🔴 ቆይታ ከአርቲስትስ ዳዊት አባተ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 71

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዳዊቴ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ወንድሜ❤❤❤

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዳዊት ቅድስት አርሴማ የምትወዳት የምታመሰግናት ትጠብቅህ የምታገለግላት የሚኪልላድ የብርጭቆ ማርያም ከጎንህ ትሁን መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እድሜና ጤና ይስጥወት መልካም አባት

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በሂወቴ ከማከብራቸው የሚዲያ አቅራቢዎች ደረጀ ዘወይንዬ ፣ አርአያ፣ዳዊት እና ነጋሽ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መምህር ብዙ ጊዜ ፃድቃኔ ማርያም እሄዳለሁ ዳዊትንም ፃድቃኔ ማርያም ሲያገለግል አየዋለሁ እንቁ ባለማህተብ ልጅ ነው።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዴቭዬ የኔ ትሁት ጨዋ በእውነት ስለአንተ ቃል የልኝም ልኡል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናህ ልጆችህን ይባርክልህ ደሬ አንተን ለመግለፅ ምንም ቃላት የለኝም እናቴ ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yitulala
    @Yitulala 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ባለውለታ መምህር ደረጀ ዘወይኔ እናመሰግናለን ፣፣፣❤❤❤❤፣፣
    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዳዊት በጣም ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው። grace አለው

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳዊት በጣም እማደንቅህ ድንቅ አርቲስት ነህ 😍

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 นาทีที่ผ่านมา

    ደረጀ ዘወይንየ እንዲህ ሰዉ የሆነ ሰዉ ስታቀርብ ደስ ይለናል እናመሰግናለን !!

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ መምህር ደረጄ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መምህር ደረጀ ዘወይንየ በጣም የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዴቭ፡ ጎበዝ ልጅ!

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችንን ዳዊት አባቱን ስላቀረብክልን የሱ ዝግጅት በጣም አስተማሪ ነው በርታ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜን ከጤና ጋር ይሰጣችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሰጠን❤❤❤❤

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህር ደረጀ ዘ-ወይንዬ እግዚአብሔር አምላክ ግርማ ሞገስ ይሁንልህ በብዙ ፈተናዎች እያለፍክ እየሰራህ ያለኸው ትውልድን የማዳን ስራ መቼም ብድራትን የሚከፍል ቸሩ መድሐኒያለም ብድራትህን ይክፈልህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህርዬ አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳዊት በጣም ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው❤❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደረጄ ዘ ወይንየ ጀግንነትህን እወደዋለዉ ስትገስጥ እንደ አንበሳ ነዉ ጠላት የት ልጋባ ነዉ የሚለዉ መዳኒአለም የመዳኒአለም ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mehereye EGIZEBEHER yesetelin devin selakerebekelin betam yemewede yemakeber sew new❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እግዚአብሄር ይርዳህ ይጠብቅህ ጥሩ ነገር ጠላት አይወድም ግን ሁሉም በፈጣሪ ስለሆነ በርታልን እግዚአብሄር ይርዳህ አባቶችን አትጠብቁ ወጣቱን በተለያየ መንገድ ለመያዝ መጣር እና መበርታት ነው የሚያስፈለገው

