ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 9 Hulet Bet new comedy series

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 124

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +10

    የሸዋ መጨረሻ ናፍቆናል😃ድምጹ ግሞ እኮ ከዚህ በፊትም እዚሁ ላይ እንዲህ የሰርግ ዘፈን ሲዘፍን ሰምቼዋለው ድምጹ የምር ገራሚ ነው😍😃

    • @mimemakida3879
      @mimemakida3879 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว +6

    ኪኪኪኪ ።እነዚህ የድብቅ ወላጆች እውነቱን ካልተናገሩ ባሻ እራሱ በልብ ድካም መሞቱ ነው

  • @super12star
    @super12star 2 ปีที่แล้ว +30

    ዋው የዛሬው ልዬ የሆነ ቁም ነገር አለው 👍 የሸዋፈራው አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 ปีที่แล้ว +3

    Hahahaha ሸዋፈራው አንደኛ ትችላለክ እኮ አድናቂህ ነኝ እድሜህን ያርዝመው ከጤና ጋር የሳቄ ምንጭ አንተ ሞኩ ማንዴላ ቅቅቅቅቅቅ

  • @negussiewoldemichaelzeleke2954
    @negussiewoldemichaelzeleke2954 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ትላላቸሁ ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ነው በመቀጠል አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያምጣልን ::

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክ እደው የሸዋ ፈራሁ መጨረሻ 😁😁😂😂😂

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p 2 ปีที่แล้ว +8

    የሻወፈራሁ መጨረሻ ቶሎ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ

  • @samtariku2819
    @samtariku2819 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +1

    Ay baesha gudu alwekem betam arfi new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍😍😍😍😍

  • @princesss7977
    @princesss7977 2 ปีที่แล้ว +3

    የሽፌ ድምፅ'ኮ ይለያል ደስ ሲል የሰርግ ሲዘፍን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +9

    አገራችንን ስላም ያርግልን ሽዋ ድምፅ አንደኛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe4038 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹ እስኪ በናተ ዘና ለድርገው አይምሮዬን ቲክቶክ ሸለቸኝ

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 2 ปีที่แล้ว +1

    Artist shewaferaw Desalegne enkuan metahelen yewnet techilalachihu, perfect and beautiful combination.

  • @asanagese9890
    @asanagese9890 2 ปีที่แล้ว

    Wow zera betamebeze temereite alehu😂😂😂

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ሠላም መጣችሁ ምርጦች ግን ዘገያችሁ የባሻ መጨረሻ የናፈቀው እውነት መቸም ቢሆን መውጣቱ አይቀርም ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤የእኔ እንቁዎች 🥰አመለጠኘ ደግሜ አየዋለሑ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሸዋ እንዴት ጎበዝ ነህ
    ድምፅህ በጣም አሪፊ ነዉ
    አድናቂህ ነኝ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬ ገራሚ ነው በሳቅ ደከምኩ ስወዳቸው ሁሉም ድንቅ ናቸው

  • @niserekana
    @niserekana 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሸዋ! የእውነት በጣም ትችላለህ! እያደረ እየወደድኩት መጣሁ:: ቶሎ የሚያልቅም አይመስለኝም::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽዋፈራሁ ድምጽ👍 እሁን ጉድ ፈላ😄😄😄❤️

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ተናፉቃችኋል 😍😍😍😍

  • @berhnealamuabera2311
    @berhnealamuabera2311 2 ปีที่แล้ว

    Wowww ye sake minch nachu 🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @HiwotUae
    @HiwotUae 10 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @smartgrmy8983
    @smartgrmy8983 2 ปีที่แล้ว

    Weyew bashaya ashelbe 🤣😂🤣

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሕይባረክ😀😀😀😀😀

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች 😍😍

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ በርቱልን ስወዳችሁ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ናፈቀኝ🤣🤣😁😜🤣😂🤣😂

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል መጨረሻው ባሻ ተናገር ውውው

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ የቱ አቤል አላልም ክክክ ባሻ ጉድ ፈላ

  • @fayerahailu1931
    @fayerahailu1931 2 ปีที่แล้ว

    ሸዋፈራው አንደኛ !!

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ድምፅ ሸዋ ለምን ግን ዘፈን አትሞክርም

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 2 ปีที่แล้ว

    ባሻ ጉድህን 😅😅😅😅😅❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +1

    ትርጐ በጣም ደሥ ትላለች

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ የምር ሽዋ የኔ አባት

  • @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ
    @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ 2 ปีที่แล้ว

    እንደኔ ሀሳብ ኤቤል ከሌላ አባት የተወለደ ቢሆንና ሁለቱ ቢጋቡ ቢደረግ ድረማዉ በጣም ያምራል

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 ปีที่แล้ว +3

    ባሻ ጉዱ ፈላ 🤣🤣🤣😁😁😅😅

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ።ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የዛሬው ይለያል ዋውውውውውውውውውውውውውው አይ ሊሊ አቤት ፍራት

  • @gabolgabol7891
    @gabolgabol7891 2 ปีที่แล้ว

    Salem👌👌👌👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሽዋ አልሰሜን ግባ በሉት ነው አይጣል ነው በስማም

