ውሀን ስትጠጡ በየቀኑ የምትሰሯቸው 7 ስህተቶች 🔥 ሊገድልም ይችላል 🔥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 312

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 ปีที่แล้ว +110

    ነብዩ መሀመድ ሱለላህ ወአለይሂ ወሰለም ከ 1443 አመት በፊት ቆሞ መጠጣት እና ቁሞ መብላት የተጠላ መሆኑን አስተምርውናል ዛሬ ሳይስ ደርሰበት አላሁ አክበር

    • @kadirriyadh8526
      @kadirriyadh8526 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @samansaman1235
      @samansaman1235 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛአከላህ

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ማለት የጥንት ሰዎች ምንም እዉቅት የሌላቸዉ ይመስልሃል!

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว

      S a w

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว

      @@እዉነትተናገሩ እና በናንተ መች ተጠና

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    እናመስግናለን ዶክተር
    የተናገርካቸው ነገሮች የእስልምና እምነት ያስተምራል

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 ปีที่แล้ว +11

    ሱበሀን አላህ የአላህን ዘጋ ብትቆጥሩት አዘልቁትም ይላል አላህ ያርብ በዋልክልን ፅጋ ልህ ምስጋና ይገባህ እኔ አመታት አስቆጠርኩ ለብ ያለ ውሀ ውጤነው

  • @kedirkemal4903
    @kedirkemal4903 2 ปีที่แล้ว +15

    ስለዉሀ አጠጣጥ በአይማኖቴ አስተምሮ ላይ ስላለ አልሀምዱሊላሂ ጠንቅቄ አዉቃለሁኝ

  • @የማርያምልጅ-ኰ3ጰ
    @የማርያምልጅ-ኰ3ጰ 2 ปีที่แล้ว +34

    ዶክተርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ባለማወቃችን ብዙ ስህተቶች እንሰራለን ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ 😍😍😍

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አመሰግናለሁ ውሀ ከሚጠጡት አንዱ ነኝ ብዙ ስህተቶች ነበሩኝ ተማርኩ🙏🙏🙏

  • @Historyfact3333
    @Historyfact3333 4 วันที่ผ่านมา

    እኛ ሙስሊሞች ካወቅነው ቆየን አልሀምዱሊላህ እናመሠግናለን ዶር

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  2 ปีที่แล้ว +61

    ውድ ቤተሰቦቼ ,
    በገጠመኝ ከባድ ሀዘን ምክንያት ለተወሰኑ ጊዜአት ፕሮግራሞችን ላቀርብላችሁ አልቻልኩም ነበር።
    በዚህ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ እና ላፅናናችሁኝ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው። መልካሙ ሁሉ በህይወታችሁ ይሙላ!

    • @መድነኝየማሜተናሽ
      @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว +5

      ዶክተርየ ምን አጋጠመህ አልሰማሁም ነበር ፈጣሪ ከተጋ ይሁንልህ ፈጣሪም ያፅናናህ

    • @Sara.Paris22
      @Sara.Paris22 2 ปีที่แล้ว +3

      ዶክተርዬ እግዚአብሔር ያጽናህ

    • @salemdesta5248
      @salemdesta5248 2 ปีที่แล้ว +2

      So sorry, የእኔ ወንድም ምን ደረሰብህ? ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ 🙏

    • @mamamom9069
      @mamamom9069 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር የፈቀደው አይቀርምና እራስህ ጠንከር በል 🙏🙏🙏

    • @MaDN4161TB
      @MaDN4161TB 2 ปีที่แล้ว +1

      Dr. Addis Egiziabher yatsinawot!
      My deepest condolences goes to you and your family!
      Thank you for your time and your educational lesson ( health way of life).

  • @affymyoutube8869
    @affymyoutube8869 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጤናህን ዘውትር ሙሉ ያርግልህ መረጃክ ሙሉ እና ዘርዘር ያለነው :ከዚህ በፊት የነበረኝ የውሀ አጠቃቀሜን እንዳስተካክል ረድቶኛል አመሰግናለሁ::

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው እኔ በብዛት በብዛት ነበር የምጠጣው አሁን ስለሰማው ቀስቀስ እያልኩ እጠጣለው በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehutadesse9560
    @alemayehutadesse9560 2 ปีที่แล้ว +2

    ያገሬ ልጅ ምክርህ በጣም ግሩም ነው አሁንም ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር በእውቀት ይባርክህ

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናል ዕውቀት ይጨምርብ ቴባሬክ!!! አንቴን የሰጣይኝ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባሬክ እኔ እውነት ያአንቴ ትምህርት ብዙ ነገር ተጠቅምያሎ ተፌውሽሎኝ ዘመንክህ ይባሬክ ዳድ!!!

