It's important to understand that as long as sufficient construction materials are available, structural and block work can be completed relatively quickly. However, finishing work such as plastering, plumbing, electrical installations, painting, and fixtures will take significantly more time. Therefore, I do not expect the house to be delivered before the end of 2018EC.
This place is the worst place no green area no sun need to lie 24 hours. What kind of building is this? You guys are good company, but this is not good.😢
This apartments compound poorly design all buildings compacted with small land space I wouldn’t even leave this building free. This is the building 1950s and 60s build in Chicago for low income American now is demolished!
ሰላም አያቶች ለምን የነሐሴን ወር progress ምን ላይ ደረሰ እንየው ልቀቁልን እናመሰግናለን ?
የግንባታ ጥራቱ አሪፍ ነው
ህንፃወቹ ግን በጣም የተጠጋጉ ናቸው ምናልባትም 12 ሰአት ሙሉ የፀሀይ ብርሀን የማያገኙ ቤቶች በጣም ብዙ ናቸው
አያት ብለን የጀመርነው ፕሮጀክት ከቅምአያትም በላይ ቆየብን ለማንኛውም በርቱ።
ሳንረከብ አረጀን እኮ 😢
መቼ ገዛሻቸው እህቴ?
መጋዘን ነው ወይስ መኖሪያ?
no space b/n block
Damn it’s huge
Wow Great progress keep it up🎉🎉🎉
This is too crowded. It will be very cold in winter time!!
Just saying
በጣም ቤቶቹ በአንድ ቦታ በዙ እዚህ አከባቢ ሊኖር የሚችለው ክራውድድ ይታየኛል
ስምንት ዓመት በሁለት ዓመተ አናስርከባለን 😢
የምር ስምንት አመት????አረ ኡኡኡኡ በሉ እንዳታስቡ ለመግዛት እያልሽን ነዋ😢
የገመትኩት ሆነ ቤት ከምገዛ ሱቅ ብግዛ ይሻላል ብዬ አሰብኩኝ
❤🎉🎉🎉 good job! Almost there
እነ አሁን እንኳን ገዝቸ በነጻም ብሰጠኝ ይህንን ቤት አልወስድም ለሰው ልጅ ዋናው መተንፈስ ነው ይህ ለመኖር ሳይሆን ለእስር የሚሰራ ነው ምመስለው።
አኸያ የሌለው በቅሎ ይንቃል
@@saragideye5756
አኸያም አይኑረኝ እያልኩ ያለሁት በሰላም ያለስጋት መኖር ይሻላል ነው።
አሁን እየጨረሳችሁ ነው 90/100 አልቋል wow አያት ይሰራዋል በውነት !!!
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገነቡ ቤቶች ግን የመሬት መንቀጥቀጥን ታሳቢ ያደረጉ ናቸው? ምን ያህል መንቀጥቀጥን መቋቋም እንዳለባቸውስ የሚያስገድድ ሕግ አለ? ምክንያቱም ኢትዮጵያ በስምጥ ሸለቆ አካባቢ እንደመገኘቷ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰትባቸው ከሚችሉ ቦታዎች ውስጥ ይከታታል። የሕንፃ ተቋራጮች የሚገነቧቸው ሕንፃዎች ይሄንን ታሳቢ ያደረገ ቢሆን ወደፊት ከሚመጣው የከፋ የሰው እና ንብረት ውድመት ሊታደጉን ይችላሉ። በቱርክ እና ሔይቲ የሆነውን መርሳት የለብንም። የሚመለከተው አካልም ለሚሰሩ ሕንፃዎች ሐላፊነትን ወስዶ ሕጎቹን ማውጣት እና ተግባራዊ እንዲደረጉ ማድረግ አለበት።
የኔም ጥያቂ ነው
ወባ ያቀጥቅጥህ ስንት መጠየቅ ያለበት መሰረታዎ ነገር እያለ መሬት መንቀጥቀጥ ይላል
😊 እኛን ያስቸግርን የመንግት መንቀጥቀጥ ነው
@@4Kfitness ደናቁርቱ ጥያቄው መሰረታዊ ካልመሰለህ ሆኖ ስታየው ይገባካል።
@@4Kfitness ወባው ዛሬስ ምን ተሰማህ ? እኔ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ያነሳሁት ሀገራችን ያለችው በታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ እንደመሆኗ የሚሰሩ ግንባታዎች የመሬት መንቀጥቀጥን ታሳቢ ያደረጉ ቢሆን ይመረጣል ከሚል ነበር። ይሄው ዛሬ አዲስ አበባ እና አካባቢው የመሬት ንረት እንደነበር ሰማን። ችግሩ አንተን የመሰሉ ደነዞች ሀገሪቱ ውስጥ እስካሉ ድረስ ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ ይከብዳል።
It's important to understand that as long as sufficient construction materials are available, structural and block work can be completed relatively quickly. However, finishing work such as plastering, plumbing, electrical installations, painting, and fixtures will take significantly more time. Therefore, I do not expect the house to be delivered before the end of 2018EC.
