ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቆንጆ ጤናማ ሆነው ነው ያደጉልህ ምን ያህል ግዜህን ሰተህ እንደተንከባከብካቸው ያስታውቃሉ ። ሁሌም እንደምንለው ለብዙዎች አርአያ ነህ ሰርተህ የምታበረታ ነህና በብዙ ተባረክ ወንድማችን 🙏
ምስጋናዬ ጥግ ድረስ ነው🙏🙏🙏🙏
ዋው ሚሞየ በጣም ጥሩ ስራ እናመሰግናለን ያንተን ስራ በጣም ለየት ያለ ነው ሰው ዶሮ ማርባት በጣም ይኑቁታል ግን እንደዶሮ እርባታ የሚጠቅም ነገር የለም ክበርልኝ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞየ
ስራን ዝቅ ብለሽ የመስራት ልምዱ ካለሽ ከባድ ነገር ቢገጥምሽ በቀላሉ መወጣት የምትችይበትን ልምድ ታገኛለሽ የእርባታ ስራ በደብ ከተሰራ ውጤታማ ማድረግ የሚችን ስራ ነው አመሰግናለው
ሚሞኒዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠኧን ያለው ስለዶሮ እርባታ አብዛኞቻችን አናቅም አንተ ግን ከቦታ አዘገጃጀት እስከ ግዚ እስከ የመኖ አሰጣትና እንክብካቤ አንድ በአንድ ግልፅ አድርገህ በሚገባ አነጋገር እየነገርከን ለስራው እያነሳሳኧንና እውቀት እያስጨበጥከን ስለሆነ እናመሰግናለን እውቀቱን ይጨምርልህ👌🙏
አዲዬ ምስጋናዬ የላቀነው👍👍👍
ሠላምህ ይብዛልኝ ሚሞን እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዋውው ዶሮቹ ድስ ሲሉ በፍጥነት እሚያድጉ ናቸው እንክብካቤህ ነው መሰል እንደዚህ እንዲያድጉ ያረጋቸው እናመሰግናለን አንተ ግን ዶሮቹን ነው እምሸጠው ወይስ እንቁላላቸውን ነው እምሸጠው ? ሼርር
ያደጉትን እየገዛው እንቁላላቸውን ነው እማከፋፍለው ቦታ ስለሌለኝ የእንቁላል ዶሮዎችን ብቻ ነው የምይዘው 👍👍👍🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ሚሞዬ ዶሮዎቹ ስያማምሩ እያንዳንዱን ነገር ሰላሰረዳኸን ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታ ሼርርር 👍👍👍👍👍
ውድ ወንድማችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶሮን በቀላል መንገድ እንደዚህ በቤታችን ውስጥ ቦታ ካለ ን መንከባከብ እና ማርባት እንደምንችል ላሳየን ከልባችን በጣም እናመሰግናለን ያ ደግሞ በጆሮው በጣም እንክብካቤያገኙና የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን እየበሉ የሚያድጉ ዶሮዎች መሆናቸው ያሳያልካንተ እጅግ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን እንዲሁም ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔርይባርክህ ሼረ
👍👍🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞዬዬዬ ዋውውውው አሁን በጣም እያደጉ ነው ጎበዝ በርታ ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
ሚሞዬ የኔ ምርጥ ሠላምክ ብዝት ይበል ዋውውው ምርጥ ስራ ነው የያዝከው ቀጥልበት የኔ ምርጥ ሠላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ይሁን
Waww bexam aref le lelochu mesita lemifeligu hulum misale tihonaleni 👌👌👌
Great sharing
ዋው እዴት ያምራሉ አሪፍ እደተያዙ ያስታውቃሉ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጥርት ያለና ይህን ስራ ለመስራት የሚያነሳሳ ነው
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልሽ ምሚዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ተባርክልኝ ወንድሜ
አምሰግናለው ፀህይነ ሰላም በይሊኝ👍👍👍
ሰላም ሰላም ሚሞዬ ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ በጣም አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ስለአጋራህ ክበሪልን እናመሰግናለን ሼር ላይክ 👍👍
