የሚወዱትን የሚያገኙበት ሚስጥር | How to get your crush Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @danbole1233
    @danbole1233 5 หลายเดือนก่อน +11

    አስደሳች ታሪክ ነው። ምርጥ አቀራረብ። የራሳችንን ታሪክ ስናስብ ነበር። ብቁ ያራዳ ልጅ።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Audioary
    @Audioary 8 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም አሪፍ ነው ብሮ Keep it up😁በተለይ ግጥሙ

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ታሪክ ነው አንተ የተሻለ ሰው ስቶን ማግኛት የለብህን ነገር ተገኛለህ በርግጥ ትግስት ማድረግ አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ጀግና ውነተኛ ወንድ ነህ ሳይህ ገና ትንሽ ታዳጊ ልጅ ነህ ግን ተግባርህ እሳብህ ትልቅ ነው እንተ ብዙዋችን የምታስተምር ስው ነህና በርታ እሁንም ራስህን እሳድግ በእንተ ብዙ ስዋች ይለውጣሉ ብዙ ስዋች ይማራሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +4

      ከልብ አመሰግናለሁ እውነት ነው እንዳልከው ብዙ ያልተኖረ ዘመን አለኝ ደግሞም ብዙ መማር እና ልምድ መውሰድ ይቀረኛል አሁን ግን አንተ እንዳልከው በቻልኩተት አቅም ያለኝን ጥቂት መረዳት ለሰዎች ለማካፈል እየሞከርኩ ነው። የ አንተ አስተያየት ደግሞ ይበልጥ ብርታት ሆኖአል አመሰግናለሁ!

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 5 หลายเดือนก่อน

    የሚግርም ነው በጣም ትልቅ ትምህርት እናመስግናለን የእውነት ግዜችን ስናባክን ራስችን ኣሁን እንስራ ላላው ኣንተ በስለህ አማርጠህ ታገኝዋለህ እኔም እዚ መስመር ላይ ነኝ ሀሉም በግዜው የሆናል በጣም አመስግናለው ለእኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ከዛህ የበለጠ እንድህድ ነው የመከርከኝ ❤❤❤❤

  • @SbksBala
    @SbksBala 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አዝናኝ ት ት ነው አቀራረብህን አደንቃለው ተባረክ ፍቅር ግን ዋው እያሳረደም ውስጡ የሆነ ለየት ያለ ስሜት አለው ደርሶብኛል እውነተኛም ታሪክ ነው❤

  • @YonanaSancho
    @YonanaSancho หลายเดือนก่อน

    ወንዳወንድ እኮ ነው ደስ አይልም😊
    የኔወንድም በርታ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል !!! ብዙ ማወራህ ጉዳይ ነበረኝ😊😊😊😊

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር እዉነት በምን ቃላት እንደምገልፀዉ አላዉቅም ❤ እናመስግናለን

  • @AkliluTesfay-un2rx
    @AkliluTesfay-un2rx 5 หลายเดือนก่อน +1

    you are right በፍቅር ብቻ ኣደለም you must have power

  • @baledl
    @baledl 5 หลายเดือนก่อน

    ያለፈው ህይወት ያስተምራል ልረሳው ባልችልም አሁላይ ግን ተምሬበታለሁ ገና ነኝ ብዙ ማድረግ እችላለሁ የሚፈልገኝንም በጊዜው አገኘዋለሁ ☹️💪 አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏

  • @Samufitness12
    @Samufitness12 หลายเดือนก่อน

    በልጦ መገኘት ብልሀት ነው it's my real story 😮thanks for advice 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉ ድምፅህ እንዴት እንደሚያምር😊❤❤🎉

  • @NBI3
    @NBI3 6 หลายเดือนก่อน +2

    I like your conclusion .
    In my opinion, your conclusion is applicable not only for ladies but its also forevery aspects of life.

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  6 หลายเดือนก่อน

      Tnx for ur understanding! Betammmmm

  • @Balemlayabere
    @Balemlayabere 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተለየህ ነህ በጣምነዉ አፈቅርመለየት አይከብድ 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 12 วันที่ผ่านมา

    መልካም።ምርጥ።ታሪክ

  • @mechanicyohannis7259
    @mechanicyohannis7259 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ewnet sus honkbgn ye highscool temari negn bzu ljoch yaschegrugnal gn ene emwedew 1 lji new esun demo lagegnew alchilm mechem gn ahunm tebakiew negn .arif ye hiwet tarik new 👍👍👍

  • @micky405
    @micky405 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hey, thanks for sharing your experience. I'd like to express my thoughts on this matter. Personally, I believe that exploring life on your own can be more enjoyable than being with women who are primarily interested in your achievements. When I refer to "these kinds of women," I mean those who are attracted to me solely because of what I have accomplished. When I'm aware that a person is mainly drawn to me because of my achievements, it kills the joy and excitement in the relationship. I desire someone who values me on a deeper level. I understand that finding that kind of person might be rare, but I believe it would be the most fulfilling.

