ሻለቃ ዳዊት የትግሉን ሚስጥር ዘረገፉ January 12, 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 574

  • @HassenYesuf-vj8bx
    @HassenYesuf-vj8bx 7 วันที่ผ่านมา +13

    በጃንሆይ ጊዜ መቶ አለቃ በደርግ ጊዜ ሻለቃ በወያኔ ጊዜ ቡሀቃ በብልፅግና ጊዜ በጥራቃ ምነዉ ይሄ ነገር ቢያበቃ

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 2 วันที่ผ่านมา +1

      ዋው

    • @mmmnckemalsherif3445
      @mmmnckemalsherif3445 2 วันที่ผ่านมา

      Kkkk ኣያረጅም እንዴ

    • @lishanmulugeta4589
      @lishanmulugeta4589 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ባለጌ ኃላፊነት የሚባል ነገር ወስደህ የማታውቅ ትንሽ ሰው ንህ። ሻለቃ ዳዊት ከፍተኛ ችሎታና እውቀት ያለው፣ ብዙ ሥራ ሠርቶ ብዙ ችግሮችን የፈታ ትልቅ ሰው ነው።

    • @lulitwogderess6440
      @lulitwogderess6440 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are disrespectful writing this much for a big person like shaleka Dawit, I wonder what family you came out from🫢

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 6 วันที่ผ่านมา +4

    እስክንድር ነጋ(ጨለመ) የሳር ውስጥ እባብ ነው!!! አሳምነው ፅጌ እንዲገደል እባቡ እስክንድር ነጋ የራሱ ሚሽን ነበረው!!! ታስታውሱ እንደሆነ አሳምነው ፅጌ እባቡ እስክንድር ባህርዳር ይመጣል ተብሎ እርሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለ ነበር፡፡ ነገር ግን በዛን እለት አሳምነው ፅጌን ለመግደል ትልቅ እቅድ ተነድፎ ነበር!!! የጀነራል አሳምነው ፅጌን የትኩረት አቅጣጫ በማሳት እባቡ የተጫወተው ከባድ ሚና ነበር!!!እባቡ እስክንድር የምዕራባውያን ኤጀንትም ሊሆን ይችላል!!!!

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ 8 วันที่ผ่านมา +26

    ሀገሬ ፈጣሪ በብዙ ያስብሽ!

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 8 วันที่ผ่านมา +24

    ምንም በል ምንም !ከአንተ ምንም መስማት አንፈልግም ! እረፍ ! ተጸጽተህ ቢረባም ባይረባም ለወጣቱ ቦታውን ልቀቅ ! አሁን ንጹሀን እያለቁ ነው!ህጻናት ትምህርት አቋርጠው ተቀምጠዋል !እባክህ ይህንን ትግል አስቁም ! በሰላምና በሠላም ብቻ ነው ለውጥ የምንፈልገው !

    • @kolfeefetnoderash5319
      @kolfeefetnoderash5319 7 วันที่ผ่านมา +1

      ምቀኛ ምቀኝነት ከዘር ይሚተላለፍ የቆዳ በሽታ ነው!!!

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 8 วันที่ผ่านมา +48

    መቆሚያ ይዘህ ቤተ ክርስቲያን ግባ
    ወጣት አታስጨርስ!!
    💚💚💛💛❤️❤️

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 8 วันที่ผ่านมา +74

    አገር ስታፍርስ እንጂ.ሌላ ምን ልምድ.አለህ ገንዘብ መሰብሰብ ጎበዝ ነህ

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา +2

      Please, be honest and respect our elder who contributes for free his time and money. Dawit freely gives his time and money for Ethiopians. He is a man of integrity. He has no interest for money. He had a good job for over forty years. Many Ethiopians are involved in the collection of the contributions.

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 8 วันที่ผ่านมา +3

      Zembele akatari

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา

      @@helawisolomon6366 I have the greatest respect to Dawit. He is a man of integrity. Insults and curses mean ignorance.

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 8 วันที่ผ่านมา

      @@ethiocsc8289 ለአገር ምን ሰራ???ከአዲ ከደርግ ጀምሮ.አሁን ወጣቱን ከሚስጨርስ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ንሰሀ ይግባ

    • @awaldegessa1803
      @awaldegessa1803 8 วันที่ผ่านมา +3

      አገር አፍራሾች ይታወቃሉ የግዜ ጉዳይ ነው።

  • @YibeltalAtnafu-u5f
    @YibeltalAtnafu-u5f 8 วันที่ผ่านมา +23

    ቀጣፊ በዚህ ዕድሜህ አጭበርብረህ የት ልትደርስ ነው? የምታወራው ነገር ሁሉ መጨበጫ የለውም!

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 8 วันที่ผ่านมา +40

    So this guy was working for western interest. Unbelievable

    • @mesgnawabebe3071
      @mesgnawabebe3071 7 วันที่ผ่านมา +1

      He is CIA agent

    • @bedrajemal9477
      @bedrajemal9477 6 วันที่ผ่านมา

      በንጉሱ ጊዜ ለሞሳድ በደርጉ ጊዜ ለሲአይዬ የሰራ የለየለት ባንዳ ነው

    • @SemanyawBekele
      @SemanyawBekele 4 วันที่ผ่านมา

      sure he make it clear as he clarified americans interest he put his stand. Trust me guys eskindir aso a CIA cause the governmet got him in dejen in the bigening then they arest him 9 days only but christian still in jail with out medical treetment because of he speak, what if christian were in dejen and gojam at yhat moment to organized fano and government goy hi? U know what could have been happen? they shout him on the head.😂😂😂 this ghys are double agents eskindir and shaleka dawit

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 4 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ህዝቡ ሊነቃበት ይገባል ለስልጣን ጉጉና እጁ በደም የተጨማለቀ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳ ግለሰብ ነው ።

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@bedrajemal9477meles n Abey Ahemed.. ye CIA seratenia... telalaki... nachew.. Donkoro... Aram

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 8 วันที่ผ่านมา +78

    ወይ ሻለቃ
    የሰው ሲቃ
    አይ ሹሉቃ
    መናኛ ዕቃ
    የሰው ክፉ
    ደግሞ አፉ
    ቀን ያሳበደው
    ንዋይ ያሠከረው
    የሰው ቀላል ነው
    ድሀን አስጨረሠው
    እርህራሔ የለው
    አቤት ጥላቻው
    ደም የጠማው
    ይሔን ሰው አየው።

    • @qe3biየኔ
      @qe3biየኔ 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኮማን እንበለው ?????

