ፍየሌን ነብር በላት | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Fiyelen nebir belat| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 211

  • @user-gx2ut3jk3y
    @user-gx2ut3jk3y 7 หลายเดือนก่อน +15

    ዋው ቅኔ ይህን ሙዚቃ ቅኔ ሚያቅ ብቻ ነው ሚገባው
    ቃሉን ቅርጥፍጥፍ አድርጎ ለሚበላ ለከሀዲው አብይ ነው አደራየን ሳላስመልስ ታቦት አላስገባም ቤተስኪያን አልስምም ብሎ የሀገሩን ቃል ና አደራ ለማስመለስ ዋሻ የገባው ነበልባሉ ፋኖ ነው ድል ለ ፋኖ እናመሰግናለን አስቼ ባለ ቅኔው ቅኔ አዋቂዎች ፕሊስ አዳምጡት

  • @user-ik4sw4je4e
    @user-ik4sw4je4e 7 หลายเดือนก่อน +190

    ኦሮሞ ነኝ ሀገሬን እወዳለሁ፣ፋኖም ብትሉኝ ነኝ ምክንያቱም በእናቴ አማራ ነኝ፣ የወንድሞቼ ኸረ አንተዬ ኦሮሞ መሆኔንም በቅርቡ ነው ሳልጠይቅ ያወኩት 😮እድሜ ለዚህ ዘመን ነብሮ😅 አእ/ር ኢትዮጵያን አንድ ያድርግ፣ሀገሬን በአንድነት ያፅና

    • @ruhamanegne4143
      @ruhamanegne4143 7 หลายเดือนก่อน +11

      እ/ር አይባልም. እግዚአብሔር በይ. ስሙ ክብር አለው. በክብር ጥሪው

    • @artisan-tb9so
      @artisan-tb9so 7 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ማለት ደብሮሽ ነው? እፍረተ ቢስ

    • @እቢ
      @እቢ 7 หลายเดือนก่อน +6

      በእናትሽ አማራ ከሆንሽ አማራ ነኝ በይ የምን ኦሮሞ ነዉ ከ አባት እናት አትበልጥም ብለሽ ነዉ 😂😂😂

    • @sexy1-tc5wg
      @sexy1-tc5wg 7 หลายเดือนก่อน +6

      ዘር ለህል ብቻ ነው አባ ዘር ይገድላል እንጂ አይጠቅምም

    • @selaletube7121
      @selaletube7121 7 หลายเดือนก่อน +8

      እንደ አንተ ሚሊዮኖች አለን!

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 7 หลายเดือนก่อน +63

    ድል ለፋኖ አሸናፊነት ለአማራ ህዝብ 💪 bravo 👏 አስቼ ትችላለህ

    • @Kassahunwudu-iy8tx
      @Kassahunwudu-iy8tx 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ያላለውን ዘር ለምን ታሽከመወለህ

    • @FilaBlack
      @FilaBlack 7 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@Kassahunwudu-iy8txለምድነው ዘር የለለው አማራ ነው ባለ ታሪክ ❤

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 7 หลายเดือนก่อน

      Yesssss VIVA FANO ❤

    • @Ethiopiainmymind.
      @Ethiopiainmymind. 7 หลายเดือนก่อน

      @@Kassahunwudu-iy8txተዋቸው ማቡካት ነው ስራቸው ምንታደርገዋለህ

  • @user-rx3mb7ig8j
    @user-rx3mb7ig8j 7 หลายเดือนก่อน +52

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፈኖ💚💛❤💪

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +47

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ💕
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞

  • @elshadaykonjo9509
    @elshadaykonjo9509 7 หลายเดือนก่อน +34

    ድል ለተገፋው ለሰፊው ህዝብ ኢትዮጵያያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +39

    የዘመናችን ክስተት አስቻለው ፈጠነ እጅግ ግሩም ስራ💚💛❤🔥🔥🔥

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +18

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +11

    ተፈጦሮ ስትለግስ እንዲህ ነው
    ተሰጥኦ ማለት እንዲህ ነው ልክ እንደ አስቸ!
    ተሰምቶ የማይጠገብ ስራ 😍❤

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፋው ለአማራው ፋኖ
    ትችላለህ አስቻለው 👌👌

  • @endegenaabera1534
    @endegenaabera1534 7 หลายเดือนก่อน +38

    ይሄ ሰው ክስተት ሆነብኝ! አምሳለ ቴዲ አፍሮ😍

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጲያ ትቅደም ሁሌም ፍቅር ያሸንፍ❤❤❤

  • @emebetyemane7342
    @emebetyemane7342 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ያንተስ ይለያል ወንድምዋ ❤️ምን ልበል ምስጋና ብቻ 🙏🏾🙏🏾

