የጫት ጥቅም እና የጎንዮሽ ጉዳቱ/The healthy benefits and side effects/Blood type of food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 ปีที่แล้ว +21

    ከተናገርካቸው ውስጥ ከጥቅሙ የሚያመዝነው ጉዳቱ ነው ብዙም ጥቅሙ አልታየኝም ያገራችንን ወጣት አደንዝዞ የቤተሰብ ሸክም ሁኖ የቀረው ስንቱ ነው እጅግ በጣም ነው የምጠላው የብዙ ወጣቶችን ህይዎት ያበላሸ እግዚአብሄር እንደው ከምድረገፃችን ቢያጠፋው ምኞት ነው

  • @kunuzmedia5285
    @kunuzmedia5285 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለ ጫት ሪሰርችህ በጣም ደካማ ነው። የኖርዌይ ዩኒቨርሲቲ ጥናት በጣም ያብራራዋል። እና ምክሬ ጥናቱን አንብበው።ሌላው አብዛኛውን ጊዜ ሰለ ጫት አስተያየት የሚሰጠው ሰው ጫትን ያልቀመሰ ሰው። ይሄ ደሞ ድፍን ጥላቻ ይሆንበታል። ስለዚህ ጫት ይሄ ጉዳት አለው ተብሎ የሚነገረው የማህበረሰባችን የታወረ ጥላቻ ስለሆነ በደንብ ጠለቅ ብለህ መርምረው። አንተ የዘረዘርካቸው ሁሉም የህብረተሰቡ (generalize) አርጎ የሚላቸውን ነው። ሌላው የምታቀርባቸው ጉዳዮች ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው። thank you

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል ነው የተናገርከው

    • @LenaAbdu-m3z
      @LenaAbdu-m3z 4 หลายเดือนก่อน

      Tadey ante betnshu ataberaralenem neber

  • @AbadirHusen-l5u
    @AbadirHusen-l5u 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል. አስቀምጠህውል!!!!!!!!!!

  • @YosefAbraham-r3h
    @YosefAbraham-r3h 7 หลายเดือนก่อน

    Docter እናመሰግናለን

  • @esemaetu4226
    @esemaetu4226 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዶክቴር ነዉ የእዉነት

  • @sulaymantube1534
    @sulaymantube1534 2 ปีที่แล้ว +5

    ጫትን ጨምሮ ሁሉም ምግብ ና መጠጥ ልኩን እና መጠኑን የሚጠቅመንን ካላወቅን ጎጂ ነው መርጠን እንብላ መርጠን እንጠጣ እናመሰግናለን ለመረጃ

  • @nejumshafi8655
    @nejumshafi8655 2 ปีที่แล้ว +1

    የአነጋገር ጥበብህን ወድጄልሀለው።
    እናመሰግናለን

  • @tegistbonsa8904
    @tegistbonsa8904 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን,

  • @AbadirHusen-l5u
    @AbadirHusen-l5u 2 หลายเดือนก่อน

    جزاكالله

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

    ሀቅ ነው ሰዎች ስራ ለማከናወን በተለይ በሀገራችን ደራሲው አርቲስቱ ሰሐሊው ገጣሚው ወዘተ___ ተረፈ ጫትን በመቃም ብዙ ስራ ያለምንም እንቅልፍና ድካም ስራቸውን በተገቢው ያከናውናሉ ይህንን ደሞ ሁላችንም እናውቃለን አሁን ዶ ር ማብራሪያ ስለሰጠበት ደርሶ ጨዌ ጨዌ ያጫውታችዋል ለማያቃችሁ😂😂 ዶክተርዬ እናመሰግናለን እኔ በግሌ የጫት አድናቂ ባልሆንም እውነታውንግን እቀበላለው❤🎉

  • @joneman1841
    @joneman1841 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr chat ye kulalit chegr yamaxal malsun please

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 👍

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 💗 DCR !

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

    ዶ ር ተሜ እናመሰግናለን ስለመረጃክ አንዳንድ ክፍት አፎችግን ምንሆናችሁነው የምትቦተረፉት መረጃው ካልተመቻችሁ ማን ገብታችሁ ተዘፍዘፉ አላችሁ የስድብ ጥማታችሁን እዛው በለመዳችሁት ምድረ ኮተታም

  • @aymennurusha2286
    @aymennurusha2286 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሜ እድሜ ይስጥህ

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 2 ปีที่แล้ว

    Selam d.tamrat zare min nekah yezarye timhirt idelem goji neger yiqir lewetatoch endaygoda ebakih.

