ሲቲ አራተኛ ተከታታይ ድል አሳክቶ ታሪክ ሰርቷል:: የክሎፕ ስንብት:: አርሰናሎች አንገታቸውን ቀና አድርገው ወጥተዋል:::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • ሁሴን ዳዊትና በአካል
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 137

  • @samuelwerash9111
    @samuelwerash9111 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሰላም hd ስፓርቶች ሁሴኑ በሲቲ እና ጋርዲወላ ላይ የሰነዘረው አስተያየት ትንሽ ግነት አለበት ከሲቲ የበለጠ በግዥ የተሳተፋ ክለቦች መኖራቸውን ሳይገነዘብ ቀርቶ ሳይሆን የደጋፊነት ተጽእኖ ስላየለበት ነው ለምሳሌ እኔ የአርሰናል የረጅም አሐት አድናቂ ብሆንም ለጋርዲወላ ግን ትልቅ ክብር አለኝ

  • @MagasMoges-fl9xx
    @MagasMoges-fl9xx หลายเดือนก่อน +9

    ሁሴን በጣም የገረምከኝ ዩናይትድ ኳሊቲ ያላቸው ተጫዋቾች አሏቸው ነገር ግን የአሰልጣች ችግር ነው አመቱን ሙሉ ስትለን ነበር ዛሬ ደግሞ በጋርዲዮላ ተጫዋች እንጂ አሰልጣኝ ሚናው ትንሽ እንደሆነ ነው የምታወራው ለፔፕ ላለማድነቅ ወይስ ምን
    ሲቲ ከ 2008 ወዲህ ያወጣው ወጪ ከሌላ ክለብ ለጋ ሲነፃፀር
    ሲቲ ወደ 1.32 ቢሊዮን
    ዩናይትድ ወደ 1.21 ቢሊዮን
    ቸልሲ ወደ 1.16 ቢሊዮን
    እና ሁሴን በዚህ፡ስታትስቲክስ መሰረት ፔፕን አለማድነቅ ወይስ ምን

  • @eyob9654
    @eyob9654 หลายเดือนก่อน +4

    The silent of Arsenal funs proudly sponserd by Astonvila fc

    • @user-jp8uj3wi9m
      @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน

      Arsenal has only fans not champions till Pep was there only hope not practical

  • @user-jp8uj3wi9m
    @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน +1

    Man City had won 4 in a row it's an incredible history 6 major titles in 7 years wow Pep he's the best manager of all the time! The blues always champions for ever!

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 หลายเดือนก่อน +4

    welcom HDዎች። ሁሴኖ የሚመቸኝ እኮ ይሄ እይታው ነው ። እንደው ሜሪላንድ ብትሆን ኖሮ ቆንጆ ጎድን ነበር የምለቅብህ።ስለ ፔፕ የሰጠህው አስተያየት እጅግ በጣም ትክክለኛ ነው። እስቲ ብር የሌላቸው ክለቦችን ይዞ ያሳየን ሮማ ፣ ቶትነሀምን ይዞ ። ክሎፕ ይችላል ። ዩናይትድ ነኝ እንኳን አለቀልን ዘንድሮ ኡፍፍፍ ነው ያልኩት ።

  • @chalaabdissafiraol3177
    @chalaabdissafiraol3177 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሰን እይታ. ሁሉ ትክክል ልክ. ነው. ተባረክ አቦ

  • @hawiamanuel42
    @hawiamanuel42 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም የ ኤችዲ ስፖርት አዘጋጆች ሁሴኖ እንኳን በሰላም ተመለስክ። ምርጥ የውድድር ዘመን አሳልፈናል ። አርሰናል ዋንጫውን የተነጠቅነው በጥቃቅን ስህተት ነው። በሚቀጥለው አመት ተሻሽሎ ይቀርባል የሚል ተስፋ አለኝ ።

