አንድአፍታ ከስደተኛው ጋዜጠኛ አሳየ ደርቤ ጋር | Addisu Media, 20 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 284

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 หลายเดือนก่อน +1

    አሳዬ ወንድማችን እንኳን ከአገር ወጣህ አሁን ነው ለአማራ በነፃነት መታጋ የምትችለው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ አሳዬ
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፣ይሆናልም፣አገርህ የምትወድ ኢትዮጵያዊ አንድ ቀን አገርህን ለመግባት ያብቃህ። በርታ🙏💐❤️ የዝግጅቱ እአቅራቢ አቶ አዲስም ብርታቱን ይስጥህ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact หลายเดือนก่อน +15

    ጋሽ አዲሱ እጅግ የማከብርዎት ባሎት እውቀት እና ልምድ ብድግ ብዬ የማመሰግንዎት ይሄንን ትንታግ ጀግና የአማራ ልጅ ስላቀረቡልን እና ስለ ጠለስ ትርጉምም ስለጠየቁልን (የኔም ጥያቄ ነበር) እና ስለወቅቱ ሁኔታዎች ሁሉ ስለተወያያቹ ክብረት ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላቹ እናንተ የኛ የጭቁኖች ድምጾቻችን ናቹ ።❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 หลายเดือนก่อน +21

    አዲሱና አሳዬ
    ካየኋቸዉ interviews ..ሲበዛ ጣፋጭ ሲበዛ ፍንትዉ ያለ እዉነትና ምርጥ ፍሠት ያለዉ ነዉ!!...አሳዬ በጣም ጀግናም ነዉ

  • @Al-vv7bp
    @Al-vv7bp หลายเดือนก่อน +9

    አሳየ ጎበዝና አስተዋይ ሌላው ያላየውን ነገር ደስ በሚል ምልከታ እንደስሙ የሚያሳይ ወንድማችን ነው። በስነፅሁፍ የታደለ ባለብሩ ዐእምሮ ወንድም ነው። በርታ ወንድማችን ለህዝብና ለሀገር ብለህ እስከ ቤተሰብህ የከፈልከው ዋጋ ትልቅ ነው። ከጎንህ ነን በርታ ወንድማአለም።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 หลายเดือนก่อน +31

    ጋሽ አዲሱ ይህንን ጀግና ስላቀረብክልን እናመስግናለን አሳዬ ጀግናው እንወድሀለን በርታ::የአማራ መሀፀን ያፈራችህ

    • @eztg2758
      @eztg2758 หลายเดือนก่อน

      ሜፈሪያ ነህ

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome หลายเดือนก่อน

      ​@@eztg2758 ጋላ

    • @entyew3204
      @entyew3204 หลายเดือนก่อน

      @@eztg2758 አንተ አዎ አለቦታህ ገብተህ አትዘባርቅ

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 หลายเดือนก่อน +6

    አሳዬ እንቁ የአማራ ልጅ‼️

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አሳዬን እንኳን ጋበዝክልን ደስ ይላል ❤❤❤

  • @aledwake
    @aledwake หลายเดือนก่อน +2

    The legendary Journalist Mr. Addisu invited the brave trusted Man called Assaye❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +12

    እናመሰግናለን ጋሽ አዲሱ 🙏🙏🙏🙏

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አሳዬ እና እንደ ጋሽ አዲሱ ምርጥ ሰዋች ስሰማ በETHIOPIA ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረገኛል

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ድምጽ ናፍቆን ነበረ እንኳን ደናመጣህ ወንድም አዲሱ🙏

  • @aklilhagos
    @aklilhagos หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ አሳዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እውነተኛና ጀግና የነፃነት ታጋይ ስለሆንክ ከሕሊናህ ጋር ያለህ ተወዳጅ ጋዜጠኛ እና ደራሲ እናመሰግናለን።

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn หลายเดือนก่อน +31

    አሳየ ብሩህ ህልም ያለው የአማራ ህዝብ ከባርነት ከእልቂት እንዲዎጣ የጣረ መሣዎትነት የከፈለ እራይ ያለው አማሬ ነው እድሜ ጤና ይመኙልሀል አማሮች

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much for so valuable discussion Mr Addisu!! You are our inspiration for long time!!

