- 159
- 587 229
Hanna TV /ሐና
เข้าร่วมเมื่อ 17 มี.ค. 2022
እንኳና ወደ Hanna TV ቻናል በሰላም መጣቹ
SUBSCRIBED LIKE SHARE እያደረጋቹ ቤተሠብ ሁኑ
SUBSCRIBED LIKE SHARE እያደረጋቹ ቤተሠብ ሁኑ
วีดีโอ
ሩሀማ መልስ ሰታለች ናርዲ ትክክል ነበረች እርዳታ ሰብሳቢዎች እነ #ፍቄ£ኖርዌ #ሊያሾ
มุมมอง 2482 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሩሀማ መልስ ሰታለች ናርዲ ትክክል ነበረች እርዳታ ሰብሳቢዎች እነ #ፍቄ£ኖርዌ #ሊያሾ
ሩሀማና ሐብታሙ አጭበርብረዋል እርዳታ ሰብሳቢዎቹ ተወዛገቡ #ላያሾ ጥያቄ ለናርዶስ....
มุมมอง 4892 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሩሀማና ሐብታሙ አጭበርብረዋል እርዳታ ሰብሳቢዎቹ ተወዛገቡ #ላያሾ ጥያቄ ለናርዶስ....
ቤቲ ስለኔ ለተጨነቃቹ በ መላው ሐገረ አሜሪካ USA መልክት .....
มุมมอง 8139 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ቤቲ ስለኔ ለተጨነቃቹ በ መላው ሐገረ አሜሪካ USA መልክት .....
#ቤቲ USA በድጋሚ እርዳታ ቢሰበሰብም ከረዷት ሰዎች ዉዝግብ.....
มุมมอง 6K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ቤቲ USA በድጋሚ እርዳታ ቢሰበሰብም ከረዷት ሰዎች ዉዝግብ.....
የቲክታክ ጊፍተሩ ዞየ መልስ ሰጠ #ሊያሾም የራሷን ሐሳብ ሰጠች
มุมมอง 35321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የቲክታክ ጊፍተሩ ዞየ መልስ ሰጠ #ሊያሾም የራሷን ሐሳብ ሰጠች
ሔለን 70ሺ ዶላር ተዘረፈች ጉቺ እውነታውን አውቃለው ቤታዮና ቲክታከሮች ጌመሮች .....
มุมมอง 526วันที่ผ่านมา
ሔለን 70ሺ ዶላር ተዘረፈች ጉቺ እውነታውን አውቃለው ቤታዮና ቲክታከሮች ጌመሮች .....
ዱባይ ላይ የ18 አመት ልጃገረድ የደፈረው ተይዟል መሲ አለቀሰች ጆከር ና ታሜ.....
มุมมอง 114วันที่ผ่านมา
ዱባይ ላይ የ18 አመት ልጃገረድ የደፈረው ተይዟል መሲ አለቀሰች ጆከር ና ታሜ.....
ከዱባይ ሰዉዲ የደረሰው 4ሚስቶቹ ተፋጠዋል እሱም ክሴን አላነሳም ብሏል #ጊራና
มุมมอง 347วันที่ผ่านมา
ከዱባይ ሰዉዲ የደረሰው 4ሚስቶቹ ተፋጠዋል እሱም ክሴን አላነሳም ብሏል #ጊራና
ዮኒማኛ የልጄ አባት ነው ሮሚ የኮልፌዋ ዝርያ ና ባርባራ የዮናስ ነው ክርክር...
มุมมอง 71014 วันที่ผ่านมา
ዮኒማኛ የልጄ አባት ነው ሮሚ የኮልፌዋ ዝርያ ና ባርባራ የዮናስ ነው ክርክር...
ጂጂ ኪያና ሆዴ ታርቀዋል #አርቲስቱ ቤቢና ኩዊን ሊያ😛 ጂጂ ሰለሽማግሌ ባሏ ብር.......