  • @SadikAli-ko3ch
    @SadikAli-ko3ch หลายเดือนก่อน +4

    ሁሴኖ አይፈረድብህም እርር ብለህ አንደምታወራ ያስታውቃል አርሰናል ዋንጫ
    ስላልበላ ደጋፊ ስለሆንክ ነው ስለ ሲቲ ወጪ የምታወራው በብር ከሆነ ለምን ቼልሲ ዋንጫ አላነሳም ቻለዎ ተቃጥሐሀል

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 หลายเดือนก่อน

    ድል ለምርጡ አርሰናል🎉🎉🎉። መጪው ጊዜ የኛ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። አሁን እራሱ ውስጤን የሚሰማኝ ዋንጫ እንደወሰድን ነው።

  • @samijosi802
    @samijosi802 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሴኖ ሲቲ ላይ ያለህ ጥላቻ ፔፕን ከማጣጣል ጀመርክ ትላንት ከትላንት ወዲያ አንድ ተጫዋች በ105 ሚሊዮን የገዛን አሰልጣኝ አርቴታን ሚና እያልክ ሰማይ ስትሰቅለው አልነበረም እንዴ????? "ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል" አሉ

  • @zekariaseyabe3818
    @zekariaseyabe3818 หลายเดือนก่อน

    ይኤን ያክል አናዶካል አይዞክ ሁሴን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HopeRed-ms1fx
    @HopeRed-ms1fx 22 วันที่ผ่านมา +1

    Hussein is great football journalist but his point on Pep gUardiola is biased. Pep is doing great as Klop said if not for pep man city won't win premier league 4-in-a-row, for first time in pl history.

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣቹ ዛሬ ሶስታቹም በሙሉ አቋም ነው የመጣቹት በጣም አሪፍ ነበር በአካል "እጅግ " የምትለው ቃል ብትቀንሳት

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 หลายเดือนก่อน

    ሁሴኖ ዴቫ ባአካል የቆቅ መረቆች ትወደዳላችሁ❤ ሲቲን ባለቤቱ ራሱ ሼክ ማነው የሚባሉት እሳቸው ራሱ ቢያሰለጥኑት ዋንጫ ይበላል ፋይናንሻል አቅም ካለ ሁሉ አለ አርሰናል ግን የሚገርም ቡድን አሳይቶናል

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 หลายเดือนก่อน +9

    አርሰናል ዋንጫ ባያነሳም እውነት ለመናገር የብርሜርሊጉ ድንቅ ቡድን ሆኖ ነው የጨረሰው ለአርቴታና ለልጆቹ ትልቅ ክብር ይገባዋል ጫወታው ከተጠናቀቀ በኃላ የተጫዋቾቹንና የደጋፊዎችን ስሜት ሳየው እባዬ ነው የመጣው

  • @user-rh3lz3ry4z
    @user-rh3lz3ry4z 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእናተ ይሁን ለ1 ወር አርፈን ነበር ሁሴን ስሌለለ እኔን የሚገርመኝ ለምድነዉ የዚህን ያክል አይኑን ጨፍኖ አዉነትን የሚደብቃት እና ደሞ ሲያወራ ሁሌም በድጋፍ ስሜት ነዉ የፔፕን ድንቅ ስራ አንተ ደበከዉ አልደበከዉ ምንም አይሰራለትም ወላ አያቅህም ግን አንተ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምታደርገዉ ትንታኔ ያስጠላል ተወን አታዝገን ለዳዊትና ለበአካል ተዉላቸዉ ፕሮግራሙን አታበላሸዉ ብስራት የኛ ሁሉ ነገራችን ሬዲዮ ነዉ

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመኝ ሆሴኖ ስለኳስ ልክ እኔ ነዉ የሚያስበዉ...ያላቸዉ ነጥቦች ሁሉ አዕምሮዬን ያነበበ ይመስላል! ሲቲ በየአመቱ invincible ሆኖ ከመቶ ነጥብ በላይ አምጥቶ ልጉን ካልበላ በስተቀር ሰዩዬዉ ለኔ አይችልም! አርሰናል ትልቅ ዋጋ የከፈለዉ በሁለቱ ፉላም ጨዋታዎች ነዉ!

