የደም ማነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚ 9 ምልክቶች 🔥 ሰውነታችሁ መልእክት አለው 🔥
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- _____________ፍጹም ግልጽነት______________
****************💚💛❤️*****************
Subscribe በማድረግ ስለ ፍቅር ፣ ጤና እና ትዳር ፈታ እያልን በጥልቀት እንወያይ።
/ @doctoraddis
በግልፅ መወያየትንም እንልመድ ።
ተማሩበት ሌሎች እንዲማሩበትም share አድርጉ።
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፯፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፰፮፭
Let's connect:
🙂📘
Facebook : / draddis.ethio.3
፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፭፬፫፩፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፮፭፬
📧
Email: draddisethio@gmail.com
፩፪፫፬፭፮፯፰፲፰፭፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፪፬፫፭፮፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲
*ለሌሎችም* *እንዲደርስ* #LIKE👍🏽 እናድርግ!
🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment
የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች
th-cam.com/video/heAxuYGXxcg/w-d-xo.html
**************⬇️*************
የመርሳት ችግርን የሚዋጉ 10 ምግቦች
th-cam.com/video/XEm9Vr-4ljc/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ኮሌስትሮል መጨመሩን ጠቋሚ 7 ምልክቶች
th-cam.com/video/iEzZrpJ4ewg/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ለኩላሊት ጠጠር ቁልፍ የሆኑ 7 ምግቦች
th-cam.com/video/kUA9FdB8a-0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ውሀን ስትጠጡ የምትሰሯቸው 7 ስህተቶች
th-cam.com/video/TwkSgbbxvSY/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የነጭ ሽንኩርት በማር 11 ድንቅ ጥቅሞች
th-cam.com/video/I3Pq2F8P5Wk/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ያጋጠማችሁን እጥረት ጠቋሚ 15 ምልክቶች
th-cam.com/video/fppvMugwz0k/w-d-xo.html
**************⬇️***************
እንደበላችሁ ወዲያው ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች
th-cam.com/video/QUr9qT1QYrU/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ኩላሊትን የሚያፀዱ 10 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/7AV8x0NExcE/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ስኳርን ለ 1 ወር በማቆም ብቻ የሚገኙ ጥቅሞች
th-cam.com/video/i8Bykdkekxo/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የተዘጉ የደም ቧንቧዎችን የሚከፍቱ 12 ምግቦች
th-cam.com/video/GFwnQASvLqM/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የተልባ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/9LmFbEWZsJE/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች
th-cam.com/video/09UbdOaKsdk/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ለቆዳ ችግሮች 5 ትክክለኛ መፍትሔዎች
th-cam.com/video/dbEUY0yf-hE/w-d-xo.html
**************⬇️***************
13 አስደናቂ የቴምር የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/qVc0QbruD0k/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የፊት ቆዳን የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/hij4-Yh715Y/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የቫይታሚን D እጥረትን ጠቋሚ ምልክቶች
th-cam.com/video/Ks6wHIt15Zg/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ 12 ምግቦች
th-cam.com/video/qMMq3loe89I/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ለፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል 11 መፍትሄዎች
th-cam.com/video/fIpmbpSCNEc/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ 11 ልማዶች
th-cam.com/video/Ema3v3rDrTM/w-d-xo.html
**************⬇️***************
11 አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/TolMYhJmJFI/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የአእምሮ ብቃትን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
th-cam.com/video/ToRcXGdI05o/w-d-xo.html
**************⬇️***************
5 የስኳር መጠን ከፍ ማለቱን ጠቋሚ ምልክቶች
th-cam.com/video/crxtq6Obot0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች
