሳይሆን እሱ የሸልንን ነው ምንጠቀመው አንቺ አትበድይው እንጂ ወለሂ እርግጠኛ ሁኘ አለህ የተሻለውን እንደሚሰጥሽ አትጠራጠሪ አለህ አንድን ነገር አይወስድብንም ሌላ የተሻለነገር ቢሰጠን እንጂ አብሽሪ እሱ ከራቀሽ አንቺም ችላ በይው ብርሽንም እየቆጠብሽ ላኪ ካልሆና ግቢ ወደሀገር ስትቀርቢ ሊሻል ይችላል አትለማመጭው ይብስበታል
በጣም የኔውድ አንችንም አላህ ይገዝሽ ሁቢዋ
ያለሱ ወንድ ያለ አይመስለኝ ከሱውጭ ሰው ቀርቤ አላውቅም የኔውድ ኢንሻ አላህ እዛስ ሂጀ ያው ቢሆንምነምሳልይዝ
ደምሪኝውዴዋው
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
ወአለይኩም አሰለም ወረሀማቱለሂ ወበረካቱሁ ጀዟከአሏህ ኸይር ምርጥ ምክርነው
አይዞሺ እህቴ አብሺሪ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ እኔም በዙ የሆንኩለት ባሌ ብዙ ነገር አርጎኝ ሁሉን ነገር ለአላህ ሰጥቼ ኔካዬን በስንት ጭቅጭቅ አወረደልኝ አላሀምዱሊላህ አላህ ከሱ የተሻለውን ሰጠኝ እናት የሆነ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ ዱአ አርጊ እህቴ
የኔውድ እህት አላህ ያበሽርሽ ሀያቲ ያአላህ ብቻ ያለሱ መኖር እንደማልችል እየተሰማኝነው
በተሰቦቸስ ልባቸውን በምን ልጠግነው ሁሉም ሰው እርቄለሀለ ለሱ ብየ ያአላህ አንተ ይቅር በለኝ
🤲🤲🤲🤲 እማ በምን እጠግናታለሁ ለኔ ብላ አኮ አልቅሳለች 😭😭ዛሬ ተራው የኔለቅሶ ሆነ
@@neijatearebu1194 እኔም እንዳንቺ ነበር ሚሰማኝ ከሱ ወጪ መኖር እንደማልችል አይዞሺ ሁሉ ነገር ይቀየራል አብሺሪ ከአላህ ተስፋ አትቁረጪ ዱአ አርጊ ቤተሰቦችሺንም ይቅርታ ጠይቂ አንቺ እራስሺን ጠብቂ አትበሳጪ ትጎጃለሺ እሺ እህቴ አይዞሺ
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
@@zamzamzamzam6954 ደምሪኝ
ኡስታዝን እንደኔ የሚወደዉ አለ ወላሂ ምክሩ ጠብ አይልም አላህ ይጨምርልህ ያረብ
አላህ ከይር ነገር ይሻልን የምንወደው የሚወደን ባል አላህ ይወፍቀን ላላገባነው አሚን ያረብ
ደምሪኝ እህት
ኧር በአላህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@@kikaousman734 ደምሪኝ
አሚን ወሏሂ እኔ ወንድ ብሆንም ይሄንን ነገር ሳስብ ይገርመኛል ብቻ አሏህ ከሚሆነን ሰው ጋያገናኘን
جزاك الله خيرا ወድሜ የዚህን ይነት ምክር ያስፈልገናል 👍👍👍👍🌸
ወዶች ሲፈቀሩ በጣም ነዉ እራሳቸዉን የሚቆልሉት ግን ፍቅረ ከባድ ነዉ ቢሆንም 😭😭😭😭😭
ደምሪኝ ሀቡ
ሳህ
ሣህ,ወላሒ,
@@semsyamuhammed8613 ደምሪኝ
@@bahria1927 ደምሪኝ
ወድሜ ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይሀፍዝህ ለኛ ለእህቶችህ ምክር ስለለገስክልን
በተለይ ደሞ የኛ የሴቶች ልብ በጣም ስስ ነው