  • @wehenetyegegu7966
    @wehenetyegegu7966 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሴኖ ❤❤❤

  • @user-jp8uj3wi9m
    @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน

    Arsenal has spent 3rd to purchase players but still it doesn't won any major title in the Premier League 21 years back since it won.

  • @ashenafifikadu6995
    @ashenafifikadu6995 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሴን ሰለ ጋርድዮላ የምትሰጠዉ አሰተያየት አንዳንዴ በቀደም ጋዜጠኛ የሆንክ ያህል ነዉ የሚሰማኝ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 หลายเดือนก่อน

    ቡድኖች አርሰናል ጋር ሲጫወቱና ከቀሩት ቡድኖች ጋር በጣም ይለያያል ቫርና ዳኛ ተጨምሮበት ለአርሰናል ያከቡድበታል

  • @user-jp8uj3wi9m
    @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน

    Man City had won 4 in history top title in Barclay's Premier League Pep is the best manager of all the time!! The blues always Champions!!!

    • @eyob9654
      @eyob9654 29 วันที่ผ่านมา

      No No No this is for you. Carlo Ancheloti is the greatest

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    The reality is quite different and in fact, looking back over the total spend of Arsenal according to Transfermarkt reveals instead that approximately £ 590 million has been spent since Arteta took over at the end of 2019.

  • @SisiAsmar
    @SisiAsmar 29 วันที่ผ่านมา +1

    አልቃሾች። ቀጣይ አመትም ይሄንኑ ነው የምታወሩት ። ስታስጠሉ።

  • @abbuzakir7501
    @abbuzakir7501 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ዴቭ እና ሁሱ እንዲሁም ቤኪ በአርሰናል ዋንጫ ባይበላም አመቱን ሙሉ ምርጥ ብቃቱትን አሳይቶናል እና ወደፊት ተስፋ እናደርጋለን come on the gunners !!!!

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z หลายเดือนก่อน +1

    ከዚ በሃላ ማንም ክለብ እንደፈለገ ቢጥር ሲቲን ማስቆም አይችልም በጣም ጥሩ ቡድን ነው ማድሪድ እንደዚ ሚደነቀውን እኮ ቅጥቅጥ አርጎት እኮ ነው በፔናሊቲ የወደቀው ኣስቡት አርሰናል ከዚህ በሃላ ኣሯሯጭ ነው የሚሆነው ልጆቹ ግን ያሳዝኑኛል በተለይ ሳካ ኦዴ ገደላቸው ስሚዝን ጠምዶታል ለማንኛውም መልካም የማሯሯጥ ዘመን ይሁንለት አዲሱ አመት ለአርቴታ ኢሌኒ ፓርቴ ሲድሪክ ኒኪታ ኔልሰን ዚንቼንኮ ምን ያደርጉለታል ለምንስ እንደ ኤምሬ ወጣቶችን አያበረታታም እድል አይሰጥመ

    • @eyob9654
      @eyob9654 หลายเดือนก่อน

      ማድሪድን ከቀጠቀጠ ማሸነፍ ነበረበት ግን ምንያደርጋል ፔናሊቲም የእግርኳስ አካል ነዉና በደጋፊዉ ፊት ተሸነፈ አለቀ። በማድሪድ ቤት አንድ ህግ አለ አንተ ሺህ ግዜ ኳስን አሽሞንሙን ምንም አይጨንቃቸዉም አንዴ ሄደዉ ያገባሉ ይጨፍራሉ ከፈለጉም ደሞ በመጀመሪያዉ በሜዳቸዉ እንዳደረጉት በጨወታም በቅጥቀጣም ካንተዉ እኩል ይፎካከራሉ ለማሸነፍ ከፈለጉ ደሞ በራሳቸዉ ፎርሙላ አሸንፈዉ በኩራት ይጨፍራሉ።የአለም ዋንጫ እሚያክል ዉድድር እንኳን አርጀንቲና ስትበላ በ ፔናልቲ አማራጭ መብላት ነበረባት። በአሁን ሰዓት የአለም ምርጡ ቡድን ደሞ ከፈለክ እንደ ሲቲ ቢሊዮን ሳያፈስ በትንሽ ጥገና ቡድን የሰራዉ የ አሎንሶዉ በየር ሊቨርኩሰን ነዉ

  • @user-uh5yw8ue4g
    @user-uh5yw8ue4g หลายเดือนก่อน

    Hussen, u r z one who spread flu in Addis Ababa! Any how u r the most wonderful football analyst for me!