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 8 วันที่ผ่านมา +3

      Yidfah

    • @thomastesfaye813
      @thomastesfaye813 8 วันที่ผ่านมา +7

      ደሞ ሌብነቱ
      አስመሳይነቱ
      በስተርጅናዉ
      እኛ ብቻ እናብካዉ
      ዶላሩን ሰብስበን
      የታባቱ ሀገሬዉ

    • @Universal942
      @Universal942 8 วันที่ผ่านมา

      አቦ ይመችህ!

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 7 วันที่ผ่านมา +1

      ስንት ክፍት አፍ አለ ጎበዝ ኡፍፍፍ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 8 วันที่ผ่านมา +26

    ጉድ ጉድ ጉድ! ለታሪክ ይቀመጥ!! ባንዳ ኢትዮጵያን አሸንፎ አያውቅም! አንድ ነገር ያልገባዎት ኢትዮጵያ እጅግ ብዙ ርቀት እንደሄደችና እርሶ የቆሙት ትተዋት የሄዱት ኢትዮጵያ ላይ መሆኑ ነው። ማንም ከማንም በላይ ሆኖ መኖር በጭራሽ አይቻልም! በቃ የዘር የበላይነት እየተንኮታኮተ እየተሽመደመደ እየወረደ ይሄዳል! እርሶ ግን ከኢትዮጵያዊነት ወደ ዘረኝነት/ጽንፈኝነት ሲሄዱ አለማፈርዎ?!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 8 วันที่ผ่านมา +34

    ❗ይሄ ሰውዬ ዘመኑን ሙሉ ሲዋሽ ሲቀጥፍ ሲሸጥ ሲለውጥ የኖረ❗ ቁማርተኛ ዱርዬ ሽማግሌ ነው❗

    • @kassaaddisu2964
      @kassaaddisu2964 8 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ ምኑ ነው ውሸት?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 8 วันที่ผ่านมา +4

      @kassaaddisu2964
      የት ታውቀዋለህ አንተ ይሄን ቀጣፊ ከደርግ ዘመን ጀምሮ እውነቱን እያወቀ ሀገር ሲክድ ሲያወናብድ ነው የኖረው የሚያውቀው ያውቀዋል❗ትራክ ሪከርዱ የተበላሸ ነው❗ ነጋዴ ነው❗

    • @aderaaddis8902
      @aderaaddis8902 7 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ ነህ ሰው አታውቅም

    • @bereketbalcha7199
      @bereketbalcha7199 7 วันที่ผ่านมา +2

      ፋኖን ባስጀመረ ባነቃ እርስ በርስ ይቅር ባለ ክፍያዉ ስድብ ሆነ.........

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 7 วันที่ผ่านมา +3

      @bereketbalcha7199
      ቤተክርስቲያን በመሳሚያው እድሜ❗ ውጊያ ፣ ዉጊያ ፣ ጦርነት ፣ ጦርነት የሚል እድሜ የማያሰክነው እድሜ የማያስተምረው የዲያቢሎስ መልክተኛ ነው❗

  • @tesfayewoldemichael4074
    @tesfayewoldemichael4074 8 วันที่ผ่านมา +13

    This man is the most culprit man who is doing political business in Ethiopia.

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 8 วันที่ผ่านมา +43

    ከንቱ ናችሁ አንተም ፋኖም የምትባሉት።የማዝነው ግን ወጣት ወንድሞቻችንን በመሀል አስጨረሳችሁብን።ግድ የለም እግዚአብሔር ይፈርዳል ።

    • @goodshepered429
      @goodshepered429 8 วันที่ผ่านมา +3

      አረ አዛኙ !አማራ በግሬደር በገፍ ሲቀበር፤በድሮን ሲጨፈጨፍ፣ክምሩ ሲቃጠል፣አአ እንዳይገባ ሲታገድ ወደ አልታወቀ ማጎሪያ ካምፕ ሲጋዝ አላዘንክም?ለነገሩ አንተ አማራ አይደለህም!

    • @haileabegaze2859
      @haileabegaze2859 8 วันที่ผ่านมา

      His screen name “faith “ looks like pente follower. The devil in 4kilo must face justice.

    • @haileabegaze2859
      @haileabegaze2859 8 วันที่ผ่านมา

      Fano is fighting to liberate the Amhara people under genocide.

    • @gdr668
      @gdr668 8 วันที่ผ่านมา +2

      አርፈህ መቀመጥ

    • @gdr668
      @gdr668 8 วันที่ผ่านมา +1

      አ|አ ምን ቀብረሃል አንተ የባእድ አምልኮ ባሪያ

  • @אמסלוהייאלה
    @אמסלוהייאלה 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመነ ችግር የለበትም ፍኖ ገበሬ ነው አዲስ አበባ ስንገባ ወደ ቤቱ እንመልሰዋለን ያለ ሰው ከትግሉ መውጣት አለበት

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne 8 วันที่ผ่านมา +22

    አሁን ወሬውን ትታችሁ 4ኪሎ መቼ ነው የምትመጡት 😂😂😂😂

    • @abebayehuhabteselassie3064
      @abebayehuhabteselassie3064 8 วันที่ผ่านมา +4

      በህልም ወይስ በእውን?በህልም ይቻላል።

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @seifuw3146
      @seifuw3146 7 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @sabrnuru4692
      @sabrnuru4692 7 วันที่ผ่านมา +1

      In your dream

    • @SamsungAs-tm7wf
      @SamsungAs-tm7wf 7 วันที่ผ่านมา +1

      ጠብቅ ድንገት ይመጣል

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 8 วันที่ผ่านมา +12

    ወይ የሹልቃ አይዶሎጂ!
    እንዲህ ቀለል አድርጎ ለሶስት ከፋፍሎ በሀሳቡ የግዚያዊ መንግስት አቋቁሞ ቁጭ አደረገው እኮ!
    ሹልቃዬ ያጬሳል እንዴ?
    የጃጀ ሽማግሌ!!