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 หลายเดือนก่อน +19

    ጋሽ አዲሱ አሳየን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏 በቀጣይም ወሳኝ፣ ወሳኝ የሆኑ የአማራ ትግልን የሚያግዙ ሰወችን እያቀረብክ የበኩልህን በጎ ትግል ብትታገል መልካም ነዉ እላለሁ።

  • @አባቡ
    @አባቡ หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድንቅ ቃለ መጠይቅ፣ እናመሰግናለን አቶ አዲሱ 🙏🏽

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 หลายเดือนก่อน +7

    A person who is dedicated to TRUTH ,proud being my brother, keep up the good job for AMHARA, our enemies, they don't like you, but WE AMAHARA LOVE YOU

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser หลายเดือนก่อน +2

    ጋሼ አዲሱ፦ ትክክለኛ ሰው መርጠሃል!!! አሳዬ ደርቤ ማለት ሀቅን መሰረት አድርጎ ሰለ እውነት ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚታገል እዉነተኛ ታጋይ ብቻ ሳይሆን አካፋን አካፋ ብሎ በስሙ የሚጠራ ደፋር የመብት ተሟጋች ነው።
    ሰለሆነም አሳዬን እንግዳህ ማድረግ ትግሉን ማቀጣጠል ስለሆነ ጋሼ አዲሱ በርታልን እንወድሃለን።

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 หลายเดือนก่อน +13

    አዲሱ በተከታይ ያደረካቸው ቃለ መጠይቆች እጅቅ በጣም ድንቅ ናቸው : :

  • @yeabmyy
    @yeabmyy หลายเดือนก่อน +4

    አሳዩ ደርቤ በርታ : ጋሽ አዲሱ 👍

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน +2

    ከሽ አዲሱ እናመሰግናለን አሳዬን በማቅረብህ።

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 หลายเดือนก่อน +18

    አሳዬ ደርቤ ምርጥ የጥበብ ሰው ፤ ለውነት የቆመ ብርቱ ሰው ነው ። ጋሼ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 หลายเดือนก่อน +1

    የVOA ው አዲሱ አቤት ስወድህኮ ዛሬ ደሞ በወጎቹና በበሳል አስተያየቶቹ አሁን ደሞ የግፉአን ድምፅ በመሆኑ ከአገር የተሰደደውን አሳዬ ደርቤን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል

  • @TaddesseY
    @TaddesseY หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ጋሽ አዲሱ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አሳዬ አይነት አማራን ወዳድ ታጋይ ጀግኖችን በአንተ ሚዲያ አቅርበህ ስለአሳየህን እጅግ አድርጌ አከብርሐለሁ።አሳዬ የዘመናችን ጀግና ታጋይ ወንድማችን ነው።እናም አሁን በቅርብ ይሔ ሰው በላው ስርአት ስለሚያከትምለት አይዞህ ወንድማችን!!!

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 หลายเดือนก่อน +10

    አሳዬ ከማደንቃቸው ምርጥ የአማራ ልጆች አንዱ ነው፡፡ ጥሩ ማስታዋል ያለው ጋዜጠኛ ነው፡፡

  • @wegf6808
    @wegf6808 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ እና በሳል ቃለምልልስ ነው!!

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ዋዉ አቶ አዲሱ በትህትና የምታቀርበውን እንግዳ ሁሉ አደንቃለሁ። የዛሬው እንግዳህ ግን ይለያል። በቅድሚያ እግዚአብሄር እንክዋን በህይወት ከሰው በላው ስርአትስር ነፍሰ‍ህን ይዘሀ ወጣህ ወንድሜ ። ሐቀኝውና ደፋሩ አሳየ ደርቤ ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ፈትፍቶ በጥሩ አገላለፅ ደርቦ ደራርቦ አሳይቶናል። ትግሉ ይቀጥላል ። ጠለስ ሚዲያን ፈልጌ ቤተሰብ ለመሆንም ቸኩያለሀ። ❤❤

  • @mengstumelkamu1521
    @mengstumelkamu1521 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ አዲሱ እናመሠግናለን። በጣም ጎበዝ ና ስለ እውነት የሚታገል ጋዜጠኛ ነው።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 หลายเดือนก่อน +10

    አሳየ ደርቤ ሃቀኛ የአማራ ታጋይ ነው👍👍👍

  • @melakutsegaye1633
    @melakutsegaye1633 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ድምጽህን መስማት እፈልጋለሁ ከአንደበትህ:ከጥያቄዎችህ ብዙ እማራለሁና::እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ አዲሱ::

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much, Gash Addisu. Thank you very much, Asaye!

  • @wondyradasmamaw4866
    @wondyradasmamaw4866 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you!