  • @demismuhyia8477
    @demismuhyia8477 หลายเดือนก่อน

    በዘንድሮው አርሴናል እንኳን እኛ ደጋፊዎች ቀርተን ጋርድዮላም ተደንቆበታል በእያመቱ እያሻሻለው ያለው አሰልጣኛችን በሚቀጥለው አመት ከዚህ የተሻለ ብድን አንደሚሰራ እተማመናለሁ ቀጣዩ ጊዜ የአርሰናል ነው ምን አልባት 115 ክስ በሲቲ ላይ ፍርድ ከተፈረደበት ሁለት አመት የበላው ዋንጫ ተቀምቶ ለአርሰናል ሊሰጠው ይችል ይሆናል ምንግዜም አርሴናል

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሴን መልካም መቃጠል😂😂😂😂😂

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me หลายเดือนก่อน

    Arsenal ተደስተን ነው ስዚኑ ያለቀው

  • @daniellegesse3098
    @daniellegesse3098 หลายเดือนก่อน

    Hussen ahun ketl malet akum Arsenal mecham ayblam endale aynet gegma gaztga eyale endat yetbasbll

  • @henokkebede1978
    @henokkebede1978 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሴን 😂😂😂😂😂አምና ታስታዉሳለህ ኬኩ ተጋግሮ ክሬሙነዉ የቀረዉ ብለህ ተቀደህ ነበር ዘንድሮስ ክሬሙን ላስከዉ 😂😂😂😂😂😂 አርጅተሀል ጡረታዉጣ ወንድምህ የሚዲያ ንጉስ ተብሎ ተሸልሟል አንተ አሁንም ተንተባተብ 😂😂😂😂

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 28 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ተመልሶዋል እኔም ተመልሼያለሁ ❤

  • @mesrettemtime454
    @mesrettemtime454 หลายเดือนก่อน

    ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣህ

  • @onelove-1994
    @onelove-1994 หลายเดือนก่อน +1

    115 የህግ ጥሰቶችን የፈፀመ ወንጀለኛ ቡድንን ድል እንደ ትክክለኛ ቡድን አልቆጥረውም። ድሃዎቹ ኤቨርተንና ኖቲንግሃም ተቀጡ። ሲቲና ቸልሲ ለምን ይታለፋሉ። "ህግ ለሁሉም ይሰራል። ነገርግን ለአንዳንዶቹ ይበልጥ ይሰራል።" ማለት ነው?😅

  • @deregegossa3811
    @deregegossa3811 หลายเดือนก่อน

    ሁሴኑ ስለ ካስ ያለህ አረዳድህ በጣም ነው የሚመቸኝ ስለ ጋርዲዮላ የተናገርከው ነገር እኔ ውስጥ ያለውን ነው ጋርዲዮላን world Class አስልጣኝ ነው ለማለት ወረድ ብሎ ያሳየን ክሉፕን እክ የምናደንቀው ወደ ሊቨርፑል ከመምጣቱ በፊት ሊቨርፑል ታሪክ ብቻ ሆኖ ነበር ክሉፕ ግን ከመጡ በሀላ ወደ ቀድሞ አስሪነቱ መልስውታል ለኔ ጀግና አስልጣኝ ማለት ክሉፕ ነበር አሁን ደሞ አርቴታ