This place is the worst place no green area no sun need to lie 24 hours. What kind of building is this? You guys are good company, but this is not good.😢
betam yemiwedew sayit new cc sayit
big change keep it up
በካሬ ሜትር ዋጋዉ ስንት ነዉ ?
This apartments compound poorly design all buildings compacted with small land space I wouldn’t even leave this building free. This is the building 1950s and 60s build in Chicago for low income American now is demolished!
መቼ እንደሚያስረክቡ መገመት ከቻላችሁ ንገሩን
እድለኛ ከሆንን ከ4 አመት በኋላ
ካልጠፋ ቦታ ዘርዘር አርጋቹ ብታበቅሏቸው ጥሩ ነበር. መቸም ከጥቂት አመታት ቡሃላ የድሀ ሰፈር መባሉ አይቀርም ይሆናል. ከበለፀግን ማለቴ ነው
ነሃሴ 2011 የተገዛ ቤት በ2 አመት ትረከባላችሁ ቢልም ውሉ ይኸው ድፍን 5 አመት ሆነው ይህቺኑ የድሮን ቀረጻ እያየን። በጣም ብሽቅ አገር ነው ምንም ተጠያቂነት የለም ሰዉም መብቱን የመጠየቅ ባህል የለውም አልሚዎቹም መብት ነው የሚመስላቸው እንደፈለጉ ዲዛይን መቀያየርም ሆነ በፈለጉት ጊዜ ማስረከብ። ቤቱን ስንገዛ 12 ፎቅ የነበረ ቢሆንም አሁን 20 እና ከዛ በላይ ፎቅ አድርገውታል በጣም በእጅጉ በህንጻ ብዛት ተጨናንቋል በጣም የሚያስፈራ እና የሚጨንቅ የመኖሪያ መንደር ነው የሚሆነው እንኳን ልጆች በሰላም የሚያድጉበት።
Hode yefegawe
It will take 6 more years..
Never buy unfinished apartment frkm real estate. Buy your own house 🏠
ኸረ ምች ነው ሚያልቀው 3ዓመት አለፈን
ሁሉንም ከፍለሻቸዋል እንዴ እህት?
@@rahelasfaw6451 ሱቅ100% አዎ። አፓርታማ 60፣% ከፍያለው። ግን ቆየብ
I do not see any progress over a year, I’m regretting it.
The worst decision, I guarantee you, they will never finish it,
When did you buy them, if i may ask?
Jan 2021
የውጭ ምንዛሪ ምናምን ሰበብ አሁን አይሰራም አፍጥኑት
That’s a guetto
Mech new mtasrekbun
በሁለት ዐመት ብላቹ አዛጋቹን
ስንት ግዜ ሆነሽ እህት ከገዛሻቸው?