MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብን ለመገንባት የተካሄደ የምክክር ጉባኤ ክፍል - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @user-ik6pl2sx6d
    @user-ik6pl2sx6d 21 วันที่ผ่านมา +12

    መምህር ያረጋል እንዳነሳዉ አሁን ላይ ኦራቶዶክሳዊያን ከዋናዉ እና ከትልቁ ጉዳይ ይልቅ በዉጫዊና በጥቃቅን ሃሳቦቻ ላያ ነዉ ጊዜ እያጠፋን ያለነዉ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 15 วันที่ผ่านมา +3

    እሚገርም ውይይት ነው በእውነት መንፈስ ቅዱስ ነው ያናገራችሁ
    በጣም ብዙ ጊዜ እምናገረውን ነው የተወያያችሁት
    እባካችሁን ምእራባውያን የንጠቁንን መልሱልን

  • @user-yw5is4if9k
    @user-yw5is4if9k 13 วันที่ผ่านมา +3

    ብጣዕሚ ደስዝብል ዝርርብ ኣብ ወልዲ እዩ ኮርስ ዘድሊ ይምስለኒ መኽንያቱ ኹሉ ካብ ወልዲ ስለ ዝብገስ! አምላክ ምሳኹም ይኩን ኣሜን.

  • @tsegayeyitayew5327
    @tsegayeyitayew5327 21 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለህይወት ያሰማልን።
    ከልጆች በፊት ለሚጋቡት/ለተጋቡት ቅድሚያ ተሰጥቶት ቢሰራበት የተሻለ ይመስለኛል። ምክንያቱም ከላይ ያሉት(ወላጆች ) ከተማሩ ልጆችን ማስተማር ስለሚችሉ ብየ ነው።
    ስለድፍረቴ ይቅር በሉኝ

  • @Mahebera
    @Mahebera 21 วันที่ผ่านมา +6

    መኪና ውስጥ የምንሰማው የሬድዮ ፕሮግራሞች ውይይቶች ዩቲዩብ ፕሮግራሞች መንፈሳዊ ፊልሞች ለቤተሰብ ለልጆች ቢኖሩ ጥሩ ነው።

    • @Tin677
      @Tin677 4 วันที่ผ่านมา

      Betam tekekel eskezare yemayrebu negerochn beyemekinaw be ye youtube eyesemsn yetegwaznew yibekanal betam tetseno alew

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 21 วันที่ผ่านมา +17

    ለሁሉም እንዲደርሰ ሼር እና ላይክ እያደረጋችሁ

  • @AbaWoldeMichaelKassa
    @AbaWoldeMichaelKassa 12 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰባዊ ግንባታ ለቤተክርስቲያናችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ለሀገርም ለዓለምም ጠቃሚ ተግባር ነዉና በእዉነት ቀጥሉበት በርቱ ።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 21 วันที่ผ่านมา +3

    It's an excellent idea having daycare centers in our churches. I wish I could have raised my kids with God's words. There're millions of people who are educated and rich but don't know how to raise their kids. I'm the living witness. The Almighty God bless you all!!!

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 21 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 21 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!!✝️❤

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 21 วันที่ผ่านมา +4

    እህታችን ያነሳችሁ ሐሳብ በደንብ ሊተኮርበት ይገባል አባቶች አሉን ለማለት የማያስደፍር ሰዓት ላይ ደርሰናል ሰንበት ት/ት ቤት ገብቶ ሀይ የሚል የለም ሕንፃ ግንባታና የደብር አለቆች ከዚያ ክቡር እገሌ እያሉ ጊዜ መፍጀትና ገንዘብ መጠየቅ ብቻ ነው ስነ ፃታ የሚባል ነገር የለም በደንብ ማህበረቅዱሳንን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የነገዋን ቤተክርስቲያን ለማየት ዛሬ ቤተሰብ ላይ መሥራት ያስፈልጋል