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሻለቃ እውነት እንነጋገር ከተባለ እርስዎ በሳል የሚሊታሪ ጠበብት ነወት እናውቃለን በእውነት ማን
    ይሙት እስክንድር ፋኖን አዋግቶ ጦር መርቶ ድል ያመጣል ብለው የስባሉ ተገቢ ሰው በተገቢ ቦታው ካልተቀመጠ እንዴት ሊሆን ይችላል እኔ በእስክንድር ጥለቻ ጦርነቱ በድል ተጠናቆ እስክንድር ጠ/ሚኒስትረ ቢሆን ቅሬታ የለኝም አስክንድር ጦር መርቶ ግን ድል ፈፅሞ አያመጣም::

    • @MIZANAWI
      @MIZANAWI 6 วันที่ผ่านมา

      የትኛውን የጦር አውድማ ሲመራ ታውቀዋለህ? እንደ አንተ ያሉ ደናቁርት እየተከተሏቸው ነው ሚመረቅኑት። አንድ እሱ የመራውን የውጊያ አውድማ ጥራ?

    • @nejaseid2901
      @nejaseid2901 4 วันที่ผ่านมา

      እንዳንተ አይነቱ ደነዝና ደንቆሮ አክትዘቪስትና ሽፍታ ይምራን ትላላቹ እርስ በርስ ተባላታቹ ታልቃለቹ እንጂ ዬትም አትደርሱም ማፈሪያ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 3 วันที่ผ่านมา

      @@MelakuFantaye የኔ ወንድም ! ሻለቃ ዳዊት የጦር ሰው ብቻ አይደለም፣ ከዝነኛው የሐረር አካዳሚ በመኮንንነት ከመመረቃቸውም በላይ በሕግ የማስተርስ ዲግሪአቸውን ከአሜሪካን ሐገር አግኝተዋል፣ በደርግ ዘመን የእርዳታ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር የነበሩ ሲሆን የደርግ የጭካኔ አሰራር አልጥማቸው ሲል አውግዘው የወጡ ናቸው፣ እሳቸው ከውትድርና ይበልጥ የሕግና የፖለቲካ ሰው ናቸው፣ የሚናገሩትን በመረጋጋት ሳናዳምጥ በስድ አደግነት ዘሎ መሳደቡ አደገኛ አካሄድ ነው፣ እድሜአቸው ከ80 በላይ ሆኖ ሳለ በአማራ ላይ የመጣውን የአቢይ አሕመድ የዘር ማጥፋት አደጋ ለማክሸፍ በስተርጅና እየሰሩ ነው፣ ስለዚህ የሚሉትን በጥሞና አዳምጦ የእስክንድርን ጉዳይ በሰለጠነ መንገድ ክብሩ ሳይነካ ከትግሉ ሜዳ ገለል እንዲልና ወደ ቤተሰቡ አሜሪካ እንዲሄድ፣ በዚያም የድርጅቱን አላማ የማስተዋወቅ Promotion ስራ እንዲሰራ ቢደረግ ጠቃሚ ነው፣ ትግሉ መዋጋት ብቻ አይደለም፣ በውጪ የፋኖ ተወካይ ሆኖ የፖለቲካና ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ ሊሰራ ይችላል፣ እስክንድር በወያኔ ጊዜ ከነ ሚስቱ በግፍ ታስሮ፣ ልጁ ናፍቆት በእስር ቤት የተወለደ፣ የተሻለ ቤተሰብ አሜሪካ እያለው ለትግሉ ሲል የሚሰቃይ ሰው ነው፣ ስለዚህ የሚገባውን ክብር ሰጥቶ ስህተቶቹን እንዱያውቅ ማድረግ ብቻ በቂ ይመስለኛል !
      ድል ለአማራ ፋኖ! ውድቀት ለፋሽስቱ አቢይ!!
      ሰላም ሁንልኝ!!

    • @GemechuDebelo-lf4jh
      @GemechuDebelo-lf4jh 2 วันที่ผ่านมา

      ጡሩምባ መንፋት ብቻ !

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 2 วันที่ผ่านมา

      ትምህርት ብቻውን ምን ያደርጋል ጥቡብ ያስፈልጋል በሻለቃ ዘመን እኮ ነው መከላከያው በወያኔ ገበሬና ከዩንቨርስቲ drop out ባረጉ ሀይሎች ተበትኖ እሳቸውና መሠሎቻቸው ገሚሡ ሸሸ ገሚሡ ወደ ማረፊያ እና አሁን ዘመኑ የወጣቶች ነው ሻለቃ አርፈው ይጦሩ የእርስዎ ምክር አያስፈልገንም

  • @FikieFikente
    @FikieFikente 8 วันที่ผ่านมา +4

    ክፉ ነህ አሁን ሳዳምጥህ እስክንድር አገሩ ይግባ ንገረው ከቻልክ አትዋረድ

  • @mamegelila
    @mamegelila 8 วันที่ผ่านมา +35

    ሰው በስተርጅና አርፈህ ብትቀመጥ ወይ ብትቆርብ

  • @yanataweke5972
    @yanataweke5972 8 วันที่ผ่านมา +25

    ዛሬም እደግመዋለው ሹሉቃ ሥዩም ተሾመን ይዘዝብ።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 8 วันที่ผ่านมา +2

      Exactly 🤧 crazy creepy dead cokeroche Buda yebuda zere 😤😤

    • @kassaaddisu2964
      @kassaaddisu2964 8 วันที่ผ่านมา

      ጅላጅል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 6 วันที่ผ่านมา +3

    የተከበሩ ሻለቃ ዳዊትን እግዚአብሔር ይባርክልን።
    የከፍተኛ ትምህርት ፣ የልምድ ባለፀጋና ሃቀኛ ዜጋ በመሆናቸው።
    እንደነዚህ ዓይነት ዜጎችን ካላከበርንና ምክራቸውን ካልሰማን መጥፊያችም ነው ።
    አጥብቀን እናስብበት።
    እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 8 วันที่ผ่านมา +43

    ግብፅና ኤርትራን ለአላማከረክም የእንጀራ አባቶችህን እንዳታስቀይማቸው?