  • @Newz-pf6hi
    @Newz-pf6hi หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝናላችሁ ይህ ብቁ የሆነ አሰተያየት አይደለም እናንተ ለአርሰናል ዩናይትድ ብሆን እደዝህ አትሉም ሁላችሁም ሙያው አገላለፅ አይደለም በስት ዋንጫ መብላት በጣም መናድ ነው የምታይባችሁ እንግልዝ ሊግ ላይ ብር ብቻ አይደለሞ ሌስተር ዋንጫ በልቷል ይሄ ከባድ ቅናት ነው

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    The period we are studying (which is in effect Arteta's period as manager) has been the third highest spenders (Chelsea are top with £1.44bn spent, Manchester City second spending £708m and Arsenal third, with £680m.

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Man City and Pep will break Arteta and Arsenal so he will decide to cease coaching as Klopp did.

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Over the past five years, Arteta and Arsenal have spent over £500m. It's a staggering amount and third-highest in the league, with only Chelsea and Man Utd 'losing' more.

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 หลายเดือนก่อน

    Zenduro harifu budin Arsenal new

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Manchester United have the biggest net spend of any Premier League side since 2014, which doesn't reflect well on their trophy haul since then.

  • @fuadSeifu
    @fuadSeifu หลายเดือนก่อน +1

    Husen eko yearsenal degafi new mnm bil aygermm esti teykut arsenal balfew 6 amet yawetaw genzeb snt new??

  • @solotse5674
    @solotse5674 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው የአሰልጣኝ ሚና እዚህ እማይባል የሚሆነው ለፔፕ ብቻ ነው። አይ ሁሴን ሰከንዶች ሳያልፉ አርቴን የሰራው ቡድን እያልክ ታደንቃለህ ። የደጋፊ ትንታኔ!!! ዋጋ ዘይብሎ።😊

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n หลายเดือนก่อน +3

    አልቃሻ አታልቅስ

  • @daniellegesse3098
    @daniellegesse3098 หลายเดือนก่อน

    Mecham behon Arsenal City aybltewm endi geza endi shetu atbel gazatga nek weys semtawi degfi hussen betam debari gaztga nek enkwan yetfak bkal ena dawit yesru ante atflgm kenakataw yewrdk gaztga weyala

    • @user-jp8uj3wi9m
      @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน

      Hussen try to be as a professional journalist you're simply talking from ur emotions we couldn't expect such comments about Man City please be calm and neutral rather than fan journalist.

  • @asenlife5413
    @asenlife5413 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሴን የእንግሊዝ ጋዘጠኞች ከአንተ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጡ አየ!!!!! አንተ እነሱን የመተቸት ሞራል የለህም!!!!! man city ሻንፕዮን እንደሚሆን ገና በማለዳ ነው የተናገሩት!!!! አንተ ደሞ arsenal በchampions league ብዙ ይሄዳል ብለህ ገና በጠዋቱ ተሰናበተ!!!! እነሱ ከአንተ በጣም ይበልጣሉ!!!! አንተ እራስህን አትካብ እሺ!!!!!!

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Manchester City spent £1.53bn on players but brought in £620m (£918m net), and Arsenal had a net spend of £851.7m

  • @bekelecoffeebarca4806
    @bekelecoffeebarca4806 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሴን ፔፕ ላይ ጫና አሳድረካል ገንዘብ ወጦ ምንም ያልፈጠሩ አሰልጣኞች አሉ እኮ ጋርዲዮላ world class አሰልጣኝ ነው አንዳንዴ ማመን ግድ ነው ጋርዲዮላ አላማድነቅ ጭፍን ጥላቻነት ነው ።

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff หลายเดือนก่อน

    ሁሴኖ ለኔ አንከር ነው

  • @tarikudatsa277
    @tarikudatsa277 หลายเดือนก่อน

    ለጎበዝ ተማርዎችም እኮ ጎበዝ አስተማር ያስፈልጋል እኮ።

  • @amdeezra6705
    @amdeezra6705 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሴኖ ትለያለህ

