I used to think that way, but she's not! She's becoming a politician day by day. She accuses people without presenting any proof. She's sending a very dangerous message saying that the Tigray Administration is planning to attack the people of Amhara together with Abiy. Where is her proof??
She should be ashamed of herself! Let alone reconciling Amhara & Tegray, she's working hard to split Tegaru into two. Her strong support for Debretsion has made her accuse Getachew & Tsadkan working with Abiy to attack Amhara. Where is her proof? This kind of accusation without any proof is very dangerous. She's simply a propagandist and hypocrite!! I used to respect her. But not anymore. She's a toxic propagandist!
Thanks maramawit for telling us the truth God bless you we .never ever forget what they playing in our hero's blood? Stop playing in our people? We need to stand for our people?
Thank you mariamawit 💖 ብጣዕሚ' እየ ዘመስግነኪይ ,you understand the situation, the so called elites around getachew all are embezzled the gold of tigray. Now siding with PP they want to eliminate the people of tigray from the face of earth. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Dear Mariamawit, For the people of Tigray such a voice a Noble Cause God be with you and the innocent people of Tigray.- the proud people got sabotaged for money and power. What a disgraceful act by these disgraceful individuals. Dear Mariamawit great respect for you for standing with Tigreans!
እህታችን ማርያማዊት ፍፁም ሰብኣውነትን ከልብሽ የምታስቢ ቅቆርጠሽ ለህሊናሽን የምትታገሊ የእግዛብሄር ሰው ነሽ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
I used to think that way, but she's not! She's becoming a politician day by day. She accuses people without presenting any proof. She's sending a very dangerous message saying that the Tigray Administration is planning to attack the people of Amhara together with Abiy. Where is her proof??
😊⁰0⁰⁰
She should be ashamed of herself! Let alone reconciling Amhara & Tegray, she's working hard to split Tegaru into two. Her strong support for Debretsion has made her accuse Getachew & Tsadkan working with Abiy to attack Amhara. Where is her proof? This kind of accusation without any proof is very dangerous. She's simply a propagandist and hypocrite!!
I used to respect her. But not anymore. She's a toxic propagandist!
እናመሰግናለን
አረ አንቺ ትለያለሽ
ክብር ይገባሻል
እንኳን ሁሉን አየን እግዚአብሔር ከትግራይ ህዝብ ዘንድ ይቆማል አንቺንም እግዚአብሔር ከነለጆችሽ ይባርክሽ
የፋሽስቱ አቢይ አህመድን ትክክለኛ ማንነት ከተረዱት በጣም ጥቂት የትግራይ አክቲቪስቶች መካከል አንዷ ማርያማዊት ነች።
በርቺ‼️❤👌👏
True Mariamawit...you're absolutely right ✅️
You are Absolutely 💯 Thank Meryamawet ❤❤❤🎉🎉🎉
Thanks maramawit for telling us the truth God bless you we .never ever forget what they playing in our hero's blood? Stop playing in our people? We need to stand for our people?
እናመሰገናለን ማርያማዊት ❤❤ smart lady😊
❤bravo sister ye Abiye geredoche nachewu yanehulu Asefegitewu hodamoch nachewu denkoro nachewu😂😂😂
ስላም ማራሚያዊት በርትኢ ❤❤❤
God bless you sister 🙏 Tegaru we are not like when it comes leadership. My prayers are Almighty God save Tigray and all!