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እግዚአብሂር እድሜና ጤና ይስጥልን!አርቲስቶች ወደ ቤተክርስቲያን ሲገቡ የሚቃወሙ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያትን ወተት በሚመገብ ህፃን መስሎ፣ ያቺን ዘማዊቷን ሴት ደሞ እንዴት ስትቀርበው ዝም ይላታል በማለት እንዲያውም መወገር እንደሚገባት ፍርድ ሲሰጡና ሲያጉረመርሙ ከናንተ መሀል ሐጢአት የሌለበት ይውገራት ሲል ነው እንደ ጭስ የበነኑት ነው ያለው የኛ ጌታ አሁንም አርቲስቶቻችን የክርስትና ህይወት አልጋ በአልጋ ስላልሆነ ምነም በሏቸው ጊዜያዋ ፈተና ስለሆነ መፅናት አለባቸው ለዚሁም አባቶች ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ከሰዎች በማሰነዘርባየው ነቀፌታ ደንግጠው እንዳይሸሹ የተለየ ትኩረት ሰጥተው በማቅረብና እንዳጠነክሩ እንደዚሁም አለባበሳቸው ቤተክርስቲያን ሲመጡ የሰውን ትኩረት የማስብ እንዳይሆን፣ ክርስቲያናዊ አለባበስ አንደንዲሆንና ኮስሞቲከስ ነፃ ሆነው መምጣት እንዳለባቸው መምከር ይጠበቅባቸዋል ብዬ አስባለሁ አባቶችን ይሄንን ያድርጉ ለማለት የማይገባኝ እኔ ራሴ በሐጢአት የበሰቆልኩ መሆኔን በታላቅ ትህትና እገልፃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ያኛ እንቁ መምህር !!❤❤❤❤❤

  • @mesfinhailu344
    @mesfinhailu344 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ከባድ በሆነ ጊዜ የተገኘህ ወንድማችን ነህ ከማህበረ ጻድቃን እስጢፋኖስ

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህራችን በሰላም ኑልን

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴቭ ቆይልኝ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመዉ🙏🏻 ደበረ መዊ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ በዓላት ሲኖር መዝሙር እና ከበሮ ስትመታ ክብ ሰርተዉ ከሚመለከቱህ አማኒያን መሐከል እኔ አንዱ ነበርኩ እናም እገረም ነበር እንደሌሎቹ ዝና እዉቅና ጩኸት ሳያታልልህ አምላክህን ስታመሰግን ስመለከት♥️ መምህር እናመሰግናለን ይህን ትሁት ወንድም ስለጋበዝክልን.

  • @AgerDesa
    @AgerDesa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memihir❤❤❤❤❤❤idimena tena yistot

  • @kassahundemissie6717
    @kassahundemissie6717 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደርየ ❤❤❤

  • @Commonuin1585
    @Commonuin1585 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የእኔ ሕይወት ያለማጋነን በአንተ ትምህርት ነው አሁን ያለሁበትን ቁመና የዛሬ ዐሥራ ሦስት ዓመት የተገነባው

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher yimesgen memihrachin yeminiwrdrwin wendimachonin engda siladeregulin

  • @sarahbekure4846
    @sarahbekure4846 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dv betam new emewedeh emadenekeh eregatah sereatek betam des yelale

  • @mehb1047
    @mehb1047 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው Especially አርቲስቶች ላይና ዘፋኝች ላይ መሰራት አለበት እኔ በጣም የምታሳዝነኝ ሄለን በርሄ ነች መዘመር ጀምራ ተመልሳ ወደዘፈን መመለሶ ለምን ብሎ የጠየቀ የለም

  • @EsuYawikal
    @EsuYawikal 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ታሪክ ይቀይርልን

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሙሉ ፈቃደኝነትም አመሰግነዋለው መዝ 27/7 እግዚአብሔርን ማመሰገን ማለት እንዲህ ነው

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ነው ደረጀ ዘወይንዬ በጣም የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ ነህለኢትዬጲያ የምትታገል ግን ከይቅርታ ጋር ትንሽ ቅር ያለኝ ከአንተ ብዙ ሠው ይማራል ብዬ ነው ዳዊትን ዴቭ ብሎ ማሳጠር ትንሽ ተጽዕኖ አይኖረውም። ምክንያቱም ኦ ጎድ የሚለውን አሳጥረው ኦ ጎሽ ሲሉእንሠማለን ሲያጥሩወይም ሲቆላመጡ አማርኛ የቋንቋ ይዞታውን ያጣል እናበጣም እየተለመደ ይመጣል ብዬ ነው ከይቅርታ ጋር ለማረም ሳይሆን ትንሽ ስላስከፋኝ ነው ምክንያቱም ብዙ ኢትዮጲያዊ ስሞች እየጠፉ ስለሆነ። ነው ትግስት ወደ ቲጂ ዳዊት ወደ ዴቭ ዮሐንስ ወደ ጆን እየተቀየረ ስለሆነ ነው?