  • @surafelhabetmariamtamene8891
    @surafelhabetmariamtamene8891 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድ ማችን አሳዬ ከእውነት ጋር የቆምክ እናመሰናለን ጋሽ አዲሱ እናመሰግናለን

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከደቡብ ነኝ በአማራ ላይ የደረሰው በሌላውም ኢትዮጵያዊ በጉራጌ በወላይታ ወዘተ የደረሰ ነው። የፋኖ ትግል የነፃነት የህልውና የፍትህ የአትግደሉን አታጥፉን ትግል ነው።

  • @mekuriawalemu1494
    @mekuriawalemu1494 หลายเดือนก่อน +2

    Mr addisu l don't have any word to say....... You are really a genuine journalist!!!!!!!!!!!

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט หลายเดือนก่อน +1

    አሳየ ደረበ ለአማራ መሷዕትነት የከፈለ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ውይይት እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 หลายเดือนก่อน +11

    ጋሽ አዲሱ አሳዬ ምርጥ ሰውን ነው ይዘህልን የቀረብከው። አሳዬ ለአማራ ብዙ ዋጋ የከፈለ ጀግና ልጃችን ነው

  • @jobteen7492
    @jobteen7492 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ደስ የሚል የሁለት ጉምቱዎች ወሳኝ ዉይይይት ነበር በጣም እናመሰግናለን በያዛችሁት እዉነት ግፉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ !!!

  • @iceyzeke
    @iceyzeke หลายเดือนก่อน +9

    እኔ፡እኮ፡የሚገርመኝ፡አሳዬን፡መንደርተኛ፡የምትሉት፡የት፡ሆናችሁ፡ነው??????
    አሳዬ፡ለየትም፡ለማንም፡የማያዳላ፡የሰማውን፡አይውጥም፡አይናገርም፡አላምጦ፡ነው፡ጫፍ፡ይዞ፡አይበርም፡ሁለታችሁም፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊን፡ናችሁ።የእውነት፡የምትናገር፡ስለእውነት፡የምትመሰክር፡ገና፡የሚመጣውን፡አርቀህአርቀህ፡የምታይ፡ምርጥ፡ሰው፡አሳዬ፡ሁሉን፡አሳየን፡በርታ።

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 หลายเดือนก่อน

      ንቂ አማራ መስለው ግን ሌላ ናቸው

    • @aledwake
      @aledwake หลายเดือนก่อน +1

      Koshashoch Erasachew Woradoch enji Assaye enkuan Le Amhara leaew Liji balem lay lale Hulu LeHak yekome Sew nw. Assaye Amhara BE 1 lay hono Neta endiwota nw emiseraw

  • @teshomeseifu5605
    @teshomeseifu5605 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሱ አድናቂህ ነኝ በርታ "ስውየው ኢትዮጵያ ሱሴ ነች " አልከኝ " ጋዜጠኝነትም ሱስ ነው ትክክል ነው

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ หลายเดือนก่อน +19

    አሣዬ ውድ ያማራ ልጅወድም አለም እንወድሀለን

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አዲሡ ለውይይት ትክክለኛ ሠው መረጥህ!!❤❤❤

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 หลายเดือนก่อน

    ጋሸ አዲሱ በጣም ጥሩ ውይይት ነው እባክህን አትፍብን ከአንተ ብዙ መማር እንችላለን ።
    እናመሰግናለን ጋሸ አዲሱ እረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን።

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 หลายเดือนก่อน

    Thank you great , I like his ideas this is what it is in side of the country!!!

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 หลายเดือนก่อน

    I wish I read all comments it was so sweet and truthful ❤ i am happy to see two good and have humanity and understand people's feelings you guys our heroes as Amhara and as Ethiopian Allhamdulilah i am glad to have you both ❤❤

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome หลายเดือนก่อน +32

    ጋሽ አዲሡ ጋዜ.አሳዬ ደርቤ ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ተባረኩ

    • @eztg2758
      @eztg2758 หลายเดือนก่อน +3

      @@LinaTeshome መንደርተኞች እና ኦሮሙማ ይወዱታል ። የአማራ እውነተኞች ይጠሉታል ምክኒያቱም አንዳንድ ግለሰቦችን ያደናግራቸዋል ለጊዜው