  • @HaregGebremichael-lt2dq
    @HaregGebremichael-lt2dq 7 หลายเดือนก่อน +4

    Abakhn for teenager video sraln 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endalemekuria5644
    @endalemekuria5644 หลายเดือนก่อน

    Betam tnkarehn ewedlhalew betam adenkhalew jegna wend malet set mekeyayer adelem 👏👏👏👏👏 JEGNA BERTA 😊

  • @Mengstu-p4x
    @Mengstu-p4x 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks bro....
    U r more than enough 🤙🏻

  • @selamelias8467
    @selamelias8467 5 หลายเดือนก่อน

    የምር ወንድ ነህ ጀግና ይመችህ😍😍

  • @ayisha__K
    @ayisha__K 4 หลายเดือนก่อน +1

    It's Off topic "Men's first love theory" ስለሚባለው ምን ታስባለህ

  • @Rediet25
    @Rediet25 6 หลายเดือนก่อน +3

    11:57 - 14:37 it was great, man👍🤝

  • @MabratuFikire
    @MabratuFikire หลายเดือนก่อน

    Wow you are proud man

  • @Kalabhaftu
    @Kalabhaftu 8 หลายเดือนก่อน +2

    Maryamn bedemb tetsfo arif movie ywetabetal 🖤

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 2 วันที่ผ่านมา

    yess yess thank you ❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ሆኖ አግኝቶኝ እንዴትሥ እንደሠበረኝ, ይገርመኛል ❤❤❤ ወይ ፋቅር.. ስደት.. አሁን ወንድ መቅረብ እፈራለሁ ከሥብራቴ ባገግምም, any way thank you so much!! ሥደት ላይ ነኝ በ ዱአ...❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ ወይኔ ስድቡ አሳቀኝ የምር በስላሴ አይ ልጅነት ትዝ ይላል የምር ያይስኩል ላይፍ አይገኝም

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቪድዮህን ለመጀመርያ ቀን አይቼዉ ተመቸኝ። i did subscribe!!

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ ይህ ለኔ ብርታት የሆነ አስተያየት ነው!

  • @YakobYak
    @YakobYak 2 หลายเดือนก่อน +1

    kotebe karalo yene yahunu tmhrt bet new ...mnalbat ahunm ezaw sefr kehonk mnalbat enem be akal bagenh

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 หลายเดือนก่อน +2

    7ኛ ክፍል የ13 ዓመት ልጅ! ፍቅሩስ መቼም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው ግን ምነው 10ዕመታት ያህል ቀድሞ ሆነብህ? ወሎዬዎች እንዲህ በቶሎ ይጀምራሉ ይባላል። ትንሽ ሳይኖርብህ አይቀርም።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +4

      Amsgnalhu! ሰው ስለሆንኩ ነው ወንድሜ ይህ ያጋጠመኝ።

  • @TegstTegst
    @TegstTegst 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል አመሰግናለሁ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @nadinadi7401
    @nadinadi7401 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ይመችህ ብሮ ደሞ ደስ ትላለህ😊❤❤❤

  • @tigistbezuneh1487
    @tigistbezuneh1487 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good message thank you bro🙏

  • @ZENEASWORKU
    @ZENEASWORKU 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx a lot brada

  • @SadasadaSehmus
    @SadasadaSehmus หลายเดือนก่อน

    Brother beslk lemanager sehones

  • @nas_tube
    @nas_tube 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና 👌
    ቶሎ ቶሎ ልቀቅ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu hulem ehud ehud k kenu 12 seat post ale

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ 😅😅😅 ደብዳቤ ስትል ትዝ አለኚ አይፍቅር ምን ይደረጋል እኔ የሚወደኚ ልጂ ጥፎልኚ ስሙ በቁጥር ነውና የጣፈልኚን ስው ትቶ ሌላሰው ጋ ልቤ ሄደ የሚገርመው ዛሬም እወደዋለሁ አድ 14 አመት ይሆነኛል በስደት ላይ ነኚ ልጁም አላገባም እደምወደው ከፈጣሪ በቀር ማንም አያቅም የመጀመርያየ የወደድኩ ሰው ነው ፈቅር ያዘን ሲሉ ይገርመኚ ነበር 😅😅በኔው ደርሶ ቁጪ አላ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      ደስ የሚል ታሪክ ነው።

  • @ezragulte2234
    @ezragulte2234 5 หลายเดือนก่อน +1

    karalo ስትል ሰማሁ ልበል እኔም እዛ ነዉ የተማርኩት አወኩህ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +1

      አዋ ወንድሜ 7 8 9 ezaw nberku

  • @haymigutema
    @haymigutema 5 หลายเดือนก่อน +2

    ohhh you so cute des yemil ye fkir tarik yemchk bro

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amsgnalhu betam tnx for ur support!

