የፆም በጣም ቀላልና ጣፋጭ አይስክሬም አሰራር ❤ ካለ ስኳር | በቀላሉ ከምናገኘው ነገር | Vegan Ice Cream ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @yemiten
    @yemiten  9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እህቴ እጅግ ይባረክ ዛሬ ተማርኩኝ እንደዚህ ነው የሚሰራው

  • @fanayetilahun3737
    @fanayetilahun3737 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን። ተባረኪ❤❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሚዬ እንደዚህ ቀላል ነዉ እንዴ አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ !!!

    • @yemiten
      @yemiten  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤

  • @Melketsadikasfawu6802
    @Melketsadikasfawu6802 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው የሰራሽው ግን ድምፅሽ ጥራት ቢኖረው ሌላው ምጨምራቸውን በፅሁፍ የተደገፈ ብታደርጊው ይመስለኛል ከሌሎቹ ብትኮርጂ ጥሩ ተፈላጊ ያደርግሻል የተዳፈነ ሚመስል ቪድዬ ሆነብኝ አንዳዱ ሚትይው ቃላት አይሰማም ማይኩን ወደ አፍሽ ባታቀርቢው ስታወሪ ትፋሽሽ እየረበሸብሽ ነው

  • @fantayeawash6701
    @fantayeawash6701 9 หลายเดือนก่อน

    doesn't look yummy. put some color in it