እኔ ደሞ የሚያፈቅር ልብ ነው ያጣሁት።
ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል።
@@Toybayoutube-t5b እኔምነኝ.ለምድነውግን.እኔብቻ.ይመሥለኝነበር
@@Toybayoutube-t5b ደምሪኝ
@@saada6007 ደምሪኝ
ሱበሀንክ ስንቱን ያሰማኛል ይሄ አለም ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ምንም እንኳ ወንድ ልጅን ብትወዱም እንደምትወዱት አትናገሩ የሆነ የሚሰማቸው ኩራት ያለ ይመስለኛል አላሁ አእለም ውድ እህቴ አላህ ኸይር ይሻልሽ ምንም ቃላት የለኝ
የኔህትዋ ፍቅርከባድነው ግን ወዶች ልብችንን ስንሰጣቸው ይቀብጣሉ አላህ ልብሽያጽናልሽ አላህየተሻለ ይዞልሻልና ዱአ አድርጊይ አትበሳጭ እራስሽን ጠካራ አድርጊይ
ደምሪኝ ነኡ
የኔ ውድ አሚን ሀቂቃ ለወንድ ብሎ በተሰብ መጣላቴ ልቤን በምን ልጠግነው የበተሰቦቸስ ልባቸውን ሰብሬው
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋ
@@fatumawase እሺ
ሰያ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ስራህን አላህ ይቀበልህ ማጨራሸህን የሰምርልህ አልኸምድሊላህ Apለይ አውርጄወለው እየተማርኩነው ጀዘኪለህ ከይር ጀዘ
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኸላሁ ኸይር እኔም እዳች በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከዛ እደምወደው ሲያቅ ሸሸኝ በጣም ተጎዳሁ ከሡ በላይ ወንድ ያለ አይመሥለኝም ነበር ለይል ተነስቸ ዱአ አደረኩ ወላሂ እረሳሁት አሁን አላህ ሷሊህ በድኑ ጠካራ እሚወደኝ ከሡ የበለጠ አላህ ወፈቀኝ መጨረሻውን ያሣምርልሽ በሉኝ
ማሻአላህ ፍቅር እስከ መቃብር ዉዴ
@@hayu4830 ደምሪኝውዴዋ
ደምሪኝውዴዋው
ጀዛክላኽይርን ኡስታዝነአላህይጠብቅህ
መልእክት ለሴቶች!!
አንቺን ማስተዳደር ካልቻለ ለማግባት ዝግጁ አትሆኚ
ብዙ እህቶች ካገቡ ቡኃላ ስደት ላይ ሲንከራተቱ ይታያሉ አይቻለሁም!
እና መፍትሄው ምንድነው ካልሽኝ !!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ለጋብቻ የጠየቀሽን ወንድምሽን ተስፋ ሳታስቆርጪ አብሽር አላህ ካለ እጠብቅሀለሁ ሪዝቅን ፍለጋ ተንቀሳቀስ በይው!
እጮኛው ሆነሽ መኖር ትችያለሽ! ያለዛ ግን እሽ ብለሽ ከገባሽበት ቡኃላ ወደ ስደት አንቺ እንድትሰደች ትገደጃለሽ! አረቦች ለማግባት ሲያስቡ ብር ያጠራቅማሉ ሚስት ትሆናለች የተባለችውም ሴት በክብር ቢክራዋን ይዛ ትቀመጣለች ! ብሩን አሟልቶ ሲጨርስ የሱናትና ያገባታል ።
የመኒዎችም እንደዛው ናቸው:- ሚስት ለማግባት በቅርበት ወዳለችው ሳኡዲ ይገቡና ሰርተው ያገባሉ።
የህንዶች እንኴን ሆድ ይፍጀው!!!
ውድ ሙስሊም እህቶቼ እኛንም አታበላሹን ጠንካራ አድርጉን !!
