አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 3
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ስልጠና እናመሰግናለን በጣም
ስልጠና እንዲሰጥ የምትፈልጉበትን ርዕስ comment አድርጉልን ባላችሁት መሠረት THE POWER OF HABIT/የልማድ ተፅዕኖ/ በሚል ርዕስ የሰኞ ሴሚናር ላይ ቢሰጥ በጣም ደስ ይለኛል።
እኔ በፍራቻላይ ስልጠና ቢሰጥ እላለሁ ሀገሬ ገብቼ የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን ባይሳካስ ብር ቢያጥረኝስ ባይበቃኝስ ብድር ባላገኝስ እያልኩ ሁሌም ሀሳብ ይሆንብኛል ይሄ ስሜት አስሮኛል እስቲ በዚህ ዙርያ በዚህ ችገር ውስጥ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ
አመሰግናለሁ 🙏❤
አቶ አሸናፊ የተለየ አስተምህሮ ነው፡በተለያየ ሁኔታ የምታስተምራቸውን ነገሮች ሰምቻለሁ አንተ ስታስተምር ግን ውስጤ ገባ ከዛም አልፎም ማንነቴ እየቀየረኝ ነው በጣም ተጠቅሜበታለሁ፡አመሰግናለሁ፡፡ጤናን ና እድሜ ይስጥልኝ፡፡
👴👴👴 ጥበብ በ 40 ማለት ይህ ነው !!!!!! እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምከታተለህ
I recommend the person who needs to be happy. This is the way. Bless you Ato Ashenafi. You start a very root method to stop poverty, racism , and so on negative thoughts. I'm proud of you.
እረጂም እድሜ ይስጥልን መምህር ኑርልን!
ሽ አመት ኑርልን ከልብ እናመሰግናለን
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
Ashuye
Impact seminar
Thanks for your time ! Getting this teaching for free....worthy than reading 100books💞🌋🍁long life!!!!
ዋው ዋው ዋው ላይክ ሳደር ከመስማቴ በፊት ነው አቶ አሽናፊ ታየ 100% አሰደናቂ ትምህር እና ቀያሪ ትምህርት እንደሆነ ስለማምንበት ላክ ባደረኩበትኝ ሰአት ስንተኛ ተራ ላይክ አድርጊ እንደነበርኩኝ ሳየው ዋው ዋው ዋው ነው ያልኩትኝ 369 ኛ የሚገርም ተራ ቁጥር ውስጥ አሰደንቆኛል
Thanks my Teacher!love you !long life! ♥️
ሰፋ ያለ አጠቃላይ ዕውቀት የያዘ አስተማሪ መልክት ነው!!!!!!
Thank you
ክብረት ይስጥልን 🙏
ውድ መምሕር ጥሩ ታስተምራለሕ በዚሁ ቀጥልበት
አንዱ የምመሰክረው ነነገር አለ በስራ ቦታየ የሚሰማኝን ነገር ውስጤ ያለውን አደርጋለሁ ሀላፊነት አልፈራም ያሰብኩትን አደርገው አለው የደረካቸውን ሲለወጡ እመዘግባለው
እጅግ አክባሬሕ ነኝ
አመሰግናለው
ጋሽ አሽናፊ እንዴት እንደምገልፃቸው አላውቅም . የማስተማር ብቃት
❤❤❤❤ . ብዙ ሰው ይሄን ሲሚናር የወስደ በደንብ እራሱን እንደሚቀይር እርግጠኛ ነኝ
Amazingly u r the pioneer for our country to became successful and enhancing unlimited life.
Memihir ante ewunetm tileyaleh anten yeseten amilak Egziyabher yimesgen
ክብር ይስጥልኝ
Welcome back techer
በጣም ደስ እሚል አሥተምሮ ነዉ እናመሠግናለን 👏
በጣም ብዙ ቁምነገር ተምሬያለው ።
Wow thank you so much
በጣም አመሰግናለዉ እንዴት ራዕይህን ይህ እንደሆነ እንዳወክ ብትነግረን በተጨማሪም መፃፍህን አማርኛ ትርጉም አለዉ የትስ እናገኛለን?
"የአንደበት ሀይል" በሚል በሰኞ ሴሚናር ላይ ቢሰጥ ብዬ ሀሳብ እሰጣለሁ። ቅዱሱ መጽሐፍ "አንደበት የሞትና የህይወት ኀይል አላት። የሚወዷትም ፍሬዋን ይበላሉ"ይላል (ምሳ፦18፥21) እስቲ ስለዚህ ነገር ምን ይላሉ?አመሰግናለሁ
What an amazing idea
ooooooooooooh, wonderful as usual
Thank you my mentor!!
ከሰዎች ጋር እንዴት ነው መስራት ያለብን
እንዴት ሰዎችን አሳምነን አብረውን እንዲሰሩ ማድረግ እንችላለን።
Thank you 💕
you are amazing
በጣም እናመሰግናለን !!!
