የርቀት ፍቅር እንዴት እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል | ሳይረፍድ ተመልከቱት | Rawuel Esfarlos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
  • #RawuelEsfarlos #Inspiration #Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily
    All Socials: linktr.ee/Rawu...

ความคิดเห็น • 282

  • @Eyou-pi2ie

    ትንሽ ወር ቀረን 4 አመት ሊሞላን በስልክ ብቻ 🙈መጨረሻችንን ክርስቶስ ያሳምርልን

  • @Rim-ws4zg

    እንደዚህ በሰዎች ልብ ላይ ተፅዕኖ መፉጠር የሚችል ወጣት ትውልድ ነው የራበን ሽልጥልጥ ወንድ ዘግቶናል ይመችህ . ለሌሎች ሞደል የምትሆን አላህ ያድርግህ Wow best young man

  • @user-zc1id2hb4c

    ራውኤልዬ ቃል አጣሁልህ የምር የአስተሳሰብ ብስለት ያለው፣ የእውቀት ሀብታም ሰው እንዲህ ነው የወጣቶች አርአያ ነህ ጀግናዬ በርታልን❤❤❤

  • @user-xs5vz9kh1o

    ለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ሰምቼ እራሱ አልጠግብም ዘመን ይባረክ ወንድሜ❤

  • @kelemtube

    እደኔ የርቀት ፍቅር ከመቶ ፕርሰት አሰር ፕርስቱ ቢሳካነው አፍቃሪውች አይዞችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @QnEEN1709

    6 አመታችን ነው እሱ ኢቶ ነው ግን በትግስት እና በፅናት እየተጠባበቅነው በጣም ለብዙ ሰው ምሳሌ እንደሆነ ብዙወች ገልፀውልናል ፈቅር የለም ለሚሉም ተስፋ ሰጥተናል እና ፅሎት አርጉልን 🤗

  • @MekdesTadele-rf5mu

    እየወደድኩት ላምነው አልቻልኩም የህነ ሰአት ጥሎኝ እንደሚሄድ አስባለሁ እናም ብዙ አልቀርበውም ። እሱም ይሄን ያቃል

  • @Hananmukete

    ስላተ ምን ብየ ልግለፅህ ማርያምን ከአፍህ እሜወጣዉ ቃል ያለዉ ለዛ ብቻ መፅናኛየ ነክ ሳዳምጥህ የደከመዉ ጉልበቴየ ይጠነክራለኝ እኔየ ፍቅር እዳይዘኝ ነዉ እምፀልየዉ ፈዳየን ነዉ ያየሁተኝ ሁሊም ያ ያለፍኩበት ስለጎዳኝ ደግሜየ እምጎዳ ነዉ እሜመስለኝ😢

  • @user-xg3tw6uv4z

    ቡዙ ነገር ልፅፍ ነበረ ግን ኖት ነው የሚሆንብኝ😅

  • @mintesnotsemay6461

    ከዚህ ይሔን ባለማወቄ ደስ ብሎኛልም ደብሮኛልም ስህተቶቼን ተቀብያለው ታርምያለው።ታላቅ ወንድሜ

  • @Eyerus-er5ih

    ሰላም ወድሜ አንካን ደና መጣክ አግዚአብሔር ይመስገን የመስፈልገኝን ጉዳይ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛዋን አንን አድሰራት አየረዳከኝ ነው ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @cell8316

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ እማራለው ብየ ተሥፋ አደርጋለው በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @LeilaShamil

    Thank you so much biro ❤

  • @mibratshankoot5485

    አመሰግናለሁ እውነት ነው ከዚህ ቀደም ውጤታማ ፍቅር አልነበረኝም አሁን ደግሞ ከፍቅርም አልፎ ወደ ትዳር እፈልጋለሁ ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ሲወድ ሰው ነው የሚሰጠው ይባላል እኔም እውነትም ደርሼበታለሁ ብቻ ብዙ ወንበላስቆጥር ቢሳካም ባይሳካም ቅር አይለኝም በዘመናት አፍቀኝ የነበረውን ፍቅር ሰጠኝ ሰው አገኘሁ ግን ርቀት ነው ከባድ የሚያደርገው መነፋፈቁ ነው ውጪ ውበት ላይ የማተኮር አይደለም ለዛም መሰለኝ ደስተኛ መሆኑ ነው 🎉🎉🎉🎉 ጠንከር አይዞክ

  • @user-ev2xb2ut8j

    ሕውነትነው ጌታዘመንህንይባርክህ ውድወንድሜምክርህትምህርትበጣምጥሩነውተባረክልኝ

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx

    እጥር ምጥን ያለች ቅመም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤

  • @melkamadmasu4351

    How gracefull u are😊

  • @Diomas-z7q

    Ow ራውኤል ምርጥ ርእስ ነው በተጨማሪ የምታነባቸውን መጽሐፍት ብትነግረን በጣም አሪፍ ነው

  • @user-uu7lw8rz3r

    ወድም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን። ከይቅርታ ጋ ፀጉርህን ትንሺ ቀንሰው እህታዊ ምክሬ ነው ካተጋ አሄድም ፀጉር ሳድግ ፊትን ይውጣል።በዛ ላይ ምክርህን ለመቀበልም ብዙ ትኩረት ታገኛለህ ።አንዳድ ሰው ሰፁራቸው ያደገ ወንድ ሳዩ ዱርዬ መጥፎ ወንድ አርገው እዳስቡ ያደርጋል።የውስጥን ፈጣሪ ያቃል በአለባበስና በመልክ መልካምነት አይገለፅም አምናለሁ

  • @rayeumeyeti

    ከ ምክሮችሁ ብዙ እየተማርን ነዉ