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน +12

    አስማተኛ እንበለው ወይስ ቃላት ስናጣስ እሺ😂ምን አይነት ግጥም ነው ግን እረ ተገረምነ፣ ተደነቅነ🙀😂ነነ that is the original amharic language❤አስቼ ማራኪው በዚህ የስራ ዘርፍ ብቻህን ተገኝህ በዚህ ዘመን❤❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 7 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት መፃጭ ነፍስን አስደሳች ሙዚቃ ነው 😮😮😮

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ሰዉ ተአምር ሆነብኝ

  • @biksegnbelay7261
    @biksegnbelay7261 7 หลายเดือนก่อน +10

    የጎጆ መውጫየን ጥማድ ተቀብየ ቃሌን በልቸ ነው (ማኪኒ)
    ገሳየን ለብሸ ከሰው ተነጥዬ ዋሻ የምኖረው ።
    ፍየሌን ነብር በላት ያማል ቅኔው❤

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +31

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @Abiye723
    @Abiye723 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንፅኺ ዜራኽ አስቼ

  • @haimanotdaniel2101
    @haimanotdaniel2101 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ታሪኩን ባህሉን ለተነጠቀው የኢትዮጵያ ህዝብ!!.... ምን ያህል ትልቅ አገር እንደሆነ የአሁን ዘመን የኢትዮጵያ ልጆች አልተረዱትም! እግዚአብሔር ይርዳን

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጅግና አስቼ

  • @nigustiru-vo5nw
    @nigustiru-vo5nw 7 หลายเดือนก่อน +5

    የፋኖ ደጋፊ እና ፋኖ ነኝ

  • @user-qt2wg1jz8s
    @user-qt2wg1jz8s 7 หลายเดือนก่อน +19

    የዘመናችን ልዩ አርቲስት እና ልዩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት💥💥💥💯

  • @Hamet_Podcast
    @Hamet_Podcast 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ሁላችንንም ልብ ሰጦን ከመጠላላት ይልቅ እርስ በእርሳችን የምንተዛዘንባት ኢትዮጲያን ያድለን።

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💚💛❤️💪💪

  • @user-ih4es4cw4r
    @user-ih4es4cw4r 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከዘመን የዘመነ ስራ በራስ ዘመን የቆምክ ምርጥ አቀንቃኝ እደዘመኑ ሳትወሰን ከሁአላ ታሪክ ዳሰህ ከቀናት ላቅ ብለህ ርቀህ የተገኘህ ምርት አቀንቃኝ በርታ

  • @tarekegnbegashaw8693
    @tarekegnbegashaw8693 4 หลายเดือนก่อน

    ተፈጦሮ ስትለግስ እንዲህ ነው

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማራየ❤❤
    ድል ለፋኖ

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስቸ የሙዚቃ ንጉስ ትችላለህ ❤❤❤ 🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @tech-tube2586
    @tech-tube2586 7 หลายเดือนก่อน +12

    This guy is a genius

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ያምራል በጣም

  • @petrosworku3436
    @petrosworku3436 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለውም ስራህ ፈጣሪ ያክብርልን 🎉

  • @SolomonKhlie-gj5qn
    @SolomonKhlie-gj5qn 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለፋኖ ጥንካሬ እና ብርታትን ስጥልን

  • @SolomonKhlie-gj5qn
    @SolomonKhlie-gj5qn 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፍየሌን ነብር በላት ❤❤❤❤ ዋውእ

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ ሙዚቀኛ ብቻ አይደለም

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍየሌን ቅጠል ቆርጫ ሳላበላት በሉአት ድል ለጀግናው እና ለጠቢቡ ለአማራ ሕዝብ እና ለጀግኖቻችን ፋኖዋቻችን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @loziloti7409
    @loziloti7409 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናትዋ ጎንደርና ካዚናው ጎጃሜን በጣም ምወዳቸው ሙዚቃዎች ናቸው አሁን ደሞ የሚገርም አልበም ከዘፈኑ አይቀር እንዲ ነው

  • @silhageradmasu
    @silhageradmasu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለታጋይ ፋኖ

  • @YonatanWorku-kq5fh
    @YonatanWorku-kq5fh 7 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለኢትዮጵያ 🎉

  • @Me45898
    @Me45898 7 หลายเดือนก่อน +8

    Asche ye Amhara enku ligi enkan tesakalih. I will listen this music after victory of Amhara. Dil le fano. Fano yashenifal.