  • @Ekram779
    @Ekram779 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ከሳይንሱ በፊት ነብያችን አስተምረዉናል እና በተጨማሪ ዶክተር የምታቀርባቸዉን ትምርቶች እከታተላለሁ እና ስራወችህ በጣም አሪፍ ናቸዉ thanks🌹🌹

  • @engadayassin8061
    @engadayassin8061 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተረ፣አዲስ፣እናመሠግናለን፣
    ባለማውቅ፣ብዙስሕተቶቺን፣ፈጽመናል፣
    ከእንግዲሕ፣ብዙ፣እውቀቶቺን፣ከአንተተምሬአለሑኝ፣አመሠግናለሑ፣
    መልካም፣የስራዘመን፣

  • @trhastewelde7873
    @trhastewelde7873 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ሕሳብ ዶ/ር ኣምላክ ዕድሜና
    ጤና ይስጥህ የመጀመርያ ግዜ ነዉ ሁሉ
    ካንተ ምክር ኣይለይም።

  • @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
    @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው እናመሰግናለን ዶ/ር አድስዬ❤️

  • @ekarammohammed1257
    @ekarammohammed1257 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ዶክተርየ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ

  • @asterwarsido6605
    @asterwarsido6605 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር አጅግ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ተባረክልኝ

  • @ለይላyouTube
    @ለይላyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በዙ ስተት ነበረብሽ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አለማወቅ እኔዴት እንደሚጎዳ የተረዳው እኔ በብዛት ሁሀ ቁሜነው የምጠጣው ለካ

  • @jemila.youtube2560
    @jemila.youtube2560 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር,በጣም,እናመሰግናለን,ያለብን,ስት,እናስተካክላለን,ለወደፍቱ,እቫአላህ👍👍👍👍

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ እናማሳግናለን ዶክቶር አዲስ ባጣም አሪፍ ምህክሪ ነው 👏👏👏🙏🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ቃል የለኝም ስላንተ❤👍🙏

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው የሰጠኝ እኔ ቆሜ እና ከምግብ ቦኃላ ነበራ ምጣጠው አሁን ግን አስተከክለሁ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰላምህ ይበዛልን በጣም እናመሰግናልን እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for advice blessing you 🙏🙏🙏🙏

  • @saleembaheru2687
    @saleembaheru2687 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ቆሜ እንጂ ውሀ አልጠጣም ነበር አቆማለሁ፡፡

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከመጥፎ በሽታዎች በሙሉ።

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen ♥️

  • @hiwothiwe2323
    @hiwothiwe2323 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ

  • @kamiltemammohamed5037
    @kamiltemammohamed5037 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ በተለይ ለኔ በጣም ጥሩ ምክር ነው ዉሀ በጣም ስለምጠጣ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ እንደባሕል ሆኖ በተለይ ሴት ልጅ ቆማ መጠጣት ነውር ነበር። እናመሰግናለን ።

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ ጤና እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ አላህ

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr enamesegen alen 💚💛❤️🙏🌹 egzabher yibarkh

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for everything!!! That was fascinating. Please keep it up.

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 ปีที่แล้ว +1

    Doctor wodemachen enamsegn alen Egziabher yibarkih 💚💛❤😍💕🙏💕

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ዶክተርየ እኮን በሰላም መጣህ

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩትምህረትነውእናመሰግናለን

  • @gizachewsisay2583
    @gizachewsisay2583 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተርየ በእውነት ደስ ሚል ትምህርት ነው

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ-ሐ7ዘ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ-ሐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሥግናለን ዶክተር

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን በሠላም መጣህ ዶክተር ከልብ እናመሠግናለን 😘🥰🥰🥰

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግለን ዶ. ር አዲስ

  • @wubebahiru9627
    @wubebahiru9627 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ!!!

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር እጅግ ከልብ እናመሰግናለነ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው 😍🙏

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ነጃትየሙጎዋስልጤ
    @ነጃትየሙጎዋስልጤ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተራችን እናመሰግናለን ኑርልን

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ መረጃህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክር ዶክተርበጣም እናመሰግናለን

  • @nnnhhj5592
    @nnnhhj5592 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን👍👍👍👍👍🥰

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ያገሬ ጀግና🙏☝️

  • @tiglebanon2178
    @tiglebanon2178 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር አዲስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kalkidanmilkias257
    @kalkidanmilkias257 2 ปีที่แล้ว +2