  • @AlulaHilamichael
    @AlulaHilamichael 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ባክ ነጋዴ ነው መሆን ምፈልገው

  • @abduendris3130
    @abduendris3130 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀረሮችማንወለዴላቸው

  • @beletetesfaye
    @beletetesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    ከጥቅሙ ጉዳቱ የመዝናል እንደጥሩ ነጋር ያየውት የገብምንጭ ሆኖ አገኝቻዋላው

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 ปีที่แล้ว +2

    አይ ስው ጫት ባግባቡ ከተጠቀሙበት መድኃኒት ነውን ፣ ጫት ሲወሰድ መጀምርያ ሰውነትን ታጥቦ ነው ፣ ብዙ ጥቅም አለው፣ችግሩ የሚመጣው ከቃሙ በሁዋላ አልኮል መጠጣት ነው።

  • @natizege7576
    @natizege7576 2 ปีที่แล้ว +2

    Eyekamkung new mesemat yeyazekut

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 2 ปีที่แล้ว +7

    ስንት መድሀኒት ጠቃሚ እያለ ስለ ጫት መልካምነት በአንተ አፍ ሲነገር ያሳዝናል ጫት ሰውን ሲጐዶ ነው እንጂ ሲጠቅም አላየንም ሕይወታቸው ኑሮአቸው ሲበላሽ ነው የምናየው ስለ ጫት ጠቃሚ ነገር ብለህ ከምትናገር የጫት ጉዳት ብለህ ብትናገር ይሻላል በምንም መንገድ ሊጠቅም አይችልም ጥቅም የተባለው ጉዳት አምጪ ነው፡፡

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      መረጃውን ቢያቀርበው ምንድነው ችግሩ?

  • @RahelhailyeRahelhailye
    @RahelhailyeRahelhailye 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አባክህ መልስልኝ በወንዶች ላይ ያሉት ችግሮች መቃም ካቆሙ ችግሩ ሊቀረፍ ይችላል?

  • @lastpage9848
    @lastpage9848 2 ปีที่แล้ว

    Wushet nwu mitawarawu ulu... Ok 👌

  • @yetnayetealemu5577
    @yetnayetealemu5577 2 ปีที่แล้ว

    Mene ayenete swe nhe yechate tekme setle ataferme yemetfo negre tekme alwe eyalki newe tasafralhi anteme doctor neghi letele newe

  • @abdudirsha
    @abdudirsha ปีที่แล้ว

    የማስተማሪያ መንገድህ ተመችቶኛል አታድርግ ብሎ ከመታገል

  • @EmawayishKebede
    @EmawayishKebede ปีที่แล้ว

    ከኦርቶዶክስ እምነትፐጋር አይጋጭም?

  • @fantugetachuw3482
    @fantugetachuw3482 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ምን ነካህ ወጣቱን ነፈዝ ያደረገው ምን ሆነና ነው በጣም አዝናለሁ ምንም ጥቅም የለውም

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

      መረጃውን ማቅረብ ምንም ክፋት የለውም እሱ ስለተናገረ ቃሚው አይጨምርም ስላልተናገረም ቃሚው አይ ቀን ስም ዝም ብላችሁ አትቦትረፉ

  • @lastpage9848
    @lastpage9848 2 ปีที่แล้ว +2

    Eyakamu 12 lijoch yalachewus!!! Jijiga akababi ena Yemen bamin tawaldawu nwu silazi tinatihen astakakilewu.... .

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 9 หลายเดือนก่อน

      ረጅም አመት የሚቅሙ ብዙ ልጆች ወልደዋል በርግጥ የወንድ ስሜት ያቀዘቅዛል

  • @jameelaahmed159
    @jameelaahmed159 2 ปีที่แล้ว +3

    አረዛሬ ገለሀኛል በሳቅ ለወሊድ መከላከያ መሆኑን😃 አላቅም ነበር ሌላውንስ አቃለሁ🤣🤣

  • @YoniMulugeta-k4z
    @YoniMulugeta-k4z 8 หลายเดือนก่อน

    Tkwe

  • @ayoubharounabdella2760
    @ayoubharounabdella2760 2 ปีที่แล้ว +1

    ማታውቀውን ነገር ለምን ታወራለህ ስለ አረቄ ለምን አታወራም ትንሽ አታፍርም

  • @QeAe-r4c
    @QeAe-r4c ปีที่แล้ว

    ግን ዝርያዉ ከየት የመጣ ይሁን ሀገራችን ላይ አብዛኛዉ ስራዉ ግብርናዉን ማበረታታቱ ገንዘብ እንዲገኝበት ገቢ ማስገኛነቱን ማባባስ 1ዱ ጦርነት ነዉ በሀበሻ ህዝብ ይመስላል ወሰን ካለፈሁሉም ጎጂ ነዉ ምን ይቺን ወርቅ ሀገር ገበሬዎችን የሚያበረታታ እና ስለግብርና ሱስ የሚያሰማራ መሪ ይስጠን ግብፅ በዚህ ይበልጡናል ግብርና ሱሳቸዉ ነዉ ፓይለቱምሁሩ ኢንጂነሩ አላቸዉ