  • @yohamen21
    @yohamen21 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው! ይሄኛው ከሌሎቹ የበለጠ ደጋግሜ ባዳምጠውም አልጠግብ አልኩት። 🙏 "ፍየሌን ነብር በላት"

  • @danielkassahun
    @danielkassahun 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከባድ ቅኔ

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከ አስቻለው ሙዚቃ ሚደብረኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ነዉ ለምን ያልቃል 1 ሙዚቃ 1ሰዓት 2ሰዓት ማይዘፍን 😔😔😂 ኑሪልን በእነቶኔ ምክንያት ሙዚቃ ማዳመጥ አቁመን ነበር ሙዚቃ እንድንሰማ አረከን 🙏🙏❤❤ ምርጥ ስራ

  • @temesgenabewa3070
    @temesgenabewa3070 7 หลายเดือนก่อน +5

    What a traditional instrument he used keep it up Aschale

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም እድሎ አስቼ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 7 หลายเดือนก่อน

    አረ እንዴት አስቻለው ይሄንን ሰው ጎበዝ፣ ምን አይነት ለየት ያለ የሙዚቃ አጨዋወት ነው ይዞ የተከሰተው? አስቻለው አሁንም ጥበብን ከዚህ በላይ ይግለፅልህ፡፡

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ የአማራ ድምፅ ነው።
    ይህ የአማራ ጥበብ መለኪያው SI Unit ነው።
    የአማራ ባህል ፤ የአማራ ስነልቦና ፤ የአማራ እሴት ፤ የአማራ ልህቀት በሙሉ በአንድ አልበም ያሳዬ ነው።
    በዚህ አልበም አማራ ለራሱና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክቱን ያስተላለፈበት ነው።
    ረቂቅ። ከቃል በላይ ። ጥበብ።
    ወ/ሮ ተሰሩ
    እንገር ወሎ
    አባይ
    አድዋ
    በላይ
    እመት ሸዋ
    ካሲናው ጎጃም
    እናትዋ ጎንደር
    ዊያ ዊያ
    በርታ
    ትዝታ ዘ ቻግኒ
    ፍዬሌን ነብር በላት
    ይህ አልበም የት ደረጃ እንደሚደርስ አላውቅም። ግን ኢትዮጵያ የጥበብሽን ውጤት ለአለም አሳይ ስትባል ቀድማ መዥረጥ ከምታደርጋቸው አልበሞች ውስጥ ከዋነኞቹ ተርታ አስቻለ አለ።
    ኦ አስቻለ!!!!
    ኦ መራቀቅ።
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አማራ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው ኢትዮጵያ
    ይድርስ ከአማራ ለመላው አፍሪካ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አለም።
    ጥበባችንን ተጋበዙልን❤🙌
    Magnificent !!!!!!!!!❤❤❤Aschalew Fetene Ardiie Ardi ታላቅነትህ በስራህ አሳዬኸን። ክበርልን። This is Art in its finest form. 🙌። Kudos!!!🙌🙌🙌🥶🥶🥶❤❤❤

  • @samuelmarie1267
    @samuelmarie1267 7 หลายเดือนก่อน +8

    This is one of Aschu's highest level of creativity.

    • @samuelmarie1267
      @samuelmarie1267 6 หลายเดือนก่อน

      Why this episode is too short Aschu, almost remain @ the middle before climax

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif sera yehi. Kezi befit yemesemat edelu nebergn betam teshashelo newe yeqerebewe

  • @user-re2di8br8z
    @user-re2di8br8z 7 หลายเดือนก่อน +3

    Del le jegnaw fano

  • @user-tf8sk4ef9u
    @user-tf8sk4ef9u 7 หลายเดือนก่อน +2

    Asche jegnaw mirt sira new,, berta. we love you so much our bro, big respect!!!

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዛግሪ ቤላይና ባላይና
    አሬ ዊቴይና።
    ግሩም ነው❤❤❤

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 7 หลายเดือนก่อน +3

    ንዝር ንንዝር ያደርጋል ዋሽንት ክራር ሁሉም

  • @tsigeredamengesha2155
    @tsigeredamengesha2155 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ🥰🥰🥰

  • @nigustariku5788
    @nigustariku5788 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ አስቼ አንደኛ

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቼ 👏👏👏👏

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ነሸጥኝ ውርር አረገኝ። ምርጥ ስራ።

  • @teszebu
    @teszebu 7 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you for exploring the rich culture and values of Amhara ...a loving, genuine, proud and civilized way ahead of the modern world ...its time for Ethiopians to decide either to live with respect supporting fano or Amhara shall prevail . we died enough for the sake of Ethiopia ! Ethiopianism not at the cost of Ahmahra's blood but with mutual sacrifies against ethinicsm and tribalism ! Its now or never !!!