Selam wondime mimon betam adigolihal wow beteru huneta katayaze hulum negr yelawetal tebarek melkamun hulu emegnilihalew ewunat yanten vedio say hulem lasira enesasalew dass silemilegn🌹🌹🙏🙏🙏🙏
ኤሊሃምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አመሰግናለው👍👍👍
ሰላምህ ብዝዝት ይበል ሚሞዬ እንኳን በሰላም መጣህ ዶሮ እርባታ እንደዚህ እንደሆነ አላውቅም ነበር ገጠር ላይ ዝም ብለው የሚያድጉት እንክብካቤ የላቸውም አንተ የአሳየህን በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ከስደት መልስ እኔም ዶሮ እርባታ ለይ ለመሰማራት ስላሰብኩ ኮርሱን ካንተ እማራለው እናመሰግናለን
በጣም ውጤታማመሚይደርግ ነው ፍላጎቱና አቅሙ ካለሽ እንተጋገዛለን አታስቢ
Tensh agelltk gera yagabl esu nawe enji arife idea naber wandema
ምንድነው ግራ ያጋባክ ንገረኝ ላስረዳክ
ሰላም እግዜአብሄር ከአንተ ጋ ይሁን ወንድሜ እመብርሀን ሰላምህን ታብዛልህ አሜን እመብርሀን የአሰራት ሀገሯን ሰላሙን ፍቅሩን ትመልሰልን እግዜአብሄር የተጨነቁትን ከጪንቀት ያውጣልን የተራቡትን በፀጋ ያኑርልን እግዜአብሄር አንድነቱን ይመልሰልን ፍቅሩን ያድለን አሜንዋውውው ወንድሜ ላይክ ሸር
Watching😍👌 like & share👍
ወይኔ ሚሞንዬ የዉነት ሳላደንቅሕ አላልፍም እክብካቤ እዳላቸው ያስታውቃል ሲምሩ ወዛቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ከድሜ የማከብርህ በጣም ምርጥ የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ ታታሪይ ሰው ነህ እግዚአብሔር እውቀትን ጤና ፀጋን ያብዛልህ ሚሞንዬ
ሰላም ህይወት አመሰግናለው👍👍🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም አሪፊ ነገር ነዉ👍
ሰላም ሚሞንዬ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ ጀግና የኔ ቅን ወድም ስራወችህ በጣም ገራሚ ነው
በጣምጎበዝበርታ
🥰🥰🥰🥰
ሰላማ ሰላማ ሰላማ ሰላማ ሰላማ ፋቅር ለዚቤቲ መሻአለህ በጠሚ አሪፊ ሲረ ነዉ።አቢረኒ በቂኒነቲ ወደ ሲኬቲ🌹🇪🇹🌹👍👍👍👍👍👍👍🍀🍀🍀👌
እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነህ በረታ ሚሞዬ እውቀትህ ደግሞ ልዩ ነው 🥰
ሠላም ሠላም ጤና ይሠጥልንንን ሚሞንዬ ሰላምክ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ያሳየከንን እቁላል ውድ ሆኖብናል እንጂ እናመሠግናለን አሪፍ ጊዚ ነበር ወንድማችን
የምወድሕ ወድሜ አኔ ይሕንን ስራ ነው መሥራት የምፈልገው ሸር ስላረክን እናመሠግናለን ተው ቤቴን ጎብኛው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሞሚንዬ እንኳን ሰላም መጣህ ከባለፈው በጣም አረገዋል እቁላል እየጣሉ ነዉ አሪፍ ነዉ በርታ ወንድማችን
ሳሪቲ ሰላም አመሰግናለው✌️👍👍👍
Those chicken are really cute!
ሚሞንዬ ዶሮችህ አሁን አድገዋል፣ መልካቸውና እድገታቸው በጣም ያምራል። የአመገጋብ ስርአታቸውን በሚገባ ነው ያስረዳኸን። በዶሮዎቹ ላይ ከልፋቱ አንጻር ቁጥራቸው ቢጨምር ይባላል እንዴት ታየዋለህ? ስላጋራኸን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን😍🙏
የኔ ቅን አመሰግናለው ልክ ነሽ በብዙ ትርፍ ላማግኘት እኔ ባጭር ጊዜ ትርፋማ ለመሆን ከ አንድሺ ዶሮ በላይ መያዝ ከቻልሽ ውጤቱ የትየሌሌ ነው አለማጋነን ግን ያለሽ ነገር ይወስና ቦታ , የገንዘብ አቅም ካለሽ አሪፍ ነው:: አሁን ብዙ ነገሮች ስለጨመሩ የገንዘብ አቅም ያስፈልጋል በየትጫውም መጠን ቢሰራ ትርፋማ ነው::
ሰላም ሚሞን ወንድሜ ምታቀርባቸው ሁሉ ላወቀበት አሪፍ የስራ አይዲያ ነው በርታልን ላይክ ሼርር