  • @hylysustadesse6887
    @hylysustadesse6887 21 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለቴ ተክታትየዋለሁ፡፡ምክክት ጉባኤና ሐዊረ ሒወት በጣም ወድጀው ነው የምከታተለው፡፡እንደዚህ አይነት በብዛት ቢቀርቡ፡፡ከአውደ ምህረት ስብከት ይልቅ አእንደዚሀ አይነቱን ወድጀው ነው የምከታተለው ለምንድን ነው ግ ን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 21 วันที่ผ่านมา

      መሰረታዊ ነገር ነው ልንማረው የሚገባ ስለ ሆነ

  • @atsedeaddisu9004
    @atsedeaddisu9004 21 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጅምሩ
    በአጭር ጊዜ ተግባራዊ ሲሆን
    ለማየት ያብቃን ። አሜን ፫ ።
    አንዱና ትልቁ ችግራችን አንድ
    ሰባኪ ዲያቆን እንደነገሩን በስም ኦርቶዶክስ በተግባር ግን
    ሌሎች አማኞችን ስለመሰልን
    ነው።

  • @bshimekit
    @bshimekit 21 วันที่ผ่านมา +2

    ታላቅ ጉባኤ ነው፣ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፣ የመፍትሔው አካሎችን ነን፣ እኛም ታላቅ ስራ እንሰራለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 21 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን በየአጥቤው ሟለ ህፃናት ቢከፈት

  • @kabtamueshete6860
    @kabtamueshete6860 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን! ስለ መዋዕለ ሕጻናት ያነሱት ድንቅ ሀሳብ ነዉ:: ተግባራዊ ቢደረግ

  • @tarekegnkifetew3173
    @tarekegnkifetew3173 21 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቁ የኛ ችግር ጀምሮ ልፍጻሜ ያል ማብቃት ነው። ውይይቱ ተግባራዊ ለማድርግ ለፍጻሜ ለማድርስ ብዙ ውይይት፡ ስልጠና ያስፍልገዋል። ፍጻሜው ያማረ ይሁን። አሜን።

  • @ww.2641
    @ww.2641 21 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወት ያሰማልን። ቃሉን ለመፈፀም ያብቃን።

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 21 วันที่ผ่านมา +2

    ልዕል እግዜአብሄር ይብርክልን ቤተክርስቲናችንን እግዜሀብሄር ይጠብቃት ይህንን ውይይት በክርስቶስ ፍቅድ ለፍሪ ይብቃ

  • @GirmaMoges-i8f
    @GirmaMoges-i8f 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል ወደ ተግባር ለማውረድ እግዚአብሔር ይርዳን የተግባር ሰው ይበለን አሜን

  • @MuluTaye
    @MuluTaye 21 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጥሩ ነው በማዕከላት :፣ በወረዳ ማዕከላት ደረጃ ሁሉ ወረዶ ውይይት ቢደረግበት በቶሎ👉👉

  • @user-dj6mh3tr8v
    @user-dj6mh3tr8v 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስፈላጊ እና አስተማሪ ነገርነዉ። እናመሰግናለን በተለይ ቤተክርስቲያናችን በአጽንኦት ልትከታተል ይገባል::

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት እናግዝ

  • @SalemAbi
    @SalemAbi 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 21 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይፅም ቤተክርስቲያን ከላይ እንደምትታየው አይደለም ብዙ ፈተና አለባት የእኛ የልጆቿ ስንፍና መነሻነው ለሁም ልቦና ይስጠን🙏

  • @zemenasaye4658
    @zemenasaye4658 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጋብቻ ማለት የማይመረቁበት የፍቅር ትምህርት ቤት ነው ድንቅ አነጋግር!!!!