th-cam.com/video/vbcXcIiUO0s/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/ast8jBqXPrA/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ጨው በፍጥነት መቀነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚዎች
th-cam.com/video/EqHH5iSZSmA/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የኮሌስትሮል መጠንን ጠቋሚ 7 ምልክቶች
th-cam.com/video/sp6RTpu2JT0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የቡና አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/z3E-lTDx5GQ/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ሰውነታችሁ ያለበትን እጥረት ጠቋሚ 8 ምልክቶች
th-cam.com/video/UNg5TN-SuzE/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች
th-cam.com/video/bYlgRc7RU3g/w-d-xo.html
**************⬇️***************
በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች
th-cam.com/video/bcRd-ILMOm0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/pS6ejThnKa4/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/t-MzNZ_WpIc/w-d-xo.html
**************⬇️***************
9 የጉበት በሽታ ምልክቶች
th-cam.com/video/zcdhlpB4t4M/w-d-xo.html
**************⬇️***************
8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች
th-cam.com/video/wkwT6MhY_t0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች
th-cam.com/video/hCEIxeMcV2c/w-d-xo.html
**************⬇️***************
በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
th-cam.com/video/Zh891RWPXV0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች
th-cam.com/video/rSsCKWVgSGA/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች
th-cam.com/video/1eBi-L_eU7c/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/l9QlbfRklqQ/w-d-xo.html
**************⬇️***************
እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ
th-cam.com/video/OI9KZT4_DWk/w-d-xo.html
**************⬇️***************
13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/DjAXdSbRl1g/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች
th-cam.com/video/EMekP1UhRDY/w-d-xo.html
**************⬇️***************
8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/r2A-EcDZH1I/w-d-xo.html
**************⬇️***************
5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች
th-cam.com/video/LDzzcDMwtVs/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/d8dpP-VQjRg/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል?
th-cam.com/video/Sv_KXlZZtp8/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች
th-cam.com/video/e1M8ihuLvnc/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች
th-cam.com/video/-SEFxcRcPys/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
th-cam.com/video/8USMPvC98cs/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች
th-cam.com/video/C2NU67iRrXM/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
th-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/w-d-xo.html
**************⬇️***************
8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
th-cam.com/video/jjEArKGQT8A/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
th-cam.com/video/Npa_ylQESHA/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
th-cam.com/video/qwq0WXABvkA/w-d-xo.html
**************⬇️***************
በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
th-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
th-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
th-cam.com/video/6fnUTojEZoo/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/wpmbnju38Z8/w-d-xo.html
**************⬇️***************
እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
th-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የድንግልና አይነቶች
th-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