  • @tsigeketema2694
    @tsigeketema2694 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ባሻ ምን አይነት አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገባኽው።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +2

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏

  • @meron6084
    @meron6084 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣aye basha

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው: በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን

  • @afi5295
    @afi5295 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀሀሀሀ መሸረሻዉ በሳቅ ገደለኝ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metachu wudoche Enkuwan Adresachu mlekame Adis Amet fetari yadergelen Hagera chinene selam yadergelen 🙏 ♥ ❤ 💖

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 ปีที่แล้ว +3

    አየ ባሻየ 😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ባሻ እኔ አንተን አያድርገኝ🤣

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 ปีที่แล้ว

    አየ ባሻዬ 😜😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁ወይኔየ

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምናለ ግን በሳምንት ሁለት ሶስቴ ብታረጉልን 🤔🤔🤔

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድናየተከበራችሁ የሀገሬልጆች በሙሉ በያላችሁበት ከአለምዳርቻ እስከአለምዳርቻ ሰላማችሁይብዛ የሀገራችንንምሰላምናፍቅር አደነትይመልስልን 2015የሰላም :የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ይሁንል አርቲስቶቻችንምሰላማችሁይብዛ

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሰንዩ የሚወድ ልብ መቼም አገኘ ተቃጠይ አግዲ

  • @MesretDegefa
    @MesretDegefa ปีที่แล้ว

    ባሽየ።ዋዎ።ድስስል

  • @ማሩቀመስደንቢያፋሲካይትዮ
    @ማሩቀመስደንቢያፋሲካይትዮ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምቹሁ ይብዛ ሾአፈራው

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow miretoch lamen tafachu gin setabek neber eko

  • @sharakuwait4792
    @sharakuwait4792 2 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከ ደላላዋ ተመቸችኝ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እኮን ደና መጣችሁ 🌺🌺🌺🌺

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣እንደ ፈራሁት

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይው ጉድ የዛሬው ይለያል ግልግል ይለዋል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 ปีที่แล้ว

    💖💖ይመቻችሑ ውዶቼ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 ปีที่แล้ว +1

    Gudefela basha 😃

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +2

    እህትና ወንድም ሊጋቡ ሊያልፍላቸው ሆሆሆሆሆሆ የጣውቷ ልጅ መሆኑን ሳታውቅ ሰናይት መጨረሻውን ምን ይሆን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ አይ ባሻው፡

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Eakon dehan metachu Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 ปีที่แล้ว

    Wow yezarewu besak gedayi yehone derama new tolo nu demo sewdachew eko

  • @farfatuumestawotdiribaa7851
    @farfatuumestawotdiribaa7851 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkk wayyoo 🤣🤣🤣🤣💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ነው ጉድፈላ

  • @Keyreya-v1r
    @Keyreya-v1r 5 หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪኪኪ😅🎉

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ አይባሻ

  • @wakaoda
    @wakaoda 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ድራማ ነው። ግን አትቆዩ ትዘገያላቹ

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 2 ปีที่แล้ว +1

    በኩኩት ነው የምንጠበነቀዉ😄

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ፡ ስትሉ

  • @ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ
    @ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ 2 ปีที่แล้ว

    Mane edawn beyaku

  • @wudassa8190
    @wudassa8190 2 ปีที่แล้ว +1

    Err bashaaaa keness

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 2 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃሃኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ገራማ ነበር

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @sbjsjwjsng8793
    @sbjsjwjsng8793 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewafere kkk

  • @Fatmah-ug8mh
    @Fatmah-ug8mh 2 ปีที่แล้ว +1

    የባሻንመጨርሻአይቸ

  • @rom3905
    @rom3905 2 ปีที่แล้ว +1

    Wayne wayne basaq naw yegadalachuny kkkkkkk

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 2 ปีที่แล้ว

    ባሻዬ ፡ ጉድህን ፡ አላወቅህ
    አላወቅሁም ፡

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeserg zefen malete new

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato shewaferaw ebakewoten ye sera zefen yawetu

  • @muhamed8897
    @muhamed8897 2 ปีที่แล้ว

    ጉድህ ነው. K k k.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ፡ባሻው፡እውነቱን፡አውጣ፡አብረው፡ሳይተኙ፡የሰርግ ዘፈን

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 ปีที่แล้ว

      Btam yasferale tolo tenger
      Andebtu endayzga ena Hospital endayegwba negru teblashe

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናት ሀገችን

  • @destadegust7603
    @destadegust7603 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkk uuuuuuuuuuu

  • @fayerahailu1931
    @fayerahailu1931 2 ปีที่แล้ว

    Waawaw waaw waaw !!

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ባሻ

  • @dubaiuae4724
    @dubaiuae4724 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Welcome

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዘሩዋ የት ገባች ?

  • @serundimidea7717
    @serundimidea7717 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨፍሮ ጨፍሮ ፌንት በላ

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰👍👍

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውን ለማወቅ ጓጓው

  • @MesretDegefa
    @MesretDegefa ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂❤❤

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