ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ዴዚዬ አማርኛዋ ሲጣፍጥ ኧረ ትምጣልን❤❤❤
የደዚ አማረኛኮ ማር ናት🍫🍫🍫🍫
አሌክስ ወረተኛ ነህ ጃኒ ያንተ እኩያ አይደለችም ዴዚ ቆንጆ ንፁህ ልብ ያላት ምርጥ ሴት ነች።
ምርጥ ልጅ ነች እኮ
ሁለቱም ያምራሉ አለክስና ደዚይ ታምራላችሁ
ዴዚዬ የእኔ ትሁት፣ ቆንጆ፣ ማር ናት። አሌክሶም ሸበላ ነው
ዴዝማ የሚያምርባት ከዴቭ ጋር ነው በጣም ይግባባሉ ማች ያደርጋሉ❤አሌክስ መልክ ብቻ ነው ሞድ የለውም ከዲዚ ጋር ማች አያደርጉም ጃኒ ትመጥነዋለች
አሌክስኮ ትምርት ላይ ነው፣ ፍቅርኮ ያደናብራል ተረጋጊ🤣
😂ESEMAMALEHE 🤔👍
Exactly, Alex is every ladies' man 😂😂😂
ገና ተመሪ ነዉ ልጁን ተፈቱት እ🙄🙄🙄🙄
ሰው ግን ምን ነክቶት እንድሆን ።ልጁ ትምህርት ላይ ነው ዓላማውን ለማሳካት እየደከመ ባለበት ሳይፈልግ ወደ ፍቅር ውስጥ እንዲገባ ያስገድዱታል።ትዳር ቀልድ ነው እንዴ? ምንም ሥራ ሳይኖረው የቤተሰብ ተጨማሪ ሸክም እንዲሆን ነው እንዴ የሚፈልጉት??? ጉድ እኮ ነው።
ካሌክሶ ውጪ ሁሉም ፒስ ጓደኛ አሌክሶ ልብ ድውድው ❤❤🎉
አሌክሶም ልቡ ዴዚ ልእልቷጋ ነው እርግቦች የዴዚ ስም ሲጠራ❤❤😂😂
ፍቅር ይዞታል አሊክስ
እሌክስ ስትታይ አንተ ዝምተኛ ነህ ግን የልብህን አንተ ነህ የምታውቀው ዴዚ ግን ተናዳጅ ትመስለኛለች እንዳትጎዳ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ነጮች ትግስት ሚባል የላቸውም
እኛም እንብሳለን ባክሽ
የኔጆሮ አሌክስ የኔማር ደስ ስትይ ዴዝዬ❤❤❤❤❤
እረ ዴዚ እነዚህን ሁሉ ሰገጢ ከየት ነው የምታመጭብን
በስመአም ስትል ደስ ስትል❤❤❤❤
ዴቭዬ በናትህ ዴዚ ካንተ ጋር በጣም ትግባባለች በደንብ ቅረባት ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ናት እንዴት እንደምወዳት ደሞ ስትወዳችሁ እንዳትጎዷት ታሳዝናለች
ልክነሽ ዴዚና ዴፍ የምር ምርጥ ጥምር ይሆናሉ ❤
አሌክስ ጉረኛ ነህ ዴዚ ቆንጆ ነች እኮ ምንድነው ከዴዜ የምትደበቀው
የዴዚ አማርኛ ከማርም ማርርር
አሌክሶና ዴዚ❤❤❤ ብቻ የኔውዶችችችች
❤❤አይ በትምህርተ ነገሩ ሌላ ነው ያስመመህ ተረጋጋ ❤❤
Tish wandhoch sitbal gn waratagn ahun damo wada Jani🤔 Jani ya John nach ok😳 dazi yn fqr ayzosh yafqr amlak yerdash😅😅😅
አቤል አንተ ውንድሙም ጎደኛውም ነህ ለምን ትደጋግሙበታላችሁ በጣም ያስጠላል ፈተና አለብኝ አላችሁ ለምን አተውትም ያጥናበት የሶንም ጉዳይ ይጨትሱታል እነሱ እራሳችፕው
ግኝ የማቹወል ኤ ጃኔን መድነቁ ነዉ ምየሳድበዉ😏😏😏😏😏😏
አቦ ሙባዬ ምርጥ ፕራንክ ወላላላላሒ
እራሰህን በምን ሂሳብ ነው የምታየው አሌክስ ፊሽካ
ለምድነዉ ምትሰደቡት ዳዳቦች እጭ😤😤😤😤😤😤
አታስገድጅው እዳወራት ፍቅርይዞታል ልጁ ከደዚ ለማምለጥ እየሞከረነው
አታስገድ ዱት በጣም ያስጠላል ራሳቸው ይፍቱት ተውአቸው
ነገሮች ያሰለቹት ይመስላል አሌክሶ ግን ተው ዴዚን ጠበቅ
😜😜😜😜😱😱🤮🤮
Silemayifelgnw ignore miyadergat esuwa gn ❤ so eskiyalf yalefal adel mibalw ayyedereng ngr
Iwnetu naw Jani yegna alalem😅😅😅😅
😅😅😅
እናሳ ጃኒ ሁሉም ነገሯ ቆንጆ ደስ ምትል ምታሳሳ ልጅ ነች ❤ችግሩ መመኘት እንጂ እሷን ማግኘት እንጃ
P kkk yich wonidagered mahayim minuwam ayamirim wonidnew mitmesilew
ጃኒ ምን ሆነች ነው ያለው ዴዚ አላለም 😮
❤❤❤❤❤
ሁል ሲነቃባት ታብ ታብ ነው ምትለዎ
@@banchmulie 🤣 ትክክል
5:40
Alekso dezin edatasdebrat
Alex guregna nel
❤❤❤❤❤❤😅😅
Menw temazezesh melk benordh teru
Free that girl from her mother! Besmam.. Lijitua netsanet yelatim leza new. Enatyew she treats Daisey like a 6 year old kid. Controlling everything she does minamin. Betam yastelal I swear
Alxe ena able drama mehonunaw
😂😂😂
hi
er.enat.medenw
ይችን ምልቅጥ
Abel really you are very smart
Alex kegani fikr yzotal dezin eyesheshe new
አስገባት ደሲን
አንተም ታምራለህ ከዴዜ ተጋብ
ይሓኛዉ ልጅ ይወዳታል
አሌክስ እትቀልድ ሌላ ስም እትጥራ ጃኒ የምትባለው ጋር ምንም የለህ የእናንተ ታይፕ አይደለችም ክይወትህን አታበላሽ
𝐀𝐫𝐞 𝐬𝐮𝐬𝐞 𝐤𝐚𝐳𝐚 𝐰𝐮𝐭𝐚 𝐰𝐨𝐝𝐞 𝐄𝐠𝐧𝐚 𝐡𝐨𝐬𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢 𝐠𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐲𝐞𝐦𝐞𝐜𝐡𝐚 𝐧𝐚𝐚 𝐞𝐬𝐡𝐢 𝐬𝐮𝐬𝐢𝐢
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