ተከዜ በርሀ ላይ የተጀመረው ህወሓትን ማፍረስ ፕሪቶሪያ ላይ እንዴት/በማን ተፈጸመ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @AsefaKidanu
    @AsefaKidanu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ቀፅልሉ ጅግና ኢኺ ኩርዓትና ኢኺ

  • @samidani2629
    @samidani2629 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት አንቺ ጋር አለች ለህዝባችን ለምትከፍይው መስዋዕትነት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት 100% ትክክል ብለሻል ኣይዞሽ ከጎንሽ ነኝ

  • @awetashgaym1976
    @awetashgaym1976 10 หลายเดือนก่อน +4

    100% ትክክል ነሽ ማራምያዊትዬ❤

  • @atsedehagos9484
    @atsedehagos9484 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ፡ትንተና፡እህታችን፡ተባረኪ፡

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mariamawit, I admire your deep concern for civilians, always standing by them regardless of their ethnic background. Our problems are definitely complicated. I feel like we the people of Ethiopia especially Tigray and Amhara haven’t even scratched the surface in understanding what has been cooked for us. Your efforts to air the issues is much appreciated. God bless. Keep independent and keep seeking the truth.

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 10 หลายเดือนก่อน +3

    እወነት ነዉ

  • @BiniTata-k9u
    @BiniTata-k9u 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማራማዊት እንደስሚሽ ማር እኮነሽ
    አምላኽ ረጂም እድሜ'ና ጤና ይስጢሽ

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki Maryamawit.for speaking the truth.

  • @yemanehaile6892
    @yemanehaile6892 10 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ እህቴ ማርያማዊት እግዚአብሔር ባንቺ ኣድሮ ስለ ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ሰቆቃና መከራ እያናገረሽ እየሰራ ነው ኣይዞሽ ማንም ይሁን ማን ቢያስፈራራሽ ራሱን ይፈርሳል እንጂ ባንቺ ኣንዳች ነገር ሊያደርግ ኣይችሉም የሓያሉ እግዚአብሔር ሃይል ካንቺ ጋራ ነው 🙏

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Mariamawit

  • @tbtmidia7397
    @tbtmidia7397 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሠላምሽ ይብዛ ማርያማዊት በጣም አሣማኝ ትንተና ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው!ቀጢይበት👌

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያማዊትዬ በጣም ነዉ ማከብርሽ ምወድሽ። አሁን የምታወሪዉን ነገር በጭራሽ አታዉቂዉም። የህዝብ ለህብ ግንኙነቱ ላይ ስሪ። የሆነ ሀይል ምልቶሽ እንደመጣሽ በጣም ያስታዉቃል።

    • @yordanos5186
      @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

      ይህ የምትለው የተረጋገጠ እውነት ነው በውስ የሰማን ሰዎች አለን። ግን ህዝብ ሊከፋፈልብን ስለሆነ አናውራው በውስ ይያዝ ብለው ሳያወሩት ቀርተው ነው።

  • @SaraAbdu
    @SaraAbdu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

  • @abrahamokonen6714
    @abrahamokonen6714 10 หลายเดือนก่อน +3

    100% sis

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 10 หลายเดือนก่อน +1

    Maryamawit your bodyguard is God 🎉

  • @abe.5351
    @abe.5351 10 หลายเดือนก่อน +1

    Appreciate you Mariamawit 🙏

  • @luluaual1873
    @luluaual1873 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for you!

  • @esrael13b
    @esrael13b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @MebratuTesfaye-r5r
    @MebratuTesfaye-r5r 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያማዊት እንደተናገርሺው በዚህ ዘመን ለትግራይ ህዝብ ከዚያም አልፎ ለተበደለው ህዝብ የቆምሽ እውነተኛው የዚህ ዘመን አስቴር ነሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው ቀጥይበት ወደኋላ ማለት የለብሽም ለዚህ ለተጎዳው የትግራይ ህዝብ እንደ ከአሁን በፊቱ የታገልሽለት በይበልጥ ቀጥይበት በጣም አስተዋይ ይቅር ባይ እምነቱን ለይምሰል በአንደበት ብቻ ማስመሰል የማይችልን ህዝብ እንዳንቺ የመሠሉትን ታጋይ ይፈልጋል በርቺ እህቴ