ማራያማዊት እውነትን ይዘሽ እነኚህን ባለስልጣን መንነታቸውን ለህዝብ ማጋለጥ መቻልሽ ክብር ይገባሻል በርቺልን
እናመሰግናለን እህታችን ...ከአማራ ወንድምሽ ነኝ
ማርያማዊ በጣምጅግኒት ነሽ ቀጥይበት
ማርዬ በጌታ እንዳትናደጂ ጌታ እየ
እያንዳንዳቸውን የዘሩትን ባጭር ጊዜ ያሳጭዳቸዋል፣ እያየን ነው፣ ወደ ጊታ መጮሀችን ማልቀሳችን አይቀርምደ።
Thank you mariamawit 💖 ብጣዕሚ' እየ ዘመስግነኪይ ,you understand the situation, the so called elites around getachew all are embezzled the gold of tigray. Now siding with PP they want to eliminate the people of tigray from the face of earth. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
You are sooooooo right my sister
I proud of you
You should be a leader for
Amhara and Tigray
ማርዬ ውዴ ሰላም ላንቺ ይሁን
ስትነካከሱ እንዳትጠፋፊ ተጠንቀቁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። እናንተም ስታነካክስዋቸው እንዳታጠፋፏቸው ተጠንቀቁ ። እግዚአብሔር አይዘበትበትም ና።
አያገባህም ጥፋ ከዚህ እርኩስ ገዳይ
እውነት እውነቱን ንገርያቸው የብልፅግና ተላላኪዎች
Thanks Mariamawit you are awesome. I couldn't sleep the night i saw the ungrateful men May God watch Tigrai.
ማራምያዊት 100% የተጋሩ ስም ተሽክሞ ፃድቃን ትግራዋይ አይደለም 😂
ትክክል
Sister tacae you self and your family everything i Agree with you
ምንም ችግር የለውም ቆንጆ ድምፅሽ ይበቃል በርች ❤
You are absolutely right Maramawit!
እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክ! ወዲ ኣሽብር ሰሙ ቀይሩ ወዲ ካሓዲ ተብሏል::
Thank you 🙏🏾 sissy you are the voice for voiceless keep up your great work ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Thank you my dear sister 🙏🥲🥲🥲
Thank you sister
በጣም እናመስግንሻለን ይህ ሁኔታ መፈጠሩ ጥሩ ነው መደናገርን ይገልጣል ምርቱ ከግርዱ ይለያል ።የፈለገውን ያህል የክህደት ቁጥር ቢበዛም በእውነት ትሸነፋለችተራራ የሚያክለው ጎልያድም ጠጠር በሚያክለው በኣባታችን ንጉስ ዳዊት ተሸንፏልና ፡ትንሽዋ ብርሃን በጨለማ ውስጥ ደምቃ ትታያለችና ይህን ሁሉ ፈተና ኣልፎ እውነት ታሸንፋለች!!!
ኢህታቹን ማራማዊት ፍፁም ስብኣውነተሽን ከልብሽ የመታስቢ ቆርጠሽ ለህሊናሽን የምትታግሊ የእገዝኣብሄር ስው ነሽ ።ኣምላኽ ፈጣሪ ይጠብቀሽ
Lknesh maryamawit❤❤❤❤
Excellent Keep up the-good work.
TBARKE GOD BLESS YOU WITH YOUR 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉I
ይሰማል
To Day, I support you fully . Like a lion . Keep up . Thanks today .
Thank you Mermwiate 🙏❤️🔥👏👌
Good job 👍👍👍
Well said Maryamawit
Mariamawit I love you, I love your spirit I agree with your analysis of hwehat's last trip to Addis. I am embarrassed for them. I agree with you.
እናመሰግናለን እውነት ነው የተናገርሺው እነ አብይ አህመድ በሸኔ ስም ያደራጇቸው ጋሸና ሲርና፤ኮሬነጌኛ እና ፔንፔ የሚባሉ ናቸው።
Amizing waw Honesty is the best policy
You are always telling the true❤❤❤❤
ገራሚ ታሪካዊ ንግግር
nice my sister
Thank u Mari.
ዋዕሮ ትግራወቲ💪💪
We are proud of you our sister.