    • @tameratmolla9670
      @tameratmolla9670 2 วันที่ผ่านมา

      Ante enthn yebedah hodam. You take everybody as a worthless minion like you. Ante segera eras the Shaleqa is internationally seasoned individual. You little Shintayehu has to open up mouth which you replaced for your yeqit qedad has to do nothing but to bad mouth

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 8 วันที่ผ่านมา +15

    እውነተኛ ታጋይ ከሆንክ መጥተህ አንድ አድርጋቸው።በወሬ ብቻ ዕድሜህን ጨርስህ ።ያለዕውቀት ማውራት ብቻ ሐገር አትገነባም።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 8 วันที่ผ่านมา +44

    በመቁረቢያህ አገር ለማፍረሰ ሊቀመንበር ትሆናለህ በአንተ እድሜ የአገር ሸማግሌ አለመሆን መረገም መርገምት ነፍሰህን አይማሰዉ ከኔቱ

    • @የታምሬቁምነገርገፅ
      @የታምሬቁምነገርገፅ 8 วันที่ผ่านมา +3

      ብልጽጌ

    • @kassaaddisu2964
      @kassaaddisu2964 8 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው?
      ለመሆኑ አድምጠልዋል?
      ደንቆሮ!!

    • @kasahun2185
      @kasahun2185 8 วันที่ผ่านมา +1

      ችሁ አንድ ሁኑ ተስማሙ ። ካለዚያ ወደ ባሰ ዕልቀቂት ነው የምንገባው። እግዚአብሄር ይርዳን።

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 8 วันที่ผ่านมา +1

      የከንቱ ከንቱ ከንቱ ምንም ስለ አገር የማታውቅ ለሆድህ የተፈጠርክ ሰው መሆንህ ያስታውቃል። ምክንያቱም አገር በደናቁርትና በወጠጤ በመመራቱ ነው አገር እየፈረሰ ያለው።
      አሁን እንኳን ፈርሷል።

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 6 วันที่ผ่านมา +1

      666. ABEY AHEMED yewedem ☠️👎

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 8 วันที่ผ่านมา +35

    እኔ ምን አለበት እርሶ ኢትዮዽያን ቢፋቷት። we know your history and it’s so sad that what will be your legacy, እንዲህ አይነቱ በዘራችሁ አይድረስ አለ ሰውየው

    • @amrekasshon2427
      @amrekasshon2427 8 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያዊነት ጸር ዳዊት ባንዳዉ።

    • @bhailuhailubg
      @bhailuhailubg 7 วันที่ผ่านมา

      የአብይ ገረድ ቤትህ አይደለም ውጣ

    • @maggiepapazian8746
      @maggiepapazian8746 7 วันที่ผ่านมา

      Still as much money as you can from diaspora 😂. However a lot of young boys and girls are losing their life because of criminals like you. Shame on you mister

    • @demelawembeale3940
      @demelawembeale3940 6 วันที่ผ่านมา

      የነ ሻለቃ ዳዊት የሸዋን አስተዳድር የመመለስ የውሰጥ ሴራና አሻጥር!!

    • @cherinetsolomon7191
      @cherinetsolomon7191 2 วันที่ผ่านมา

      ሀሳብ ካለህ ሀሳብህን ግለፅ ምንድነው መፋተታ በእውቀትም በልምድም ይቦንሱል ሳይሆን ለውድድር የምትቀርብ አይመስለኝም መነህና ነው አግላይያረገህ? ጎታች

  • @kumnegermekonnen
    @kumnegermekonnen 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሻለቃ ዳዊት በትክክል ዘርግፈውታል። እነዘመነ ካሴ የበረሀ ልምድ አላቸው ፣እስክንድር አያስፈልግም።ይውጣ!!!! ❤❤❤❤

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬስ ሻለቃ ዳዊት ብዪአልጠራህም በጣም ወረድክብኝ ምን ሆነሀል በዚህ ዘመን ያሁሉ ትልቁ አስተሳሰብ የትገባ በጣም አዘንኩልህ የአበድክ ነዉ የመሰለኝ ትልቅ ሰዉነበር ዛሬግን በጣም አዘንኩልህ በህዮት አለሁአትበል በቁምህ ሞተሀል ተዋርደሀል የምታወራዉ ሁሉ ቅጀት ነዉ ። ምን ነካህ የሚመክርህ ዘመድጠፋ አይዳዊት መጨረሻህ የሳዝናል በጤናህአይሠሰለኝ አማኑኤል ሆስፒታል ግባ ።

    • @lulitwogderess6440
      @lulitwogderess6440 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Allege sew behind, how you write like this??? Asadagi yebedeleh

  • @KUA18118
    @KUA18118 8 วันที่ผ่านมา +2

    እርሶው ግን እንደው በቃኝ አይሉም ገንዘብ ዘርፈው ህዝቦውን አስርበው አገረዎን ሸጠው ዛሬም በዚህ እድሜዎ አልበቃ ብሎዎት ወጣቱን አስገድለው መቼ ነው ደም የሚበቃዎት ቤተሰብ ልጆች ይኖረዎት ይሁን በቃ የሚለዎት ጠፋ 😭😭😭😭😭

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 8 วันที่ผ่านมา +10

    ዘበዘባም እማታውቀውን አትዘብዝብ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 5 วันที่ผ่านมา +1

      የሚናገረው ትክክል ነው፣ ምን ለስድብ ትሮጫለሽ? ስድ አደግ!

  • @MuhammedMuhammed-xo7uv
    @MuhammedMuhammed-xo7uv 8 วันที่ผ่านมา +14

    Hero of Dollars!!!!

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 8 วันที่ผ่านมา +14

    በዚህ ዕድሜህ አገር ለማፍረስ ትጋጋጠለህ?,አሁንም እንደ ገና አድማ ሴራ ግልበጣ....መጥኔ ላንተ። ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ የተባለው ላንተ መሰሐኝ

  • @GelawdiousFenta
    @GelawdiousFenta 8 วันที่ผ่านมา +17

    ነቀርሳ የሆነ ሰው መሳይ ፍጡር

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา +1

      Please, be honest and respect our elder who contributes for free his time and money. Dawit freely gives his time and money for Ethiopians. He is a man of integrity. He has no interest for money. He had a good job for over forty years. Many Ethiopians are involved in the collection of the contributions. Wrongful wish will boomerang on you.