  • @yeroregasa793
    @yeroregasa793 หลายเดือนก่อน

    Really sorry gud arekeng. Yemigermih tertirre nebber. Bakal lagenyih ifellig nebber.. gin inkuwan beselam temelleski

  • @iftuuabdellahabdellaah4901
    @iftuuabdellahabdellaah4901 29 วันที่ผ่านมา

    Wey usen arsan winger lemin albelam champion league merx tachawt nebere

  • @user-ev4tr6nm2i
    @user-ev4tr6nm2i หลายเดือนก่อน

    Husen enkuan selam temelesk gin mnew biyans band radio be Ethiopia dimsehen bitaseman

  • @samsonbeke6674
    @samsonbeke6674 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ እይታ ነው።money talks.

  • @michealyilma3082
    @michealyilma3082 หลายเดือนก่อน

    Premier league yeplanet kunchu bihone noro beurope under perform ayaregum neber

  • @deribalemayehu9538
    @deribalemayehu9538 25 วันที่ผ่านมา

    ያቀረብከው ስታቲስቲክስ በራሱ በፍፁም ሀሰት ብቻ ሳይሆን እይታህ ከደጋፊነት ጋ የተያያዘ በመሆኑ አልመሰጠኝም

  • @nyo1026
    @nyo1026 หลายเดือนก่อน

    Dawit, ebakih yerasihn hasab awra

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Over the past five years, United have spent £685m to City's £660m, and their respective net spends are £527m and £162m.

  • @mamo.Erimyas
    @mamo.Erimyas 29 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂city.king

  • @MulugetaTadesse-sk1bc
    @MulugetaTadesse-sk1bc หลายเดือนก่อน

    ሁሴን ጀግና ስለጋርዲዬላ ትክክለኛ ትንታኔ ነው የሰጠው ጋርዲዮላ ምንም የማሰልጠን ችሎታ የለውም ገንዘብ ብቻ

    • @seidoumer4901
      @seidoumer4901 29 วันที่ผ่านมา

      አረባክህ ታው እንጂ አትናደዱ የአርሰናል ደጋፊዎች ለቀጣይ አመት ተሻሽላችሁ ኑ ጭፉን አስተሳሰብ ባታስብ ጥሩ ነው

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ውዶች
    በፍፁም የሲቲ ድል አያስደንቀኝም ፣ በጣም የበዛ ገንዘብ እና በጣም የተከማቸ ልምድ እና የቡድን ስብስብ ያመጣው ውጤት ነው ፡፡ ምንም አያስደንቅም ። አርቴታ ግን በእርግጥም ወደ ታላቅነት እየተጓዘ ያለ አሰልጣኝ ነው፡፡ ክሎፕ የልቤ ሠው !
    አመሠግናለው

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Man City sixth in Premier League five-year net spend table behind Newcastle
    1) Chelsea: £-672.95m. ...
    2) Manchester United: £-594.92m. ...
    3) Arsenal: £-550.53m. ...
    4) Tottenham: £-459.4m. ...
    5) Newcastle: £-414.7m. ...
    6) Manchester City: £-326.67m. ...

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff หลายเดือนก่อน

    ሁሴኖ ከስፖርት ጋዜጠኞች ለኔ ጋርድወላ ነው

  • @daniellegesse3098
    @daniellegesse3098 หลายเดือนก่อน

    Hussen eko des yeml sew new megmrya arsenal yeblal ale ahun degmo birr selalchew new habtam selhonu new yelal yewrde gazetga

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 หลายเดือนก่อน +1

    115ክሰ ይዞ ዋንጫ መብላት

  • @tadw4583
    @tadw4583 หลายเดือนก่อน

    ከዲሰምበር 2022 ጀምሮ ሁሴን ስለ ማንቸስተር ሲቲ የሚሰጠው አስተያየት ዛሬ የሚለውን ነው ። ሁሴን ሲቲ እና ፔፕ ላይ በሚያነሳው ሀሳብ ያገኘሁት ዕውቀት ብር ካለህ በቂ ኢንቨስትመንት ካለ ያለ አሰልጣኝ የፈለከውን ዋንጫ ታሸንፋለህ። ይሄ ነገር እንዴት ነው?