  • @GetanehFilate
    @GetanehFilate 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለይወት ያሰማልን

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 21 วันที่ผ่านมา +1

    ከምንም በላይ ያለውን ችግር ለመረዳት ከንስሐ አባት ፣ የማማከር አገልግሎት ከሚሰጡ ሰዎች ፣ ከመምህራን በተጨማሪ የቤተሰብ ጉዳይን በመዳኘት ልምድ ካላቸው ዳኞች ከምንም በላይ ደግሞ የቤተሰብ ጉባኤ በማዘጋጀት ያለውን ችግር ቤተሰብ መስርተው እየኖሩ ካሉ እንዲሁም በፍች ከተለያዩ በደንብ መረዳት የችግሩን አሳሳቢነት ለማወቅ እና ዘለቄታዊ እንዲሁም ሁለንተናዊ መፍትሔ ለማስቀመጥ ይጠቅማል ።

  • @Humanites1
    @Humanites1 20 วันที่ผ่านมา +1

    አባ በህረ ጥበብ ፣ እውነትም ❤

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 21 วันที่ผ่านมา +1

    መ/ር ባህረጥበብ በጣም ትልቅ መፍትሔ ነዉ

  • @user-rb3qb7gg9f
    @user-rb3qb7gg9f 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሒወት ፡ ያሰማልን።

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 21 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ትልቅ ፕሮግራም ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ትልቅ እምቅ ሀብት አላት ግን አልትጠቀመሽችበትም ለዚህ እነዙህ ብርቅ እንቁ ስዎች ናቸው እንድ በየደብሩ ስራ አልባ የሰው ሀይል በአግባቡ አስልጥኖ እንድዚህ ክፍተት ባሉበት ስፍራ በተቆም ደረጃ ማሰማራት ይቻላል ለአዚህም ቤተክርሲትያኖ በቂ ሀብት አላት ብዬ እገምታለሁ::

  • @zemenasaye4658
    @zemenasaye4658 21 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው በልጆች ላይ ለመስራት መጀመሪያ ወላጆችን ማግኘት፣መምከር አለብን!!!

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 21 วันที่ผ่านมา +2

    ክፍል አንድን ማግኜት አልቻልኩም፡፡ ይሔን ብቻ ሳይሆን ሌሎች መርሐ ግብሮችም ተመሳሳይ ርእስ ሲኖር በጥንቃቄ ቢጻፍ ጥሩ ነው፡፡

    • @user-hu2qc2fx3r
      @user-hu2qc2fx3r 21 วันที่ผ่านมา +1

      መልካም ልጆችን ማፍራት እሚል ረዕሱ. የአብርሐም እንግዳ ወርዲብለሽ ፍልጊው. ❤

    • @solomonasratie8575
      @solomonasratie8575 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አግኝቸዋለሁ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት!

  • @hizibayenlegesse2171
    @hizibayenlegesse2171 14 วันที่ผ่านมา

    የኔታ ባህረጥብ ያነሱት መፍትሆ ግሩም ነው🙏

  • @wondemagegnbekele7452
    @wondemagegnbekele7452 20 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ ጉባኤያችሁን እግዜአብሔር ይባርክ በመቀጠል እኔ እማስበው ትምህርትን በተመለከተ እንደ አቡነ ጎርጎርዮስ ያለ ትምህርት ቤቶችን ቤተክርስቴያኗ ብታስፋፋ ባይ ነኝ በጣም ብዙ ህንፃ ቤተክርስትያን ሴሠራ አያለሁ ነገር ግን ሠው ላይ አይሠራም ስለዜ እዜህ ላይ ቢታሠብ እላሁ አባ እነዳሉት ደይ ኬርን ጨምሮ የተቸገርነው በኦርቶዶክሳዌ ካሪኩለም በተዘጋጀ ትምህርት ስርአት ስለማንመራ ነው ስለዜህ እዜህ ላይ ቤታሠብ እላለሁ እግዜአብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 21 วันที่ผ่านมา

    የመምህር ባህረ ጥበብን ሃሳብ ወስደን ስራ ብንሰራ በምችለው ሁሉ የሚጠበቅኝን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ!

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @getachewzeru6015
    @getachewzeru6015 18 วันที่ผ่านมา

    🙏 🙏

  • @Shega2016
    @Shega2016 21 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks, Learned a lot.

