የገና በአል --ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 117

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም ዳዊት, ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ🙏

  • @Kal-x2e
    @Kal-x2e 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክ ትምህርቶች ይለወጣሉ

  • @GenetAbebe-wl5uc
    @GenetAbebe-wl5uc ปีที่แล้ว +52

    ወንድማችን ዴቪ የአንተን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ሼር የደርገውን ልጅ በህይወቴ ትልቅ ውለታ ወለልኝ። ፀጋ ይብዛልህ ሌላ ቃል የለኝም በአንተ ሆኖ የምሰራው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን ክብር ሁሉ በእሱ ይሁን🙏❤

    • @stephenformission8411
      @stephenformission8411 ปีที่แล้ว

      Geni

    • @GenetAbebe-wl5uc
      @GenetAbebe-wl5uc ปีที่แล้ว

      @@stephenformission8411 woye😍

    • @nadiaasfoor990
      @nadiaasfoor990 ปีที่แล้ว +7

      አንተን የአሳወቀኝ ሰው በኤርምያስ አበበ (ተናገር እዉነቱን) ፔጅ ላይ አንዱ የስህተት አስተማሪ ብሎ ስሙን ጠርቶ ሲናገር ሰምቼ እነ ዳነሳንና ጩፋን እንደ ተቃወምኳቼዉ ለመቃወም ሮጬ ፔጁን ፈልጌ አገኘሁ። ሲያስተምር ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይ የሚል ትምህርት አግኝቼ ሰምቼ ስጨርስ እንደ አዲስ ተንበርክኬ ጌታን በእምባ ተቀበልኩኝ።
      ከዚያ ጀምሮ ተከታትዬ ማንነቴን አወቅሁኝ ።ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉንና ሰላሙን ያብዛለት።❤🌹🌷💚🌼💐💖

  • @Haset7866
    @Haset7866 ปีที่แล้ว +25

    የአግዛብሔር በአላት የሚለውን ትምህርት ከስማሁ በውሃላ የክርስማስ በአል ላለማክበር ወስንኩ:: ዛፉን አውጥቼ ጣልኩት የአግዛብህሕር ጸጋ ጠቅላላ ለዚህ በዓል የነበረኝን ፍቅር አና አመለካከት ከንፍሴ ወስጥ ከስሩ ነቅሎ አወጣው: ይሄው ለምጀምርያ ጌዝ ከዝህ ሰወር ቀንበር አኔና ቤቴ ነጻ ሆነን አለፈ:ጌታ የባርክ Amezing grace, what a great freedom from influence of the world ♥️
    ነጹህ የአግዛብሔር ቃል ከዓለማዌ ፍላጎት መገዛት ይፈታል 🙌

    • @yorda106
      @yorda106 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ኮራሁብሽ እህቴ🌹 ከዓለማዊ ፍላጎት መገዛት ይፈታል 🙌🏽
      🌹ልክ የሱስ በ ማቴዎስ 11:30 🫴ቀንበሬ ልዝብ፣ ሸክሜም ቀላል ነውና።” አንዳለው ::

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር በዓላት የሚለውን ትምህር በአንተ መንፈስ ቅዱስ ካስተማረኝ ጀምሮ ስለ በዓላት ከአእምሮዬ ጠፍታል በፊትም ብዙም ባከብር ባላከብርም ግድ የለኝም ነበር ግን በእውቀት ሲሆን ይበልጥ መልካም ነው እውቀቱንም ከቃሉ ባንተ በኩል ስለተማርኩኝ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ስለሰጠኝ እድል ክብር ምስጋና ይሁንለት🙏። የምወድህ ወንድማችን ዴቭ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ በትምህርቶችህ ብዙ ተጠቅማለው ስላተ ጌታ ይባረክ ኑርልን።❤👏

  • @addistekelehaymanot5515
    @addistekelehaymanot5515 ปีที่แล้ว +7

    ዴቨ ከስንቱ ሀይማኖታዊ ልምምድ ገላገልከኝ ዘመንህ ይባረክ።

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እንወድሀለን

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis123 9 วันที่ผ่านมา

    የዳዊት ፋሲል ትምህርት የምትከታተሉ በዛ በአይምሮ መታደስ እንደኔ ጌታ የለወጣችሁ I wanna be a friend with u guys