    • @helenabebe-jg2lg
      @helenabebe-jg2lg หลายเดือนก่อน +2

      We know who you are Banda adenagary Amhara mesele

    • @eztg2758
      @eztg2758 หลายเดือนก่อน +2

      @@helenabebe-jg2lg ንፁህ አማራ እንዲያው እውነተኛ አማራ የማልዋሽ ነገርግን ሌባ መንደርተኛ ዘረኛ ጥቅም ፈላጊዎችን አጋልጣለሁ

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome หลายเดือนก่อน +3

      ​​@@eztg2758ወይ ጉድ ፅድት ያልኩ አማራ ነኝ አሳዬ ደርቤ ከሐበታሙ እና ከአንቺ ሺህ እጥፍ ጭንቅላት አለው ድብን ያለ አማራም ነው

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome หลายเดือนก่อน +3

      ​@@helenabebe-jg2lgታውቂያለሽ ፅድት ያልኩ የጀግናው የምንጃር አማራ ነኝ እኔ አንቺን ብሆን ኖሮ እራሴን አጠፋ ነበር ጋላ

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 หลายเดือนก่อน

    I am confident that you will maintain integrity in the field of journalism, a profession that serves a great country with love and dedication. It is a profession where worth is not gauged by money. I hold great respect for you. I appreciate you, and I believe that all Ethiopians hold you dear as you are an integral part of our history. Continue to live for us.

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 หลายเดือนก่อน

    I was wondering where I have heard your distinct voice and the guy said VOA🤔Bingo! Respect from Eritrea 🇪🇷👍🏾

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 หลายเดือนก่อน +10

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ289 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዜጠኞችን አስሮ ያሰቃየ የዚህ አረመኔ ሥርዓት ሹመኛ ሁሉ አንድ በአንድ ተለቅሞ ዋጋውን ማግኘቱ የማይቀር ነው! ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @metadelmengistu7052
    @metadelmengistu7052 หลายเดือนก่อน +9

    አሳየ ጀግና በርታ

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y หลายเดือนก่อน

    Gash Addisu betam new yemnamsgenhe edmy ketna gar ysthe💚💛♥️

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen Gash Addisu yehen birtu wondemachinen Assaye Derben silegabezkelen.

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጋዜጠኞ አሳየ ደርቤ ጎበዝ ጠንካራ መከራና ግፍ ለሚፈፀምበት ከአንድ አመት በላይ ኮማንድ ፓስት አውጆ የአማራን ህዝብ መንግስት ጦር ጀትና ድሮን ታንክና መድፍ አሰማርቶ ለሚጨፈጨፈው ከፍተኞ ድምፅ የሆነ አሁንም በጠለስ ቱዩፕ ጠንካራ ስራ እየሰራ ይገኞል ሀሉላችም ለምታደርጉት ስራ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @AshuTasew-u6e
    @AshuTasew-u6e หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሡ ❤❤ አሣየ
    ለአዲሰ አበባ የተቋቋመው የፋኖ ክፍለ ጦር የታለ??
    የአራዳ ቡድን የት ነው ??
    ቤት ፈረሣን ❤እሰራትን ማሰቆም አለብን ❤

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge หลายเดือนก่อน +1

    Amharas need more people like Asaye to educate, convince all Amharas & All 🇪🇹NS to help Fanoes. Thanks!

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 หลายเดือนก่อน

    በርታልን አሏህ ይጠብቅህ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 หลายเดือนก่อน

    አሳዬ ወንድማችን በጣም የማደንቀው አሳቡን የምገዛው ሰው ነው

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናልጀግኖቻችንገንቢሐሳብነው

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 หลายเดือนก่อน

    አሳዬ ደርቤ የአማራን የህልውና አደጋ cause ጠንቅቆየተረዳ ፣ የትግል ግቡንም የሚያውቅ ብቻ ሳይሆን ሩቅ ዓላማ ያለው ሀቀኛ አማራ ነው:: የአማራን ትክክለኛ ሥነልቡቡና የሚወክል የብዕር ታጋይ ነው:: በርታልን አሳሳዩ የምንወድህ፣ የምናከብርህ …አንጋፋው ጋዜጠኛ ጋሽ አዲሱ አበበ ይህን ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @adalshumete6925
    @adalshumete6925 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አዲሡ ከልነት ጀምሮ ሬዲዮ ሣዳምጥ የኖርኩት የእናንተን ውብ አንደበትና እውቀት ነው ስንማር ያደግ ነው እናም ይህ ሚዲያ የአንተ መሆኑን ሳይ ደስ ብሎኛል እድሜ ዘመናቸሁን ለዚች ሀገር የደከማችሁ ወድ ልጆቿ ፀጋወን የድላችሁ

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 หลายเดือนก่อน +8

    ASAYE DEREBE IRON MAN....