th-cam.com/video/RKtu6qztIBU/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
th-cam.com/video/RWaODEBcBg0/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
th-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
th-cam.com/video/usYMUBHGVFg/w-d-xo.html
**************⬇️***************
የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
th-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
th-cam.com/video/d54GKDO5sYM/w-d-xo.html
**************⬇️***************
ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
th-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/w-d-xo.html
**************⬇️****************
ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
th-cam.com/video/EJWSySK3hLk/w-d-xo.html
**************⬇️****************
20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
th-cam.com/video/DPG74dRwAiU/w-d-xo.html
**************⬇️****************
ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
th-cam.com/video/DAN-efyWqqU/w-d-xo.html
**************⬇️****************
ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
th-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/w-d-xo.html
th-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
*****ለጤና- ለትዳር-ለፍቅር****
********💚💛❤️**********
✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
Ghyyy
1-ትንፋሽ መቆጣጠር
2-የእጅ እና የእግር መቀዝቀዝ
3-ጥፍር መሰባበር
4-መድከም ስሜት
5-ከንፈር መድረቅ መቊሰል
6-የልብ ምት መጨመር
7-ከባድ የራስ ምታት
8-ቆዳና ጥፉር መገርጣት
9የፀግርና የፀጉር መድረቅ
ደም ማነስ ቶሎ ከታከሙት ከተንከባከቡት ይመለሳል
በአሁኑ ሠአት ኩላሊት ያልታመመ ያለ አይመስለኝም እኔም አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ
በስደት ሁሉ ነገር ከባድ ነው🥺🥺🥺
አይዞሽ ውሀ አብዝተሽ ጠጭ እና ከሥበራ በሀ እየዘፈዘፍሽጠጭ እኔ ደማነሥና ቫይታሜን እጥረት አለብሽ አሉኝ ሙሉምርራ አድርጌ እናየሠጡኝ ከኔና ሢልቅ ያው እደዛውነው የሜመኝ በተለይ ልቤን በጣምያቃጥለኛለሁ ሁሌም ደግሞበረኪና ደጋግሜ ለፅዳትሥለምጠቀምም ነውመሠለኝ
ር እኔ5አመቴ ሀቢቢቲ ለውጥዬለኝም
@@ትግሥትአንተነህenam ውዴ ደም ማነስ በጣም ነው mamey mtefs ነው ያካተይ አሁንስ medant 4ወር medant መውስድ ለውጥ የለም 😢
Allah afiya yadrgsh absheri
የሄነ ነው ለካ ችግሬ ባይሆን ነበር የሚገርመኝ አመት እስካመት ነጭ ቂጣ እየበላሁ በሻይ ሀገሬን ከለቀኩት በኋላ ሁሉም ምልክት አለብኝ በተለይ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ ከተፈጥሮው ተቀይሯል በሙቀት ሰአት እጀና እግሬ ከበረዶ ይቀዘቅዛል ከዛ ፊቴን እየዳበስኩ በቅዝቃሴው ስደሰት ለካስ እየሞትኩ ነበር😥😂😂 እናመሰግናለን ዶክተር በፍጥነት አይረን ገዝቸ የፀጉሬን መርገፍ ልቀንስ
እኔ ይሄ ስሜት የሰማኝ ነበር እና ደም ማነስ አሉኝ ሙሉ ምርመራአርጌ እኔ አገቴንም ያፍነኝ ነበር እናተሽሎኝ ነበር አሁን ደሞ አይኔንና ጥርሴን አሞኛል ዱኣ አርጉልኝ በስደት እኳን ህመም ለሴርጋችንም ማን እዳገር አይ ስደት 💔💔😭😭
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ ዶክተር ችግሮችን በዝርዝር ነገርከኝ፡፡
አልፎ አልፎ የልብ ምቴ ይደቀደቃል እግሬም እጄም በጣም ቀዝቃዛ ነው ትናጋ እሚባለው አካባቢ በተደጋጋሚ እየቆሰለ አስቸግሮኛ አጥንቴ ስቆም ስራመድ ስጎነበስ ይንቃቃል በቀኝ በኩል ያለው ኩላሊቴ እደ ልብ ነው እሚመታ እና ሀኪም ቤት ስሄድ በቀጠሮ ነይ እያሉ ይመልሱኛል ያለሁት ኻታር ነው እና ምን ላድርግ ጤነኛ ነኝ ማለት አልወደኩም ወይም አልተኛሁም በህመም ምክኒያት ስራም እሰራለሁ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ እድ ማለት የግል ህክምና አማራጮችን እዳይ
ዶክተር እናመስግናለን በተጨማሪም እኔ የያዝኩት ብረት ሁሉ ይነዝረኛል እንደኤሌትሪክ ቲማቲም ጁስ አሪፍ ነው ተብዬ እየጨጣሁ ነው
ወላሂ ያልካችውምልክቶች ሁሉእኔ ላይ ይስማኛል አይ ስድስት እናመስግናለን ዶክተር
እኔም እንደዛው የሚገርመው ሻይ ሳልጠጣ አልውልም
እንኳን ደና መጡ🙏 ዳ/ር ጠፍተዋል በሰላም ነው
በጣም እናመሰግናለን ያልካችው ሁሉ ከኔ አለ
ያልከው ሁሉ እውነት ነው ዶክተር🙏🙏🙏
እኔ,ከፋሬ,በጣም,ይደርቅብኛል,እናም,ይቆሥልብኛል,ብዙ,ማለሸለሻዋች,እጠቀማለሁ,ግን,ምንም,ለውጥ,አይሠጨኝም,🙏በጣም,እናመሠግናለን
በትክክል እኔለረጅምጊዜየሜቆይ የወርአበባነበረብኝ እናየደምማነስ አለብኝ ደምተለግሶልኝ ያቃል እናብዙጊዜ አይረን ወስጀምአቃለሁ 3አመትያክል ምንምአሎሰድኩም እናምየወርአበባየም አሁን 3ቀንለጅክወለኩበሗላተስተካክሏል ግነ አሁንም ብዙምልክቶች አሉብኝ እናምእኔስደትነኝ
ዶክተር በጣም ኣመሰግናለዉ ካልከዉ ዉስጥ አንድም ኣልቀረም ሁሉም ኣለኝ ኣመሰግናለዉ ራሴ ኣዉቄ መፍትሔ ለበሽታየ ስለ ሰጠከኝ ኣገልግሎትህ ይባርክልህ
ወላሂ ደኩተር ይህ ሁሉ እኔ ላይ አለ ብዙ ጊዜ ቸክ አድርጌአለሁ ደም ማነስና ቫይታሚን ድ3 በጣም የወረደ ነው 🥺
Weyinee ewnt endzii new yem argenyaa enenii amsginlew 😍😍😍😍😍😍😍
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ዶኦተር አድስ እሺ ተባረኪ🇲🇱🤝🇪🇷🙏🙏❤️❤️👍
ዶክተርየ እናመሠግናለን ነፈ አመት ኑርልን
God bless you Dr. Addis!
