ፋኒ እደዚህ ሆኖ አይቸው አላውቅም 🛑 በቀረፃ መሀል አሳፈረኝ 🛑

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +99

    ስምሪን እና ፋኒን የምትወዱ

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ሙቤአለሁእኔወንዱምደምረኚ

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +66

    እኔ ንስሐ ገብቼ መንፈሳዊ ህይወት ጀምሬ ነበር እጅግ ውብ እና ነፍሴን ያስደስት ነበር ግን አሁን😢ወደዋለ ተመለስኩ 😢😢😢ዳግም በንሰሐ ታጥቤ የተግባር ክርስቲያን መሆን እፈልጋለው ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ😢😢😢😢😢😢ወለተ ሥላሴ።

    • @tilahunyirga6467
      @tilahunyirga6467 7 หลายเดือนก่อน

      Lmn mn honesh

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 7 หลายเดือนก่อน +2

      አግዚአብሔር ያስብሽ ሁላቺንም ለንሰሃ ያበቃን 😢😢😢

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 7 หลายเดือนก่อน

      ,እኔም.እዳቸነኘእህት.እግዛብሔር.ይርዳነ

    • @tgstabebe8117
      @tgstabebe8117 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ 😢እህቴ ወደኋላ እንዳትምልሽ ሁሌም ፀሎት አድርጊ ልብሽን አሳምኝው አሁን በቤቱ ነኝ ወደኋላ መመለስ የለም እያልሽ ንገሪው ለእራስሽ አይዞሽ❤

    • @mulubrhane2814
      @mulubrhane2814 7 หลายเดือนก่อน

      Ayezosh egzabher yerdash hule telote ayeleyesh

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 7 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔርን ምርጥ ጓደኛ አለችኝ
    አብሮ አደጌ የምታዉቀኝ የማዉቃት ፍላጎቴ ሳልጠይቃት በድምፅ የምትረዳኝ😢😢

  • @taybaemam2289
    @taybaemam2289 7 หลายเดือนก่อน +17

    በዚህ ሰአት ሳምሪዬ እንደዚህ አይነት ኅደኛ የለምአይገኝምም ያሳዝናል ያንቺ አገላለፅ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 7 หลายเดือนก่อน +27

    እውነትም ሆድ ያባባል ልብን ፍራት ፍራት ይላል ይጨቃል 😌😌💔😥እውነት ነው

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሳምሪየ አንች ብቻ ተትኝው አንች ብቻ አብራሬው የውስጤን አይተሽ አንበብሽ የምትመልሽ ይመስለኛል የምር 😢

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 7 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤ ሳምሪ የገለፀችው አይነት ጏደኛ የለም ባሁን ዘመን:: አሁን ያለው ጎድቶህ ያንተ የሆነን ነገር ቀምቶህ አበላሽቶብህ የሚሄድነው ኧረ እንደውም አንዷን ሂወታችንን ለማጥፋት የሚጥርነው አሁን የሞላው ጥቅመኛ ብቻነው የተጠራቀመው

    • @GualAmlak333
      @GualAmlak333 7 หลายเดือนก่อน

      Wey demo bal yezo yehedal beqa endezi new

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 7 หลายเดือนก่อน +3

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 በትክክል ሳምሪ ብዙ ሴት የሚያውቅ ወንድ ለኔ ተበልቶበት ያልታጠበ ሰሀን ማለትነው ለኔ የወንድ ቅልብልብም አይመቸኝም እረጋ ያለነው ልክ እንደወንድሞች የምፈልገው እጅ ልክ እንደተልባ የሚጣጣ አይጣልነው

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኪኪኪ አይ ፋኒ ሆዴ ይባባል ኡፍ የሳቅ ገደልከኝ ስወዳችሁ❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 7 หลายเดือนก่อน +14

    ፈኒ በጣምተሳስተሀል።የንስሀ ጊዜ እኮ ለነገ አይባልም ።የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላልና ።እግዚያብሄርማ ጦት ማታ ናእያለህ ነው።ቀን አትቀጥሩ ንስሀ ግቡ ።ካሁን ቡሀላ የዲፍረት ሀጢያት አታዲርጉ።