  • @SemalegnMoges
    @SemalegnMoges 3 วันที่ผ่านมา

    dev tsega yibzalih🙏

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 ปีที่แล้ว

    ዴቪ ሰላም ይብዛልህ በእውነት ትምህርት መቼም የሚታለፍ አይደለም የአንተ ትምህርት ወደ ውስጥ ዘልቆ የሚገቡ ነው ወንድሜ ዴቪ እናመሰግናለን ተባረክ❤🙏

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ ከአስተማረን ትምህርት ጋር የማይስማማ ትምህርት ከሕይወታችን አይግባ አሜን። ወንድም ዳዊት ቃለሕይወት ያሰማልን።👍

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዳዊት የረዳህ አምላክ ይክበር ይመስገን ለእኔም እድል የሰጠኝ ጌታ አመሰግነ ዋለሁ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን ዳዊት ፋሲል።
    እንወድሃለን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
    ፀጋ ሰላም ይብዛልህ

  • @meselechaklilu6612
    @meselechaklilu6612 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዳዊት ፀጋውን እኛን ከእስራት ለመፍታት ያብዛልህ ።

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete ปีที่แล้ว +1

    ብትር ትለምልም አይኖቼን በቃሉ አበራህልኝ ተባረክ

  • @MerihunAbayneh-l5q
    @MerihunAbayneh-l5q 4 วันที่ผ่านมา

    Devaye

  • @BontuTeshome-k6u
    @BontuTeshome-k6u 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wandimachin ❤❤❤❤❤

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria ปีที่แล้ว +2

    እውነት ጉልበት አለው ከብዙ የተሳሳተ መረዳት አወጣኸኝ የጌታ ካልሆነ ትምህርት መትረፌን የሚወደው አምላኬ ይባርክህ

  • @sisayassefahaile8730
    @sisayassefahaile8730 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ ወንድም ዳዊት 🎉

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 ปีที่แล้ว +7

    የተባረክ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakwendiDemeke
    @MakwendiDemeke 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ወንግል ይህ ነው ነገር ግን ለራሳቸው ሃሳብ ብለው የምሸቅጡ ወንግልን አበላሹት

  • @AndinetShiferaw-z2w
    @AndinetShiferaw-z2w ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ ዴቭ!!

  • @Amuti_quty
    @Amuti_quty ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን ከዚህ በላይ ፀጋውን ይብዛልህ።

  • @FedesaSoboka
    @FedesaSoboka ปีที่แล้ว +2

    You are blessed, my brother dave❤

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 ปีที่แล้ว

    Dave, la grâce et le benidiction de DIEU soit avec toi 🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ አይነት ትምህርት ተምሬ አላዉቅም ተባረክ ዴቬ ዋዉ ህዝቤ እዉቀት አጥቶ ጠፋ።

  • @AbiyotBayu-le9dq
    @AbiyotBayu-le9dq 11 หลายเดือนก่อน

    I love you 🎉

  • @mominabati815
    @mominabati815 ปีที่แล้ว

    AMEN GOD BIESS YOU MORE BRO.DAWIT

  • @AyalewDesalegn-o7o
    @AyalewDesalegn-o7o ปีที่แล้ว +1

    ዴቭዬ በዩቲዩብ ነው የማውቅህ ብዙ ጥያቄዎቼ በትምህርትህ ተመልሰውልኛል ጸጋ ይብዛልህ

  • @አገልጋይብሩክዎሚሶ
    @አገልጋይብሩክዎሚሶ ปีที่แล้ว +10

    በረከታችን ነክ ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ እንደ አንተ አይነት ጀግናዎችን ለምድሪቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GelilaGetachew-wl5wt
    @GelilaGetachew-wl5wt ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ ሳምንትን በጉጉት ነው የምጠብቀው 👏👏👏👏💛💛💛💛

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 ปีที่แล้ว +2

    My brother Dave❤ you are BLESSED 😍❤

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ።

  • @mullermesfin
    @mullermesfin ปีที่แล้ว

    Dev more grace

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube ปีที่แล้ว +3

    Dear brother beloved brother, may grace, peace and mercy of God be to you in abundance!