አፍ ምክር ነው ጀዛኩም አላሁ ኽይረን
ግን እጮኛ ብሎ ዳሽ የለም ሁላችም ልንግነዘበው የሚገባ ነገር
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ምነው ጠፈህ ወድሜ ሣሚ ከቴሌግራም
ደምሪኝውዴዋው
@@Khadija-nx4fd ደምሪኝውዴዋ
ያርብ እንተ ኢህላስ የሞላብትን ይስጠን የቤትስብንም ነገር የምንስማ አላህ ያርግልን የኔ ውድ እህት አብሺሪ አላህ የተሻለ ሊስጥሽ ይሆናል
አላህዬ ለተጎዱ ልቦች አንተው እርዳታ አጋዥ ሁናቸው😥ሀቂቃ ማን ይሆን በመሃባ ጉዳይ ያልተፈተነ አልሀምዱ ሊላህ ከምንም በላይ የአላህ ፍቅር ከፍ ሲል በልባችን የፍጡራንን ፍቅር አሟጦ ያወጣልናል አላህ ይሁነን ጀዛከሏህ ወንድም ሰያ
አሚን
ምመሪኝውዴዋው
@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ ደምሪኝ
@@fatumawase ጠይብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላወበረካትሁ ማሻአላወድማችን አላህይጨምርልህ ምርጥምክርነው የስቶቻችን ልብነውየተጎደውያረብ እህቶቸአብሽሩ ማፍቀርትልቅፀጋነው ኢሻአላ መከዳት ትልቅትምርትነው ያስተምራል 😢
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለ ወበረከቱ ሰያችን አህለን ጀዘከለህ በትከከል ወለሂ በሰመነዉ ተጠቀሚ የሪገን ተበደይ እህቶቺ አለህ ሀቀቹን ይመልስል የሰዉን ልብ ከመስበሪም ከመሰበሪም አለህ ይጠብቀን የረቢ ሊቤን ከሚሰብሩኝ ሰዎች አሪቀኝ😥
ደምሪኝ ሉሉ
@@anuyoutube5454 አብሸር❤
@@Luluyemadamambulance212 አሏህ ያበሽርሽ ወድ
@@anuyoutube5454 ደምሪኝ
ትምህርቶች በጣም ሕይወቴ ን ቀይሮዋል ሹኩረን ሰይ 🙏ባረከላፊክ አልህ ይጨምርል👍👍👍
ጀዘክ አለህ ከይር ኢሄ ምክር ለሱዋ ቢቻ ሰይሆን ለሆለችንም የምጣቂም ነዉ 👍👍
ደምሩኝ
ደምሪኝ
@@Abdi_king_subscribers ደምሪኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ጀዛከአላህ ኸይር ወንድሜ ሽኩረን
አጅብ ሡብሀን አላህ አላህ ይድረሥልሽ የኔ ውድ እሚጠቅምሽ ከሆነ አላህ ያሥተካክለው እማይጠቅምሽ ከሆነ አላህ ይገላግልሽ አብሽሪ ሦብሪ ከጅፍችግር ቡሀላ ምቾት አለ ሠያ ጀዛክ አላህ ኸይረን ሠለለላሀ አለይሂ ወሠለም 👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ደምሪኝውዴዋው
ወድሜ ሠይድ ወላሒ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ከተናገረከዉ ባደኛ ደረጃ እኔ ነኝ ኣሁን ሰአት ጀምሬ እራሴን መሆን አለብኝ ወድሜ ሁለየም ቢሆን ለህቶችህ ምክረ ብለግስ በጣም ደስ ይላል በስደት በጣም ይክብዳል
ደምሪኝ
ያረብ ኑሮንለማሽነፍ ብላችሀ በስደት አለምላይ ያላችሁ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ ቤተሰብ እንሁን
አሚንንንን
Amiin yarebii
@@አይዱኒያ ደምሪኝውዴዋው
@@adelalbalooshi8054 ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋው
ኡስተዝ ጀዘኩምለከይረን የኔምጥየቄነበር
ኡስተዝ፡ጀዘኩለከይረን፡መሸአለ
አንድ እኔ ነኝ በተስበን አሲከፍች. ተጋብተን እያለን ያትዳር ሳይመችኝ ሲቀር ተለያየን ከዛ በሀላ. መመለሻ ሲያጣ ወደ በተስብ ነው የተመለሲኩት. ማን እንደ በተስብ ወላህ. በልጅነት አይቻለሁ የማታየን አላህ ያሳምርልኝ ዱአ አርጉልኝ