ዶ/ር እናመሰግናለን
Sewnet lay baqela yemimesil yiwetal wey bugur yiwetal mels danke
በጣም እናመሰግን አለን ዶ/ ር
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ግን ጠፍተካል😍❤👍🙏
እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን
አረ በአላህ አትለፈኝ እኔ ማለትነዉ ምላሴ በጣም ይላላጣል ወላሂ አንተ እንደሳየህዉ ሁነግን የኔዉ በጣም ተላልጣል ምግብ ስበላበትም ያቃጥለኛል አፍደሞ በጣም የደርቃል እና ጎሮሮዬ ፀጉሬ ደሞ በጣም ይሰባበራል በፈጣሬ ይዤሀለዉ አትለፈኝ ዶኮተርዬ
am thinking that u are attending me for 10 yrs❤
እናመሠግን አለን ዶክተር
ከልብ እናመሰግናለን🙏
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሠግናለን 🌹🌹🥰
ሀሪፍ መልክት ነው
ሰላም ዶክቶሪ እንዴት ነህ እኔ ከ4 አመት በፋት ድም ማናስ ነበራኝ አሁን እንዴገና እያማማኝ ነዉ የምታይብኝ ምልክቶች 4ቱ ይታይብኛል 1እራስ ምታት 2 ከንፋሪ ማቁሳል 3 የልብ ምት ማጫማር 4 ትነፋሽ ማጣሪ ምን ማሪግ አሌበኝ ዶክቶሪ ???🙏🙏
May allah make u in the straight line😊
Ar Dr betam yazoregnal libe betam yematal hagr wust adyelahum hakim bet mahed feraw sew hagr lay ebakih Dr selkehin
አናምስግናልን ❤️🙏🙏🙏
እናመሰግናለን😍
Thanks Doctor 😊 🙏
Thank you doctor 😍😍😍😍🥰🥰🙏🙏🙏
Bexam enamesegenalen doctor gn tefetehal hulum meleket alebegn
Thank you so much God bless you dear 🙏👏💯👍🏿👌
Ejena bila koritoy minim dema alifesesayem
እናመስግናለን
👍👍👍👍😍😍😍😍💚💛❤እናመሰግናለን 🙏
ምንም ምልክት የለባኝም ከድካምና የሰውነት መዛል የክብደት መቀነስ ውጪ ግን ደም ማነስ አለብኝ የሶስት ወር መዳኒት ታዞልኝ እየወሰድኩት ነው።እናመሰግናለን🙏🏾
ameseginalehu Dr addis yezerzrikachewu milikitochi hulu yitayubigni nbr dem .anes enidalebigni awuqalehu enezih hulu gin yesu chigir nawu yemil gimit selalenberegni bebizu chinket wuset nberiku Dr kelib ameseginalhu
እናመሰግናለን ዶክተር
God bless u more & more!!!!!!