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🎉🎉🎉🎉😂❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 15 วันที่ผ่านมา

    መምህር ያረጋል የተናገረው ትክክል ነው ኦርቶዶክሳውያን የምናተኩረው ውጫዊው ላይ ነው ከአለባበስ ጀምሮ በአላትን ወደ ፌስቲቫል መቀየር ትንሽ ከቆየን በየጭፈራ ቤቱ እንዳናከብራቸው እሰጋለው

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 21 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @abenezeraddis3320
    @abenezeraddis3320 21 วันที่ผ่านมา +1

    kifl andn magignet alchalkum

  • @Ermon63
    @Ermon63 21 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 21 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @Seble7
    @Seble7 21 วันที่ผ่านมา

    መጀመርያ ምእመኑ በእያጥቢያው በወር አንዴ እንኳን ሰብስቡና ምክር ስጥ ሀሳባቸውን ተቀበሉ ባለትዳሮቹን ለብቻ ወጣቱን ለብቻ መካከል ላይ ያለውን ለብቻ ምክር መስጠት ሀሳብ መቀበል ትልልቁ ላይ ከተሰራ ህጻናቱን ትልልቆቹ ይሰሯቸዋል ብቻ ብዙ ችግር አለ ፈጣሪ ይሁነን በቤቱ ሆነን ጠፋን ያሳዝናል

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሲስተር እታፈራው የተናገረች የቤተክርስቲያኔ ማህተብ ያረፈትን አልቀበል ያለ መስሪያቤት በጣም ያመመኝ 😢😢 ምንአክል ኦርቶዶክስ ጠል ትውልድ

  • @DemaQberhan
    @DemaQberhan 21 วันที่ผ่านมา +2

    ክፍል ሁለት ሲቀርብ የክፍል አንድ link ማስቀመጥ ቢለመድ

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 21 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @maregewuneta5376
      @maregewuneta5376 20 วันที่ผ่านมา

      @@BdMs-ci3dp th-cam.com/video/B0ficapHowA/w-d-xo.htmlsi=5CK9VsvpNJLSVgV1

    • @maregewuneta5376
      @maregewuneta5376 20 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/B0ficapHowA/w-d-xo.htmlsi=5CK9VsvpNJLSVgV1

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie 19 วันที่ผ่านมา

    ዘመኑን የዋጀ!!!

  • @Dengle64
    @Dengle64 13 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ ያገባችሁ ካህናት የሆናችሁ ሰዎች ቆባችሁን አውልቁት፡ ወይ ሚስታችሁን ወይ ቆባችሁን፡ አንዱን ምረጡ።
    አሁን አሁን በጣም ተቸግረናል። እየተጭበረበርን ነው።

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 17 วันที่ผ่านมา

    ሴቶችን በማሳመጽ ቤተሰብን ማፍረስ የዓለም ሸፍጥ ነው። መፍትሔው ወንዱን በማጀገን እንደ ጀግኖቹ አባቶቹ ቤቱን፣ ሃይማኖቱን፣ ሀገሩን እንዲመራ በመሥራት ነው። የዓለም ትምህርት ክርስትናችን ውስጥ ገብቶ እየመራን ነው። "ወደ ቀድሞው ነገር እንመለስ!"

  • @እቢ
    @እቢ 20 วันที่ผ่านมา

    ጋብቻ ከልጅነት ይጀምር 15 ዓመት ጀምሮ ቢሆን

  • @demekedessie
    @demekedessie 11 วันที่ผ่านมา

    የሙታን ስብስብ ምድር ላይ መታወቅ ፣ መከበር ይቻላል ሰማይ ግን ዕድል የላቸውም ። ምክንያቱም በኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት ፣ አዳኝነት አታምኑም ግን አንደ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቶስን የሚሰብክ የለም ትላላችሁ ውሽት መቼ ነው ኢየሱስ ቤዛ ነው ብላችሁ ያስተማራችውን ????? መቼ ሰለ ነገር ድነት፣ ነገር ክርስቶስ ያስተማራችሁ....? እኔ ግን መንፈስ ቅዱስ እረድቶኝ ከእናንተ ተረት ነፃ ወጥቻለሁ በዚህ አለማወቁን እውቀት ባደረገ ትውልድ ቀልዱበት አንድ ቀን ባለቤቱ ይመጣል ..🤔