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 10 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን ከዚህ ሁሉ ጥረትዋ እዚህ ላይ የምታወጣው መረጃ ከጉዳቱ ውጭ ጥቅም ያለው አይመስለኝም በጣም ያስጠላል ለምን ምንም መረጃ የሌለው ሃሜት ነው በተከበሩ ጀነራሎቻችን ስም ማጥፋት መስደብ በምንወዳቸው መሪዎቻችን ላይ ልዩነት ለመፍጠር ህዝቡን የመከፋፈል የጠላቶቻችን ሴራ ማሳከት ይመስላል እባክሽ እንዲህ እያልሽ ከምትቀጥይ ሌላ ለህዝቡ ጠቃሚ የሆነ ስራ ብትሰሪ ይሻላል

    • @alemukihisen2878
      @alemukihisen2878 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛ ሃሳብ ነው። ደግሞም'ኮ ኣንድም እውነትነት የሌለበት የህወሓት ካድሬዎች በሚያቀብሏት ተራ የፈጠራና የውሸት ትርክት እንደ እውነት ተቀብላ እንደ የገደል ማሚቶ ማስተጋባቷ ነው። "ፃድቃን ከኣሜሪካ መጥቶ ወደ ትግራይ ጫካ የገባው ከ20 ዓመት በፊት በህወሓት ላይ የቋጠረውን የቂም ቁርሾ ለመወጣትና የህወሓት መሪዎችን በማስወገድ ህወሓትን በማፍረስና ስልጣኑን ለመያዝ ነው" የሚለውን ለሰሚውም የሚገርም የውሸት ትርክት ማነብነብ ነው የሚገርመው።

    • @yordanos5186
      @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

      እውነቱ መታወቅ አለበት ፃድቃን ቂሙ ሊበቀል የመጣ ጀነራል ነው። ለዚህ ሁሉ ያበቃን የፕሪቶርያ ስምምነት ያኮላሸ ሰው ነው

  • @tsegatesfai5187
    @tsegatesfai5187 9 หลายเดือนก่อน

    Yen Jgna ..❤❤❤

  • @stpual1
    @stpual1 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mariamawit ( Horizon Media )
    Appreciated !!!

  • @berektiamha3459
    @berektiamha3459 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tigray SEB jegna🙏🙏🙏

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ጌቾ በጣም ትክክለኛ እና እውነተኛ ስው ነው

    • @yordanos5186
      @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

      ከመይ ኢሉ እዩ ጌታቸው ሐቁ ዝኸውን?? ናይ ፃድቃን ሰሚዑ ፕሪቶርያ ከይዱ ንመንግስት ትግራይ ዘፍርስ TDF ዕጥቂ ከውርድ ፈሪሙ ዝመፀ ሕጂ ገደል ዘእተወና ሰብ እዩ

  • @stpual1
    @stpual1 10 หลายเดือนก่อน +3

    Horizon Media thank you for standing with the Tigray people,
    Personally,I have no disagreement with what you say (said ) about the current program or programs previously broadcasted.
    Keep up the good work.

  • @Amen499
    @Amen499 10 หลายเดือนก่อน +4

    Eritreawian nachew tigriga tenagari hono yemerebesuch. Azuch you are best, abesha hak ye ETHIOPIA hizb hak ayewedem. Stay strong ❤

  • @Amen499
    @Amen499 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tekekel, Maramawit haftey ❤

  • @tsigegeyesus5790
    @tsigegeyesus5790 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ እውነት የያዛ ሁሌ አሸናፊ ነው ዋጋው ከሰው ባታገኚውም ከፈጣሪና ከህልናሽ ግን ተስማምተሽ ትኖርያለሽ #ማርያማዊተይ

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጻድቃን ለትግራይ ዋጋ ኢያስከፈለኖው ካንሰር ትግራይ 1 ካንሰር ጻድቃን

  • @wondimutegegne6249
    @wondimutegegne6249 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከድርጊት በኋላ ሃሳብ መስጠት ቀላል ነው

  • @drgayimAsefa
    @drgayimAsefa 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንድ እዚህ የምትሰጥዋት comments የምናገረው ሐቅ ነው ከፈለጉ ይቅረቡ ብላለች

  • @funawoldu4497
    @funawoldu4497 10 หลายเดือนก่อน +5

    Make sure the information you got is accurate, some individuals might mislead you with wrong information for purpose.