እስቲ ይህን ፕሮግራም እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ? በጣም ረቂቅ የሚመድሉና አንብቦ ለመረዳት የሚከብዱ ሀሳቦች ቀለል ባለ ምሳሌ የታስተምርበት መንገድ ድንቅ ነው።
Amazing Ashe ..you give us the way to the right point ..many many thanks..
🦋አዲስዬ ቤተሰብ እንሁን❤️🦋
Wonderfull. thank you.
good job
I am so much 😃😃😃😃 cos of u
Wow what a blessing i saw perfection in your mind Mr. Ashenafi
How to forget my unimportant Lovely????
You are already blessed ebbifami
God Bless You!!!
ኑ ቤተሰብ እንሁን
እንኳዕ ብደሓን መጻኻ መምህረይ
ብዙ ግዜ በህይወቴ ላይ ጥያቄ ይፈጥርብኝ የነበርው ነገር ለምድነው ተምረን ሰርተን አርሰን ተሰደን ግን አናድግም እያልኩ ጓድኛዬን መልስ ትሰጠኝ ይመስል እጨቀጭቃት ነበር ግን እኔ ውስጤን ሰላም ስላሳጣኝ ነው ከዛ ብዙ ነገሮችን መጥናት እና ማበብ ጀመርኩ ስልጠናዎችንም መውሰድ ጀመርኩ በኦላይን በስደት አለም ላይ ስለሆኩ አሁን ያውስጤን ሰላም የነሳኝ ነገር ብዙ መልሶችን ሳገኝ እየተገለጠልኝ መቷል አልሀምዱሊላህ የሀገሬን ችግር ለመፍታት እና አገሬን ለመጥቀም አሁላይ ብዙ ትምህርቶችን በምውሰድ እራሴን እየሳደኩ ነው እችላለሁ የሚለው እምነቴ ከልቤ ድረስ ገብቷል ህልሜም ይሳካል ኢንሻ አላህ ለኔ መለውጥ ሆነ የውስጤን መልስ ለማገኝት ከአሏህ ቀጥሎ ብዙ ሰውች እረድተውኛል ከዛም መሀከል አንዱ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ የኛ ድንቅ መምህር
የቀንየለይ ብሉጽ መምህረይ😍
እግዛብሄር ይስጥልን
አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው እንግሊዘኛ መፀሃፍትን ብቻ የምትጠቁሙን? እና ትርጉም ካለው በዛው ብታሳውቁን የርሶ መፃትም በብዛት እንግሊዘኛ ነው ለምን ኢትዮጵያውያን የተወሰኑ ናቸው እንግሊዘኛን የሚረዱት ነጮች የራሳቸው ብዙ እያለ እኛጋ ግን በጣት የምትቆጠሩ ናቹ እንደዛም ሆኖ ሚፃፈው በብዛት እንግሊዘኛ መጀመሪያ ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢቀየር ባይ ነኝ የነሱን መፃህፍትን እንክዋን ብተረጉሙልን አሁን የተተረጎሙት እንዳለ ሁኖ እና የግድ በሴሚናር ብቻ ሳይሆን በእንደዚም ብዙ ሰዎችን መርዳት ይቻላል በመጨረሻ እጅግ በጣም አሪፍ አቀራረብ በደንብ ገብቶኝ ነው ምሰማው ፍትፍት እያደረክ ነው ምታጎርሰን ምደግመውም ጊዜ አለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እባካችሁ the power of believe የሚለውን ቪዲዬ ብትለቁልን....አመሰግናለሁ
ማነው ስጦታ የሚሰጠን? ለራሳችን ዕጣ ፈንታ ተጠያቂዎቹ እኛው ራሳችን አይደለንም ወይ?
you're doing an extraordinary job keep it up!! I always waiting for your seminars .
ብርሀንዬ ቤተሰብ እንሁን
መምህራችህ ስለ 12ቱ የሁለንተና ህጎች አብራርተው ያስተምሩን እስካሁንም ስላደረጉልንም ትምህርት አመሰግናለሁ
❤🎉
Amesegnaleew
nice motivational speech.but my current situation is b/n current and my future or to shift my paradym very challenging me
❤❤❤❤❤❤❤
Amarna meshafe tekumen pls gen pdf yhun
ashe min bilih ende migelts alawkim ...............ewodihalew
❤👏🙏
አመሰግናለሁ ግን ችግሩ በዘላቂነት የሚያስደስተኝ ነገር አጣሁ ፓሽኔን ለማግኘት አልቻልኩም??
ጉድ ጉድ እስካሁን የት ነበርኩ እርሰዎ የፃፏቸው መፅሀፎች ካሉ የመፅሀፎቹን ስም ብቻ ንገሩኝ
💚💛❤🧠🧠🧠🙏🙏🙏
how can u get this seminar
❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩🫶🫶🫶👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤝🤝🤝🤝🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሌላ ቪዲዮ እስክትጭኑ በጉጉት !!
አስካሁን የት ነበርክ?! አንተ ባለመኖርህ አካል ጉዳተኞች ነበርን!
እንደዚ ቀኔን አሳምረው እንጂ
Thank you
Unet Ine betam bizu lewut indinor ina rasen miyibet angil lewut indiyagegn adiriginal
Thank you!!