ደምሪኝ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ጀዛኪላህ ኸይር ወድሜ👍👍
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚 ፈጣሪ ይርዳሽ እህት
የኔም ታሪክ ጭምር ነዉ አብረን ተወልደን አዲገን ብዙ ታሪክ አሳልፈን በመጨረሻም ቤተሰቦቸ ጋ ተጣልቸ አገባሁት በኒካህ 2አመት ቆይተን ተለያየን ዙሬ ቤተሰቦቸ ጋ ወደኩ ማን እንደ ቤተሰብ ኒካየን በመከራ አዉርዶልኝ ተሰደዲኩ እምፈልግበትም ቦታ ነኝ ባልልም ብቻ አልሀምዱሊላህ ለቁም ነገር በቃሁ ትዳርም ከሱ የበለጠ አላህ ተካኝ የማያልፉ የማያይመስሉ ብዙ የጭቅ አመታትን
ደምሪኝ
አልሀምዱሊላህ
የኔምታሪክነው ወልጀለትኳ በግሬመጥቸ የሰራሁትን ቤት ሽጦ አገባበት ግን አልሀምዱሊላህ ከሱየበለጠውን ባሉኑም ሰጠኝ ቤቱኑንም አላህሰጠኝ።
@@ggfe797 ማሻአላህ
መሻአሏህ
ኡስታዜ ምክሮችህን ስወዳቸው አላህ ይጠብቅህ ያረብ
አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ እህቴ ብትችይ ከሱ ተለይተሽ መኖር እደምትችይ አሳይው እኔም ልክ እዳችው ነበርኩኝ ወላሂ ካለሱ የምኖር አይመስለኝም ነበር ብዙ ነገር እያለኝ ዝም ብዬ እያለቀስኩበት እየኖርኩኝ ላለመለየት ብዬ ግን በስተመጨረሻ አገባብኝ ወላሂ አግብቻለሁ ሲለኝ ቁርጥ ነው ያደረገልኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ በደስታ እየኖርኩ ነው የበደለኝን ባረሳውም እሱን ግን ረስቼዋለው አንችልም ሲርቅሽ አትከተይው ራቅ በይው ወንዶች ሲፈልጓቸው ጭንቅላት ላይ ይወጣሉ አብሽሪ
ደምሪኝውዴዋው
በጣም ደስ የሚል ምክር ጀዛካላህ ኸይር
ማሻ አላህ አህለን ወሰህለን ወንድማችን በርታልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝውዴዋው
الله خير جزاك الله خير يا استاذ
ወአለይኩም ሠላም ሠለላ አለይሂ ወሠለም በትክክል ጣፋጭ የሆነ ምክር ልክ እኔም ትማሩበት ዘድ ላካፍላችሁ አድ በጣም የምወደው ልጅ ነበር ለሡ ስል ብዙ መሳውትነት ከፍየለታለሁ ተሚገባው በላይ ግን ስለምቶደኝ የትም አኬድም እያለ ይላል ለብዙጊዜ ይቅርታ አደርግለታለሁ ግንሱ የትም አትሄድ በሚለው ይዞኛል ግን ላልመለስ አድቀን ሄድኩኝ ይኋው ልቤን መጠገን ላይነኝ አላህ ተበዳዮችን ያያልና አሁን ሷሊህ የሆነወድ እኔን ለማግባት ይፈልጋል እኔም ላገባው ወስኛለሁ መልካም ምኞት ተመኙልኝ
ይኋን ልላችሁ የፈለግሁት ተሱ ውጪ ወድ አይታየኝም እወደዋለሁ ብላችሁ አትጎዱ አብሽሩ
አላህ ይካስሺ እህቴዋ
@@ሱሱቢንትደመላሽ ደምሪኝ
@@የዴሴዋነኝ ደምሪኝ
ደምሪኝውዴዋው
አለህ ሆይ ትደሬን አሰምርልኝ አለሀምድልላህ ለዉን በጣም ደስታኘ ነኝ ስም አለሀምድልላህ
አብሽሪ እህቴ ምን አልባት አንች ،ለሱ የምትገቢው ስላልሆንሽ ይሆናል
ደምሪኝ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ትክክል አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ላይክ ሼር ማሻ አላህ
ደምሪኝውዴዋ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላ ወበርካትሁ. ሰላም የጀሚአ. ሰያ ወንድማችን. ጀዛክ አላህ ህይር. ፊዱኑያ ወል አሄራ አላህ የተመቻቸ ኑሮ ይወፍቅህ. ብዙ አውቄለሁ ባንተ. ያርብ. አላህ የሚፈራ. ያአላህን ሀቅ. የማያጓድል የትዳር አጓር ይወፍቀን. ያአላህን ሀቅ የሚሟል ሰው ሰውን አይበድልም ና. እስኪ ዱአ አድርጉልኝ. አላህ. ጡሩ የትዳር አጋሪ እድወፍቀን