  • @tsegatesfai5187
    @tsegatesfai5187 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሸቨ ደብዘ ማርያማቂት 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲ተበርከ

  • @fana-ng3lj
    @fana-ng3lj 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፦ እንዴት መደረግ ነበረበት ማንም እኮ ሃገራት ተሳባስቦ ዘመናዊ ድሮኖች አዘጋጅተው አለም አሰልፍ አብይ ይዋጋል የሚል ማን የሚጠረጥር ነወበር?
    ፦ራሳችንም አሰገብተን ንገምግም አሁን ሰላም አግኝተን ብለን ማንም ያልገመተው ህውሓት መገመት ነበረበት ብለህ ሁሉ ሃጥያት ንስጠው መለት ከአቅማችን በላይ ነው።

  • @AsefaKidanu
    @AsefaKidanu 4 หลายเดือนก่อน

    ማርያማዊት ዘቅረብኪዩ ብዛዕባ ደብረፅዮን ኢና ፃድቃን ዝነበረ አፍላላይ ቡዙሕ ኢንተዘይፈለጥኩዎ ለይቲ ኪድ ሃዲንካ አምፀዮ ተባህለ ኢየ ኩሉ ነገርንፈልጥ ኢና ሰኽ ሰለዝበልና ኢምበር ቀፅልሉ አድናቂኺ ኢየ ካብ ትድየፍ

  • @fegffghhfh6393
    @fegffghhfh6393 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks Mariamawit for you are the voice of the voiceless of the oppressed people of Tigrai. Reveling the truth. God bless you!

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 10 หลายเดือนก่อน +3

    ህወሓት በውስጡ ለስልጣን ሲሻኮት÷ ከምንም ተነስተው ሚሊየነር ቢልየነር የሆኑት: አማሮች: ኦሮሞዎች: ስልጤዎች ሀደሬዎች.... ናቸው:: አዲስ አበባ ውስጥ ጃኬታቸውን አንኩዓን ሳይቀይሩ ለህወአት ታማኝ የነበሩ ታጋዮች ነበሩ :: ህውአት አጅግ ያጠፋችው ከመለስ ሞት በሁአላ የኢህአዴግ መዋቅርን. ማሻሻል አለመፈለጉአ ነበር :: ማራማዊት አንዳልሺው "የእርስ በርስ የስልጣን ሽኩቻ: ማባላት" ሃገርን ክልልንም በአግባቡ አንዳይመሩና ዘመናዊ የአመራር ክህሎትን አንዳያዳብሩ አድርጉአቸዋል

  • @beletu7041
    @beletu7041 10 หลายเดือนก่อน +3

    አተሳሳቺ ደብረ ፀዮን ኮ በረሃ በትግል ላይ ያደገ ሰው ነው ሌላ ሰው ያምና ል

  • @eyoyeh8775
    @eyoyeh8775 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ብልህ ኣስተዋይ በሰብኣውነትና በኃይማኖት ግብረገብነት እንደምትኖሪ ኣቛምሽ ይናገራል።
    ህዝቡ በዚን ያህል ለችግር ተጋልጦ ሳለ ከህዝቡ ተወለድን ስለ ህዝቡ ቁመናል የሚሉ ሰዎች በዚህ ያህል ታች ወርደው ስለ ስልጣን ስኩቻ ተጠምደው ማየት ያሳፍራል⛪️🙏🏻🌿🌹🙏🏻

  • @solomon2514
    @solomon2514 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራውን ሞት መተግበሪያ መፅሃፍ ደራሲ የሆነውንና አገራችንን ለዚህ ጭለማ ካበቁት ዋነኛው ተጠያቂ የሆነው ገዳዩን፣ አራጁን፣ አገር አፍራሹን ህወሀትን እየደገፍሽ፣ የመፅሃፍ ቅዱስን ጥቅስ ለመጠቃቀስ መድፈርሽ እጅግ ይገርማል።