ዶክተረ እኔ ደም ማነስ አለብኝ ሆስፓታል ሄጄ መዳኒቶች አዘዙልኝ ግን ምንም ለውጥ አላገኘውም በሱ ምክንያት ታች እግሬን በጣም ያመኛል ምን ማድረግ አለብኝ
በጥፍላይ ጠርዝ ሲወጣ ምንማለተነው ደክተር አመሰግናለሑ
Thank You Dr 💯👌
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እኔ በተደጋጋም ማነስአጋጥሞኛል ስለሆነ በካመራ ሆዴ ውስጡን ታይ ብሎኝ ነበር ምን ይመስልሀል አመሰግናለሁ
Thank, you❤️❤️❤️❤️❤️
fetar ybarkh bzu neger temrebetalew
Thank you doctor💓
ወላሂየኔን ነው የተናገርከው አመሠግናለሁ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል!
Endet endemwesad betnagern Btm deslegnal = Gentle Iron 25 gm
ር እኔን ወላሒ ተጫወተብኝ መተፈስ እያቃተኝ5አመቴ መሞት ነው የቀርኝ😢😢😢😢😢
እኔ ምላሴ እየቆሰለ እውነትነው ደክተር ሀኪም መሆዲ ግዲይላል
thank you so mu ch
Ferchiyalew 😢😢😢😢
Thanks
እናመሰግናለን, Dr የጨጉራ ህመም አለብኝ ህመሙ ሲነሳብኝ አፌ እና ጉሮሮ አካባቢ ቁስለት ያጋጥመኛል
ከደም ማነስ ጋር ይገናኝ ይሆን?
እኔ አንዷ ነኝ ከተናገርካቸው ነገሮች አንድም የቀረኝ የለ መፍትሄ ፈላጊ ነኝ ዶክተር ተጨማሪ ደግሞ አይኔን ይጋርደኛል ይህም በደም ማነስ ምክንያት የሚመጣ ነወይ?
ዋውው እናመሰግናለን
አማሳግናለሁኝ ዶክታር ምልክት የልካቻዉ ሁሉ እኔ ለይ ይታያሉ የምለስ ማለላጥ ስቃር‼️
ከ1️⃣እስከ 6️⃣ የተጠቀሰው ሁሉ እኔ ለይ ይታያል እና ማፊቴው ምንድነው ??
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ በደም ማነስ ምክንያት ሰዉ ራሱን ሊስት ይችላል ወይ ዶክተርዬ?
አወ
እንኩዋን ደና መጣክ doctor እኔ እንቅርት አለብኝ ግን ወደ ዉጪ አያድግም እና ክብደቴ ሁሌም 43kg አላልፍም እሄ ክብደትን ለመጨመር ምክንያት ይሆናል ማስወጣትስ ይቻላል 🙏🙏😥
ጭቅላቴ ይዘላል እና ውስጡ ቅዝቃዜ ይሰማኛል ንገሩኝ ጨንቆኛል
ማሻአላህ
እኔ ለብላባ ነገር ስጠቀም ሻይ ስጠጣ ምላሴ ይላላጣል ምን ላድርግ ዶክተር 😥
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከቻልክ አትለፈኝ ፔሬድ ሲመጣ በጣም እሰቃያለሁ አሁን አሁን ጭራሽ ራሴን እስከመሳት እያደረሰኝ ነዉ እና ከፋርማሲ ማስታገሻ ብወስድ ችግር አለዉ ? ምን ማድረግ ነዉ አለብኝ 😰
እኔ ከሀይድ ህመም
መፍትሄ ያገኘሁትን ልንገርሺ
አብዘሀኛውን ጊዜ
አዘውንትረሺ ዘንጂብል እያፈላሺ ተጠቀሚ
እኔ ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ የወር አበባ ጊዜ የሚመጣ ህመምን ተገላግያለሁ
አረ ዶክተረ እኔ እግሬ በጣም ይቀዘቅዛል ደሞ ውሱጡን ልክ እሩህ እዳለው ይቀሳቀሳል እራሴንም ይቀሳቀሳል መሀል እራሴ ላይ
Hi
d r lkene ykfrer kselte tekklga melkete new temrmer awekwalwe