ሰላም አመሰግናለው👍👍🙏🙏🙏
Selam Selam Mimon Wondme Selamk Ybza selam Lhagerachin Fkr metesaseb Lhazbachin Wow Mrt Yedoro Erbata Zede New Yasayhen Enamesegnalen Betam Des Emil Koyta Neberen👍
ሰላም እንዴት ነሽ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ሠላም ሠላም የኔ ዉዴሜዩ አሁን ዶሮችህ አድገዋል በጣም የምራል የኘመገጋብ ስርአታቸውን በሚገረባነው ማሻላህ ዋውውው 🛍🛍👍👍
Keep up the good work brother Be blessed
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ሚሞ ወንድምየ እንኳን ደና መጣህ ዋው በጣም ጎበዝ ነጋዴ ነህ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሸር ላይክ ወንድምየ
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ሚሞ ወድሜ ሰላም ብዝትትት ይበል ዋው በአሪፍ ሁኔታ ነው ያስካቸው በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለው👍👍👍👍
ዋው ወድማችን ጎበዝ ነክ ሳላደቅክ አላልፍም በርታ ከጣይ እጠብቃለን
ሰላምዬ እንዴት ነሽ አመሰግናለው ፕራንኩን ወድጆዋለው እውነት መስሎኝ ስከታተልሽ ነበር✌️✌️✌️🙈
ቁጥርክን ስጠኝ ፍቃደኛ ከሆንክ
ሰላምክ ብዝዝት ሚሞንየዬ የዶሮችህን እድገት እያየናቸው ለውጣቸውን አሳይተህናል በዛሪው ቀረፃ ላይ በጣም የሜገርም የሜያምር ለውጥ አምጥተዋ ምንግዜም እውቀትክን ካማስረጃጋ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን ውድሜ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
አመሜን አሜን ክበሪልኝ👍👍🙏🙏🙏
Woow
አሪፍ በርታ
ሰላም ሰላም ሚሞን ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ በዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከማደንቃቸው ጠንካራ እና አስተማሪ ሰው ነህ በጣም ጎበዝ በደንብ የተያዙ ዶሮዎች እንደሆኑ ያስታውቃል ገለፃ እና ማብራሪያዎችሁ በሙሉ ለሚማርበት ሰው እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በጣም ጎበዝ ነህ ክበርልን ብሮ በርታ 🙏🙏🙏
አዱ አመሰግናለው ከልብ👍👍🙏🙏🙏
ሚሞዬ ሰላምክ ይብዛ የኔ መልካም በጣም አየጉ እንደዚ ከሆነማ ያዋጣል መቼ ነው እንቁላል የሚጥሉት ማሻላ ብያለው ጀግና አሁን ሳያቸው ማርባት አማረኝ የምር እንዴት በቶሎ አደጉ ብዬ
ቅንጆ እንክብካቤ ክትትል ካላቸው እድገታቸው እንደተመለከትሽው ይሆናሉ እንቁላል ለመጣል አንድ ወር ይቀራቸዋል አሁን እያስካኩ ነው የእርባታ ስራ ከበፊቱ አሁን ውጪው ከበድ እያለ ነው ግን ትርፋማ ነው
ሠላም ጤናይሥጥልኝ ወንድሜ ሚሞየ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላደቅህ አላልፍም ላይክ ሼር ሼር🌹🍀🍀🍀🌷🍀🌹🌹🌹🍀🌹🍃🍃
አመሰግናለው መተጋገዝ ባህላችን ነው👍👍🙏🙏🙏
አመሰግናለው 👍👍🙏🙏🙏
አድናቂህ ነኝ ብልህ ማጋነን ይሆንብኛል በጥም ልዩ ሰው ነህከጊዜ ወደ ጊዜ ዶሮዎችን ከፖም ጋር “ማከም” ጥሩ ነው ፡፡ በእርግጥ ፣ መራጭ አይደለም ፣ ግን የከፋ ፣ እና እንዲያውም ብክነት።አትክልቶች ፣ በተለይም ቢት እና ካሮት ጥሩ ቫይታሚኖች ናቸው ፡፡ በቪታሚኖች እጥረት ወፎች ብዙውን ጊዜ ግድየለሾች ይሆናሉ ፣ ይታመማሉ ፣ ላባዎቻቸው አሰልቺ ይሆናሉ ፣ በጣም ይቸኮላሉ ፡፡ ሰለዶ እርብታ ያነበብኩትም ነበረኝ እና እውነቱን በአንተ አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ ከፍ በልልኝ
ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለው👍👍👍
እኔም መስራት እፍልጋለው
Bravo my brother like share
I really appreciate it.