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @YasminYodet-uj4jx
      @YasminYodet-uj4jx 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እውነት ነው

  • @Mellow559
    @Mellow559 7 หลายเดือนก่อน +3

    በለዉ ገለፃ እንደዛፍ ስር የሆነ እንደ ጨረቃ የሚያበራ 👏🏻 😅😂
    ሳምሪዬ እንደ ኮመንት ለጥያቄዎች መልሱን ታዉቂዋለሽ ነገር ግን ሀሳብሽን በቀጥተኛ ማድረስ ይከብድሻል ምናልባትም እዛ ሀገር ስለኖርሽ ትንሽ አማሪኛ ጠፋቶብሽ ይሆናል ግን በጊዜ ይስተካከላል

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኒ በትክክ በወጣትነት ዘመንህ አምላክህን አስብ ይላል ያሰብከውን እግዚአብሔር ይረዳሃል ወደ ሃላ እዳትል ንስሃ ግቡ

  • @liyasiyum9015
    @liyasiyum9015 7 หลายเดือนก่อน +14

    መዳንም በእየሱስ ነው

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ሳምሪ እንደምት ገልፀዉ አይነት ጎደኛ እና ህትየም ጭምር የሆነት በችግርም በደስታም አብራኝ እምትሆን ሚስጥሪ እማዎራት ሚስጥሮም እምታወራኝ አለችን አብሮ አደጌ ፈጣሪ እስከ እድሜ ልካችን ያዝልቅን እንጂ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ መንፈሳዊ ነገር ሲፈቅድ ነው ላልከው ነፃ ፍቃድ ነው ስለዚህ አንተ ጣር በርታ ፍርድ እንዳለብን ማመን ነው ገነት ሲኦል ለሚለው አልተወሰነልንም ምርጫው የኛ ነው።

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 7 หลายเดือนก่อน

    ስለኔ የምታወሪ መሰለኝ ስለትዳር ስታወሪ ሳምሪየ ትክክል ነሽ እኔም ያለሁበት ሂወትነው እኔ እየታገልኩነው ለመለየትም ከበደኝ ላለመለየት ብዙ ፈተና እያካሳለፍኩነው ብቻ ሂወት እያስጠላኝ አለሁ ብቻ ያስጠላል

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519 6 หลายเดือนก่อน

    ንስሃ ገብቼ መንፈሳዊ ህይወቴን ማጠናከር ያልከው part በጣም ተመችቶኛል በእውነት...ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም ሆዴ ይባባል 😂😂😂 እውነቱን ነው
    ደስ ይለኛል ስለ እሱ ሳስብ ❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሲላ ጎዳኛ በትክክል ጋልጻሻል በስግዳት አጋርም አሌ ጌታ ይባረክ

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ አለኝ ምርጥ በጨለማ ግዜ ብርሀን የሆነችልኝ በደስታ ግዜ እህት የሆነችልኝ ሳጠፋ መክራና ተቆጥታ የምትመልሰኝ ብቻ ቃላት አይገልፃትም አለችኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyasiyum9015
    @liyasiyum9015 7 หลายเดือนก่อน +14

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 7 หลายเดือนก่อน

      ከምንድን ነዉ እሚዳነዉ ስላልገባኝ ነዉ ይቅርታ

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 7 หลายเดือนก่อน

      ከሀጺያት ነዋ ​@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

  • @fatema7
    @fatema7 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳማሪዪ እናፋኒ ከነልጁቻችሁ🎉 በጣምእወዳቸሇለሁ የኔወዱች እደግ ይበልሉሽ❤

  • @MM-bp4tl
    @MM-bp4tl 7 หลายเดือนก่อน +3

    Samri & Fani, I can’t get enough of you both. You’re exemplary true romantic couple. I love you so much. Wish you all the best.❤️❤️🤗🤗

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 7 หลายเดือนก่อน

    አለኝ እግዚአብሔር ይመሠገን የድንግል ልጅ በሰደት የሠው ሀገር የታደልኳት ልዩ የገብርኤል ሰጦታ እናት የለኝም ግን እግዚአብሔር አደለኝ እሷን የእናቴ ምትክ ነት ውዴ እውድሻለሁ Mekdiyyyyyyyyy❤❤❤