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 10 หลายเดือนก่อน +2

    ህወሓት ደንዝዞ ሳይሆን ወደ ፕሪቶርያ የተላኩ ሰዎች የትግራይ ህዝብ ልጆች ስለ ሆኑ ለትግራይ ህዝብ ሽጠው ለስልጣናቸው አያስቡም ብሎ በእምነት ነው የትግራይ መንግስት ስልጣኑ አሳልፎ የሰጠው ሁኖ ግን እነሱ ካዱት የትግራይ መንግስት አፍርሰው ለራሳቸው ስልጣን ሲሉ ነበር ፕሪቶርያው የፈረሙት

  • @TsigehiwetMebratu-nq1cr
    @TsigehiwetMebratu-nq1cr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ሆይ!!! ከዚህ በፊት አመፀኞችን በመውቀስ ከተበዳዮች ጎን በመቆም ደግሞ ይፅናኑና ይበረታቱ ዘንድ ታደርጊው የነበረው ትግል ልዩ ቦታ ላይ እንድትቀመጪ ያደረገሽ መሆንሽን እገነዘባለሁ ። በዚህ ርእስ ስር እያቀረብሽው ያለሽው ትንተና ግን ፈፅሞ ከነበረው እውነተኛ ታሪክ ጋር ፈፅሞ እሚገናኝ አይደለም ። መረጃወቹን የሰጡሽ አካላት አገላብጠው የሰጡሽ መሆኑን በሂደት እንደምታረጋግጪው አትጠራጠሪ ። በፃድቃን እና በደብረ ፅዮን ላይ ፣ኮማንድ ፖስትን በተመለከተ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት አስመልክቶ ያቀረብሽው ሐሳብ የተሳሳተ ነው ። ከቻልሽ ወደ እንደዚህ አይነት የተወሳሰበ ጉዳይ ባትገቢ ይመረጣል ። ካልሆነ ደግሞ ጥልቅ የሆነ የማስረጃ መሰብሰብ ተግባራትን ፈፅመሽ ትክክለኛ ጭብጥ ከያዝሽ በኋላ ወደ ድምዳሜ ብትደርሺ ከፀፀት ትድኛለሽ ።

  • @mezgebegirmau1089
    @mezgebegirmau1089 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት የምርም የህሊና ሰው ነሽ

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks. Mariamawit you nailed it on the head. TPLF is number one responsible for the Genocide of TIGRAy.
    1- they gave power to Abiy Ahmed and left to mekele they don't really know what Abiy at all.
    2 TPLF and the leader Debetsion knowing the Genocide is coming was willing and read to defend TIGRAY
    So why do we need TPLF now.
    3 - In spite of sacrifices of 100 thousand of tigrians on 17 year's of struggle there wasn't even water in Mekele while building railroad in Addis Ababa.
    failed party so why TIGRAY what this failed party. A bunch of አከኪልህኝ ሊከክሊህ. ። very corrupt to the kebele hierarchy. Very Corrupt.
    To this day I was a supporter of TPLF I regret. Ask apologies to the TIGRAY people.

  • @weldekirosmiruts9887
    @weldekirosmiruts9887 10 หลายเดือนก่อน +2

    የፌደራል መንግስት ለሰጠው መግለጫ የትግራይ መንግስት ምላሽ ሰጥተዋል።

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz 2 หลายเดือนก่อน

    Qintram

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 10 หลายเดือนก่อน

    Well said. But our worst enemy Eritrea

  • @sofiat3079
    @sofiat3079 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት ሐሳብሽ ጥሩ ነበር ነገር ግን በትግራይ ውስጥ የተፈለፈሉት ሌሎች በርካታ ፓርቲዎችም እኮ ከህውሀት አንዳችም የሚሻሉበት ምክንያት አይታየኝም እነዚህን ኦልድ ጋርዶች ማስወገዱ ብቻ ለትግራይ ህዝብ የሚፈይደው ነገር አለ ብዬ አላምንም ከተቻለ በእርቆ አሳቢ ወጣቶች የሚገነባ ጠንካራ ፓርቲ ቢኖር ወይም ቢመሰረት ጥሩ ይመስለኛል ።ይህ እንደኔሽ ነው ።

    • @yordanos5186
      @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነህ። ነገር ግን ለጊዜው ሕወሐት የሚባል ፓርት ከፈረሰ የብሪቶሪያ ውልም አብሮ ይፈረሳል። የሰው ለውጥ ቢያረጉ መልካም ነበር

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 10 หลายเดือนก่อน +1

    Please tell why we need Debetsion to lead us again?? To get us where? TIGRAY doesn't have a better concerned scholar l with leadership?