มุมมอง 34721 วันที่ผ่านมา
ጂጂ ኪያና ሆዴ ታርቀዋል #አርቲስቱ ቤቢና ኩዊን ሊያ😛 ጂጂ ሰለሽማግሌ ባሏ ብር.......
ጂጂ ኪያ የሆዴ አዲሷን ፍቅረኛዉን ማስጠንቀቂያ ሰታለች አውሮፖዎች የወድ ጥማት...ሊሞቱ ነው
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
ጂጂ ኪያ የሆዴ አዲሷን ፍቅረኛዉን ማስጠንቀቂያ ሰታለች አውሮፖዎች የወድ ጥማት...ሊሞቱ ነው
ጂጂ ኪያ አበሻ ባል አልፈልግም ጀርመኒ ላገባነው ተሰቃይቼ ነው እዚየደረስኩት ሆዴ ደሐ ነው
มุมมอง 896หลายเดือนก่อน
ጂጂ ኪያ አበሻ ባል አልፈልግም ጀርመኒ ላገባነው ተሰቃይቼ ነው እዚየደረስኩት ሆዴ ደሐ ነው
ሞጣና አቶ ወርቁ አይተነው በጀርመን ምን ገጠማቸው ዮኒ መኛና ሞጣ ጆከር ስለ ጉዳዮ...
มุมมอง 3.2Kหลายเดือนก่อน
ሞጣና አቶ ወርቁ አይተነው በጀርመን ምን ገጠማቸው ዮኒ መኛና ሞጣ ጆከር ስለ ጉዳዮ...
ዮኒማኛ ሊያሾን አድራሻ ተቀብሎ ለጂጂ ሰጠ ጂጂ ሕይወት እስከማጥፋት ዛቻ ከባርባራጋ ፍጥጫ
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ዮኒማኛ ሊያሾን አድራሻ ተቀብሎ ለጂጂ ሰጠ ጂጂ ሕይወት እስከማጥፋት ዛቻ ከባርባራጋ ፍጥጫ
#አርቲስት አሰፋ ተገኝ በድባይ ሐገር የማዳም ቅመሞችን እያጭበረበረ ይገኛል ተጠንቀቁ
มุมมอง 454หลายเดือนก่อน
#አርቲስት አሰፋ ተገኝ በድባይ ሐገር የማዳም ቅመሞችን እያጭበረበረ ይገኛል ተጠንቀቁ
ሞጣ ከ ወድሙ ፋኖጋ በቲክክቶክ ተገናኙ ፉከራና ሽለላው ልዮነበረ
มุมมอง 614หลายเดือนก่อน
ሞጣ ከ ወድሙ ፋኖጋ በቲክክቶክ ተገናኙ ፉከራና ሽለላው ልዮነበረ
ሰላም እህቴ ዛሬ ሰኡዲ ሰትንው ምንዛሬው
❤❤❤
ወይኔ ጂጂጂ ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂
የተመታች ነች
አላህ ያግዝሸ እህቴ
mnzare sitseri kenunm abresh tenageri
እሺ ይሔ የቆየ ነውኮ
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ ምርጥ ሰው ነው ዮኒ
ወደሐገርቤት ገብታ ብትጠመቅ ልጅቷ ከራሷጋ አደለችም ታማለች እርግጠኛ ነኝ ጸበል ብገባ ትነቃለች እጂ ታማለች መምህር ግርማ ቢገኙአት አጋንንቷ ይጋለጥ ነበረ ወዳ አደለም።
ዮኒኮ አደኛ ነክ እኖድካለን
ስው ብር ይላሉ ልጅታ ከራሳ ጋር አይደለችም ፀበል ባታ ስው ይዛት ቢገባ ይወጣላታል ግን ይህ ሴጣን ፀጉር ማሳገድ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ ማር በተሻለ መጠን ሰዎች የምሉሽን ሰም የእኔ እናት
ahuns astelah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውጣ
ሰላምሽ ይብዛልሽ ቆንጆ blessed 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ከአዘቺ ጋር ይሁን የኔ ልጅ ሁሉም ነገር ያልፋል ዋናው ጤና ነው
Hanna ney beyeseb argign mare
ደስልክ ቁጥሯ 👉6059060322 ደውሉልኝ ብላለች
የአበሻቤት መስራትም ከፈለገች ቪዲዮ መስራት የድርጅቱን መብት ሳትነካ ስራዋን ሰርታ መውጣት ትችላለች። ስራው.መገኘት ከቻለ የመጨረሻም ቢሆን ይሞከርላት ልጅቷ እንደሚመስለኝ ገና የሀገርቤቱ ባላገርነት ስሜት አለቀቃት እንደሆነ።
ኧረ ሰዎችዬ እንርዳሽ ተብላ ሀገር ሁሉ ሲረባረብ ምላሽዋ ይህ ከሆነ። እውነትም ልጅቷ ታማለች ሰው ከቻለ የአይምሮ ባለሞያ የሆነ ወገንካለ እምታውቁት ቢያገኛት ጥሩ ነበር። ገንዘብ ግን የተሰበሰበ ካላችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ደሀ ወገናችን ላኩት።