    • @user-jp8uj3wi9m
      @user-jp8uj3wi9m หลายเดือนก่อน

      Hussen your comments towards Man City isn't fair please just give a credit to Pep as well as his achievements 6 premier league title in 7 years 4 in a row it's an incredible history in top title .

  • @daniellegesse3098
    @daniellegesse3098 หลายเดือนก่อน

    Hussen zem belk ezaw parking sera gaztga yebkakk cherash ahun eko basebek kenat anten lemsdst rule yekyer enda?endat ante pep gardiola techlalk afer yehonk gazetga bante afe pep menager aykbdm

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq หลายเดือนก่อน

    ስላም ዴቫዬ❤😍😍

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 หลายเดือนก่อน

    ሁሤኖእንኳንደህናመጣህ ጅጃአልክወይኔ እኔእቀበልህነበርኡምራአረግክ ማሻአላሏህ በአርሠናልተደሥተናል

  • @wendem739
    @wendem739 หลายเดือนก่อน

    Pep ከሲቲ ቢለቅ እንኳን ጁቬ ወይም ፓሪስ ነው የሚሄደው። ዛሬ ሁሴን ስለፔፕ ካልከው ጋር 100% እስማማለሁ። ክሎፕ እኮ በተገደበ በጀት በ97 እና በ92 ነጥብ ሁለተኛ ሆነው ጨርሰዋል፤ በጣም ይችላሉ

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂 የሁሴን ስሜት ያሳዝናል ማልቀስ ነዉ የቀረዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ere wedefit ye sport zena titachu Comedyw sayawatachu aykerm ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    You are just better than none! The three pigs!

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    The Premier League Big Six's net spend per trophy over the last 10 years
    Manchester United. Transfer expenditure: € 1.79 billion. ...
    Arsenal. Transfer expenditure: € 1.38 billion. ...
    Chelsea. Transfer expenditure: € 2.37 billion. ...
    Manchester City. Transfer expenditure: € 1.79 billion. ...
    Liverpool. Transfer expenditure: € 1.22 billion. ...

  • @DerejeYonathan
    @DerejeYonathan หลายเดือนก่อน

    ወይ ሁሴኖ ስታሳዝን

  • @ermiaswubet5339
    @ermiaswubet5339 หลายเดือนก่อน

    zm bleh atzebark ye aseltagn sira ejig wosegn new, gena arsenal albelam bleh

  • @girumfiker4143
    @girumfiker4143 หลายเดือนก่อน +1

    Very personal Hussein, that's not professional. I don't expect such a weird comment from you.

  • @user-ol9zr4sg8w
    @user-ol9zr4sg8w 28 วันที่ผ่านมา

    Lemn gin Hussen serteh atasayewm le pep endih new team sisera bileh why do you show it

  • @user-xh2ly5uy2d
    @user-xh2ly5uy2d หลายเดือนก่อน

    ምንም ጥርጥር የማይገባው ነገር ፔፕ ገንዘብ ባይኖር ብዪ ሳስብ ይሄሁሉ እንደማይኖር (ሻምፒዪን) እገምታለሁ

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    I would rather just wash dishes in the American kitchen rather than talk about football.

  • @TeshaleEndashaw-ws2bs
    @TeshaleEndashaw-ws2bs 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሴን አንት ሰጀመር ፔፕን ጠልተይ ምንም አታመጣም ቂናት ካሎነ በቀር ማን የሰማካል ዶማ ራስ :ከብርብስ አርሰናል ከወን ፔፕ እያለ ዋንጫዉን አያይም ok