እሰላም ሰላም ማሻአላህ ማሻአላህ ስላመጣህልን የቪደወ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ የምትለቃቸው ቪደወች ሁሉም ወውውው ነው ካተ ብዙ የምማራቸው ነገሮች አሉ
አመሰግናለው🥰🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በላይክ በሸር እንተባበር ውዶቸ
ሰላም ለዜህ ቤት እኳን ሰላም መጣህልን
ስላም ስላምህ ይብዛ ወንድማችን በጣም እድገዋል እድገታችሁ እና መልካችሁ በጣም ያምራል
ሰላም ቆንጆ አመሰጋለው👍👍🙏🙏🙏
Selam edet neshi wde econ selam metadh wde bewn ds slu deri market efelgalhu wedefit
ዝግጁ ነኝ ምንም አታስቢ🙏🙏🙏
ሰላም ላተይሁን አሪፍቆይታነበር ካንተ ጥሩ ነገር ተምረናል ብሮ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው
በጣም አሪፍነው መረጃህ ግን በሽታ የለም የዶሮ?
አሁን ላይ ብሽታ አልተከሰተም በሽታ እንዲኩሰት ከሚይድርጉ ነገሮች ውስጥ የእንክብካቤ ጉድለት ነው እሱን ማስተካከል ከቻልን አይከሰትም ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም በተለምዶ ነው በሽታ ሚባለው እንጂ ክትትል ፅዳት ካላቸው ምንም አይፈጠርም
ላይክ ሼር
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣህ ተጠፋፋን አይደል ዋውው ግን በጣም በፍጥነት አድገዋል የድካምህ ውጤት ነው ያበርክትልህ በርታልን ለብዙቻችን አረአያ ነህ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክልህ ወንድሜ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ተመኘሁ
አሜን አሜን አመሰግናለው ለመልካም ምኞትሽ👍👍🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲
ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ወንድማችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እና ወንድማ አንተም ዝይርን እኛብቻ ኮ ሆንን የምንመጣው
ለምንድነው ማገር በላያቸው ላይ ላይያደረከው ነፃነት አይሰማቸውም እኮ
zryachew mnd new
ቦባንስ
ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏💚💛❤👍👍👍😘😘😘 በጣም ያምራል 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
አመሰግናለው ለመልካም ምኞትሽ👍👍🙏🙏
አዳይነት ናቸው ደግም
ተመሳሳይ እድገት ላይ እንዲሆኑ የሚያደርጋቸ የምናደርግላቸው እንክብካቤና ክትትል ነው የተቀራረበ አመጋገብ እንዲኖራቸው ማድረግ ከቻለን እንደምንመለከታቸው እኩል የሰውነት ክብደት ይኖራቸዋል
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህ ዋውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው ያሳየህን ስላጋራህን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሠላም ለዚህ ቤት ቤተሰባች ለሁላችንም ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤😍🙏
ላባቸው ለምን ይነቃቀላል፣
የካልሼም እጥረት እና ቤታቸው ሙቀት ሲጨምር እንዲሁም መነካከስ ሲጀምሩ ነው።
100ዶሮች በ1 ወር ስንት ኩንታል ይበላሉ
እንቁላል እስከሚጥሉ ስድስት ነጥብ አምስት ይመገባሉ
እዝህቤት እደትናችሁ በጣም አሩፍ ቨደወ ነበር የስውልጂ ቢተዛዘን መልካምን ቢያስብ ማንም ዲሀ አይኖርምነበር ለሁሉም ቅን እናስብ ቅንነት ለሁሉም ስቅነውና መልካሙንሁሉ ይፍጠርልን ዶሮ በጣምእወዳለሁ ማርባት
ትክክል ነው ያልሽው እህቴ ለማርባት ፍላጎቱ ካለሽ እኔ የምችለውን ሁሉ ላግዝሽ ፍቃደኛ ነኝ አታስቢ🙏🙏🙏
እርግጠኛ ነሕ እንደዛ ነው መመገብ ያለባቸው??? እኔ እንቁላል ለጀመሩ 50 ደሮች የመግባቸውን 7.5 kg ነው ለመቶ ደሮች የምትመግበው ያለሕው። ለአንድ እንቁላል ጣይ ደሮ በቀን 100_150g የሚያስፈልጋት ከሆነ ለ 100 ዶሮች ከ 10_15 kg መመገብ አለባቸው።ምግብ ብስነስርአቱ ካላበላሃቸው እንቁላል በደንብ አይጥሉም።