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 10 หลายเดือนก่อน

    What was his reason to assign tsadkan ?

  • @stpual1
    @stpual1 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን ለመናገር,
    ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረመካኤል ከትግራይ ወደ ሱዳን ቢወጣ ኑሮ,የትግራይ ህዝብ የበለጠ ይነሳሳ ነበር,የትግራይ ህዝብ በመሪዎቹ መኖር አለመኖር ( መክዳት አለመክዳት ) ባመነበት,ለተሰለፈለት አላማ ወደኋላ አይልም,በትግራይ ትግል ውስጥ ሁሉም ታጋይ መሪ ነው።

  • @mekonendesta9531
    @mekonendesta9531 9 หลายเดือนก่อน

    የዝህ ኹሉ የትግራይ ህዝብ መከራ የመጣው በ ጀኔራል ፃድቃን ምክንያት ነው

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 2 หลายเดือนก่อน

    በደብረ ፂይዎን ትግራይ አትፈርስም

  • @AsefaKidanu
    @AsefaKidanu 4 หลายเดือนก่อน

    ኢቲ ዝተንተንክዮ ኩሉ ትኽክል ኢዮ ገሊኡ ንፈልጦ ኢና ምሰኦም ሰለዝነበርና ንድሕሪት ከይትብሊ ሐገዝትኺ ኢና ደውሊ ሐቁ ክነግረኪ

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 10 หลายเดือนก่อน +2

    መጽሃፍ ቅዱስን እየጠራሽ ነገር ግን ሃቁን እያዳላሽ ምትኖሪ ኣስመሳይ ሰው ነሽ።

  • @ደራኢንተርተይንመንት
    @ደራኢንተርተይንመንት 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ምን እያልሽ ነው ስምምነቱ ከህወሃት መሆኑን የረሳሺው ይመስላል

  • @nigusadelalew599
    @nigusadelalew599 9 หลายเดือนก่อน

    ሸውራራ !
    የተከበረውን ስም አማራም ነኝ እያልሽ አታጭበርብሪ እኛ እንዲህ ያለ የዲቃላ ጠላት አያስፈልገንም

  • @danielzeleke4208
    @danielzeleke4208 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንች ይልሰማሹው አለ አትሳሳች እራሱ ገብረጽዬ ነዉ አልቻኮም ያለዉ

  • @mercybestofalltime4277
    @mercybestofalltime4277 4 หลายเดือนก่อน

    የምትገርሚ ሰው ነሽ በደብረፅዮን መሬነት የትግራይ ህዝብ አሰጨሩሷል አትዋሹ ለትግራራይ ህዝብ ትአታሳቢም

  • @drgayimAsefa
    @drgayimAsefa 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ነሸ ማርማዊት ግምገማሽ ሐቅ ነው አንቺ ደግሞ ለሐቅ መስራት አለብሽ ትግራይ ውስጥ ቅሬታ ያለባቸው የህወሐት አባሎች አሉ በህዝብ በሰራዊት ተቀባይነት አለኝ ብሎ ያስባሉ ዶ/ር ደብረፅየን ደግሞ ቅን ነው ፓለቲካ ስክሳር አያቅም