Selam mariamawit regm edmena tena ystsh yereGtshw l'emblema yenekashw kelem yhunlsh yeunet Ambasader nesh ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም💔💔😭😭😭
እውነት ነው እህቴ።
I’m with you Mariamawitye
እህቴ ማራማዊት ለምታደርጊው ትግል እናመሰግናለን የፋኖን ትግል ለመግታት ከፍተኛ ጥረት እተደረገ ነው ህውሀት ላይ የተሰራውም ይህ ነው ከቻላችሁ የህዝብ አድነት ላይ ስሩ የትግራይ የአማራ ህዝብ ላይ የታሰበው ሴራ ይከሽፋል
Brilliant ጀግና!
It is really true, Abey Ahemed is evel man but swalow it the greatest devel of all times is all TPLF members and the party TPLF!!!
Asazagn koshsa Tarik tarkachew lezelalem yinoral , thanks sister so true 😔 😟 🙁 😥 😞 😿
ማርያማዊት እውነት ያሽንፋል አይዞሽ እህት👍
ትግራየይ 💔😭😭
Yes your right 101%true ❤❤❤
የእነ ጌታቸውና ደብረጺዮን ስራ እራሳቸውን ብቻ ሳይሆን የትግራይን ህዝብ ያዋረደ እጅግ አዋራጅ ስራ ነው
ማሪያማዊት ተባረኪ ከፍ ከፍፍፍ በይ
God bless you and your family
Dear Mariamawit,
For the people of Tigray such a voice a Noble Cause God be with you and the innocent people of Tigray.- the proud people got sabotaged for money and power. What a disgraceful act by these disgraceful individuals.
Dear Mariamawit great respect for you for standing with Tigreans!
Wow it’s powerful sister, great 👍 ❤
We need more women to speak the truth
ማርያማዊትን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ቲዲፍ መሳሪያክን ከምትፈታ ለፋኖ አስረክበው ።
Thank you our sister.
ልብ ያለው ልብ ይበል እህታችንን አዳምጧት
ማርያማዊት ሓፍትና።መራሕትና እንብሎም ነቲ ንምእማኑ ዘፀግም ጆኖሳይድ ዝፈፀመልና ኣብይ ኣሕመድ ከም ታማኝ በየነ ጫማ እግሩ ሊሒሶም ።ከም ከልቢ ትፍኦም ሊሒሶም ።
ማርያማዊት ይህ ድካምሽና ጩኸትሽ ከንቱ እንዳልሆነና በውጭ አገር ያለንም ሆነ አገርቤት በአድናቆትና በግርምት እየተከታተልን እንገኛለን:: እናመሰግናለን:: ያንች ፕሮግራም ብዙ ፓለቲከኞችን እንቅልፍ ነስቶ እንደሚያድር ጥርጥር የለውም::መንቃት ማወቅና መደራጀት ይኖርብናል:: እንበርታ::
አብይን መቸም አናምነውም ፣ እነጌታቸውም ከስህታቸው መማር አለባቸው ከአብይ ትርፍ አይገኝም
አይ ጀግና የማትረቡ .እግዚ አብሔር የልባችሁን አይቶ የከፈላችሁ ዋጋ ነዉ..
አረ የማስረጃ ያለ! ፖለቲካ ጭፍን እና ከእውነት ነፃ መሆን ነው ማነው ያለው?
Thank you!! She's accusing people without giving any proof! She's spreading a very dangerous propaganda for few individuals. Very hypocrite!!
ዘወር በል እናንተ ሌባዎች
ማመን ይከብዳል ጻድቃን ያሳዝናል
Yes yes yes maramawit its time now we need to weake up tigray
Wishetam!