የሚመከረው እኔ በገለፅኩት መንገድ ነው።
ቆንጆ ጤናማ ሆነው ነው ያደጉልህ ምን ያህል ግዜህን ሰተህ እንደተንከባከብካቸው ያስታውቃሉ ። ሁሌም እንደምንለው ለብዙዎች አርአያ ነህ ሰርተህ የምታበረታ ነህና በብዙ ተባረክ ወንድማችን 🙏
ምስጋናዬ ጥግ ድረስ ነው🙏🙏🙏🙏
ዋው ሚሞየ በጣም ጥሩ ስራ እናመሰግናለን ያንተን ስራ በጣም ለየት ያለ ነው ሰው ዶሮ ማርባት በጣም ይኑቁታል ግን እንደዶሮ እርባታ የሚጠቅም ነገር የለም ክበርልኝ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞየ
ስራን ዝቅ ብለሽ የመስራት ልምዱ ካለሽ ከባድ ነገር ቢገጥምሽ በቀላሉ መወጣት የምትችይበትን ልምድ ታገኛለሽ የእርባታ ስራ በደብ ከተሰራ ውጤታማ ማድረግ የሚችን ስራ ነው አመሰግናለው
ሚሞኒዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠኧን ያለው ስለዶሮ እርባታ አብዛኞቻችን አናቅም አንተ ግን ከቦታ አዘገጃጀት እስከ ግዚ እስከ የመኖ አሰጣትና እንክብካቤ አንድ በአንድ ግልፅ አድርገህ በሚገባ አነጋገር እየነገርከን ለስራው እያነሳሳኧንና እውቀት እያስጨበጥከን ስለሆነ እናመሰግናለን እውቀቱን ይጨምርልህ👌🙏
አዲዬ ምስጋናዬ የላቀነው👍👍👍
ሠላምህ ይብዛልኝ ሚሞን እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዋውው ዶሮቹ ድስ ሲሉ በፍጥነት እሚያድጉ ናቸው እንክብካቤህ ነው መሰል እንደዚህ እንዲያድጉ ያረጋቸው እናመሰግናለን አንተ ግን ዶሮቹን ነው እምሸጠው ወይስ እንቁላላቸውን ነው እምሸጠው ? ሼርር
ያደጉትን እየገዛው እንቁላላቸውን ነው እማከፋፍለው ቦታ ስለሌለኝ የእንቁላል ዶሮዎችን ብቻ ነው የምይዘው 👍👍👍🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ሚሞዬ ዶሮዎቹ ስያማምሩ እያንዳንዱን ነገር ሰላሰረዳኸን ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታ ሼርርር 👍👍👍👍👍
ውድ ወንድማችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶሮን በቀላል መንገድ እንደዚህ በቤታችን ውስጥ ቦታ ካለ ን መንከባከብ እና ማርባት እንደምንችል ላሳየን ከልባችን በጣም እናመሰግናለን ያ ደግሞ በጆሮው በጣም እንክብካቤያገኙና የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን እየበሉ የሚያድጉ ዶሮዎች መሆናቸው ያሳያልካንተ እጅግ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን እንዲሁም ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔርይባርክህ ሼረ
👍👍🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞዬዬዬ ዋውውውው አሁን በጣም እያደጉ ነው ጎበዝ በርታ ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
ሚሞዬ የኔ ምርጥ ሠላምክ ብዝት ይበል ዋውውው ምርጥ ስራ ነው የያዝከው ቀጥልበት የኔ ምርጥ ሠላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ይሁን
Waww bexam aref le lelochu mesita lemifeligu hulum misale tihonaleni 👌👌👌
Great sharing
ዋው እዴት ያምራሉ አሪፍ እደተያዙ ያስታውቃሉ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጥርት ያለና ይህን ስራ ለመስራት የሚያነሳሳ ነው
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልሽ ምሚዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ተባርክልኝ ወንድሜ
አምሰግናለው ፀህይነ ሰላም በይሊኝ👍👍👍
ሰላም ሰላም ሚሞዬ ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ በጣም አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ስለአጋራህ ክበሪልን እናመሰግናለን ሼር ላይክ 👍👍
