ያሲን ጫት የተወበትን ሚስጥር አወጣ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህቸባረከእሮህመንትክክለኛሙሥሊምከሡሥየፀዳነው

  • @amutiedris9064
    @amutiedris9064 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው 👌😁
    ምሁራኖች የሚገልፁት ከሱስ ለመውጣት ወይም ራስን መለወጥ ለተቸገሩ በዚ መንገድ መቀየር እንደሚቻል ነው።
    ~ተገዥ መሆን ለአሏህ
    ~መረዳት የዛን ነገር ጉዳት
    ~ወደ አሏህ መጠጋት በዱአ ይሄ ንያ ነው
    ~ማሰብ እንደምትተው
    ~መተግበር መተው
    ~ መደጋገም ይሄንን ለማድረግ የጊዜ ገደብ አስቀምጠዋል በራሳቸው ጥናት 21 ቀን
    በዚ መንገድ ከዳበረ አእምሮ ይለምደውና ይቆማል የሚል እምነት አላቸው ። በተወሰነ ደረጃ አንተም ጋ ይሄ አለ በአሏህ አምነሀል, ጉዳቱ ገብቶሀል, ቆርጠሀል, መማልህ በራሱ ቅፅበታዊ ቢሆንም እተዋለሁ የሚለውን ሀሳብ አፅንቶልሀል, ድግግሞሹ ደሞ ያስረሳል ።አሏህ መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @lubaba7774
    @lubaba7774 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጎበዝ የሰው ልጅ ይሳሳታል ከተሳትክበት መንገድ ተመልሰሀል አልሀምዱሊላ

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከዚህ ሡስ ወጣቱን እሬት ይሁንባቸው ያርብ

  • @ኡኽትኑርቢንትD
    @ኡኽትኑርቢንትD 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ደስ ይላን መተውህ
    ሌሎችንም ልባቸውን ይክፈትላቸው እህ ሁላቸውንም ከዚህ ሱስ ያውጣቸው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 ปีที่แล้ว

    ያገራችንን ወጣቷች እዳተ ይመልሳቸው ሀቂቃ ሁሉም የተዘፈቀበትነው መተውህ አሪፉነ

  • @oumhayat7882
    @oumhayat7882 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ደስ ይላያል

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ እኳን አላህ አወጣህ
    ወጣቶችንም አላህ ያዉጣቸዉ

  • @ኡምሀያትየመርሳዋ
    @ኡምሀያትየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህእንኳንምአላህአወጣህ

  • @emadothman4602
    @emadothman4602 ปีที่แล้ว

    ياخي خلي الناس تخزن وتنبسط

  • @ኡምሀያትየመርሳዋ
    @ኡምሀያትየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቻችንምአላህያውጣቸው

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 3 ปีที่แล้ว

    ያሲን ቆይ ግን ለምን በደንብ አትሰራም በዩቲዩብ በጣም ደከምክ ማለቴ መስራት እየቻልክ ብዙ መረጃ የተለያየ ነገር ማቅረብ ትችላለህ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

    ደምረይ ወዱም

  • @HayatHayat-dv3gr
    @HayatHayat-dv3gr 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ወጣት አላህ ይመልሳቸው ልክ እዳተ

  • @nooriyanooriya319
    @nooriyanooriya319 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልል

  • @stylishqueen1843
    @stylishqueen1843 3 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት በሙስሊሞች ሰላም ብጀምር አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

    • @yasinmohammed5539
      @yasinmohammed5539  3 ปีที่แล้ว

      Aselamulayekum werahmerulahi weberekatu belesh newa aseteyayet yeseteshign? amesegenalhu

    • @amutiedris9064
      @amutiedris9064 3 ปีที่แล้ว

      ፈርድ አይደል ምናለበት አንቺስ ብታልፊው

  • @hewanmitku5016
    @hewanmitku5016 ปีที่แล้ว

    የቀረቅሩ ያልከው ምድነው