  • @ribkaayenew1086
    @ribkaayenew1086 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ our old village kara 😢 keep it up

  • @TheTechGuy-bare
    @TheTechGuy-bare 5 หลายเดือนก่อน +1

    being succesful for your self, but not to get her.

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 3 หลายเดือนก่อน

    Woww telyalek betam arif timhrt nw

  • @danijr13
    @danijr13 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u bro love it🥰💯

  • @neima2690
    @neima2690 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ወላሂ ተመቸህኝ ምርጥ ሀሳብነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoditdiribssa1733
    @yoditdiribssa1733 6 หลายเดือนก่อน +2

    antes lemin endedeberechih nigerena?...kejemerkew ayqer?

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +1

      I see dbragn aydelm negroch basbnew melk selaalhdu new yoditay

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 6 หลายเดือนก่อน +3

    አዳምጣችሁ ብትወጡ ህሌና ይወቅሳል ስትል ደነገጥኩ ሰብ አርጌሀለሁ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  6 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 6 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos አንድ ሰው የሚወድውን ነገር ለሚወዴው ነገር እስካልተመኘ / እስካል ወዴዴ ድረስ / በአላህ አላመነም ይላል በኛ በሙስሊሞች እኔም ላንተ እስልምናን ተመኘሁልህ

  • @TamratGireek
    @TamratGireek 5 หลายเดือนก่อน

    Temechegalhe bereta fetare yetebekehe

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 หลายเดือนก่อน

    Arif yefikir tarik new yasalefkew

  • @naolaberham2135
    @naolaberham2135 5 หลายเดือนก่อน +2

    He’s name is ወልቂጤ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      Wow wow wow wow How do you know ? Man am proud of you

  • @BereketAbebe-tg5qc
    @BereketAbebe-tg5qc 4 หลายเดือนก่อน

    ooo men yenewam yantewam silkachew 39 blo new mijemrew
    Gin bro ahun and mesriya bota new minseraw esua gin yene yebelay nech ene demo kesua belay lemehon edlu ale gin birr yasfelgal esu demo yelegnim ahunm ewedatalew mn madreg alebgn please?

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሬፍ ነው

  • @Ayuyesariskmem
    @Ayuyesariskmem 8 หลายเดือนก่อน +1

    Feta new yaderkegn😂 yezare 11 amet silk still alresahum 😂amazing keep going❤

  • @Yabyon
    @Yabyon 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bro enam karalo new memarew gen ena crash yelgnm alflgm
    Life lay teseno alew

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu endasbkew yhun

  • @Dagu-l6v
    @Dagu-l6v 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ❤😊

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Be tikikil wodemachen ❤️❤️❤️🙏

  • @kibreabmiruts6728
    @kibreabmiruts6728 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet yerase tarik new malet yichalal❤❤❤❤

  • @huhuhu-xj3nr
    @huhuhu-xj3nr 8 หลายเดือนก่อน +1

    It's nice

  • @Hiku980
    @Hiku980 2 หลายเดือนก่อน

    Belew temechtohal ❣︎❣︎❣︎❣︎✩

  • @ezragulte2234
    @ezragulte2234 5 หลายเดือนก่อน +1

    የገብርኤል ሰፈር ልጆች እሺ የካራ ሰፈር ልጆች አታዉቃቸዉም😊

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ያኔ ሁሉም ተደባዳቢ ነበር ጎደኞቼም እነሱ ናቸው

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 5 หลายเดือนก่อน +1

    Metena lemisteke guregha neke☺️☺️☺️

  • @li-yi4il
    @li-yi4il 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you beka

  • @MikiyasTigabu-ry6rt
    @MikiyasTigabu-ry6rt 2 หลายเดือนก่อน

    wow,poem

  • @GebretatyosHadush-yb9su
    @GebretatyosHadush-yb9su 6 หลายเดือนก่อน +1

    I like your commitment bro

  • @catcup4947
    @catcup4947 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ተመቼኝ

  • @zainbAla-hh5jz
    @zainbAla-hh5jz 5 หลายเดือนก่อน

    ewnet new ashenafi hone erasn asadgo megegnet zim blo eras lay tkuret adrgo mesrat keza erasu ymexal wendm setm bicha sayhon sketm erasu ymexal amesegnalew lesexehegn timrt

  • @SerkDnber
    @SerkDnber 5 หลายเดือนก่อน

    Msekn,azoke,enmsegnalen

  • @natiman21
    @natiman21 5 หลายเดือนก่อน

    yimechish beya.