  • @eyubazezew
    @eyubazezew 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዉይ ደስ😊ስትሉ በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetet5536
    @tetet5536 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ አረገው ማለቀው ንሰሃ እንኳን ገብቻለው እግዛቢሄር ይመሰገን ለረገው ምምኘው ግን ሰጋወ ደሙ መቀበል ሰጋየን ያለበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላዓለም ሂወት የለውም ሰለ ሚል ቃሉ❤

    • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
      @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጀግና እህት አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ያሳካልሽ የልብሽን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን ምኞትሽ ደስስስ ስላለኝ ነዉ

  • @ሚሻሚሻYoutube
    @ሚሻሚሻYoutube 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትዳር የእግዚአብሔር መልካም ስጦታ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል እስከ ሕይወት ፈፀሜ የሚዘልቅ ነገር ነው ትዳር ወዶችዬዬዬ🌹

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @YordeZewudu
      @YordeZewudu 7 หลายเดือนก่อน

      😓😓😓ንስሃማ ግቡ ውዶቸ 10መልካም ነገር ብናደርግ እኮ ንስሃ ካልገባን ያነ ያደረግነው መልካም ነገር ምንም ነው እና ዋናው ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መገድ ንስሃ ነው እሽ ሳምሪና ፋኒ ተመካከሩና ግቡ ውዶቸ አናተ በምክር አንድ ካልሆናችሁ እና እየብቻ ከገባችሁ ደግሞ ምንም ንስሃ አይባልም ምክናያቱም ባልና ሚስት አንድ አካል ስለሆነ ለሁሉም ነገር ፍቅር ካለነ ቀላል ነው እሽ ተመካክራችሁ ሀጢያታችሁን በደፍተር ፅፋችሁ ግቡ ከገባችሁቡሀላ ወረቀቱን በሳት አቃጥሉት እሽ የኔ ውዶች😍😍😍😓😓😓

  • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
    @እናቴማርያም-ነ4ሸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኒና ሳምሪ ምርጥ ልጆች❤❤❤❤በማርያም በማርያም በማርያም ጥርስኽን ስንት ብር ነው ያሳሰርከው እሞትልህ በመቤቴ ማርያም መልሱልኝ በጣም ሰለምፈልገው ነው

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/mAwpSpia3Kg/w-d-xo.htmlsi=DPZWLMOye401oCrX

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጦች የናተ ፍቅር አስተማሪ ነው ሳምሪዬ ትለያለች ፍቅር ሙህር ናት❤❤

    • @ミズキ5CEO
      @ミズキ5CEO 7 หลายเดือนก่อน

      Yes that’s okay ❤❤❤❤♥️ good you

  • @samribona-rq3pe
    @samribona-rq3pe 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ጓደኛ አለችኝ።

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተኝቼ ነዉ ማይሽ ግን ለምን አጠይቂንም ምን እየሠራቹ ነዉ ብለሽ ሑሌም እጠይቃችዋለዉ ብለሽ ነበር እኮ ረሣሺዉ ዉዴ

  • @Abyatube
    @Abyatube 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪ በጣም በሳልእንደሆነች ሁሌ ሳያት ምረዳዉ

  • @sofu1548
    @sofu1548 7 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኝ ነኝ AFSF ወደጆች ለይክ አሪጉኝኝኝኝ🎉🎉

  • @JsFh-fe6mg
    @JsFh-fe6mg 7 หลายเดือนก่อน +15

    እስልምና ያዙ ይልቁንስ ሸሀዳ ፈጣሪን መገናኘት ካሰብክ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🥰

    • @mekdiethiopiawit9864
      @mekdiethiopiawit9864 7 หลายเดือนก่อน +2

      ያሉበትን አፈልግም አሉሽ ካላሉሽ ላይ ዘፍ አይባልም 😑

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 7 หลายเดือนก่อน +4

      ክርስቶስ ነው አዳኝ ከሲአኦል መሀመድ ተራ ሰው ነው

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@floethiopiawit3921 😂😂😂 ወይ ክርስቶስ ለራሱም አልዳነ እንኳን ሊያድንሽ ዝባም