  • @danielbirhane213
    @danielbirhane213 7 หลายเดือนก่อน

    ነብር በልቶን አይቀርም ለነብርም አንበሳ አለው
    ድላችን በፋኖ ነው

  • @emyeminilik7335
    @emyeminilik7335 7 หลายเดือนก่อน +2

    This is what we call art creativity. Nice one bro keep going Asche

  • @MISGANAMisganmekuria-or9zl
    @MISGANAMisganmekuria-or9zl 7 หลายเดือนก่อน

    አስቼ አንቱ የሚያስብል ስራ ነው ድል ለተገፋዉ ለምስኪኑ ህዝቤ(አማራዬ❤❤)

  • @yibeltalgoshu5080
    @yibeltalgoshu5080 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ችሎታ አገውኛው ስለምችል ምርጥ ቅኔ ነው❤❤❤

    • @lualawidardenber5824
      @lualawidardenber5824 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማኪኒ
      ዛግሪ ባላይና
      አሪ ዊዲኖ
      አሪስታታ ኋላይና
      እምቤልታታ ኅላይና
      አዴር ዛግሪ ባላይና
      ምን ማለት ይሆን ትርጉሙን ማወቅ ፈለኩ

  • @user-ny1tn8pl9x
    @user-ny1tn8pl9x 6 หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን ክስተት አስቻለው ፈጠነ እጅግ ግሩም ስራ

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 6 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤ Becha.

  • @eliasgebreyes5102
    @eliasgebreyes5102 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም አድናቆቴን ለመግለፅ። እንዲያው ብቻ ዘመኑን የዋጀ፣ ያለፈውን ታሪክ አጣቅሶ የዘመኑን ትውልድ ታሪኩን ወደኋላ መልስ ብሎ እንዲያሳታውስ የሚያደርግ ነው።

  • @amsalumanmino4685
    @amsalumanmino4685 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቻግኒ ልጅ ሁኖ ከፖለቲካ ነፃ ነን

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 7 หลายเดือนก่อน

      ደደብ፡ናቹህ፡ማለት፡ነው፡፡

    • @amsalumanmino4685
      @amsalumanmino4685 7 หลายเดือนก่อน

      @@kiberenigestsebez6633 ayah dedeb malet Meni malet naw alawekawem

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ልአማሃራ ፍኖ ድል ለመላው አማሃራ ከእግዚአብሔር ጋራ

    • @yh4es
      @yh4es 7 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ አያሸንፍም አላማውም ኢትዮጽያ የምትባለዋን ሀገር በታትኖ እንዳንተ አይነቱን ከንቱ ሀገር አልባ ማድረግ ነው የአማራ ህዝብ ጥያቄ ደሞ ሰላም አንድነትትምህርት ጤና ጣቢያና የመሳሰሉት ናቸው ጠመንጃ ተሸክሞ ሰላሙን የየሚነሳወን አይፈልግም
      ለዚህም ነው ሀገርቤት ያለው ምስኪን አማራ ሲሞትና ሲፈናቀል የዲያስፓራው አማረ(ጠቂቶቹ በዩቱብ የሚነግዱበትና ሀብት የሚያካብቱበት )መሪዎቹም ቢሆኑ ቡዙዎቹ 40 አመት በላይ አሜሪካና አውሮፓ የመሸጉ ጡረተኛ ሽማግሌዎች ናቸው

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-fn8wf8gn4s
    @user-fn8wf8gn4s 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ አስቹ

  • @esubalewuamlakie3091
    @esubalewuamlakie3091 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 7 หลายเดือนก่อน +1

    You are special wondme gira agabahgn eko ye music liket ❤️❤️❤️❤️

  • @user-sx3ti9lf1s
    @user-sx3ti9lf1s 6 หลายเดือนก่อน

    Wddddddddddd❤asech

  • @frehiwotmolla8443
    @frehiwotmolla8443 7 หลายเดือนก่อน

    Addis Abebaye This Is About You My Beautiful City Thanks Aschu Amaizing Piece!