ማርያማዊት እነኝህ ሰዎች መላው የትግራይ ተወላጆችን አንገት አስደፍተዋል ስንት ወጣት በደሙ የጻፈውን ታሪክ አመድ አልብሰውታል እነኝህ ስለ ትግራይ ህዝብ ደንታ የሌላቸው ስለ ስልጣናቸው ብቻ የሚያስቡ ህሊና የሌላቸው ሆዳሞች ናቸው እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል
❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ለእውነት ቁመሻል አስመሳይ ጴንጤዎች ከዲያብሎሱ አብይ አህመድ ጋር ናችሁ ። በመጨረሻም እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል ።
የትግራይ ህዝብተሽጣል ህነሱ እነሱ የኤዱት የትግራይ ዋጋው አያዋጣም ዋጋው ጨምርልን ሊሉነው ነው የኤዱት እመኑኝ ከዚህ በኃላ TDF ❤❤❤ ብቻ ነውና ያላህ ትግል ህዝብ ንቃ
Nefese gedaye bedeme yetemalekesh anchina meselochesh besewe deme yemetenoru bandawoch nachehu
Is she normal?
She is. Are you?
👍👍👍❤️❤️🎉🎉🎉
ማርያማዊት ትክክል ነው የምትይው ያለሽው እን ደብረፆን ስብስባው ረግጠው መውጣት ነብረባቸው ❤❤❤❤
Tgray pipol fano❤❤❤❤❤
ሁሉም ክንቱ ክንቱ የዚህ የአቤል ደም ግን ይጮሃል።😢😢😢😢
ከእውነት ጋር የተጣላ ካልሆነ በቀር ማራማዊት እውነታውን ነው የምትናገረው ።
ማሪያሜዌት ትእግስት እናደርግ በፕሪቶሪያ ውል መስረት ነገሮችን በስላም ለመፍታት እና ደርደሮን ለማስቀጠል ነው እስኼ ንገሪኝ ምን ማደረግ እለባቸው ሌላ በጎሮ የሄደው እይወረደ ያለው ጌታቸውና ፃዳቃንናቸው
ተባረኪ
የትግራዮቹ ጫማ ሊልሱ ነው ወደ አብይ የሄዱት
ልክ እንዳልሽው ቀሽም ፖለቲከኞች ናቸው
ደብቁኝ ነው የሚያሰኘው
ምን እንደሚያስቡ ቢነግሩን ጥሩ ነበር
እነ ደብረጽዮን ኤክስፓየርድ ያደረገ ሰው ነው
ዝበይ ባክሽ እዛዉ እደጀመርሺዉ ፃድቃን ጌታቸዉ በይ ትብታብ
እህታችን ሰለወለጋ የተፈፀመው ጭፍጨፋ እውነትና ንጋት ይለየዋል አሁን ግን ከፌታችን. ያለውን ቆሻሻ ማስወገድ ብቻ ነው
ሰለሙን አሉላ አማራ የምሰዲብ የተገዛ ነዉ
ማርያማዊት እህታችን እንዲዚህ በጣም ልብሽ አይዉለቅ እዉነቱን የተበደለ ያወጠዋ እኔ በጣም የገረመኝ የአሠፋ አብርሀ ክህደት ነዉ አንቺ እንዴት አየሽዉ ?ትንሽ ትንታኔ ስጭበት
እህቴ "የጻድቅ ሰው ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው።"
30 የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል።
31 የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው፥ በእርምጃውም አይሰናከልም።
🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ህወሃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ስትሉ አልነበረምን ? ወያኔን ስናወግዝ አይኑን የማያጉረጠርጥ ትግራዋይ ነበረን ?
እና ማን ኣባሽ ነው ወየነ ውቀሽልን ያለሽ ገልቱ
ወደ እውነት ሁሉ ሂዱ እዉነትም ሃራ ያወጣቺሃል የህዝብ ድምፅ ነሽ አንተ የተኛህ ንቃ
እዛው ፖለቲካሽን አቡኪ ቃለ እግዚአብሔርን አታርክሽ
ምን አጠፋች እውነቱን ስላፈረጠችው ነው ያመመሽ /መመህ ? ደነዝ
ካንቺ የባሰ አረመኔ ጨካኘ በአለም ላይ አልተያም
ኣየ ኦሮሞ ኣለ ኣብዪ እኔ ደሞ ኣየ ብልፅግና እላሃለሁኝ