ዶክተርዬ ስጋና ጉበቱ በእሳት በሰል ይበል ወይስ ጥሬውን እንመገብ
እውነትወላሂ
እናመሰግን አለን ❤️❤️❤️
እኔ የድካም ነገር አይወራ ተኝቼ ስነሳ ሰውነቴ ድክምም ኡፍፍፍፍፍ በስማም ሰው ተኝቶ ሲነሳ ይደክመዋል እኔ ምን ሆኜ ነው ምንድነው የመጣብኝ እላለው እንቅልፍ ተኝቼ አልጠግብ በጌታ ስም ።
Yene kefer alfo alfo yamegnal key yihonal
ዛሬሢያመኝመጣሁሢጨቀኝ መመርመርኮአልችልምኢቃማየለኝም
የራስ ምታት
የትፋሽ ማጠር
ምንም ሳልሰራ መድከም በተለይ ጡአት
የጥፍር መሠጠቅ መገርጣት
የቆዳ የፀጉር ድርቀት የፀጉር መነቃቀል እነዚህ በየጊዜው ባይሆንም አልፎ አልፎ ለተወሰነ ጊዜ ያመኛል
እኔም መተፈስ ጭራሽ ልሞትነው
@@ረሂማነኝየሀይቅልጂ ውዴ ሀኪቤት ሂጅ እኔ አልፎ አልፎ ነው መተፈስ የሚያቅተኝ ወፍሬ ነበርና ለመቀነስ አመጋገቤ በጣም ዝቅተኛ ነበር ሰውነቴ በቀነሰ ቁጥር ደሜም እየቀነሰ ነው መሠል መተፈስ አቅቶኝ ነበር ስመገብ ተወኝ አዳዴ ስተት እንሰራለን በራሴ ስተት ነው በጣም የተካበደ ባይሆንም ደም ማነስ አለብኝ
@@fatumaseid2251 ር ውዴ ወድ15ዬ ሔዲኩኝ ቀይስር እጠጣለሑ ከኒናም እስከ 3:ወር ሰተውኝ እዬተጠቀምኩ ነበር ወላሒ በመዲም ቤት ለውጥ አላገኝሑም እተኛሑበት ትፋሽን እዬጨለጠኝ እዬተጨናነኩ ነው ሐገር እዳልገባ አልሞላልኝ አለ ብዙ ወጭ አወጣሑ ላአኒሚዬ ተመግበን ምኝታ ዬለ በልቶ መሮሮጥ ስለሆነ እዴት ይስማማን መዳኒቱ አላሕ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ብቻ ትቸው እገባለሑ
@@fatumaseid2251 አላሕ ያሽርሽ ሖቢ ለውፍርት አትስቢ የጤና ውፍርት ይሑንልሽጂ ዴሞም አለ የተመጣጠነ ምግብ ለምሳሌ አታክልት ዘለጣ ምናምን ተጠቀሚ ሩዝ አልፎ አልፎ ዴሞ ተገዝቶ በሞቀ ውሐ ተነክሮ የሚጠጣ አለ ከምግብ ብሖላ ተጠቀሚ ሻይ ቅጠል ያከሳልእሱ
@@ረሂማነኝየሀይቅልጂ ትክክል ነሺ ረህሚ መጀመሪያ ቀጭን ነበርኩ ከወለድኩ በሁዋላ ወፈርኩ በሂደት እቀንስ ነበር እኔ በአንድ ጊዜ እራሴን ጎድቼ ነው አትክልት ዶሮ ብቻ እየበላሁ አሁን ሳላበዛ ሩዝ መመገብ ጀምሬ አለሁ ሻይ አረጎደው ሻይ አክደር የሚባለው ያከሳ ነበር ግን ደም ይመጣል እሱን ስጠቀም ያዞረኛል ደሞ ቡና በጣም ነው የምወደው ቡናም ደማነስ ያመጣል ቡናውን መተው አልቻልኩም ሻይ ውን ትቸዋለሁ
ዶክተር እኔ ልቤን በጣም እያቀጠልኝ ሀኪቤት ህጂነበር እና ሙሉምርመራ ተደረገለኝ የቫይታሚን እጥረትና የደም ማነሥነው አሉኝ እኔ ከኔና ሠጡኝ ከኒና ከለቀበኋላ በምግብ ማሥታከላይነኝ ነገርግ ከኔናበምውጥገዜ ደህናነበርኩ አሁግን በተለይልቤን እደዛው ነው የሜቃጥለኝ ሻይና ቡና እጠቀማለሁ ይህን ተምረት ከሠማሁ ከዚህበኋላ ሻይና ብና አጠቃቀም እቀንሣለሁ እናግን ከኒናወችን መልሸ ገዝቸ ልጠቀም ወይሥ መልሻ ምርመራ ላድርግ ዶክት የሁልግዚም ተከታታይህነኝ ከየህኝ በትንሹ መልሥልኝ በዙም ባይሆን ይገባኛል አደኛ ሻይ የማበዛበት ምክኔት ለቤን ተማቃጠል አልፍ ምግብያለመቨጨት ችግር አለበኝ??
