በእግዚአብሔር መታመን በዲ/ን አሸናፊ መኮንን BeEgziabher Metamen Deacon Ashenafi Mekonnen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • በእግዚአብሔር መታመን
    በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

ความคิดเห็น • 14

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ልቤ ፀና በእግዚአብሔር

  • @mesi557
    @mesi557 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን📖🤲❤🙏

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ኑሩልን አባየ በእርስዎ ትምህርት ነፍሴ ሃሴት ትሞላለች ተመስጌን አምላኬ
    በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
    በፀሎት አስቡኝ አባቴ ወ/ስላሴ

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwoten yasemalegn!!!!!!!!!!

  • @schenkigemechu2548
    @schenkigemechu2548 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን እድንለወጥ አምላክ ይርዳን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ አለማመኒን እርዳው አንተን አምን ዘንድ ልቤን አበርክክ ልቤን ቀድሰው ያንተን መንፈስ አሳድርብኝ አሜን

  • @frewynihaileab8791
    @frewynihaileab8791 6 ปีที่แล้ว

    Amen denk tmhert new abatachin zaw ybazalot mdhaniealm

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @tsigebekele660
    @tsigebekele660 6 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwoten yasemalen be edme betena yetebekelen

  • @samlove2003
    @samlove2003 6 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln..mengste semayat yawersln

  • @user-kw5qr6dc9f
    @user-kw5qr6dc9f 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hirutdinku7532
    @hirutdinku7532 6 ปีที่แล้ว

    Geta yibarikih ye Geta sew!!!!!!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት አደሩ መምህር