Anchy satyo saybesbsh wede hakme bate hegy😢😢😢😢😢
ትንሽ ከባድ ናት
ህክምና ነው የሚያስፈልግሽ ወይም ፀበል ሰው አታድክሚ
ስራ ምስራት አልጀመርሽምሽ እንዲ
ትክክል ተሙ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
ሻሽ ማሰር ምን ችግር አለው አስተሳሰሯም ያምራል ስትፈልግ ታወልቃለች ሻሹን እንደ ፖይንት አርጋችሁ ለምን ታዩታላችሁ በጣም ቆንጆ ቆንጆ እስታይል ያለው ሻሽ ቢዩቲ ሰፕላይ ውስጥ አለ በጣም በርካሽ ዎጋ እሱን ግዙላት ለሷ ህይወት መቀየር ሻሹ ፖይንት አይደለም መቼም ከፒንኩ ሄር ሻሹ ይሻላል ግን እኔ እንደተረዳሁት ልጅቷ ምን እንደምትፈልግም የምታውቅ አይመስለኝም ግራ መጋባት ይታይባታል ለመመለስ ወረቀቷ ችግር ከሌለበት ወደ ቤተሰብ ሄዳ በፀበል ተረድታ ብትመለስ የሚል አስተያየት አለኝ ያው ግን የሷ ፈቃደኝነት ያስፈልጋል እንግዲህ እግዜር ያግዛት
Eski habesha migib bet tesra ezaw tebla teteta erduat
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
ልጁ የገባው አይመስለኝም
የረዷትን ሁሉ ገንዘብ ከለከሉኝ ነው የምትለው
If she is not working, she has to go back to her country every time go fund me is not fear we all work to get the money and there is alot of people have disability need to get helped 😢
ከመፍረድ ልጂቱን ተባብራችሁ ወደሕክምና እንድትሄድ ማድረግ ነዉ :: ጤነኛ አትመስልም
Why don’t go to hospital and check please
ሕክምና ነው አርጉላት 100% የመንፈስ ጭቀት አለባት teredu
ውድ ህክምና ወስዳችሁ አሳክሟት አሳክሟት
ጌታሆይ በሰው እጅ አትጣለኝ እናተ ስትቀን አብልታቹሀት ነው በዚልክ የምትወርዱባይ እናተ ብሎ እረጂ😊
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ማን እንደሆነች ተረጅ መጀመርያ
እናተ ለመታወቅ ብላቹ ነው እጂ ሰው የሰጠውን መቀማት ምን ማለት ነው አስመሰሸይ ሁሉ እሷ ኡለችበትን ችግር እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው
👌👌ትክክል
አረ ባክሽ አታስመስይ ሌመና አቁሚ ስሪ
ልጅቷ ብር ሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
ፌክ ነች ምን የጤና ችግር የለባትም ይቺ አጭበርባሪ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት ነበር ..ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
Bitikilll😢😢😢
ምን ጉዶች ናችሁ ለመታወቅ ወይም እረዳች ለመባል ነው ሚዲያ ላይ እረዳለሁ የሚትሉት ጉደኞች ናቸው እግዚአብሔር እንኳን ሰጥቶ አይነሳም።
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት : ኮርትም ስትሄድ ረድተው: ስራ አስገብተው ነበር:: በራስዋ ፈቃድ ስራውን ትታ እንደገና ጎዳና ወጣች::ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
መለመን የለመደ መስራት አይችልም እኮ አትሰሪም
በጣም :: ሰውም ብሩን የሚጥልበት ያጣ ይመስላል
በእውነት ታሳፍራላችሁ የምታደርጉት ከእግዚአብሔር ልታገኙት መስሎኝ ሰጥቶ መቀማት ምን ይሉታል?