Selam wondime mimon betam adigolihal wow beteru huneta katayaze hulum negr yelawetal tebarek melkamun hulu emegnilihalew ewunat yanten vedio say hulem lasira enesasalew dass silemilegn🌹🌹🙏🙏🙏🙏
ኤሊሃምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አመሰግናለው👍👍👍
ሰላምህ ብዝዝት ይበል ሚሞዬ እንኳን በሰላም መጣህ ዶሮ እርባታ እንደዚህ እንደሆነ አላውቅም ነበር ገጠር ላይ ዝም ብለው የሚያድጉት እንክብካቤ የላቸውም አንተ የአሳየህን በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ከስደት መልስ እኔም ዶሮ እርባታ ለይ ለመሰማራት ስላሰብኩ ኮርሱን ካንተ እማራለው እናመሰግናለን
በጣም ውጤታማመሚይደርግ ነው ፍላጎቱና አቅሙ ካለሽ እንተጋገዛለን አታስቢ
Tensh agelltk gera yagabl esu nawe enji arife idea naber wandema
ምንድነው ግራ ያጋባክ ንገረኝ ላስረዳክ
ሰላም እግዜአብሄር ከአንተ ጋ ይሁን ወንድሜ እመብርሀን ሰላምህን ታብዛልህ አሜን እመብርሀን የአሰራት ሀገሯን ሰላሙን ፍቅሩን ትመልሰልን እግዜአብሄር የተጨነቁትን ከጪንቀት ያውጣልን የተራቡትን በፀጋ ያኑርልን እግዜአብሄር አንድነቱን ይመልሰልን ፍቅሩን ያድለን አሜን
ዋውውው ወንድሜ
ላይክ ሸር
Watching😍👌 like & share👍
ወይኔ ሚሞንዬ የዉነት ሳላደንቅሕ አላልፍም እክብካቤ እዳላቸው ያስታውቃል ሲምሩ ወዛቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ከድሜ የማከብርህ በጣም ምርጥ የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ ታታሪይ ሰው ነህ እግዚአብሔር እውቀትን ጤና ፀጋን ያብዛልህ ሚሞንዬ
ሰላም ህይወት አመሰግናለው👍👍🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
በጣም አሪፊ ነገር ነዉ👍
ሰላም ሚሞንዬ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ ጀግና የኔ ቅን ወድም ስራወችህ በጣም ገራሚ ነው
በጣምጎበዝበርታ
🥰🥰🥰🥰
ሰላማ ሰላማ ሰላማ ሰላማ ሰላማ ፋቅር ለዚቤቲ መሻአለህ በጠሚ አሪፊ ሲረ ነዉ።አቢረኒ በቂኒነቲ ወደ ሲኬቲ🌹🇪🇹🌹👍👍👍👍👍👍👍🍀🍀🍀👌
እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነህ በረታ ሚሞዬ እውቀትህ ደግሞ ልዩ ነው 🥰
ሠላም ሠላም ጤና ይሠጥልንንን ሚሞንዬ ሰላምክ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ያሳየከንን እቁላል ውድ ሆኖብናል እንጂ እናመሠግናለን አሪፍ ጊዚ ነበር ወንድማችን
የምወድሕ ወድሜ አኔ ይሕንን ስራ ነው መሥራት የምፈልገው ሸር ስላረክን እናመሠግናለን ተው ቤቴን ጎብኛው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሞሚንዬ እንኳን ሰላም መጣህ ከባለፈው በጣም አረገዋል እቁላል እየጣሉ ነዉ አሪፍ ነዉ በርታ ወንድማችን
ሳሪቲ ሰላም አመሰግናለው✌️👍👍👍
Those chicken are really cute!
ሚሞንዬ ዶሮችህ አሁን አድገዋል፣ መልካቸውና እድገታቸው በጣም ያምራል። የአመገጋብ ስርአታቸውን በሚገባ ነው ያስረዳኸን። በዶሮዎቹ ላይ ከልፋቱ አንጻር ቁጥራቸው ቢጨምር ይባላል እንዴት ታየዋለህ? ስላጋራኸን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን😍🙏
የኔ ቅን አመሰግናለው ልክ ነሽ በብዙ ትርፍ ላማግኘት እኔ ባጭር ጊዜ ትርፋማ ለመሆን ከ አንድሺ ዶሮ በላይ መያዝ ከቻልሽ ውጤቱ የትየሌሌ ነው አለማጋነን ግን ያለሽ ነገር ይወስና ቦታ , የገንዘብ አቅም ካለሽ አሪፍ ነው:: አሁን ብዙ ነገሮች ስለጨመሩ የገንዘብ አቅም ያስፈልጋል በየትጫውም መጠን ቢሰራ ትርፋማ ነው::
ሰላም ሚሞን ወንድሜ ምታቀርባቸው ሁሉ ላወቀበት አሪፍ የስራ አይዲያ ነው በርታልን ላይክ ሼርር