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 7 หลายเดือนก่อน

    የማርያም
    ይህ ድንቅ ሕዝብ ዛሬም በሙሉ ፍቅር በአገሩ ጉዳይ ድሮንም ሆነ ጠያራ በለው አይበግረውም ዛሬም እንደ ጥንቱ ጠላትን እምሽክ እያረገ ነው ሲነኩት አይወድም ታጋሽ ነው አዛኝ ነው አዬኼኼ አይ አስቻለው ኧረ ብዙ ሁን ከእግር ጥፍር ድረስ የሚነዝር ወይ ጉድ አይ አገላለፅ እንደው ዝም ነው

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 7 หลายเดือนก่อน +3

    𝙸 𝚌𝚊𝚗𝚝 𝚜𝚝𝚘𝚙 𝚕𝚒𝚜𝚝𝚎𝚗𝚒𝚗𝚐 ♕

  • @agegnehuferede1100
    @agegnehuferede1100 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለ በጣም ትችላለክ ❤

  • @soloa24
    @soloa24 7 หลายเดือนก่อน

    ደገኛው እረኛ የፍየሏ ጠባቂ ወይም ባለቤት አይደለም:
    ፍየሌን ነበር በላት የሚለው ልጅ ደገኛውን እረኛ ፍየሌን ወዴት አደረግሃት? የሚለው የእረኛው የዋሽንት ጨዋታ ስላፈዘዘው ነው:
    ቆየት ብሎ ደሞ ፍየሏ ለሌላ ሰው ቃል የተሰጠች እንደሆነ እና እሱ ቃሉን መብላቱን ይናገራል:
    ይሄን ሙዚቃ ደጋግሜ የሰማሁበት ሌላው ምክንያት የታሪኩን ባለቤቶች በደንብ ለመረዳት ነው::❤

  • @yitbarekmezemer8413
    @yitbarekmezemer8413 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ! ክበረልን አስቻለ (አርዲ)

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም, ድንቅ ስራ ነው

  • @user-re2di8br8z
    @user-re2di8br8z 7 หลายเดือนก่อน +1

    Teummmmmmmm mukika❤❤❤❤❤

  • @yonatankassa7106
    @yonatankassa7106 7 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ እንዲህ ነው መክሊቷን ስታገኝ

  • @GA-pz9fd
    @GA-pz9fd 6 หลายเดือนก่อน

    I cant get enough of this song. I am not exaggerating i litened this song few hundred times. Wow....

  • @ck3585
    @ck3585 7 หลายเดือนก่อน +2

    Playlist argulna guys yhen yemesele zefen semten lela aykeyerbn❤

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde6080 6 หลายเดือนก่อน

    ጣፋጭ ዘፈን ነው

  • @zelalemmengistu7049
    @zelalemmengistu7049 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅነቴ😢😢😢😢

  • @zelalemdessie
    @zelalemdessie 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amusing

  • @user-wc1uq4il2y
    @user-wc1uq4il2y 7 หลายเดือนก่อน

    ገረመኝ! የቅኔ ሰው ነኝ ግን...

  • @user-pw7op1pf6c
    @user-pw7op1pf6c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማኪኒ ❤ ፋኖ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing selam Ethiopia selam

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጥም ልዩ ሥራ ባላለቀ በረዘመ የሚያስብል ሰላም ለሃገራችን ለንጹሐን ሕዝቦች ይሁን።

  • @birhanubelete2577
    @birhanubelete2577 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ስራ ❤❤

  • @ur_leul
    @ur_leul 7 หลายเดือนก่อน +2

    This is the best we need clip for this🔥🙌

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ስራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-rh1cy3ct1x
    @user-rh1cy3ct1x 7 หลายเดือนก่อน +1

    ayyy dimtset... ayy azazem.. yatufilih aschu bale timtamu

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @hamrawitmesert-ov5ob
    @hamrawitmesert-ov5ob 7 หลายเดือนก่อน

    thank you abate endezi aynet muzika seleserah.

  • @fetenebogale8801
    @fetenebogale8801 7 หลายเดือนก่อน

    This song brings back my childhood memories. Thank you Asche.

  • @debrbrhan77
    @debrbrhan77 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ooooo amazing asicha❤

  • @tigistmichel2984
    @tigistmichel2984 7 หลายเดือนก่อน +2

    I love it….

  • @samueltadesse7057
    @samueltadesse7057 7 หลายเดือนก่อน

    ቅኔው ገባኝ መሰል ይሄን ዘፈን አጥብቄ ወድጄዋለሁ 😊😊