    Doctor tyakeyen slemelesklgni Amesegnalewu 🙏🙏🙏

  • @yordafanuel
    @yordafanuel 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ነክ ዘመንክን ይባረክ እናመሰግናለን

  • @tube3846
    @tube3846 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን 😍

  • @ma1324
    @ma1324 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much God bless you

  • @birteyebisratetube9842
    @birteyebisratetube9842 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww
    Batem enmaseginalen dokitor
    Tebareki

  • @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
    @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ዬ 😍👏

  • @ሚሚየናቷቀበጥ
    @ሚሚየናቷቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር 😍😍😍

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenaln dociter 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tamarashaheen3002
    @tamarashaheen3002 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for this advice

  • @haduhadu2797
    @haduhadu2797 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you doctor ❤️.. thank you for information 💛

  • @zafuhabesha8171
    @zafuhabesha8171 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ኣረፍ ኣረፍ በሉ ስትል እኮ ወንበር የቅረብክልን መስልክ ደኩተሪየ

  • @jallaatudiinisilaam9572
    @jallaatudiinisilaam9572 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dokter

  • @fafioumer9500
    @fafioumer9500 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስጥልን ባላማወቅ ብዙ ጉዳት አለው

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi Dr Addis, Thank you for your time.

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በብዛት ቆሜነው ምጠጣው

  • @hedenasefaw213
    @hedenasefaw213 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤Thanks doctor ❤❤

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እናመሱግናለን

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 2 ปีที่แล้ว +4

    እሺ ዶክተር ጌታ ይባርክህ።

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamsegenalen Doctor 🙏

  • @mansourzara4246
    @mansourzara4246 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam enameseginalen doctor

  • @aluyenat6835
    @aluyenat6835 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወንድሜ😍😍

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እንኲን ደህና መጣህ

  • @mekuriayoseph6104
    @mekuriayoseph6104 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ተባረክ,ካለማወቅ ከሚደረግ ከጤና ቀዉስ እንድንጠነቀቅ ጠቁመውናል።

  • @ሀናግርማ
    @ሀናግርማ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ደክተር

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ደኩተር ክበርልን 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowo xuru timiriti new Enamasaginaleni do/ ene qacin silahonikuge ba anide bizu woter etata nabara ahun gini awokuge😍

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam Amsgnalew doctor tekami mereja new yestken👍

  • @zegizumuhammad9632
    @zegizumuhammad9632 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ምክር ነው

  • @bemnetmulatu3574
    @bemnetmulatu3574 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ ዶክተርዬ😍😍😍

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 2 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን።

  • @ahirabdul5460
    @ahirabdul5460 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank You Dr👌

  • @hawa5773
    @hawa5773 2 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ ሴት ልጅ የቁሙን አይጠጣ ነዉር ነዉ ትለኝ ነበር ልጅ እያለሁ

  • @yehualashetalemayehu7730
    @yehualashetalemayehu7730 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you doctor addis

  • @gexjdjcgrdecrc5482
    @gexjdjcgrdecrc5482 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amsegnalew dr❤🙏😬

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
    @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን ዶክተር

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much dr 🙏💕

  • @tsigeredagoshime5331
    @tsigeredagoshime5331 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክቶር እናመሰግናለን🙏❤

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 💚💛❤️

  • @sintusintayehu6820
    @sintusintayehu6820 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr a lot

  • @wudamariyam7582
    @wudamariyam7582 2 ปีที่แล้ว +1

    Enameseganalen doketare 🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ዳክተር

  • @hiwottameru1235
    @hiwottameru1235 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ዶክተር አዲሰ እሲኪ ስለ ናስር አመጣጥ እና መከላከያ ስራና ካለሁበት ችግር ገላግለነኘ

  • @yenenshe7341
    @yenenshe7341 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @aschalewshanko718
    @aschalewshanko718 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ለምክርዎት አመሠግናለው

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ዋላችሁ ፈጣሪ አአመምለላካካቺን ይመሰገገን🙏 እኔ ደህና ነኝ እናትስ እንዴት ናቹልኝ የየምውዳቼሁ😍😍🙏

  • @hayattube5113
    @hayattube5113 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ እናመሠግናለን

  • @yodit7265
    @yodit7265 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks ።ጠቃሚ መልክት ነው አዲስ ነኝ ለቤትክ
    D/r ከባድ ራስ ምታት አስቸግሮኛል ምንድነው መፍትሄው? Panadol ካልወሰድኩ ውሎ ያድራል እንጅ በጭራሽ አይሻለኝም መፍትሄ ካለክ ፕሊስ አመሰግናለሁ ።

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  2 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/C2NU67iRrXM/w-d-xo.html