ደምሪኝ ወዬ
ሱብሀን አላህ
አላህ ከደንዚህ አዪነቱ በል ዪጠብቀን
ሰለለሁ አለዪሂ ወሰለም
መቼም ቢሆን ቤተሰብ ነዉ በኔ የደረሰዉ
በመንም አዪድረስ አለ ብዙ ነገር
ሆድ ዪፍጀዉ ግን ሁሌም አላህ እና ቤተሰብ ነዉ የረብ እንሻአላህ
ትክክልነው ሠያ ሺኩረን 💐
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለምክርህ ጀዛከላህ ኡስታዝ
ይገርማል ወላሂ ብዙ ኮመንት አየሁ የሁሉም እህትወች ቺግር ነው ወንዶች አላህ ያስተካክላቸው
ደምሪኝውዴዋው
ጀዛክ አላኸይር ወንድማችን አላህ ልቦና ይሥጣቼው
ደምሪኝውዴዋው
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቶች አላህይጠብቃችሁ
ውይምክር ማሻአላህ ዳእዋወችህ ሁሉ ተሥፋየን ያለመልሙታል አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህንም ያብዛልን
አህለን ሰያ ምርጥ ወንድማችን አላህ ሀያትክን ረጅጅጅጅም ያርግልን ያረብ
ደምሪኝውዴዋ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን
ወንዶች በተፈጥሮቸው በጣም ምትንከባከባቸውን ሴት አይወዱም ኮስተር ቆፍጠን የምትል ሴት ነው ምትመቻቸው ይህ ማለት ግን የምትጠላቸውን ነው ሚወዱ ማለቴ ሳይሆን ብቻ በጣም በፍቅር ዝቅ የምትልን ሴት ብዙም አይወዷትም።
እናም ሴቶችዬ አንዳንዴ ቆፍጠን ኮስተር በሉባቸው ከምንም በላይ ግን አክብሩዋቸው መከበር ይወዳሉ ያሰላም ክክክክክክክክክክክክ
ትክክል ወይችለው አይዙ ን አላ ደግሞ ችግሩን ችሎ ዝም አይሉ አደናገሩን
ወለሂ በትክክል ወንድመች ሰያ የምትመክረን ምክር በጠምነው የምወደው ጀዛ ኪለህ ሀይር
አብሽሪ እህት እራስሽን ጠግኘ በመስገጃሽ ላይ ሁኚ
አላህ ላንች የተሻለውን አዘጋጅቶልሻል ሁሉም ነገር
የሚከሰተው ለኸይር ነው ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ
ደምሪኝውዴዋ
ወአለይኩምሠላም አይይይ ሰያ የብቸኝነት ስሜት ስለሚሰማቸው እንኳን አይመስለኝም ምክኒያቱም በስደት ላይ ስንኖር ሀገር የመግባት ወሬው እኳ ስነሳ እራስ ምታት የሚሆንባቸው ብዙ ወቹ ናቸው በጠቅላላው ግን ተራርቆ ትዳር ተሚባለው ባላይ ከባድ ነው እደኔ ተሆነ ጡሩ ትዳር የዱኒይል ጀነትነው ይባላል እኔ ግን ጀሀም እየመሰለኝ ነው ቢቻል ግን አለመውደድና አለማፍቀር ጡሩ ነበር
ደምሪኝውዴዋው
አይዞሽ. ሀያቲ. እኔም. እዳችው. አይነት. ችግር. ላይ. ነኝ. ሁቢ. ሁሉንም. ለአሏህ. መተው. ብቻ ነው. ያለብን. አማራጭ
እኔም እደዛ አይነት ሂይወት ነው ያለሁት አላህ ሁሉንም የምንችልበት ቁዋ ይስጠን
አብሽሪ እህቴ ጥፍቱ የኛነው በተሰብ ያለውን አንሰማም
@@neijatearebu1194 ደምሪኝ
አብሽሪ እህት አለም
ጀዛ ከላ ኸይር ሰያዉ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
እህት አብሽሪ ጠካራ ሴት ሁኝ ሁሉም ያል ፈል ኢሸ አላህ
ደምሪኝ
ማሻአላህ የአላህ ስጦታችን አጸናናሀት ጀዛክ አላህ አብሺሪ እህቴዋ አላህ ጥነካሬውን የሰጥሺ
ደምሪኝውዴዋ
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ማሻ አላህ ውድ ወንድሜ ጀዛክለህ ኸይረን ሁሌም ነው መምከታተልህ አላህ ይጬምርልህ ማሻ አላህ!!!!!