ሰላም አመሰግናለው👍👍🙏🙏🙏
Selam Selam Mimon Wondme Selamk Ybza selam Lhagerachin Fkr metesaseb Lhazbachin Wow Mrt Yedoro Erbata Zede New Yasayhen Enamesegnalen Betam Des Emil Koyta Neberen👍
ሰላም እንዴት ነሽ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ሠላም ሠላም የኔ ዉዴሜዩ አሁን ዶሮችህ አድገዋል በጣም የምራል የኘመገጋብ ስርአታቸውን በሚገረባነው ማሻላህ ዋውውው 🛍🛍👍👍
Keep up the good work brother
Be blessed
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ሚሞ ወንድምየ እንኳን ደና መጣህ ዋው በጣም ጎበዝ ነጋዴ ነህ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሸር ላይክ ወንድምየ
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ሚሞ ወድሜ ሰላም ብዝትትት ይበል ዋው በአሪፍ ሁኔታ ነው ያስካቸው በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለው👍👍👍👍
ዋው ወድማችን ጎበዝ ነክ ሳላደቅክ አላልፍም በርታ ከጣይ እጠብቃለን
ሰላምዬ እንዴት ነሽ አመሰግናለው ፕራንኩን ወድጆዋለው እውነት መስሎኝ ስከታተልሽ ነበር✌️✌️✌️🙈
ቁጥርክን ስጠኝ ፍቃደኛ ከሆንክ
ሰላምክ ብዝዝት ሚሞንየዬ የዶሮችህን እድገት እያየናቸው ለውጣቸውን አሳይተህናል በዛሪው ቀረፃ ላይ በጣም የሜገርም የሜያምር ለውጥ አምጥተዋ ምንግዜም እውቀትክን ካማስረጃጋ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን ውድሜ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
አመሜን አሜን ክበሪልኝ👍👍🙏🙏🙏
Woow
አሪፍ በርታ
ሰላም ሰላም ሚሞን ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ በዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከማደንቃቸው ጠንካራ እና አስተማሪ ሰው ነህ በጣም ጎበዝ በደንብ የተያዙ ዶሮዎች እንደሆኑ ያስታውቃል ገለፃ እና ማብራሪያዎችሁ በሙሉ ለሚማርበት ሰው እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በጣም ጎበዝ ነህ ክበርልን ብሮ በርታ 🙏🙏🙏
አዱ አመሰግናለው ከልብ👍👍🙏🙏🙏
ሚሞዬ ሰላምክ ይብዛ የኔ መልካም በጣም አየጉ እንደዚ ከሆነማ ያዋጣል መቼ ነው እንቁላል የሚጥሉት ማሻላ ብያለው ጀግና አሁን ሳያቸው ማርባት አማረኝ የምር እንዴት በቶሎ አደጉ ብዬ
ቅንጆ እንክብካቤ ክትትል ካላቸው እድገታቸው እንደተመለከትሽው ይሆናሉ እንቁላል ለመጣል አንድ ወር ይቀራቸዋል አሁን እያስካኩ ነው የእርባታ ስራ ከበፊቱ አሁን ውጪው ከበድ እያለ ነው ግን ትርፋማ ነው
ሠላም ጤናይሥጥልኝ ወንድሜ ሚሞየ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላደቅህ አላልፍም ላይክ ሼር ሼር🌹🍀🍀🍀🌷🍀🌹🌹🌹🍀🌹🍃🍃
አመሰግናለው መተጋገዝ ባህላችን ነው👍👍🙏🙏🙏
አመሰግናለው መተጋገዝ ባህላችን ነው👍👍🙏🙏🙏
አመሰግናለው መተጋገዝ ባህላችን ነው👍👍🙏🙏🙏
አመሰግናለው 👍👍🙏🙏🙏
አድናቂህ ነኝ ብልህ ማጋነን ይሆንብኛል በጥም ልዩ ሰው ነህከጊዜ ወደ ጊዜ ዶሮዎችን ከፖም ጋር “ማከም” ጥሩ ነው ፡፡ በእርግጥ ፣ መራጭ አይደለም ፣ ግን የከፋ ፣ እና እንዲያውም ብክነት።
አትክልቶች ፣ በተለይም ቢት እና ካሮት ጥሩ ቫይታሚኖች ናቸው ፡፡ በቪታሚኖች እጥረት ወፎች ብዙውን ጊዜ ግድየለሾች ይሆናሉ ፣ ይታመማሉ ፣ ላባዎቻቸው አሰልቺ ይሆናሉ ፣ በጣም ይቸኮላሉ ፡፡
ሰለዶ እርብታ ያነበብኩትም ነበረኝ እና እውነቱን በአንተ አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ ከፍ በልልኝ
ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለው👍👍👍
እኔም መስራት እፍልጋለው
Bravo my brother like share
I really appreciate it.