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c หลายเดือนก่อน +3

    Give addisu enwedhal🎉

  • @saidFeleke
    @saidFeleke หลายเดือนก่อน +4

    አሳዬ ደርቤ እውነተኛ የአማራ ህዝብ ተቆርቃሪ ሞጋች ለእውነት የቆመ ጥቅም የማያታልለው ፍትህን ፈላጊ ጀግና የአማራ ልጅ እንወድሀለን !!!

  • @tsinat982
    @tsinat982 หลายเดือนก่อน +10

    ጠለስ ማለት ኩል ማለትም ስለሆነ ትርጉሙ ብዬ የገመትኩት የአማራውን ግፍ ስደትና ሞት መስመሩን በኩሉ አስምሮ ለወገኑ የሚያሳይና ግዴታውን እየተወጣ ያለ አማራ ነው

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 หลายเดือนก่อน

    Asaye Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahungashu6955
    @getahungashu6955 หลายเดือนก่อน +3

    Asye is wonderful guys really l appreciate you

  • @tesfaalene3668
    @tesfaalene3668 หลายเดือนก่อน

    ጋሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከእነ ቤተሰብህ

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው አሳዬ ለአብይ ካልሲ አጣቢዎች ብዙ ቦታ አትስጥ::

  • @nurelegngarede2018
    @nurelegngarede2018 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አዲሱ ጥሩ እይታ አይተሃል።🙏

  • @asnakeambaye7166
    @asnakeambaye7166 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አዲሱ ይህን ጀግና አንደተ እርትኡ ጋዜጠኛ አቅርበህ ድምፁን በመስማታችን እኔና ቤተሰቦቸ አመስግናል። አሳየን ለማገዝ የሚቻልበት መንገድ ካለ

    • @KY-jd4ym
      @KY-jd4ym หลายเดือนก่อน

      TelesTube የአሳዬ ደርቤ ነው ማገዝ ይችላሉ

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 หลายเดือนก่อน

    አሳዬ ደርቤ አቋሙን የጠበቀ እውነትን ይዞ በሃቅ የሚጮህ የህዝብ ድምፅ ነው። ጋሽ አዲሱ ስለ ፕሮግራምህ እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c หลายเดือนก่อน +2

    We love ❤🎉❤🎉

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat หลายเดือนก่อน

    ሌሎች የሰሩትን አመድ እያደረገ እያሰረ እያ
    ፈናቀለ,አንዲህ ብሎ ለማት,ብናስበው የመን
    ፈስ ርገጋታይስጠን,የለወጡትን,እንለውጥ🙏

  • @mekuriawalemu1494
    @mekuriawalemu1494 หลายเดือนก่อน

    Assay l wish you to live longer age with absolute health because you have scarified for your profession due to your genuine stand!!!!!!!!!!

  • @sophiahussen4634
    @sophiahussen4634 หลายเดือนก่อน

    Abichu lezelalem yenur ❤❤❤🎉

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ🎉🎉🎉🎉🎉ጋሽ አዲሱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ አሳየ ደርቤ በጣም ብስል እና ሀቀኛ ሰውነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዬ እባክህን የምታቀርባቸውን ነገሮች evidence based ይሁን ጋዜጠኛ ወይም አናሊስት፣ የሁሉንም side አቅርብ፣ ያለኔ ላሳር ማለቱን ትንሽ ቀንሰው እባክህ።

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 หลายเดือนก่อน +1

    Fanno strugle is astrugle supported by divine God that keeps Ethiopia going to his Promised blessings .l firmly belive and my intuition tells me Abiy regime soon collapse. I am doing my own best in social media too.