ታሬክ በመስማት ልቧቻቺን ደረቁ መዉደድ አልቻልንም
በጣም
በጣም
ይሻል ወዶከመጎዳት እኔስለተጎዳሁ ልቤን አልከፍትም ደግሜ
በጣም
ኡሰታዝ ሠያ ጀዛኩምላህ ወዲሜ
አልሀምዱሊሏህ ምስጋና ይገባህ ጌታየ እስከዛሬ በፉጥራን ወይም የኔ ባልሆነ ነገር ልቤን ሳትሰቅልብኝ እዚህ ስላዴረስከኝ ታሁንምብኋላ ጥበቃህ አይለየኝ አሏህየ ጌታየ ፈጣሪየ አይዞሽ እህቴ አብሺሪ ለኸይርነው ሁሉም የኔውድ እህቴ በድንሽ በርቺ ዱኣ አድርጊ በአሏህ ተመኪ እሱው ይበቃሻል የሀረብ ሃገሯ እመቤት ጄግኒት ብርችልኝ በመላው ሀረብ ሀገር ያላቹሁ ሱምያ እህቶቼ በምን ቃል ልግለፃቹሁ የኔ ወርቆች አሏህያሰባቹሁትን ሁሉ ያሳካላቹሁ ውዶች ወጄዛክ አሏሁ ኸይር ወንድማችን ሰያው
ደምሪኝውዴዋው
@@fatumawase እሽ የሀገሬ የመቅዴላዋ ❤
ትክክል
ጀዛ ከአላህ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ ሀቂቃ
ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ላይክ
ደምሪኝውዴዋ
ጀዛከሏህ ኸይር ሰያ አሏህ ይጠብቅህ ድንቅ ምክር ነው አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
የኔታረኪ ነዉ አይዞሺ እህት እኔም ትቶኝ ሂዶአል💔💔
ደምሪኝ
@@fatumawase እሺ
ያረህማን ከሶሊሁ ወፋቀኝ ኢላሂ በራህመትህ
ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን
አላህ ፈረጃቸውን ያቅርበው በጣም ያሳዝናሉ እስረኞች
ደምሪኝ ከዱ
@@anuyoutube5454 እሺ እንደማመር
@@ZD8679 ደምሪኝ
@@KediyTube885 ደምሪኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር بارك الله فيك
👍👍👍👍ጀዛከላህህይርወድሜሁሌምእከታተላለሁጠክርአብሽርበሰማነውተጠቃሚያድርገንእደአተአይነቱንያብዛልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወጀዛከላሁ ኸይረን
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወረካቱሁ
ውዶችዬ ዶአድርጉልኝ በጣም ችግር ውስጥነኝ እድሜየም በስደት አለቀ ቤተሰብ ናፍቆት እየተሰፈስፍኩ ሰርቸ በረካየለውም ገዘቤ ደስታ በጥራሽ ጠፍቶብኛል እራሴን ከመጥላቴ የተነሳ ነብሴን ባጠፋስ እላ ለሁ እናም በጣም ከባድፈተናውስጥነኝ ከገር ከውጣሁ ከአስር አመት በላይሁነኝ ጤናም እራቀኝ ሰላም መረጋ ጋትም የለኝም በቅርብ ያሉሰው ያስጠሉኛል ትዳርም አልሞከርኩትም አግቢም ሴሉኝ ቀሚያ የሚቆ ምብኝ ይመስለኛል
እገባለሁ ብየበወሰንኩበት ሳአት የሆነምስንያት ፍጥሬ መራቅ ይቀለኛል በጣም አለቅሳለሁ ከምን በላይ ይከፋኛል
ብቻ አልሀምዱሊ ላህ አላህ ፈተኛ ቢበዛብኝም ከሰብረኞች
ጋር ነው እያልኩ ቁራአን ሩቅያም የሚቀራልኝ ሰው ሽሪአውን ጠብቆ አላገኝሁም እራሲስቀራ ልቤ ድክም ይለኛል ይጨንቀኛል
ብቻ ብዙሰውች የተለ የተ ለዩምክር ይሰጡኛል