  • @yorda106
    @yorda106 ปีที่แล้ว +5

    ልክ በ ዮሃንስ14: 6" ኢየሱስ🫴እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ:: " ያለው: ያንተን ትምህርት ከቅዱስ መንፈሱ ስለሆነ ህይወት ይሰጣል :: የነበሩኝ ብዙ ጥያቀዎች መልስ እያገኝሁ ነው :: አብዝቶ ይባርክህ 🙌🏽

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዲቭ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አሁንም ፀጋ ይብዛልክ እውነትን ስለምታስተምረን🙏🙏

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ ጸጋው ይብዛልክ❤❤❤

  • @Israell-f8o
    @Israell-f8o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ፤ የጥበብና የመገለጥ መንፈሱን አብዝቶ ይጨምርልህ፡፡ ምን ልበል እሽ!

  • @melalizerihun1567
    @melalizerihun1567 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ፀጋው ይብዛልህ

  • @RebeccaDenku
    @RebeccaDenku ปีที่แล้ว +16

    የምወድህ 24 ሰዐቱን ብታሰተምር የማልሰለች❤❤እናመሰግናለን

  • @girmamengistu6216
    @girmamengistu6216 ปีที่แล้ว +1

    ብትርህ ትለሚለም ደቭ
    ሁሉን አስናከኝ ፣አይኖቼን በቃሉ አበራህልኝ።
    ለምለም ውረስ

  • @yeshiharegteshome4975
    @yeshiharegteshome4975 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በቃሉ መገለጥና መግለጥ ጨምሮ ይባርክህ። ለትውልድ ትረፍ።።

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo ድንቅ ትምህርት ነው 🙏🙏😂😂😂😂😂😂

  • @agarkalu5592
    @agarkalu5592 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ, የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ

  • @ForaKotola-p4k
    @ForaKotola-p4k 11 หลายเดือนก่อน

    Yhn tmrt be akal tegegiche bemekafele edlegna negn,deva enwedhalen

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ ቀለት ሰለሌለዉ ነዉ ፍቅርን ምጋፅበት!!

  • @melkamutuchamo7230
    @melkamutuchamo7230 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ና ሰላም ይብዛልክ Dave🥰🥰🥰🥰

  • @Israell-f8o
    @Israell-f8o ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @calebe1081
    @calebe1081 ปีที่แล้ว

    xegana selam ybzalh wedme Dev clear messege

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j ปีที่แล้ว +1

    እሺ ጌታሆይ እናመሠግናለን በዴቭ አገልጋይህ ሥለመከርከን ጠብቅልን ይሄን ወንድም የብዙ ማምለጫ ነዉና

  • @JesusmyLord-x1m
    @JesusmyLord-x1m ปีที่แล้ว

    tega yebezalek

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ይብዛልህ., ከደሴ

  • @mulatutamirat
    @mulatutamirat ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @ermiyasmirkena661
    @ermiyasmirkena661 ปีที่แล้ว +1

    Bro alawakneth nwu inj this is Adiaphora.

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏 ewunet newu

  • @MekdelawitAlemayehuBekel-nz3qr
    @MekdelawitAlemayehuBekel-nz3qr ปีที่แล้ว

    ወንድም ዳዊት በጌታ እባክህ እባክህ አዲስ አበባ ና እኔ በፈቃዴ የአንተ ተማሪ እሆናለሁ ለኔው ጥቅም እባክህ

  • @abinettafesse5759
    @abinettafesse5759 ปีที่แล้ว

    Interesting,

  • @richa1186
    @richa1186 ปีที่แล้ว +1

    wow you are blessed Thank you

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 ปีที่แล้ว +1

    የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰ ትምህርት

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይጨመርልህ ዴቭ ❤ ሳምንት ደግሞ እንጠብቃለን ❤

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ዴቭ ❤🎉❤

  • @temesgentantu5977
    @temesgentantu5977 ปีที่แล้ว

    wooooww DAVE...ewunet wust neberk........1998--9

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ ዴቭ

  • @bishtaddese449
    @bishtaddese449 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይባርክሕ

  • @DawitZeleke-c3q
    @DawitZeleke-c3q ปีที่แล้ว +1

    Dev❤❤🔥❤️🔥❤️

  • @malimali1337
    @malimali1337 ปีที่แล้ว

    Sega ena selam yibzalih wendimachin Dave

  • @TigistHibebo
    @TigistHibebo ปีที่แล้ว

    Takew Jesus Takew lord

  • @iftuuboshera
    @iftuuboshera ปีที่แล้ว

    Waaqayyo si haa eebbisu

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 ปีที่แล้ว

    100%100 ✅tebarek

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    God bless you 😘

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @linadani6276
    @linadani6276 ปีที่แล้ว

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 ปีที่แล้ว +1

    ቀዩ ልብስ ራሱ የናምሩድ ነው ለካ፤ ይዘገንናል “ህዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል” የክርስቶስ ልደት ብሎ ቀይ ልብስ ለብሶ ጽድ ሰርቶ ማክበር እንዴት ኃጢአት ላይሆን ይችላል?? በተለይ ይህን ትምህርት ከሰማ በኋላ እንደዚህ የሚያደርግ አማኝ ነኝ የሚል ስሙን አመፅ (ናምሩድ) ብሎ እንደቀየረ ይቆጠራል፡፡

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 ปีที่แล้ว

    😍😍😍🙏🙏🙏

  • @FantaziaBeautycenter1
    @FantaziaBeautycenter1 ปีที่แล้ว +7

    ገና ፎቶውን ሳይ የገና አዳር ፓርቲ ፕሮግራም መስሎኝ በኢየሱስ ስም ወንድማችንን ለከፉት ብዬ ደንግጬ ነበር እርሱ እፎይ አስብሎኛል ሰምቼው እመለሳለሁ ብሩካን ናችሁ

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh ปีที่แล้ว

      ክክክክ አይዞሽ ዴቭ የነቃ ወንድማችን ነው❤

  • @ephremtamiru11
    @ephremtamiru11 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 ปีที่แล้ว

    Origin:Hebrew. Meaning:highest heaven. Semiramis as a girl's name is of Hebrew origin meaning "highest heaven". Semiramis was an Assyrian queen who, according to myth, built Babylon

  • @SenaMargaBona
    @SenaMargaBona ปีที่แล้ว

    Amen

  • @اممحمد-م5ل1ص
    @اممحمد-م5ل1ص ปีที่แล้ว

    Geta ybarkh wendme Dev ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @KibruAmen-lk4ho
    @KibruAmen-lk4ho ปีที่แล้ว +1

    Yeteweddk wedjehalehu

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 10 หลายเดือนก่อน

    Agelgayochachin saykru key pejama kenbetesebochachew lbsew bekenu bek yelalu. Ye keyu pijama nger almun moltotal fashion honwal aunima.

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 ปีที่แล้ว

    part 2

  • @kukulu99
    @kukulu99 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፃ አውጪ ትምህርት

  • @genet1009
    @genet1009 ปีที่แล้ว

    ዴቭ ሰላምክ ይብዛ የጌታችን ልደት በትክክል ወሩንና ቀኑን ማወቅ ይቻላል?

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai1053 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏💯💯👈

  • @NewGenerationtube
    @NewGenerationtube ปีที่แล้ว

    Santa ye Coca-Cola advertisement new

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @FantaziaBeautycenter1
    @FantaziaBeautycenter1 ปีที่แล้ว +1

    በኤርፎን ነው የማይሰማው ካለ ኤርፎን ስሙት

  • @linadani6276
    @linadani6276 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ይሰማል ያለኤርፎን ስሙት

  • @buzubuzu-iu6fm
    @buzubuzu-iu6fm ปีที่แล้ว

    THANKS BRO 🎉🎉

  • @moltotaltube7389
    @moltotaltube7389 ปีที่แล้ว

    ድምፁ አይሰራም

  • @fikerselam6827
    @fikerselam6827 ปีที่แล้ว

    የተወደድክ dava

  • @kikamulu1980
    @kikamulu1980 ปีที่แล้ว

    አሁን ይሰማል ድምፅ አለው

  • @genet1009
    @genet1009 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ድምፅ 😢 ከኔ ይሆን