  • @yordanos5186
    @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

    ማሪያማዊት ሐፍተይ ከስንት ጊዜ በኋላ የተደበቀው እውነት ፍርጥ ስላደረግሽው አመሰግንሻለሁ። ይህን አሁን የምታወሪው ያኔ ሲፈራረሙ ጊዜ ከሰሙ ሰዎች አንዷ ነኝ። ህዝብ እንዳይበታተን ዝም እንበል ብለው ደብቀው ይዘውት ሳለ ፃድቃን አደራዳሪ ብሎ መላክ የሕወሐት መሪዎች ድክመት የአቅም ማነስ እንዳላቸው ተረድተናል። ለህዝቡም ለዚህ ሁሉ አሁን ያለበት ችግር የከተቱ ጥፋተኞች ናቸው። ከሁንም የስልጣን ሽኩቻ ትተው ህዝቡ ከገባበት ችግር ማስወጣት አለባቸው እየደጋገሙ አይውጉት

  • @alebachewmaseria8660
    @alebachewmaseria8660 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትዮ የመፀሐፍ ቅዱሰን ጥቅሰ እየተጠቀምሸ የትግራይን ሕዝብ ለማከፋፈል የምትጥሪ ሌላዋ ኮለኔል ደመቀ ነሸ ወይም ሌላዋ የትግራይን አጥፋ ሠይጣን ይግዛን ያለው ጳጳሥ ምሣሌ ነሸ ሕውሀትን አታውቂወም እየጮህ የዪቲብ ብር መሠብሠብ ተችያለሸ አየሱስ ልቦና ይሥጥሸ you are so cruel

  • @alemukihisen2878
    @alemukihisen2878 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ እንዳንቺ በስማ በለው ብቻ ሰው በማያውቀው ጉዳይ ገብቶ ሲፈተፍት ከማየትና ከመስማት የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ኣስከፊ ነገር በፍፁም የለም። 😭😭😭😭😭😭

    • @yordanos5186
      @yordanos5186 10 หลายเดือนก่อน

      በሰማ በለው አይደለም ብድብቅ የተያዘ ነው ያወጣችው። ደግሞስ ኑና ፊት ለፊት ቀርባችሁ መልሱ ማለት ምን ማለት ነው እንዴ? እስኪ ወጥተው ይናገሩ

  • @assefabekele-gp4kd
    @assefabekele-gp4kd 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ሞረቴ በዘረኝነት የደነዘዝሽ ደግሞ የሁለቱ ብሔር ውሁድ ነኝ ትያለሽ አስመሳይ

    • @yonastesfaye3178
      @yonastesfaye3178 10 หลายเดือนก่อน +3

      ከእንደዚህ ዓይነት አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር እንዴት ኣብሮ መኖር ይቻላል ?
      ስድብ ምን አመጣው?
      በሀሳብ መመጎት አይቻልም ?ከክብርት
      ማሪያማዊት ጋር ተግባብቶ መኖር የማይችል ሰው ከማንም የትግራይ ማህበረሰብ ጋር አብሮ መኖር አይችልም።

    • @ayidagnuminda9697
      @ayidagnuminda9697 10 หลายเดือนก่อน

      I am from Amhara but I appreciate her understanding that Tigray and Amhara innocent people fall under false prophet Abiy's bad policy/crime!!! You may short memory/low political understanding or follower of an African false prophet!

  • @binyamayalew2358
    @binyamayalew2358 10 หลายเดือนก่อน

    ስምሽ አራዊት ነውወንበዴና ቀማኛ የሆኑትን የሠው ህሊና የሌላቸውን ማቅረብሽ ድብቅ ሠይጣናዊ ደባ ስላለሽ ነው

  • @AlemzerabirukAlem
    @AlemzerabirukAlem 10 หลายเดือนก่อน

    Weshtam

  • @alebachewmaseria8660
    @alebachewmaseria8660 10 หลายเดือนก่อน

    ሕውሀትን ሰትወቅሸ አበጀሸ ልክነሸ የሚሉሸ ሁሉ የኢሳይያሰ አላማ እንዲሳካ የሚሠሩ ሐግደፋውያን ናቸው የሐውትን መጥፍት ፕላን ለማሣካት እንደኢሣት ለኢሱ ሠርተሸ የምታገኝው ገንዘብ በአፍንጫሸ ይውጣ በወገንሸ አተነግጅ be a true Christian money is nothing I'm sorry if I offend you

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 4 หลายเดือนก่อน

  • @abbeyene
    @abbeyene 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @abrahamokonen6714
    @abrahamokonen6714 10 หลายเดือนก่อน +1