#የባሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247  หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዶችዬ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ

  • @ConfusedBackpacker-nz4si
    @ConfusedBackpacker-nz4si 29 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደፋር ነሽ አንቺ ልጆችሽን ጥለሽ መምጣትሽ ።እህቶችሽም ልክ ናቸው እናትሽ 3ና4 ልጅ ከተወለደ በኀላ ማግባት አልነበረባቸውም ብቻ ሰላም ሁኚ ለልጆችሽ እስራኤል መሄድ ግዴታ አይደለም

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ኢማንየ ውደ በርች❤❤❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኢማንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ እና አስተማሪ የሆነ የፍቅር ታሪክ ነው እምታቀረቢው ቪድዮ ❤❤😊

  • @Seada333
    @Seada333 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢማንየ በርች በጣም ከባድ ነው ሰውን ማመን ይከብዳል በአሁኑ ጊዜ😢😢

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኢሙዬ እዴትነሽልኝ ተጠፋፋን

  • @TigstTewodros-l2d
    @TigstTewodros-l2d 3 วันที่ผ่านมา

    አረ ልክአይደለሸም ግዴታእሰራኤል መሄድየለባትም

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ❤❤❤

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 26 วันที่ผ่านมา

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል!!! ኬት ነው የገዛሽው??

    • @MarasSoSo
      @MarasSoSo 6 วันที่ผ่านมา

      ሺኤን

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላማለይም ወበረካቱ እህቴ አለሽ

  • @aishooaiseee1628
    @aishooaiseee1628 24 วันที่ผ่านมา

    መሀይም ነሽ

  • @ZinabaH-b4c
    @ZinabaH-b4c 16 วันที่ผ่านมา

    ያንቺም የእናትሽም ነገር ቅብጠት ነው

  • @AbdiiBoruu-jq1vs
    @AbdiiBoruu-jq1vs 29 วันที่ผ่านมา

    Betazeb honey wede

  • @aishooaiseee1628
    @aishooaiseee1628 24 วันที่ผ่านมา

    ልጆችሽን ጥለሽ ደንቆሮ