    • @JsFh-fe6mg
      @JsFh-fe6mg 7 หลายเดือนก่อน +5

      @@floethiopiawit3921 እረ ክርስቶስ እራሱንም አያድን ያ እንጨቱ ነው?? ሀሀሀ ሙሀመድ የኔ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ

  • @ሚሻሚሻYoutube
    @ሚሻሚሻYoutube 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልምድን በኢየሱስ ክርስቶስ ማምን በቻ ነው የሚጠበቅባቸው እሺ ሳምሪዬ እኔ ፋኒ የዘላለም ሕይወት የሚገኘው በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በማምን ነው እሺ❤❤❤❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤ ዝብየ እወዳቹሀለው

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ዉዶች አንልያችሁ 🥰🥰🥰

  • @meronworku6810
    @meronworku6810 7 หลายเดือนก่อน

    ንሰሀኮ የሁልግዜ ተግባር ነው ፋኒ መቼ እንደምትሞት አታውቅም ሂወት ዛሬ ነው መዳንም ዛሬ ነው

  • @madi2644
    @madi2644 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላምናችሁ፡፡ምርጦችየ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤አይለያቸሁ የሰው አይን ይያዝላቸሁ

  • @fonosashnafi9235
    @fonosashnafi9235 6 หลายเดือนก่อน

    ፈልጌሽ ነበር ስልክ አስቀምጡልኝ

  • @AccAcc-k7b
    @AccAcc-k7b 7 หลายเดือนก่อน +1

    የለም እውነት ሳምረዬ የኔ ውድ እኔ ቅል ንኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +5

    የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው እግዚአብሔር ያሣካላችሁ እውነት ዋነው ትልቁ ነገር ንሳሀ ነው

  • @tetet5536
    @tetet5536 7 หลายเดือนก่อน

    ኡነትም አላማዊ ቃሉ ይገረማል ግን የመዳን ቀን አሁን ነው

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ስዎዳቸው ማርያምን ውይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @save7997
    @save7997 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስትመቹኝ እኮ

  • @FunnyHibiscus-yr9vk
    @FunnyHibiscus-yr9vk 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በጣም ነው እምወዳችሁ እድሜ ከጤና ያድላችሁ እኔ አለኝ ልክ ስምህ እደገለፅችው አይ ነት ጎደኛ አለኝ አምላክ ይመስገን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሳምሪዬ እዴት ናቹ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meditube9018
    @meditube9018 7 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪዬ ጀግና ሴት❤🌸 ፋኒ ግን ፈታ አረገኝ😂

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 7 หลายเดือนก่อน +1

    Samri eko low new memar yalebat beka majic nat tasamnalech beka yene henok heyle ❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 7 หลายเดือนก่อน +2

    Arrreeee zare nisa gibeu 😢aleme Keri nati geta yeredachu

  • @HiwetDebayi
    @HiwetDebayi 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርኮ ናችሁ ስጣፍጡ 💞💞🤗🤗🤗😘😘😘

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነገር ያነሳችሁት እስኪ ሳምሪ አንቺ ሴት ስለሆንሽ ትረጂኛለሽ በኮሜን መልሺልኝ እንዳነሳሺው ለኔ ደሞ አብራሪልኝ ዛሬ በጣም ተበሳጭቼ ለመለያየት ወሰንኩ ከተጋባን ጀሞሮ ከአንደበቴ ወጥቶ የማያቀውን ቃል አወጣሁት እንለያይ ብዬ አልኩት የሱ መልስ ደሞ በበለጠ አሳመመኝ መለያየት የምትፈልጊው እሺ ያለኝ የእውነት እንደዚህ ቀላል ነው መለያየት በቃ 😓😓😓