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ❤❤❤

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betaim gobez yaltenegerelwte Artist new

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክህን መምህር የአባታችንን ስልክ እና ባንክ አካውንት ብታስቀምጥልን የጮቢ ባእታ ለማርያም ገዳም እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @AsdaAsd-w3v
    @AsdaAsd-w3v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር እንኳ ደህና መጣህ🙏🙏🙏♥♥♥♥

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank u memihir u look like my father !!

  • @אטנשגיזאטה
    @אטנשגיזאטה 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈትፍታችሁ ነው ያበላችሁን ተባረኩ

  • @WebeteErgasa
    @WebeteErgasa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሆስፒታል አለን መምህር

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    May be u know him.

  • @haregewynmalede7448
    @haregewynmalede7448 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሮ በነበጋሻ ጊዜ ጥሩነበረ አሁን በነሱ ግዜ ቀረ ይባላል ከአንድ ቤት ላይ አንድ ሳርቢመዘዝ ቤቱ አያፈስም ግን አሁን በጣም ያሳዝነኛል እንዲህ መሆናችን

  • @hanna9502
    @hanna9502 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክ ነዎት አሁን ላይ የማነብ የለም ስራ ላይም ትምህርት ላይም ሰው ደክማልም ማለት ይቻላል አቴሽኑ ሁሉ social media ላይ ግዜ ማጥፋት ሆናል. ተበላሽተናል

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምዎደው ልጅ

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳዊት ለካ ስምህ ምና መንፈሳዋዊ ድራ ብትስሩ ጥሩ ነው

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘፋኝ ሚጎትታ ቸው የቤተ ዛር መንፈስ ነው( አንዳ ወደ እግዚአብሔር ተመልስዋ ግንቂቶ እግዚአብሔር የተመረጡ ብዙ የሚመልስ መምህተስፋኤ አበራ ገጠመኝ ብዙ እናቶ እየተመለሱ ነው( መምህር ተስፋኤ አናግሩ ተመከካከሩ

  • @salayshtube5922
    @salayshtube5922 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አርቲስቶች ቤተክርስቲያንን ለመጥቀም ከማሰባችሁ በፊት ራሳችሁን ጥቀሙ ተማሩ እወቁ በምግባር በስራ ለሌሎች አርአያ ሁኑ ነጠላ መልበስ ብቻ መንፈሳዊ አያደርግም መንፈሳዊነት የቦታ ለውጥ ሳይሆን በህይወት መለወጥ ነው የሚገለጠው።
    በተጨማሪ የተለወጠ መንፈሳዊ ህይወት ከሌላችሁ መድረክ ላይ ለመታየት አትሽቀዳደሙ ራሳችሁ ላይ ስሩ።

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mejemeria rasehen lewet hule mashmoatet 😢😢😢 shame on you 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @salayshtube5922
      @salayshtube5922 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@linaejabo8229 ከጨዋ ጋር ጉንጭ ለማልፈት ፈቃደኛ አይደለሁ ለልጆች የማይፈቀዱ ሃሳቦችን ማለፍ ይልመድብህ/ይልመድብሽ

    • @Marin34592
      @Marin34592 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተስ ራስህ ላይ ምን ያህል ሰርተሀል? ሰው ላይ ጣት ከመቀሰር በፊት እራሳችንን እንመልከት

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙም የማይመቸኝ ደረጄ

    • @Mery-f9m
      @Mery-f9m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መናፍቃን እና ግብረሰዶማዊያን አይወዱትም

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Mery-f9m ወይኔ የመልስ ምት😂😂

  • @yezufan
    @yezufan 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😂😂😂አዎ መምህር ጠይቅልን

  • @AlemtsehayMohammed
    @AlemtsehayMohammed 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአንድ ቤተክርስቲያን 7 አገልጋይ እንዳለ አቃለዉ ግን አንድ ቀነዉ በቤተክርስቲያን ግባዉስጥ የሚገኘዉ በሳምንት ለዚህ ነዉ ቤተክርስቲያን ባዶ የሆነው ።

