ዮቱበሮች የሰውቪዲዮ አትጫኑ ልጅ ቤት የምሰሩ ደሞ ተጠቃሚ ናቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልክ ነሽ ሐንየ አንች ምክርሽ ወግሽ ሁለመናሽ ደሰ ተይኛለሽ ሰወድሽ ♥️🥰

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አህቴ እኔ ሠባት አመቴ አሮጊት ቤት ነው የምሰራው ከአመት አንድ ጊዜ እኮ አልወጣም በጣም ነው የሚያቅሸልሸኝ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    አቦ ተመቸሽኝ ሀቅ ማውራት ደስ ይላል ኮሚክ ነገር ነሽ

  • @rodaa3723
    @rodaa3723 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ ሠላም እዴት ነሽ ስልክ ወደ አገርቤት ለመላክ ፈልጌ ነበር

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      የሚያደርሡ አሉኮ በእጅ ከፍለሽ??

    • @rodaa3723
      @rodaa3723 2 ปีที่แล้ว

      በምን በኩል ሰልካአቸውን ትልኪልኝ ሀቢቢቲ ካላሥቸገርኩሽ

  • @IshxeUhSheuh
    @IshxeUhSheuh 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሀንየ እንዴት ነሽ ሁሉሰላም

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 2 ปีที่แล้ว +2

    Yes you're right you are the best ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል የኔ ጀግና በረች

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 2 ปีที่แล้ว +3

    You telling the truth there's a lot of bad people over there ❤️❤️❤️👍

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሀኔየ ደስ ትይኛለሺ

  • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
    @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ ውደ የበፊቱ ዩቱብሽ የት ገባ ውደ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      ተዘጋብኝ ያው ችግርም ላይ ነበርኩ አልተመቸኝም በአዲስ ስራ አቀራረብ መጣው የኔ ቆጆ ደናነሽ

    • @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ
      @እማምላክእናቴ-ሐ5ነ 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatv እሽ ውደ🙏በርችልኝ የኔም ተዘግቶ ተቀምጨልሻለሁ

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 ปีที่แล้ว

    Asaqashinyii 🤣🤣shitabeta ayixabaku salake ዋሃዋሳ አድጋብ naw ade🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 6 ኪሎ ነው የማቅሽ አንቺ ጉደኛ በዚ ቀልደኛነትሽ አርቲስት ሳቶኝ መቅረትሽ ይቆጨኛል 💗

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ማነሽ በመቤቴ ምንታረጊዋለሽ እሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው😅😅😅

    • @mimiasefa4452
      @mimiasefa4452 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatv መቼም ግዜው ቢረዝምእም እስፖት ካፌ የአቡ እህት የብርሃኔ እራስ አበእበ ጎደኛ ነኝ ብቻ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      @@mimiasefa4452 ሚሚየ የኔቆጆ አወኩሽ😍😍😗😘

    • @mimiasefa4452
      @mimiasefa4452 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatv ሀንዬ ሰላም ነሽ ቆጆ አለውልሽ ኑሪልኝ እህቴ 💗

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሃናየኤ quxarashin lakilanyi
    , 🤣🤣🤣

  • @betiadnew5660
    @betiadnew5660 2 ปีที่แล้ว

    ኣኔ የኔ ቁንጆ

  • @ipon9807
    @ipon9807 2 ปีที่แล้ว +1

    Esiti buna ligabizishe. Fikad kaleshe ney. Ligabizishe. Kofidensishen adenkewalew😗

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      የነው ቦታው? ❤😘

  • @ሠአዳ.ወሎየዋ
    @ሠአዳ.ወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔምልጅነውየምይዘው.እውነትሽንነው.መዝናናቱ.በሄዱበትትሄጃለሽ.ዝናትያለሽ..እኔ.በጣምደስይለኛል.መውጣት...ብሩስሀድያ..አለእደኔመዳምከሆነ.እናትነችየኔመዳም.ሰላምጤናይስጣት
    ይቶብልከፍትነበርምንትያለሽ.እኔም.ልከፍትነበር.ስራየለኝም.ልጅግልርነውቁጭብየየምውለው..ድቡሸ.መልሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ ስሪ

  • @selamlifeandstyle4666
    @selamlifeandstyle4666 2 ปีที่แล้ว

    Gobez! sirashin eyesrashe begon hassle tadergiyalesh. Berchi sister

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለው አንቺም በርቺ እየተከታተልኩሽ ነው 😗

    • @selamlifeandstyle4666
      @selamlifeandstyle4666 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatv I will. Thank you 🙏

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @sosnasosna6843
    @sosnasosna6843 2 ปีที่แล้ว

    ይመሽች ሃኒ

  • @GenetBedlu
    @GenetBedlu ปีที่แล้ว

    ሀንየ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    ማማየእኔመስራትእፈለግነበርወላሂክፈቸመቅረጲእቢአለኚየሆነነገርይጠይቀኛልኢግልዘኛብዙምአይደለሁኢሜሉንሞልቻለእሚሳየኚአጣሁእሌላእሚሞላአለውእደመልሽልኚየኔውደበተረፈበርቺ😍👍🌸

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +2

    ያ ማማማ ልክ ብለሻል ያዢ ነፍ ላይክ እውነት እውነት ተናገርሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      😗