    • @takyos8190
      @takyos8190 7 หลายเดือนก่อน

      Please, ቆም ብላችሁ አስቡበት እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አላማ ስላለው ነው። አንቺን ከሱ በላይ የሚያዉቅሽ የሚረዳሽ ማንም የለም አንተንም እንደሷ የሚያውቅህ የሚረዳህ ማንም የለምና በትእግስት ጊዜ ወስዳችሁ በተረጋጋ መንፈስ አስቡበት። ለእግዚአብሔር ጊዜ ስጡት በነገሩ ላይ በእምነት ፀልዬበት የፍቅር የይቅርታ አምላክ ነውና የመጀመሪያውን ፍቅር ይመልስላችኃል። ማግዛችሁ ነገር ካለ I am ready.

    • @AklilTesfa-gv4ck
      @AklilTesfa-gv4ck 7 หลายเดือนก่อน

      Yene እህት በምን ምክንያት እንደተጣላቹ ባላውቅም ትዳር ያለዝሙት ምክንያት ካልሆነ አይፈታም ግን ያለሽበት ስሜት በጣም ከባድ ነው በጣም ነው ሚያመው በተለይ የሱ መልስ እና ተረጋጊ ወንድ ልጅ ደግሞ በራሱ ውሳኔ ካልሆነ ወደቀድሞ ስሜቱ አይመለስም እና ፀልዪ ትዳርሽን ፈጣሪ እንዲታደግልሽ…………ባንቺ ጥረት ብቻ ደሞ ትዳር አይቆምም እሱም ጥረት ማረግ አለበት ብቻ commentኡን አንብቤ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው ሀሳቤን ለመግለፅ ቃላቶቹ ራሱ አጠሩኝ……አይዞሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጦቼ ሰወዳችዉ❤❤❤❤❤

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁልግዘም በጣም የምውድችሁ ሰትመጠ ደሰይልኛል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HiwetDebayi
      @HiwetDebayi 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ጥድ ማለት እደናተ ነው

  • @elsieyobe9765
    @elsieyobe9765 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሆዴን አያመኝም 😂😂😂አይ ሳምሪ

  • @mouzaalnuaimi132
    @mouzaalnuaimi132 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሉኝ አልሃምዱሊላህ አላሕ ይጠብቅልኝ

  • @tgstabebe8117
    @tgstabebe8117 7 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪየ እንዳንች ያለች ሳምሪየ እምትባል እህትም ጓደኛም እናትም ሁሉም እምትሆን ጓደኛ አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እዉድሻለሁ(S)

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bc 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ፋኔ ጠጋ ጠጋ እያልክ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 4 หลายเดือนก่อน

    ፋኒና&ሳምሪ የሚትወድ ላይኽ 🎉🎉❤

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 7 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እንደዛሬ አሰቃችሁኝ እንደዛሬ ያሠደሰታችሁኘሸ በጣም በጣም ነው ያዝናናችሁን ድንቆች 2ወፎች

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 7 หลายเดือนก่อน

    በስመአም መፈጥፈጥ አማረሽ ሁለተኛ ብለሽ ነው የምተይው ሮለር ኮስተር ላይ ወጥቼ የተሰቃየውትን ስቃይ ሞቼም አረሳም

  • @beziMo
    @beziMo 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው አሪፍ ነው😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክ😂😂😂:ሆዴይባባል:ለማንኛውም:ሥታምሩ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ❤❤❤

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም በፍቅር እያሥያችሁን ነው

  • @meremere872
    @meremere872 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ሳምሪ ጎበዝ ፍኒ ታምራላችሁ

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ፋኒ ደነዝ ነገር ነህ ትምሮ ላይ እንዴት ነበርክ ቀሽም ተማሪ ነበርክ መሰለኝ ትንሽ ዱንዙዝ ነገር ሆንክብኝ😅😅😅 የምትጠየቀዉ ጥያቄ እንኳን በትክክል አይገባህም እንዴ??? ለነገሩ አይፈረድብህም እድሜ ለጂጂ ገና ጭንቅላትህን አንጎልፋቶ ታረገዋለች 😂😂😂 አይዞህ ገለቴ