  • @alem352
    @alem352 19 วันที่ผ่านมา

    ግራ የሚያጋባ አምታች ሰዉ በ60 ዓመቱ ዲያቆን???? ሊቅ በሞላባት አገር አንድ ቀን ጉባዔ ቤት ያላየ ፣፡፣፡፣ ይገረማል።

  • @gedammedia444
    @gedammedia444 21 วันที่ผ่านมา

    28:35

  • @NatiBoru-gm9kd
    @NatiBoru-gm9kd 21 วันที่ผ่านมา

    እኔም የመ/ር ባሕርያት ጥበብ ሐሳብ እጋራለሁኝ። እኔ የምጋራው የመ/ር ባሕረ ጥበብ ሐሳብ ነው ።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 16 วันที่ผ่านมา

    እረ ከካህናት ጀምሮ ብዙ ችግር አለ ዲያቆን ነኝ ብሎ ሲማግጥ ስናመለክት ጭራሽ ከአንዱ ደብር ሌላ ደብር ሄዶ ዲያቆን አገባ ተብሎ እሪ ሲሉ አየን ጭራሽ እርጉዝ ሆነ ለምን ሲባል ቤተ ክርስትያን ገመና ሸፋኝ ናት በሚል የውሸት ማስመሰል ብቻ አንድ እና አንድ ነገር መሰራት ያለበት ቤተሰብ ላይ መሰራት አለበት በትክክል ልጆች ከየት ነው የሚወጡት

  • @amaret2005
    @amaret2005 19 วันที่ผ่านมา

    ውይይቱ ይቀጥሉ እስከ ታች ድረስ
    ስራውም ከማሁ

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 21 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶክ ላ ብትመጡ

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 21 วันที่ผ่านมา +1

    አየ ያረጋል አረጀ ይመነኩሳል ጳጳስ ይሆናል ከዚያም ፓትርያርክ ይሆናል ብየ ስጠብቅ ሳይሆን በከንቱ ጊዜው ነጎደ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 21 วันที่ผ่านมา

      ማለት ትዳር ሊኖረዉ ይችላል እኮ

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 21 วันที่ผ่านมา

      እረ ግዜው በአግባብ ነው የተጠቀመው የሱን ህይወት ብታቀው እንደዚህ ብለህ ባልፅፍክ/ሽ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-fz9ie5ih8m የለውም ግን የሚኖረው ኖሮ የቅርብ ሰው ነው የምያውሸው ቅዱስ ህይወት ነው ሚኖረው እሱ😊

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji 21 วันที่ผ่านมา

      በግለሰብ ፍላጎት አንድ የመምህራን ሒወት መወሰን አይከብድም ለራስህ አትመኝም ለሱ የወሰንከውን እግዚአብሔር ለበጎቹ እረኛ አድርጎ መርጦታል እድሜና ጤና ይስጠው ከዚህ በላይ እንዲያገለግለን።

  • @user-tr1tt9wh4o
    @user-tr1tt9wh4o 21 วันที่ผ่านมา

    ገንብታችሁማ አየን ብሄርን ከብሄር ስታጋጩ።

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 21 วันที่ผ่านมา

      የትኛዉነሰ ብሔር አጣሉ

  • @user-ik6pl2sx6d
    @user-ik6pl2sx6d 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ያረጋል እንዳነሳዉ አሁን ላይ ኦራቶዶክሳዊያን ከዋናዉ እና ከትልቁ ጉዳይ ይልቅ በዉጫዊና በጥቃቅን ሃሳቦቻ ላያ ነዉ ጊዜ እያጠፋን ያለነዉ