እሰላም ሰላም ማሻአላህ ማሻአላህ ስላመጣህልን የቪደወ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ የምትለቃቸው ቪደወች ሁሉም ወውውው ነው ካተ ብዙ የምማራቸው ነገሮች አሉ
አመሰግናለው🥰🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በላይክ በሸር እንተባበር ውዶቸ
አመሰግናለው👍👍👍👍
ሰላም ለዜህ ቤት እኳን ሰላም መጣህልን
ስላም ስላምህ ይብዛ ወንድማችን በጣም እድገዋል እድገታችሁ እና መልካችሁ በጣም ያምራል
ሰላም ቆንጆ አመሰጋለው👍👍🙏🙏🙏
Selam edet neshi wde econ selam metadh wde bewn ds slu deri market efelgalhu wedefit
ዝግጁ ነኝ ምንም አታስቢ🙏🙏🙏
ሰላም ላተይሁን አሪፍቆይታነበር ካንተ ጥሩ ነገር ተምረናል ብሮ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው
በጣም አሪፍነው መረጃህ ግን በሽታ የለም የዶሮ?
አሁን ላይ ብሽታ አልተከሰተም በሽታ እንዲኩሰት ከሚይድርጉ ነገሮች ውስጥ የእንክብካቤ ጉድለት ነው እሱን ማስተካከል ከቻልን አይከሰትም ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም በተለምዶ ነው በሽታ ሚባለው እንጂ ክትትል ፅዳት ካላቸው ምንም አይፈጠርም
ላይክ ሼር
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣህ ተጠፋፋን አይደል ዋውው ግን በጣም በፍጥነት አድገዋል የድካምህ ውጤት ነው ያበርክትልህ በርታልን ለብዙቻችን አረአያ ነህ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክልህ ወንድሜ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ተመኘሁ
አሜን አሜን አመሰግናለው ለመልካም ምኞትሽ👍👍🙏🙏🙏
አሜን አሜን አመሰግናለው ለመልካም ምኞትሽ👍👍🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲
ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ወንድማችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እና ወንድማ አንተም ዝይርን እኛብቻ ኮ ሆንን የምንመጣው
ለምንድነው ማገር በላያቸው ላይ ላይያደረከው ነፃነት አይሰማቸውም እኮ
zryachew mnd new
ቦባንስ
ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏💚💛❤👍👍👍😘😘😘 በጣም ያምራል 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
አመሰግናለው ለመልካም ምኞትሽ👍👍🙏🙏
አዳይነት ናቸው ደግም
ተመሳሳይ እድገት ላይ እንዲሆኑ የሚያደርጋቸ የምናደርግላቸው እንክብካቤና ክትትል ነው የተቀራረበ አመጋገብ እንዲኖራቸው ማድረግ ከቻለን እንደምንመለከታቸው እኩል የሰውነት ክብደት ይኖራቸዋል
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህ ዋውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው ያሳየህን ስላጋራህን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሠላም ለዚህ ቤት ቤተሰባች ለሁላችንም ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤😍🙏
ላባቸው ለምን ይነቃቀላል፣
የካልሼም እጥረት እና ቤታቸው ሙቀት ሲጨምር እንዲሁም መነካከስ ሲጀምሩ ነው።
100ዶሮች በ1 ወር ስንት ኩንታል ይበላሉ
እንቁላል እስከሚጥሉ ስድስት ነጥብ አምስት ይመገባሉ
እዝህቤት እደትናችሁ በጣም አሩፍ ቨደወ ነበር የስውልጂ ቢተዛዘን መልካምን ቢያስብ ማንም ዲሀ አይኖርምነበር ለሁሉም ቅን እናስብ ቅንነት ለሁሉም ስቅነውና መልካሙንሁሉ ይፍጠርልን ዶሮ በጣምእወዳለሁ ማርባት
ትክክል ነው ያልሽው እህቴ ለማርባት ፍላጎቱ ካለሽ እኔ የምችለውን ሁሉ ላግዝሽ ፍቃደኛ ነኝ አታስቢ🙏🙏🙏
እርግጠኛ ነሕ እንደዛ ነው መመገብ ያለባቸው??? እኔ እንቁላል ለጀመሩ 50 ደሮች የመግባቸውን 7.5 kg ነው ለመቶ ደሮች የምትመግበው ያለሕው።
ለአንድ እንቁላል ጣይ ደሮ በቀን 100_150g የሚያስፈልጋት ከሆነ ለ 100 ዶሮች ከ 10_15 kg መመገብ አለባቸው።
ምግብ ብስነስርአቱ ካላበላሃቸው እንቁላል በደንብ አይጥሉም።
የሚመከረው እኔ በገለፅኩት መንገድ ነው።