  • @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ
    @ሁአገርሽእናቷንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣🤣 ቀምተሽ ነው የልጁን ነው

  • @zeharaali1457
    @zeharaali1457 2 ปีที่แล้ว

    እጄን ልሠጥ ነበር

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 2 ปีที่แล้ว

    አወ ግን እኔ ልብሣቸውንም ፅዳትም አኔው ሥለሆንኩ ነው በጣም የደክመኛል ማለቴ እነሡ ቢተኙም እኔ ሥማላረፍ በረች እህት ጎበዝ ነሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      አቺምበርቺ ራስሽን ጠብቂ

  • @Ss-qh4zs
    @Ss-qh4zs 2 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💓💓

  • @salefeatuobi1648
    @salefeatuobi1648 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሸ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍

  • @wendyhailu29
    @wendyhailu29 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ተመቸሽኝ ይመችሽ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze 2 ปีที่แล้ว

    ውድደመረኝ

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta หลายเดือนก่อน

    Haneyaa era banateshee wesajeg ee

    • @hannatv
      @hannatv  หลายเดือนก่อน

      አረቢኛ ትችያለሽ ምግብ

    • @hannatv
      @hannatv  หลายเดือนก่อน

      የትሀገር ሰራሽ ከቻልሽ +97460085818 በዋትሳፕ ነይ

    • @EteneshSebeta
      @EteneshSebeta หลายเดือนก่อน

      @hannatv era Batam ,hane Diploma nagne .gen legoche lasdeg bya ya 7 yers Madam house shekala ngne manorya bate enkwan yalgnmee,

    • @EteneshSebeta
      @EteneshSebeta หลายเดือนก่อน

      @hannatv manorya bate enkwan yalagmee ,hane madam bate age edma 44 darswale ,ba Campane lemokere graphic designer eyatamarkugne nawee

    • @EteneshSebeta
      @EteneshSebeta หลายเดือนก่อน

      @hannatv haneya thankyou batewasegene enkwan endawasadshegne ekotrawalahugnee

  • @wynshetgebarselasi3842
    @wynshetgebarselasi3842 2 ปีที่แล้ว +1

    Yelja kemteshi aydel kkkkk

  • @omueman9729
    @omueman9729 2 ปีที่แล้ว

    Ere wollahe betam tekem alwu ena selmakwu nwu ena Kuwait ngni 12 amet serchalhu gen megeb nwu emserawu lala sera alseram gen yeljochi seratgna zena bla belta teteta erasuwan tebka keljochi ga tewotalchi ena kushena lekushina ermtmtalhu

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      ቀላል እኔ ቆጨኝ ማርያምን እስከዛሬ ተሸወድኩ ብየ ቀላል ልጆች ቤት እየተጯጯችሽ ጽድት ብለሽ ነው የሚሰሩት ምቀኞች አውቀው ያካብዳሉ

    • @omueman9729
      @omueman9729 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatv beka ahunma mhajachin ders eko yibkashal by by by dinar miss you dinar bcha nwu eminafkgni kekuwait

  • @zeharaali1457
    @zeharaali1457 2 ปีที่แล้ว

    እጄንልሠጥነበር

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      ለምን ትንሽ ስሪ ካሎነ ስጪ ንብረትሽን ላኪና

  • @ስደትየመረረኝእናቴንናፋቂ
    @ስደትየመረረኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እንዛመድ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk

  • @negesttiger9413
    @negesttiger9413 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏☝☝

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      😅😅😍😗

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂ጥቅማጥቅም

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว

    👍

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      😍😘

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 2 ปีที่แล้ว +1

    አረብ ሃገር ምግብ አላልሽም ስንት የሚራብ አለ አንቺ ከደላሽ ሌላው

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      እኔን ይራበኝ አይዞሽ ማማየ እርሐብ ስላልገጠመኝ ነው

  • @keres5182
    @keres5182 2 ปีที่แล้ว

    Hni awwrashalewu tefash

  • @miminmani4141
    @miminmani4141 2 ปีที่แล้ว

    በጌታ ደመረኝ

  • @ስደትየመረረኝእናቴንናፋቂ
    @ስደትየመረረኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    hy Hani Zemede Enehune

  • @Abuzzy15
    @Abuzzy15 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒቾ አራዳ 👍😉

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 2 ปีที่แล้ว

    ማን እደ እራስ በራሳችሁ ተማመኑ

  • @mahiyoutube2243
    @mahiyoutube2243 2 ปีที่แล้ว

    😆😆

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 ปีที่แล้ว

      Mahu@sadii youtube ድርቢያብር አንበሣ ያስር በሚለው ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑኝ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ልጅ ቤት ጨጋራ መቃጠል ነው የኔ ጥቅም

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማየ በርችልኝ አስቸጋሪማ ናቸው ግን አይጎድም

    • @arabia1239
      @arabia1239 2 ปีที่แล้ว

      😁😁

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ለመዳም ተፍ ተፍ እያልሺ አሳዩ አልሺ?። ሀሀሀሀሀሀ

    • @hannatv
      @hannatv  2 ปีที่แล้ว

      😍😘

  • @sosnasosna6843
    @sosnasosna6843 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ትክክል ለዚህ ነው የወፈርሽው ያገኘሽውን ቤኤ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
    የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