  • @AlexMit-f1z
    @AlexMit-f1z 8 วันที่ผ่านมา +5

    Major Dawit,1)You are graduate of famous military academy.2)your educated and experieced person.3) you have been involving in ethiopian poltics since long time. How you are giving such nonsense speach and at the end your are observed became villager. But be sure that supermacey never restored.

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 8 วันที่ผ่านมา +15

    በስተእርጅና የሚመጣ ቅዠት!

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 วันที่ผ่านมา +16

    በ77 በወሎ ስም የሰበሰብከውን ገንዘብ የወሰድከውን መልስ በሰው ረሀብና በሰው ደም ትነግዳለህ ጠማማ ሽማግሌ አላህ ይድፋህ

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา +1

      In Ethiopian bureaucracy, no minister has direct access to government money. Many people have to sign for any withdrawal of money, even for a very small amount. Their only access is bribe for project or license. You are falsely attack an innocent man who had worked hard to save lives. Dawit was in US in 1977EC. Please, stop the lies and the false accusation.

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 8 วันที่ผ่านมา

      መሀይም ሰለማታነብ ሰውን መፈረጅ በአሉባልታ :በ77 ሻለቃ ዳዊት ነው ያን ሁሉ የ77 ድርቅ ህዝብን :: ያዳነ ጀግና ነው:: :ያንተ አሉባልታ ለኢትዮኘያ ችግር የሆንክባት::

    • @dayanberhe4485
      @dayanberhe4485 8 วันที่ผ่านมา

      ገደል ግባ

    • @dayanberhe4485
      @dayanberhe4485 8 วันที่ผ่านมา

      የታባህ ታቃቸወላህ የቡዳልጅ

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@dayanberhe4485 Insults and curses are signs of ignorance since it manifests absence of ideas.

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 8 วันที่ผ่านมา +9

    እንዲህ ነው የኛ ሻለቃ
    ለምን የሽግግር መንግስት
    ደምበጫ ወይም ከቋራ ወረድ ብሎ ካለው ጉራንጉር አታቋቁምም ? የፖለቲካውን
    አመራር ዋና ማዘዣ ካይሮ
    አታደርጉም ? ሐገርን ከሸጡ
    አይቀር ከነአልሲሲ የስራ ማሰኬጃ መጠየቅ ነው።
    እነሱ እንኳን ጠይቃችኋቸው
    እንደናንተ ያሉትን በባትሪ ነው
    የሚፈልጉት ። ባላችሁ ብቃት ደግሞ መቼም ይህ አይቸግራችሁም ።ከወረዳችሁ
    አይቀር ይሻላችኋል ።

    • @Ayalnehyeshaw
      @Ayalnehyeshaw 7 วันที่ผ่านมา

      ከብት ቅጥረኛ

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 6 วันที่ผ่านมา +1

      Devil ABEY AHEMED 666 new ager chach. Le. Sudan. ??

  • @deedug1521
    @deedug1521 8 วันที่ผ่านมา +15

    This guy is talking about his wishes not reality: እድሜ ልኩን ይቀደዳል

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 8 วันที่ผ่านมา +12

    No more Bloodshed’s in Amhara region or anywhere in Ethiopia !!!stop🛑🛑🛑🛑

  • @abnzzzyboozol3244
    @abnzzzyboozol3244 8 วันที่ผ่านมา +4

    Egzabiher seolen menoreya yargewu

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 7 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም ዘረገፉት። በበኩሌ ተስፋ ከቆረጥሁ ቆይቻለሁ።

  • @laeke-es2eb
    @laeke-es2eb 8 วันที่ผ่านมา +7

    ሻለቃው በጣም ትክክል ናቸው። ለተከሰተው ችግርና ተያይዞም ለመጣው የአማራ ሕዝብ እልቂት ምክንያቶች እስክንድርና ዘመነ ናቸው። እነዚህን ሥልጣን ናፋቂዎች ባስቸኳይ አሰወግዶ የሻለቃውን ሃሳብ መተግበር አዋጪ ይመስለኛል።

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 5 วันที่ผ่านมา

      ዘመነ ቋሚ ነው አትቋምጥ ወያኔ ወይም ኦሮሞ ትሆናለሕ

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 6 วันที่ผ่านมา +3

    Your father was BANDA helping Italians.You are doing the same as your father helping Egypt.

  • @asefaali
    @asefaali 8 วันที่ผ่านมา +18

    ሹልቃ ድሮም ሀገርህን በመስለል ለሌሎች ሀገራት ትሰራ ነበር አሁንም ከግብፅ ጋር ሆነህ ኢትዮጵያን እዬወጋህ ነው .... የእርዳታ ገንዘብ ዘርፈህ እንደወጣህ ታሪክ ዘግቦታል :: አንተን ብሎ ድርጅት መሪ ድንቄም መሪ ሆነች በፋኖ ስም ገንዘብ እየሰበሰብክ የተንደላቀቅ ኖሮትኖራለህ ነገር ግን አማራን እያስፈጅህ ነው

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 8 วันที่ผ่านมา +4

    Jil

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 8 วันที่ผ่านมา +20

    በዚህ እድሜህም ትዋሻለህ ኧረ ንስኃ ግባ!!!!