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ena yeye elet awide miret qere ende ? Ende diro zewetri awide miret timhirit yelem ??? Ere Memihr Derje. Ere weyine ere weyine 😢😢 hager teftakech 😢

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶች ፖፖስ ፖትርያርክየተባሉ ዝምምምብለህዝብ መጥፋት እግዚአብሔር ተጠያቂ ናቸ ( ዉንጌል አያበክ ትላለ ህዝብ መፅሃ እንዲ ያላ እየተ ያነጉራል ትውልድ ስልችቶ ስለ አእምሮ ሚነካ ኑሮ ሚመስል መምህር ተስፋ ትምህርት ሚያስፈልገ ትውልድ

  • @ድንቂቷ
    @ድንቂቷ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረረረረ አንተ ጋርማ የሚጠየቁት ማን ይቀነስ ሳይሆን ማን አያውቅም ቢባል

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትውልድ እንዳ ተደርጎ በየ ትምህር ጫርት ( ብናቤ እያለ ትውልድ ወደም እየተወስደ ንዴት ብሎ ወደ መንፈሳ ሚሄደው ትውልድ እንዲጠ ብዙ ተደርጎ ( ፊልም እያየ ክፋት የተማረ ትውል እንዴት መንፈሳ ሁን ሚባለው ኳስልብ የተወስድ ትውልድ ያለው ትውልድ ልብ ተስልቧል

  • @KennaaShimelis-n8f
    @KennaaShimelis-n8f 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዉም አሁን አያነቡም!😄😄

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እግዚአብሂር እድሜና ጤና ይስጥልን!አርቲስቶች ወደ ቤተክርስቲያን ሲገቡ የሚቃወሙ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያትን ወተት በሚመገብ ህፃን መስሎ፣ ያቺን ዘማዊቷን ሴት ደሞ እንዴት ስትቀርበው ዝም ይላታል በማለት እንዲያውም መወገር እንደሚገባት ፍርድ ሲሰጡና ሲያጉረመርሙ ከናንተ መሀል ሐጢአት የሌለበት ይውገራት ሲል ነው እንደ ጭስ የበነኑት ነው ያለው የኛ ጌታ አሁንም አርቲስቶቻችን የክርስትና ህይወት አልጋ በአልጋ ስላልሆነ ምነም በሏቸው ጊዜያዋ ፈተና ስለሆነ መፅናት አለባቸው ለዚሁም አባቶች ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ከሰዎች በማሰነዘርባየው ነቀፌታ ደንግጠው እንዳይሸሹ የተለየ ትኩረት ሰጥተው በማቅረብና እንዳጠነክሩ እንደዚሁም አለባበሳቸው ቤተክርስቲያን ሲመጡ የሰውን ትኩረት የማስብ እንዳይሆን፣ ክርስቲያናዊ አለባበስ አንዲሆንና ኮስሞቲከስ ነፃ ሆነው መምጣት እንዳለባቸው መምከር ይጠበቅባቸዋል ብዬ አስባለሁ አባቶችን ይሄንን ያድርጉ ለማለት የማይገባኝ እኔ ራሴ በሐጢአት የበሰቆልኩ መሆኔን በታላቅ ትህትና እገልፃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘፋኝ ሚጎትታ ቸው የቤተ ዛር መንፈስ ነው( አንዳ ወደ እግዚአብሔር ተመልስዋ ግንቂቶ እግዚአብሔር የተመረጡ ብዙ የሚመልስ መምህተስፋኤ አበራ ገጠመኝ ብዙ እናቶ እየተመለሱ ነው( መምህር ተስፋኤ አናግሩ ተመከካከሩ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶች ፖፖስ ፖትርያርክየተባሉ ዝምምምብለህዝብ መጥፋት እግዚአብሔር ተጠያቂ ናቸ ( ዉንጌል አያበክ ትላለ ህዝብ መፅሃ እንዲ ያላ እየተ ያነጉራል ትውልድ ስልችቶ ስለ አእምሮ ሚነካ ኑሮ ሚመስል መምህር ተስፋ ትምህርት ሚያስፈልገ ትውልድ

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