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 หลายเดือนก่อน +1

    Oil money 💰 🤑 💸 down

  • @getachewgirma4534
    @getachewgirma4534 หลายเดือนก่อน

    ሁሴን አነዳንዴ የምታነሳው ሀሳብ በአንድ ደቂቃ ልዩነት የሚምታታ ነው የአሰልጣኝ ሚና 20% ፐርሰንት ነው ብለህ ፔፕን ታጣጥላለህ በዛው ወሬ ላይ አርቴታ ብለህ ሌላ አሰልጣኝ ወሳኝ ነው ትላለህ ሌላው አመቱን ሙሉ ቴን ሀግን ስትወቅስ ነበር ስለ አሰልጣኝ ስተነትን ከርመሀል አንዳንዴ የወረደ የማይመጥን ስሜትህን ከሙያህ ጋር ቢለያይ መልካም ነው

  • @kidustecle2745
    @kidustecle2745 หลายเดือนก่อน

    City is not money it is pep.how about aresenal spending.it is more zan City Hussein.dont cry husien

  • @ephremamare7657
    @ephremamare7657 หลายเดือนก่อน

    አይ ሁሴን በቃ አርሰናል ዋንጫ ካልበላ ላንተ ምንም አይታይህም ላሸነፈ ቡድን ክብር ስጥ ተራ የመንደር ወሬ አታውራ
    ዳኛ ነው ያሰበላን ኒውካስትል ላይ የተሻረብን ጎል በላ😂😂😂😂😂

  • @shemelesmekonen8888
    @shemelesmekonen8888 หลายเดือนก่อน

    😂በዳኛናበቫር ተረድቶ ዋንጫ የበላቡድን ማድነቅ ትንሽ አይከብድም ????

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    These are a bunch of idiots disseminating football on social media. You are not better than just local fans chatting around the bush.

  • @HikmaHikma-yn8il
    @HikmaHikma-yn8il หลายเดือนก่อน

    ሁሴኖ በጣም ታስጠላለህ pep እራስ ውረድ እሱ ላለማድነቅ ይሁሉ ወሬ

  • @user-ey5gd7jm2o
    @user-ey5gd7jm2o หลายเดือนก่อน

    shebaw atlkis arsenalm megzat gemrwal begeza bicha adelem aseltagn yasfelgal

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n หลายเดือนก่อน

    ለምን አርሰናል አልበላም አላወጣም ፋራ

  • @user-sd3sw8ev8g
    @user-sd3sw8ev8g หลายเดือนก่อน

    Man City will beat Arsenal and Liverpool next year so you may stop punditry.

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 หลายเดือนก่อน

    👉 ፔፕ ካላደነቅክ ማንን ታደንቃለህ ?
    👉 ያንተን ታክቲክ በተጫዋቶች ላይ የማስረዳት ኣቅም ከለለህ እንዴት ዲል ማረግ ትችላለህ ?
    ሁሴን ከስሜትህ ወጥተህ እዉነትን ኣዉራ ሚድያ ላይ ወጥተህ ኣትዘባርቅ

  • @nyo1026
    @nyo1026 หลายเดือนก่อน

    These are amateur journalists who like shortcuts. You keep on referring to other channels and news papers. You yourself are a football channel, hence, why can't u speak your own mind??????? Hussein, for what its worth, u spoke your own mind regardless of the position u took.

  • @SadikAli-ko3ch
    @SadikAli-ko3ch หลายเดือนก่อน +4

    ጭራሽ ጋዜጠኛ ሆኖ በክለብ ሰኬት በአሰልጣኝ የሚቀና ሆንክ ሁሴን ተስተካከል
    በደምና በላብ የመጣ ውጤት ነው የሲቲ

  • @SisiAsmar
    @SisiAsmar หลายเดือนก่อน

    አልቃሾች

  • @tilahungizaw3570
    @tilahungizaw3570 หลายเดือนก่อน

    ለኩሎፕ ለቬንገር የአሠልጣኝ ሜና ሠማንያ ፐርሠን ነው ሁሴን ከመናደዱ ተዘበራረቀበት non logical.be calm

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n หลายเดือนก่อน

    የሲቲ ጠላት ነህ

  • @tarikudatsa277
    @tarikudatsa277 หลายเดือนก่อน

    አርሰናል ዋንጫ ስላጣ ሁሴን???