አሁንም አልኩአልሀም ዱሊ ላህ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያአላህ አብሸሪ እህቴ ከችግር በሆላ ምቾት አለ እሻአላህ አይዞሸ
ዚክር አብዢ እህቴ አብሽሪ አይዞሽ ጭቀትን የሚያስገልለው ዚክር ነው ያው ሁላችንም ብንሆንም የሰው ሀገር በምን እደምንገላገል አላውቅም ወላሂ እኔም በቃ ሰዎቹንም ማየት በጣም ነው የጠላኻቸው
@@ጁሚሞሚቻናል ደምሪኝውዴዋ
@@jemilyhusin4232 ደምሪኝውዴዋ
አላህ ችግርሽን ሁሉ ያቅልልሽ አብሽሪ እህት
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰህ በትክክክል አላህ ሆይ ታበደይ እንጂ በደይ አተርገኝ ያራብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏለሂ ወበረካሁ የኔን ታሪክ ነው ዛሬ ያቀረብክልኝ😢😢😢😢 በዱአችሁ አትርሱኝ የጀመአ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቀ ስያ
ደምሪኝውዴዋው
@@fatumawase እሺ
እኔስ ድፍን 9 አመት ሳውድ ስኖት በጣመረ ብዙ አፍቃሪወች ብዙ የትዳር ጥያቄወችን አስተናግጃለሁ በጣም የሚገርመው በጓደኞቸ በእህቶች ላይ የማየው ነገር በወድሞች የሚደርስባቸውን ግፍና በደል ሳይ ወላሂ የማንንም ጥያቄ እሽ ብየ ለመቀበል አስፈርቶኝ እሄው ዛሬ አለሁ ኢላሂ የውስጤን ፍራሀት የልቤን ንፁህነት አይተህ የኔንም ምርጫ ሳይሆን አንተ የፃፍክልኘረ ጋ በሀላል አገናኘኝ ብየ ዝም ብያለሁ። የምናየው የምሰማው ነገር አስፈሪ ነውና
ወላሂ የኔን ነው የፀፍሸው የመሠለኝ ሱብሀን አላህ አብሽሪ አላህ አለን ጠክሪ ማም
እሽ ውዴዋ ስራርተን በሰለም ለውድ ቤተሰቦቻችን ያብቃን የሰው ወርቅ አያደምቅ ስደት ደስታ የለውም
@@seadetube5367 ደምሪኝ
እኔም እዳችወ ነኝ ቢንሰ የመጀመሪሸን አግቢ ይሉኛል እኔ አግብቸ መፋታት ይከብዴኛል 15 ሳወዲ መጣሁ 10አመቴነወ ሳወዲግን ፈራሁ እንዴት ልቅረባቸወ ብሎክነወ የማረጋቸወ ያገቡትን እያየሁ እኔም መሠቃየት አልፈልግ
@@momi8826 የኔ ውድ አብሽሪ ወላሂ ሳኡድ 10አመቴ አንድም ወንድ አላምንም እኔተስፋ የቁረጥኮት ብዙ እህቶች በዙሪያዩ ሲስቃዮ አይች ነው ስለዚህ አብሽሪ በዱአ በድንሽጠክሪ አላህ አለን አላህ ወኪል ሁሉንም በሀገራችን እነየዋለን ኢንሻ አላህ
ጀዛከላ ኸይር ጠቀሚ ምክር ነው በረታልን
እድሜና ጤና ለንታ እና ለማሰሎች ዎንድሜ
ደምሪኝ ፈቱ
ደምሪኝ
ገነ በጣም ይገረማል ብዙ ከመንት አየኋ ነቡዙ እህቶች አንደነዉ ወንዶች አላህ ያስተካካላቸዉ
ደምሪኝ
በቅድሚያ ቤተሠብን አምፃችሁ አታግቡ እህቴም አላህ ያላቅሽ
ደምሪኝ እህት
ደምሪኝውዴዋ
ሳህ
ማሻአላህ ወሳኝ ምክር ነው አላህ ኸይሩን ይሻልሽ ሀቢበቲ አብሽሪ
ሰላም ለሀገራችን
አላህየየሚጠቅመኝን ስጠኝያረብብብ
ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላህ አለኩል ያህል
ሱብሐንአላሕያርብ🥺🤲