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 8 วันที่ผ่านมา +9

    አዎ 300000 የአሜሪካን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ይዞ አሜሪካ ገባ ሲባል አስታዉሳለሁ።

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዎናው ከፋፋይ ነበርክ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰውዬ በሽተኛ ነው እድቀትን ዛሬ ላይ በአደባባይ ማውራት መረጃን አሳልፎ እንደ መስጠት ነው ወደፊት ስለሚደረገው እያለም ነካክታል ጤነኛ አይመስለ ክዝባዉ ትግል ሚስጥራዊነት ከሌለው የመንደር ሽፍትነት ነው እናት ውጪ ያለችሀት ችግራችን ያለመግባባት ነው ዋሽንግተን ውስጥ ብቻ ሰባት አይነት የፋኖ አደረጃጀት እንዳለ ሰምተናል የሚለቶሪውን ለሚሊቶሪ ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ብትተው መልካም ነው

  • @Mgd-l8x
    @Mgd-l8x 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ብልሀል

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 8 วันที่ผ่านมา +7

    ስራው እየዞረ ገንዘብ ይሰበስብና ዘወር ይላል

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርይበላችሁ የቤታችሁ ገበና በቤት መሆንሚገባው አደባባይ ውጥቶ ለጥላት ደስታ መለፍለፍ ምንያህል ውርደትና አስነዋሪ ነው እናዝናለን😢

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 2 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዳዊት ቢበቃዎች ይሻላል እርሶ እድሜዎት በቃ አርፈዉ ይቀመጡ የቀሮት እድሜትንሸ ናት ሀገራችንን አይበጥብጡ አርፈዉ ይቀመጡ ዘርፈዉ የሄዱት ገንዘብ በልተዉ ሳይጨርሱ እንዳይሄዱ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 6 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ጀግና ነዉ ያሸንፋል !!
    የፋኖ የህልውና ትግል ከሻለቃ ዳዊት፣ ከእስክንድርና ከዘመነ በላይ ነው። ይህ የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ነው። የሦስት ግለሰቦች ትግል አይደለም !!

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 8 วันที่ผ่านมา +9

    የሀገር ነቀርሳ የምትበላ የሰው ልጅ ሬሳ ሌላውን የኢትዮጵያ ብሔረሰብ የት አስቀምጠህ ነው አንተ ሥልን ንገሥ እርስት አንድ ሃይማኖት የምትቀባጥረው እንኳን ዛሬ ለአፄዎችም ከነቀሳውስቱ ያልበጃችሁ ሀገርን በድህነት አረንቋ የከተታችሁ መሠሪዎች ሰውን እንሰው የማታዩ ራስ ወዳዶችትምክህተኞች የገዛ ወንድም ገዳዮች መሠሪዎች ሞትህን ያቅርበው

  • @tiruworkaytaged7041
    @tiruworkaytaged7041 8 วันที่ผ่านมา +5

    እዚህውስጥያላችሁተሳዳቢወችምናለሰውንባትፈሩፈጣሪንብትፈሩ

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 4 วันที่ผ่านมา +1

    አፍህን የምትከፍት ስድ ለአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ብለህ አፍክነከመክፈተህ በፊት ጨምላቃ ነትህን እረም ይህ ጣፉርድነት የአማራ እሴት አይደለም ለመሆኑ የዚህን ሰውየ ያህል አንድትም ተግባር ሳትሰራ ትለቅ ሰው እየተሳደብክ ትውልዱን አታስረግሙ ይህ ሰውየ በዚህ እድሜው ከወገኑ ጎን ቁሞ ለመታገል የሚያደርገውን አይበገሬነት ማድነቅ ሲገባይህን ያህል መጨማለቅ ገልቱነት ነው ምን አደረገ ብትባል አንድ ምክነያት የለህም እነደ እናን ያለው ማፊያ ተሳዳቢ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሳይሆን ለውርደቱ የሚታገል ነው የስራህን ይስጥህ ሁልህም

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 8 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድነው እንዲህ ወደኇላ ከመሄድ አሁን ምን እናድርግ እንጅ ያኔ እንዲህ አርጌ ነበር አይሰራም::
    ያልተፈለገው ሰው ካለ ለትግሉ ሲባል ገለል ብሎ ማገዝ ነው ሰው እያለቀ ስለሆነ ስለድሮ ማውራት ያስጠይቃል::
    ያንድ ሰው መኖር ትግሉን ሚጎትት ከሆነ ወጣ ብሎ መርዳት አለበለዚያ በደም ያስጠይቃል

    • @marumekonnen5605
      @marumekonnen5605 8 วันที่ผ่านมา

      That is real & the only choose to do.

  • @ky4461
    @ky4461 5 วันที่ผ่านมา

    Semanh eko. Semanh, ... Hizb lay yemiwerdewn gif ayito fird yemiset Amlake ale.

  • @sahilugebremariam2394
    @sahilugebremariam2394 วันที่ผ่านมา

    እባኮትን ጤና ይስጦትና ሁኔታው በርዶ እንዲታረቁና እኛም የበኩላችንን እናድርግ

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 8 วันที่ผ่านมา +3

    በውነት የሻለቃውን ንግግር ከጅምሩ እስከመጨረሻ በእንክሮ አድምጡት ደካማ ጎን ቢኖርም ጠንካራ ህሳባችውን ክወቅቱ የፋኖ ትግል መሥመር መስት ጋር እዩት ቀላል እይደለም

    • @deribewbaynesagne7068
      @deribewbaynesagne7068 7 วันที่ผ่านมา

      ሥድቡን አቁመን አንኩዋርአንኩዋሩን እንውሠድ ማንም ነጳ አይደለም እድሜ ትምህርትቤት ነው መሠደቢያ አይደለም ሁላችንም ሽማግሌ አባት አለን
      ማንም ወጣት እንደሆነ አይቀርም ያውም እድለኛ ከተሆነ ካልተመቸ አለመደገፍ ሥድብ የንቃተህሊና ማነሥ አለመብሠል ነውና ።ይህ ሠው እንደያንዳዳችን ፍላጎት ሊሆን አይችልምና ።

  • @alemu1
    @alemu1 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሻለቃ ዳዊት፤ አሁን የአንተ ድርሻ እስክንድርን በሴራ ፋኖ ውስጥ ገብቶ መከፋፈል እንደፈጠረ፤ በአስቸኳይ እንዲወጣ አድርግ። ድሮም እሱ የመራው ወይም የፈጠረው የፋኖ ኃይል የለም።

  • @audibarro
    @audibarro 8 วันที่ผ่านมา +3

    አማራ በግድም በውድም መዋጋት አለበት። የአማራ ሕዝብ ለህልውናው መቆየት ሌላ ምርጫ የለውም። በግድ ተገፍቶ ወደጦርነት እንዲገባ የተደረገው አማራ ምን ምርጫ ነበረው ብሎ መጠየቅ ከጤነኛ ሰው ብቻ ነው የሚጠበቀው። ሰው ፈርቶ አይምትም ይላሉ አበዎች ሲናገሩ። መኖር ወይንም አለመኖር ብቻ ነው የአማራ ሕዝብ ምርጫ