  • @fikirabrham
    @fikirabrham 5 หลายเดือนก่อน

    beza seat yhe lk neber bleh tasbaleh??

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 หลายเดือนก่อน

      Leknet ansarawi nw! Beza gizay hiwot ystegn lmed yhe nber enam algodagnm tekmegn enji benay hiwot ansar lk neber ftari ymsgen fikr

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሣከኝ ወንድም ግጥሙ😂 😂😂

  • @Redinatesfaye
    @Redinatesfaye 5 หลายเดือนก่อน

    😂❤❤❤ትክክል ❤❤❤

  • @AlebachewAexrf
    @AlebachewAexrf 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ante wub yhonek lij

  • @HelenHelu-g8i
    @HelenHelu-g8i หลายเดือนก่อน

    Gerami new

  • @AyubJemal-vc2hz
    @AyubJemal-vc2hz 6 หลายเดือนก่อน +1

    Rauwel
    Btaam enamsgnaleen wendm alm🌎🌏🌍

  • @VhuuSiuu
    @VhuuSiuu 8 หลายเดือนก่อน +5

    We love u tolo tolo lekaek ❤🎉

  • @job10.
    @job10. 6 หลายเดือนก่อน +1

    wendeme semek ye asmat sem new mimeselew

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน +1

      Yaw asmat maletm bezu semoch malet aydel gedlem gn rawuel malet lela new wendmay

  • @FreeAnimeland
    @FreeAnimeland 8 หลายเดือนก่อน +1

    It's use full bro

  • @anleyfreelancers2537
    @anleyfreelancers2537 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይኮ ነገር ነህ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @AlemTegeye
    @AlemTegeye 6 หลายเดือนก่อน +2

    Tekekel

  • @mengistushibeshi
    @mengistushibeshi 8 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏

  • @genetsirani
    @genetsirani 5 หลายเดือนก่อน

    7tegna kifil ~14+ 9 ~edme 24

  • @MuddaSolomon
    @MuddaSolomon 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lawerah felgalw bro kechalk?

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  6 หลายเดือนก่อน

      Instagram lay melkt askmtulgn

  • @YonasAbera-tr2bc
    @YonasAbera-tr2bc 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @GebretatyosHadush-yb9su
    @GebretatyosHadush-yb9su 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bro self confidence bitseralin

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v 8 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂❤👏

  • @Enoch-7
    @Enoch-7 5 หลายเดือนก่อน +1

    ye wegebe kimal

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam

    • @Enoch-7
      @Enoch-7 4 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos i did n't mean to mesdeb you, ene ysua endeza bila mesadeb germongi nw 😶‍🌫

  • @user-Wareeden
    @user-Wareeden 7 หลายเดือนก่อน +1

    I like you ❤rawule

  • @ethio_official_tube
    @ethio_official_tube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @mariyaamenu9004
    @mariyaamenu9004 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂 ewnethen nw gn 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      Bewnet awo heheheh aymslem ?

  • @baba-895
    @baba-895 5 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊

  • @MarkosMesfinmekonen
    @MarkosMesfinmekonen วันที่ผ่านมา

    እረ subscriber አርጉት ሰወች በናታችሁ

  • @HawiFekadu-kx6cx
    @HawiFekadu-kx6cx 5 หลายเดือนก่อน

    What's the measure of beuty

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 หลายเดือนก่อน +1

      Nothing! Peoples nachew make adrgew decided yargut enji melkiya ylem sewoch kalachew merdat ena ewket tnstew yelkalu enji

  • @TiztaWondimu
    @TiztaWondimu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Basnte amtekhie?

  • @DavDav-ji8pj
    @DavDav-ji8pj 24 วันที่ผ่านมา

    😅😅bro bro tamchgi

  • @MaaFikir
    @MaaFikir 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @martasmion
    @martasmion 5 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊

  • @Hiku980
    @Hiku980 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂dess sill😊

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን😂😂

  • @Maria-p3x5o
    @Maria-p3x5o 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምር አሳከኝ😂😂😂

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  5 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው የሳቅ ምንጭ መሆኔ (:

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 5 หลายเดือนก่อน +1

    💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍🙏🙏🙏