    • @SalemFtsum-sz9kj
      @SalemFtsum-sz9kj 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናታም ለምን ጥሩ አስተያት አትሰጪም

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ዉጭከብት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚወዳቸ ❤❤❤

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 7 หลายเดือนก่อน

    በቃላትአይገለጥምፍቅርከባድነው😅😅😅😅😅

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ነው ❤❤

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 7 หลายเดือนก่อน

    Woyena ena samery 100k alafachuwale ❤

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 7 หลายเดือนก่อน

    የድሮው ዩቱባችሁ የት ሄደ🤔

  • @zainasied615
    @zainasied615 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤ወየው ዛሬየ በሳቅ ውዶች ዙጥ አላልክም ፉኒይ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሆዴ ይቫባል 😂😂😂😂❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 7 หลายเดือนก่อน

    Woww ewnateshen new semiryeee yene konojo ❤❤❤fani asekagn aneta damo yemachachew 😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @Faeza852
    @Faeza852 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ሆዴ አያመኝም😂😂😂

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 7 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ፋኒ በምድር የሰራኸው ነው በሰማይ ሚፃፍልክ እና ይሔ ግድ ነው ነሰሀ ሚከብድ አይደለም መወሰን እጅ አተ ካሰብክ እግዚአብሔርም ያግዝካል ወስን ንሰሀ ግድነው እግዚአብሔር ለንሰሀ ለስጋደሙ ያብቃቹ ግዜውም ከፍቷል ተዘጋጅቶ መጠበቅ ግድነው

  • @jerusalemhagazi1802
    @jerusalemhagazi1802 7 หลายเดือนก่อน

    idk what yall are doing after this video ...gn esu mnm concentrate mareg alchalem

  • @omhyat8581
    @omhyat8581 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሆዴን አየመኝም ሀሀሀሀ

  • @WygzsWfgfd
    @WygzsWfgfd 7 หลายเดือนก่อน +2

    😍ሳምሪ እርጉዝ ነሽ ኣ? ከሆንሽ አሳውቂን እና ፆታ እንገምት 😃

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh 7 หลายเดือนก่อน

      ያ ሁሉ እሰቦርት ከንቱ

  • @genetmeles
    @genetmeles 7 หลายเดือนก่อน

    Omg fani amrobihal tututu biyalehu

  • @attube383
    @attube383 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚፈልጉትን እስኪአገኙ ተረጋግቶ መቀመጥ ይሻላል።

    • @solomonbahru9065
      @solomonbahru9065 17 วันที่ผ่านมา

      Don’t wait for the perfect moment,tack the moment and make it perfect.

  • @linatube309
    @linatube309 7 หลายเดือนก่อน

    ልክ እንደ ኪድ ማውራት ጀመረ😂😂😂😂

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋቅርብዙስሚትአለውያቀጠቅጣልግን

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 7 หลายเดือนก่อน

    ታምራለችሁ

  • @mastwalmulugeta1742
    @mastwalmulugeta1742 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የለኝም

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 7 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ የገለፀቻት ጓደኛ አለችኝ ❤ጓደኛየ እወድሻለሁ

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ansii hiriya qabuu namni akkaa Kiyya hin jiruu gati tahef qabuu

    • @ANANIsalale
      @ANANIsalale 7 หลายเดือนก่อน

      Akkamiti

  • @samnatu3828
    @samnatu3828 7 หลายเดือนก่อน

    Very exited program live long this is natural mentality and morality

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላቹ ሸ

  • @Salambelachwu-ug2ez
    @Salambelachwu-ug2ez 7 หลายเดือนก่อน

    Nisa iko baya kanu minigatba nagar nw mikinayathum hula hatagnochi silahonni

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 7 หลายเดือนก่อน

    ውቦች👌👌 🥰🥰🥰

  • @Faeza852
    @Faeza852 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሆዴ ያመኛል 😂😂😂 መባብት

  • @imuusrausri8293
    @imuusrausri8293 7 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ ሳምሪ እርጉዝ ናት የሚል🎉

  • @birke1480
    @birke1480 7 หลายเดือนก่อน

    Ivu so Mach ❤❤