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 6 วันที่ผ่านมา

      አሁን የአማራ ህዝብ እየተዋጋ ነው ብለህ በሙሉ ልብ በድፍረት ስትናገር ጨርሶ አታፍርም ።የአማራ ህዝብ ትግሉን ቢያምንበትና ቢደግፍ ኖሮ ከዛሬ አንድ ዓመት በፊት አሸንፎ ነበር።ለማንኛውም ነጋዴዎቹ ፅንፈኞች በቅርብ ጊዜ ውሰጥ ይደመሰሳሉ።ይህ ሀቅ ነው።

  • @Jesus164-r8k
    @Jesus164-r8k 8 วันที่ผ่านมา +7

    የማንም ቦርኮ ሸለቃ ነው እንዴዴዴዴዴ!!!!!!

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 7 วันที่ผ่านมา

    Shaleka . He is very hero and he will be Ethiopian Prime minster soon .

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 5 วันที่ผ่านมา

    ትንንሽ ሰዎች ናቸው ሻለቀ ዳዊትም ታላቁ እስክንድርን የሚተች የሃይስኩል ትምህርቱን እንኳን በአግባቡ ያላጠናቀቁ ሰዎች ናቸው እኳ ለስድብና ዘለፋ የምሽቀዳደሙት የማይረቡ ድኩማኖች ናቸው::

  • @aregahegnetemesgen6581
    @aregahegnetemesgen6581 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ሀሳብና አስፈላጊ ነበር ግን በጥባጭ ስለበዛ ነው እንጂ

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 8 วันที่ผ่านมา +6

    አንተነህ ማለትነው እስክንድርን የጦርመሪ ብለህ የሾምከው ዐአንተ ሻለቃነህ አንድቀን አንድ ጥይት ተኩሶ የማያቅ ሰው የጦርመሪብለህ መሾምህ ተጠየሠቂነህ

  • @tibebukebede1190
    @tibebukebede1190 3 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃው በጣም ትክክል ናቸው።

  • @JayOkelo
    @JayOkelo 2 วันที่ผ่านมา

    Yehe shalaqa begemaa afuu ,yemiya wera mezi bicha newu

  • @sammyman7032
    @sammyman7032 2 วันที่ผ่านมา

    Good job!! you creat non functional pundits. You are great leader.

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 3 วันที่ผ่านมา

    ዝግ ስብሰባ ላይ እና አደባባይ ላይ 20:27 መናገር ያለባቸው ግምቱ ግን ገልቱ ፓቲከኞች

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሻለቃ ዳዊትን ዕውቀትና ልምድ ሊጠቀምበት ያልቻለ ፋኖ ጥሩ አይደለም እላለሁ።የአረቱን ክፍለ ሀገራት የፋኖ ድርጅቶች ለማለያየት አንድ ቃል ወይንም ትንሽ ትንፈሽ የተፈሰ የአማራ ሰው እንደተወቀ: ከመምስጢር መካፈል ይወገድ። ከትግሉም ይውጣ እላለሁ።❤😢

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 7 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን እንደዚህ ተጨነቅህ ፣ ዕውነት ለሕዝብ አስበህ ወይንስ በሰበቡ መምሬ ተሳቡ እሳቤን አዝለህ ፣እባክህ ንስሀ ግባና አርፈህ ብትቀመጥ ክብር ይኖረሀል ሻለቃዬ !

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 8 วันที่ผ่านมา +7

    አብይ በልጧችዃ ሸንፈታችሁን ተቀበሉት።
    ድሮም ጣልቃ የገባችሁት ፋኖን ወኔ ለመሰበር ነው። ግን አልተሳካላችሁም ፤ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል።

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 8 วันที่ผ่านมา +7

    ዳዊት ለምን ትቀባጠራለህ
    አድር ባይ ወላዋይ ነህ
    አርፈህ ተቀመጥ

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 8 วันที่ผ่านมา +1

    Amara hodam new. Jegna new. Ayrebam

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 8 วันที่ผ่านมา +2

    አንቱ ሰውየ ስርአት...በፋኖ ትግል ገብተው ኢትዬጽያን ለማዳን አይስገቤገቡ...ሕዝቤ ይኑር መጀመሪያ

  • @melakufeleke6598
    @melakufeleke6598 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሻለቃ ዳዊት እግዚያብሔር ይባርኮት በውነት ከነገ ዛሬ ደርሶ ይቺ የምንወዳት ሀገር ከመፈራረስ ከመበለሻሸት ድና እንድናያት ህዝቦቿ ከእልቂት ድነው ከዛሬ ነገ አንበሶች የአማራ ፋኖ ደረሰላት እየተባለ ህዝብ በፀሎት እየጠበቀ ባለበት ሰዓት የነዚህ እኩይ በጅ አዙር ገብተው ለማደናቀፍ እየተፍጨረጨሩ መሆኑን ማወቅና ይህን ለመከላከል መትጋት ያስፈልጋል ። በሌላ በኩል እነሱም ራሳቸው ዘሜ እና እስክንድር ይህ ሊሆን እንደሚችል በማሰብ ከጀርባ ያለውን ስውሩን የአብይ እጅ አውቀው ተቀራርበው በመስራት ትልቁን ግባቸውን ቢያነጣጥሩ እላለሁ ። እርስዎን አይነት ትልቅ ሰዎች ደግሞ እስከአሁንም ዋጋ እየከፈላችሁ ነው አሁንም በርቱ ። ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @123ertr
    @123ertr 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dawit..... If they fight in the name of free Ethiopia instead of amhara victory will be yours. Under one flag. Try that

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 8 วันที่ผ่านมา

    merzze shemagye

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 8 วันที่ผ่านมา +2

    መርፌ የሚትገባበትን እንጂ የሚገባባት አታይ ይባላል!😅

  • @FikieFikente
    @FikieFikente 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎጃም 2 ሊሆን ይችላል ስትል ምን ማለትህ ነው እንዴት ሆኖ ወይ ክፋት ይገርማል