አመጋገብሽን አስተካክሊ እህት ደሞ ሻይ ና ቡና አታዛውትሪ ኪኒና አትጠቀሚ ይለምድብሻል ካልተሻለሽ ወደ ሀኪም ሂጂ
እነማ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው እጀና እግሬ ቀዝቃዛ ነዉ አለብኝ ግን ስዴት ላይ ነኝ እግአብሔር ከረዳኝ 2016 ገብቸ አያለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ
🥺🥺🥺awo like naw ena zare tamarmira nebar alabing
በልጆችምይከሰታል?
Aw
አረ እኔ በጣም ይበርደኛል የምኖርው በረሀ ነው ግን ሰው ሙቀት ሞትን እያሉ እኔ ግን ብርድ ነው
Docter ye joro mechohes
Be egiziabher diresulgn yet ligeba
የኔ ደም ማነስማ ከባድ ነዉ ጪራሽ አረብ ሀገር ስመጣ ነዉ የሚወርደዉ 25 ድረስ ይወርዳል
አኒሚያ ከኔ ላይ ነው ያለ
ደም ማነስና ጨጓራ ከያዘኝ ከ6 አመት በለጠኝ ሁለቱም ተነባብሮ ሊገለኝ ነው በስደት 😥😥😭የበላሁት አይቀመጥ
አይዞሽ መግብ ለማሥተካከልሞክሪ
ለጨጉራሺ ተልባውን ተጠቀሚ
ለክ እንደኔ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ምላሴ ከቆሰለ 3 ዓመቴ ምራቅ እራሱ የለኝም እና ስጠይቅ ድም ማነስ ነው የሉኛል ብቻ ከባድ ነው
እኔ መወላሴም ከፈሬም የእጅ ጠፍሬም ልክ እዴለጠፍከው ነው እራሴም ያዞርኝል ሀኪቤት ስሔድ ለምላሴ ምዳኔት ይሰጡኝል ግን ሊሻልኝ አልቻለም
እኔም ጣለብ ቤት ሆኜ ፎንት ነቅዬ ሞተላች በላው ትንሽ ቆይቼ ነፍስ ዛረው አይ ስዳት ሀኪም ቤት ሂጂ ቪተሚን ይሰጡሻል ቃይሥር ሰላጣ አፖል ቀዩን ቢይ በጣም አሪፍ ነው ውሃ በዳንብ ጣጪ
❤️🙏
ለኔ ምላስ ይጦቂራል ልምንድ ነው 😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹👉ብዙ ከመናገር ይሻላል ብዙ ማዳመጥ ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹
10q❤
እንምስኛልን
የጠቀስካቸውኩሉ እኔ ላይ ነበሩ ሀኪቤት ሂጀ ደምየሚጨምር መደሀኒት ሰተውኝ አሁን አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ ደም ማነስ በጣም ከባድ ነው የሰውቤት ተተኚቶካን ያማይቻል