  • @Sabasaba-dw5sp
    @Sabasaba-dw5sp ปีที่แล้ว

    Keareb hagerat yemen bicha enji leloch areboch aiawkutm

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 ปีที่แล้ว +2

    ስትናገር በጣም ትደጋግማለህና ስልችት ያደርጋል።

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      ማን አስገደደክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ጥቅም የለውም 100% መቃም የለበትም 🤔🤔🤔

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅 አረረረረ ምንም አይጠቅምም ወይኔ አይጫት ረቢላአለሚ ከምርገፀ ያጥፈው እህህህህ

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 2 ปีที่แล้ว

    የተነገርከዉ ግመሹ እዉነት ነዉ ግመሹ ዉሸት ነዉ እኩል ነዉ

  • @solyana540
    @solyana540 2 ปีที่แล้ว

    Waga litaswedidbn new

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ታምራት የቤተስብ ፉምሊ በዛሬ ዕለት የምታስተምርው ስለ ጫት ትምህርቱ ለምስልሞች ለእኛ ለክርትያ ይህንን የጫት ትምህርት አያስፈልጉንም እባክህን ብታቆም ይሻላል ይቤተስብ ሽክም ለወጣቶች መርዝ ነው እግዚአብሔር የርግመው ቅጠል ነው

    • @alexaa5478
      @alexaa5478 2 ปีที่แล้ว

      ጫት እግዚአብሔር ይርግመው ነው ምክንያቱም ከሰው ነቱ መንፈስ ቅዱስ ይወጣና የሴ ጣን መንፈስ ይገባል ለክርስቲያን በጣም አያስፈልግም አመሰግናለሁ ።

    • @faezbilal7344
      @faezbilal7344 ปีที่แล้ว

      lemuslim mn fekede matawkutn ataweru

    • @sumnaihiyar3637
      @sumnaihiyar3637 5 หลายเดือนก่อน

      እዬ የሀይማኖት ጉዳ ሳይሆን ለማንም አይጠቄምም ጎጅ ናው በእስልምና ሀራም ​@@alexaa5478

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 ปีที่แล้ว

    20% ብቻ ነው እውነታው

  • @VulwethuNtshiza
    @VulwethuNtshiza หลายเดือนก่อน

    አራ ጫት ዉሰቴ ነዉ

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 2 ปีที่แล้ว

    ሰለልቦና ጥገኛ የተበለዉ ትክክል አይዴለም መጀመሪያ በሰራ ለይ ያጠነክረል ብለሀል የምሰራ ጥገኛ አያመጠም ጸባኛም አይደለም ሰቅም ከጸቡ ይመለሰል አልኮል ጠጭ ጥገኛነትን አለመጠም በጫት ጥገኝነት ሰህተት ነዉ

  • @mekiyahassen128
    @mekiyahassen128 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫት ጥቅም አላው ብዬ አለምንም በብዛት በደም ከንሳር ዬምጠቁት ጫት ቀሚዎች ነቸው ሌላውን ችግሮች አንተ ራስህ በትክክል ገልጽኅል

  • @dagembekure1974
    @dagembekure1974 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤትአበት እወነት ደስይላል?

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እረ ወይው ለጠበኚነት አይታሜ

  • @haadhaobsa2118
    @haadhaobsa2118 2 ปีที่แล้ว

    እኔግን ስቅም ናው ምወፍራው ውሃ በጣም ስላምጣጣ ከልቃምኩ ግን ውሃ ምበለው አልጣጠም ለዛናው ምወፍራው ዶክታር እቅልፍም አይካላክላኝም የደሜ አይናት ኦ አልሆንኩም ናው መሰላኝ ???

  • @YalewMolla
    @YalewMolla 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልገልፅከውም ሌላ መረጃ ካለህ አጋራን

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ፣ቃሜእድሜይሰጥህ👍

  • @zerihunandualem8442
    @zerihunandualem8442 2 ปีที่แล้ว +2

    ትቅማለህ ?

  • @selomebekele6416
    @selomebekele6416 2 ปีที่แล้ว

    ደንበኛ ጀዝባ ነህ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      የስድብ ሱስ ያጀዝባል እኮ😂

    • @tigisttigist4610
      @tigisttigist4610 ปีที่แล้ว

      ጫት ልክነህ ያጀዝባል

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 ปีที่แล้ว

    Shame on u , u can post so much useful information

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 2 ปีที่แล้ว

    Selam d.tamrat zare min nekah yezarye timhirt idelem goji neger yiqir lewetatoch endaygoda ebakih.

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 2 ปีที่แล้ว

    Selam d.tamrat zare min nekah yezarye timhirt idelem goji neger yiqir lewetatoch endaygoda ebakih.