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 8 วันที่ผ่านมา +15

    ፋኖ አሸነፈ ማለት የሞተ ሰዉ መጣ ማለት ነው

  • @damtegidyelew1800
    @damtegidyelew1800 3 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዳዊት ከፋኖ ጋር ያደረጉት ግንኙነት በሐቀኝነትን ለመርዳት እንጂ የሚያገኙበት ጥቅም አልነበረም።ነገር ግን አንዳንድ ሠዎች ግን እኚህን ታላቅ ሰው ለመተቸትና ለመሳደብ በፍፁም
    መሰመር የለቀቀ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ፀባይ ነው።
    እኔም የምላችሁ ሻለቃ ዳዊትና ልዑል አስፋ ወሰን ከፍተኛ እውቀት ሰዎች ሲሆኑ ነገር ግን አንዳንዶች እንደሚያስቡት የስልጣን ፍላጎት የላቸውም።
    አሁንም ትግሉ በአርበኛ በታላቁ እስክንድር እየተመራ ከግቡ ይደርሳል።
    የልምድ ማጣት ስለሆነ ሻለቃ ከልዑል ጋራ በመሆን እባክዎትን ይቀጥሉ።
    ይሄ አካሄድ የስልጣን ጉዳይ ስላልሆነ በመጨረሻ ምርጫ ማድረግ ይቻላል።
    እግዚአብሔር መንገዱን በቅርብ ያስተካክለዋል።
    እስክንድር የውጭውን ዘመነ ያገር ውስጥን ኃላፊነት ወስደው ቢመሩትስ ?
    ለኔ በሚሊቴሪው በኮሎኔል ፈንታ ሙሐባ ቢመራና ፖለቲካው በ አርበኛ እስክንድር
    መሪነትና በዘመነ ረዳትነት የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 3 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ፣ይዘውድ፣እገዛዝን፣ይገረሱት፣እንድ፣እርሶ፣ነበሩ፣እእሁን፣ይለነው፣21ክፍለ፣ዘመን፣ነው፣እታስቡት፣የዘውድ፣እገዛዝ፣እይሞከርም፣ሻለቃ፣

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา +5

    Big respect for Shaleka! Shaleka Dawit is an educated and honest man with over a half-century experience in politics. Ethiopians need to be smart and learn from his ideas. It is utter foolishness to miss knowledge from a man with wide experience in international and local politics. We should also appreciate his cointributions. Dawit is a man of integrity, God bless him.

    • @mandyayal3615
      @mandyayal3615 8 วันที่ผ่านมา +1

      Just for you

    • @yimamah4127
      @yimamah4127 7 วันที่ผ่านมา

      This is ther reality

  • @biretube1046
    @biretube1046 8 วันที่ผ่านมา

    እናምሰግንሃለን
    ደጋፊዎቺህ እንወድሃለን

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 5 วันที่ผ่านมา

    We need peace 1000ለቃ

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 8 วันที่ผ่านมา +1

    Experience alew. Sewyaw mesrat yechelal. Chegeru amara hodam new. Andenet yasfelegal. Fano yashenefal

  • @abnzzzyboozol3244
    @abnzzzyboozol3244 8 วันที่ผ่านมา +2

    Ante newuregna yenchete shebete shemagle

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 5 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ: በእውነት የነዘመነ ቡድን ወገኑን እየረሽነ እያረደ አፀያፊ ትርጊት ፈፃሚዎች በእውነት መረጃው ሳይኖርህ ቀርቶ ነው? እነአስረስ ማሬ በምንም ተአምር ተባብረው የሚስሩ አይደሉም : ለምን? ጫካ የገቡ በአዲኖች ናቸው

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 7 วันที่ผ่านมา

    አመጸኛ እና የማታስቡ ስደተኞች በደርግ ጊዜ የእርዳታ እህል ሰርቀህ የሸጥክ ክፉ ስግብግብ ሻለቃ እግዚአብሄር አያሳካልህ! አርፍፈህ ንስሃ ብትገባ ምን አለበት? እኔ የአብይ ደጋፊ አይደለሁም አገሬ ግን እንደናንተ አይነት ነብሰ በላዎች ታፍራ?

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 8 วันที่ผ่านมา +3

    ሻለቃ፣አንተ የምትለው እስክንድር አዲስ አበባ ውስጥ አቋቁሞት ለነበረው ድርጅት ነው።
    እስክንድር አዲስ አበባ ከነበረው ድርጅት ተጣልቶ ከአዲስ አበባ ጠፋ። በኋላ ወደ ከጎንደር ፋኖ እስክንድር ነባ። የሚታወቀው ይህ ነው።

  • @amme1724
    @amme1724 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ስሙት ፋኖን ለመሳደብ ብሄርተኛ፣ ዘረኛ፣ማለት ጀመረ። የት ነበርክ አማራ በማንነቱ ሲጨፈጨፍ? ዛሬ ለህልውና ተሰባስቦ እንዳይጠፋ መታገል ዘረኛ ፣ብሔርተኛ ያስብላል። ምንድን ነው የምትናገረው?

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 8 วันที่ผ่านมา +3

    ሻለቃ: ማድረግ: የምትችለው: እስክድርን: ከአማራ:ትግል: ማስወጣት::

  • @abnzzzyboozol3244
    @abnzzzyboozol3244 8 วันที่ผ่านมา +2

    Ante badoo yenchete shebete seole geba yeshemagele bewuregna.

  • @konjith698
    @konjith698 8 วันที่ผ่านมา +5

    Enjerah newe ager lemafres koda shemagelea

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሻለቃ ለምሆኑ እስክድርን ያወቁታል በደብ
    ለስልጣን ከብየበለጠ የስጣን ጥመኛ መሆኑን

  • @abww8620
    @abww8620 6 วันที่ผ่านมา

    ፍርድም ይብቃዎት ትግሉን ለአማራ ወጣትዎች ለቀቅ አድርጉት
    ዘሜ እያለ እስክንድር እብድ ምን ይኖራል እስክንድርን 2ስንት አስጠምቁት

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 7 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አስተያየት ነው የካበተ ልምምድ ዎን ለፋኖ ያካፍሉ።