እረ የምታሳፍሩ አትበሉ የምታሳፍሩ እናንተ እነዝህ ሰዎች አሜሪካን ጠንቅቃ የምታውቅ የመስራት እድል እያላት ይች ልጅ ስንት አመት ትረዳለች? ይች ልጅ የስራ እድል እየተሰጣት ቤት ተከራይተውላት ይች አርፋ አልሰራም ካለች ሰዎቹ በምን ልንወቅሳቸው ተነሳን ? ሻሹ ላይ ድግምት ተሰርቶ ልጆቹን ታምስ ?ባልዋን እና የባልዋን ቤተሰብ እያበጠች እስከ መቼ ይች ልጅ እገር ቤት እንድትገባ መተባበር አለባችሁ የሆነ መንፈስ አለባት መላቀቅ አልፈለገችም ሶ ትሂድአገርዋ መላ ይምቱላት ቤተሰበችዋ እንጅ ተንከራታ እንዳትሞት
Metasaferwe eswa nate ensu teru nachwe😢😢😢😢
ክፉ ሰዎች ናቸው ከነበረችበት ቦታ አፈናቅለው በማታውቀው ሀገር ሲጥሉአት ማየት በጣም ነው የሚገርመው
😢😢በጣም
እዴት ነው ክፍ የሆኑት. እዴት. እደረዷት ታውቂያለሸ ልጅቱ. አውቆ አበድ ናት እጂ
እረ ስንት እርዳታ የሚፍፈልግ ስንት አለ:: የዛሬ 2አመት ጎፋንድ ሚ ተሰብስቦላት ነበር : ከዛም ቤት ተከራይተውላት : ኮርትም ስትሄድ ረድተው: ስራ አስገብተው ነበር:: በራስዋ ፈቃድ ስራውን ትታ እንደገና ጎዳና ወጣች::ስለዚህ ሳትስራ ብር ከስሰው እና ከ በዩ ቲውብ እየሰበስበች ነው መኖር የምትፈልገው :: ተዋት
ልጅቷእኮ ችግራን የተረዳትረ የለም
የታዴለ፣ሻሽ፣አሜሪካ፣ገብቶ፣ይሰቃያል
Please pray for her
ከሳውዲ ውዴ ሰንት ነው የምቻለሁ በማርያም
በጸሎታቹ አስቧት
እኔ ለመጀመሪ ገብቼ ሳይ TikTok ላይ ያለ ሀበሻ ምን ጉድ ናቺሁ በማሪያም ምን አደረገ ጥሩ ባደረገ መስደብ አለበት እግዚአብሔር ይይላቺሁ
እህቴ ለ መ ረ ጃ ሺ አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ
😂😂😂 የኮየፋጨውን ኮዶሚንየም ለውጭላት አያት ይሁን ተዘራፋዋግን ቀልደኛናት 70,000 dollars 💸 ቁጭ አርገሽ ምንትሰሪያለሽ እንቃፋም የወሰደው ይሰራበታል እንኮን ወሰደው እራስሽን አርክሰሽ ነው ያመጣሽው ስሪ
ውይይይይ እርግማንሸ ከባድ ነው እውነት ቤደርሥ ጥሩ ነው
ቫይታሚን C በማታም በቀንም ምንም ችግር የለዉም
የማታ የቀን ለየብቻ ነው ዋናው የማታው ነው