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน

    ከጎበዝ ጋዜኛ ጋ ስራ አቶ አሳዬ ጋጤዘኛ በርታ😊

  • @belayatnafu5688
    @belayatnafu5688 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አዲሱ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ ሥራዎችህ መልካም ስለሆኑ አጠንክረህ ቀጥልበት፡፡ ለሀገር የሚጠቅሙ ከጥላቻ ፍቅርን፣ ከመለያየት አብሮ መኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና አንድነት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ሜዲያዎችንና ግለሰቦችን እየመረጥክ ብታቀርብልን፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማነን አምኖ ማነን ማዳመጥ እንደሚገባ እግጅ አጠራጣሪ ሆኗል

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ አበበና ሚሚ ስባቱ
    ..እኩል በአሜሪካ አገር በአሜሪካን ድምፅ አማረኛዉ ክፍል ሠርተዉ ነበር!...አዲሱ የምር ዲሞክራቲክ አገር ዉስጥ መስራቱን ሲያስመሰክር?..ወሮ ስባቱ ግን?...ከአሜሪካ ማጨስ መጠጣትና ፈርሥ መሙላትን ነበር የተማረችዉ?...
    Thank you Addisu Abebe

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 หลายเดือนก่อน

    Assaye Gegina❤❤❤

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se หลายเดือนก่อน +1

    የጋላ ሩጫ
    እሰኪቀምስ የፋኖን ጡጫ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน

    እኔ ከደቡብ ነኝ። የአማራ የፋኖ ትግል የህልውና ትግል ነው። ሁሉም ሊደግፈው ይገባል። አማራ የሚያደርገው ትግል።አማራ ከምድር ገፅ እንዳይጠፋ የሚደረግ ትግል ነው እንጂ እንደህወሃትና ኦሮሙማ ብልፅግና የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጥፋት ለመሠልቀጥ መሬት ለመቀማት ሃይማኖት ለመደምሰስ አይደለም።

  • @workumathias1
    @workumathias1 หลายเดือนก่อน

    አቶ አዲሱ አማራን የጠቀመ በመምሰል አማራን እየለያየ ነዉ ይሄ ሰዉ የሜቀባጥረው ከእንግዲህ አንድ የሜያረገን እንጂ የሚለያየን ሰዉ አታቅርብ እየተጋደሉ ያሉ ወንድሞቻችንን አይበጥብጥ።

  • @ZelealemYeneneh
    @ZelealemYeneneh หลายเดือนก่อน +2

    አሳዬ መንደርተኛ ብለው እዚህ የሚልፋደዱት የአረመኔው የአራጁ አቢይ ኮንደሞች ናቸው ፍጅት ለታወጀበት ህሕብ መቆርቆር መንደርተኛ ካስባለ አወ መንደርተኛ ው በአናትህ ተተከል

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዬ አልተሰደደም አቢይ በፋኖ መካከል ልዩነትን እንዲፈጥር ያስቀመጠዉ ነዉ!!!አምሀራ ሳይሆን አምሀራ ነኝ የሚል አገዉ ነዉ

    • @entyew3204
      @entyew3204 หลายเดือนก่อน

      @@derejekassahun3537 ቅማላም ወያነኔ

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 หลายเดือนก่อน

    አብዛኛው ኮሜንት ሰጭዎች የብልፅግና ደጋፊዎች ናቸው፡ ይህን ሰው ግር ብለዉ የሚደግፉት አማራን ስለ ሚከፋፍል ነዉ። ሞኙ አማራ ልብ በል!!!

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 หลายเดือนก่อน

    አንዱ እና ዋነኛው ሰለሞን ኃ/የሱስ የሚባል ተከፋይ ካድሬ ነው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน

    አሳዬ ጀግና ነህ። አብይን በደንብ ገልፀኸዋል። ታሪካዊ ጠላቶቻችንን እናውቃቸዋለን ። አሁን በምድር ላይ ከአብይ የበለጠ ጠላት የለንም። አብይ የቋሚና የጊዚያዊ ጠላቶቻችን ተወካይ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን አገዛዝ መታገል አለበት። ኧረ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይግባንና እንነሳ እንታገል ።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ እንደጠላቶቹ በብሔር መደራጄት ሳይሆን በዓላማ ዙሪያ መሆን አለበት። አሱም የአማራን ህዝብ ነፃነትና ዕኩልነትን ማስከበር ነው። ይህም ዓላማ ግብ የሚደርስው መላው ኢትዮጵያ ነፃ ሲሆን ነው። የፋኖ አነሳስ ከያአካባቢው ስለሆነ ወደ አንድነት መምጫው መንገድ ከየአካባዊ በተመረጡ መማክርት ጒባዓና ማህከላዊ ኮምቴ በማቋቋም ቢካህድና የተሻለ ውጤት ይገኝ ይሆናል። ማዕከላዊ ኮሚቴ ከፍተኛው ስልጣን ኑሮት ሊቀመንበሩ ስብሳቢ ሆኖ አንድ ድምጽ ብቻ ማድረግ አለመስማማትን ያጠፋ ይሆናል።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