ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረ አስገራሚ ነው ተባረኩ የሚሸጥ ዶሮ ካለ እፈልጋለው
እስቲስልክ አሥቀምጥ
በሌላኛው ቪዲዮ ላይ አለ
እጅክ ይባረክ
ጎበዝወድሜየትነውአድራሻህለማሰራትፈልጌነው
አድራሻህን ብታሳውቀኝ መግዛት ፈልጌ ነበር
ጎበዝ ነህ በርታ!!
አመሰግናለው
ማሺአላህቆጆነው የትአካባቢነውለማሰራት
Addis nice too.
እር እባክህ በሰዉ ሀገር አልቅር ቤት አለኝ ይህን ስራልኝ ገብቸ ዶሮአርብቸ አቁላል ሺጨ ልኑር
ምን ላግዝሽ እኛ ያለነው አዲስ አበባ መገናኛ ነን ስልክ አለ ደውሉልኝ
የት ሀገር ነህ
gobez berta wendmachn. gin wuha metechas endet yhonal??
ከቤታቸው ውስት ነው ያለው
wow its good
ምርጥ የዶሮ ቤት አስራርነው ዋውውውውውውውውውውውውውው
ጎበዝ
በጣም ጀግናነህ ወድሜ በርታ
እናመሠግናለን ወንድማችን ሳይመረግ ዶሮቹ አይበርዳቸውምደ ለዶሮች ሀሪፉ የቱነው ከሙቀትና ከቅዝቃዜ
እንደ አካባቢው ይወሰናል መኖራቤት አጠገ ስለሆነ ብዙም አይከብዳቸውም🥰🥰🥰
Bro ba 1420 birr lik endanta kasaraw la sint doro yibaqal
እስከ 10 ዶሮ ይይዝልካል🥰🥰🥰
Btme mrte saw nke brta
እናመሰግናለን
የእንቁላል መጣያ ቦታ እና እንዴት እንደሠራህ አለሰየህም
ከጀርባ ነው ያለው
እኔ በቅርብ እገባለሁ ግን ያለማሽን ማርባት ይቻላል አይታመሙም
ደስ ይላል እኔም መስራት እመኛል
ያድርግልሽ እህቴ
ቁጥር ሰጠኝ ልደውል ሰራልኝ ወድሜ
በቪዲዮቼላይ ቅጥር አለ
ጥሩ ሰዉነህ የእዉነት አላህ ይጨምርልህ አሁን ተስፋ አለኝ ከስደት ተመልሼ ዶሮ ማርባትነዉ ምኞቴ
ሰላም ነው ይህን የዶሮ ቤት ፈልጌ ነበር የሚሸጥ ከሆነ አባክህን
አሪፍ ነዉ አነስተኛ ስትል ስንት ዶሮ ይችላል
ከ8-10ዶሮ መያዝ ይችላል የኔ 10 ናቸው🥰🥰🥰🥰
ዋው
ውሀ መጠጫቸውን አሣየን
መጠጫቸውስ
ከውስጥ አለ
እኔ የ3 ወር ዶሮውች እፈልግነበር ለቁላል የትነው አድራሻህ ወይም ስልክ አስቀምጥ
በቪዲዎቼ ውስጥ ስልክ አስቀምጫለው ደውሉልኝ
ለጣም ደስ ይላል ለ2ዐዐ ዶሮ ምን ያክል ዋጋ ወጭ ወይም ያስፈልጋል
የሰራውት ቪዲዮ አለ ተመልከተው🥰🥰🥰
ዋው ደስ ይላል ጎበዝ በርታ ወንድም እኔም ማርባት እፈልጋለሁ የት ነው መግዛት እምችለው?
የሚሸጥ አደለም ማሰራት ይቻላል ደውይልኝ🥰🥰🥰🥰
Adarasha yetnew
አዲስ🥰🥰🥰
ከስድት መልስ ተመልሸ ምን ልስራም አልም
ክፍለ ሀገር ቢሆን እፈልግ ነበር እንድሰራልኝ
የተሰራም እንሸጣለን
@@Mimonhomesteadኢንሻአላህ አገር ስገባ እገዛሀለሁ
@@Mimonhomestead ሰፈራቹሁ ዬት ነው ስንት ነው
አድራሻ የት ነው ማሠራት እፈልጋለሁ
ደውይልኝ እኔ አልሸጥም አዲሳባ ከሆንሽ የሚሰሩ ልጆች አሉ
Yemigarmi new
ውሀ መጠጫውስ የቱ ጋ ነው
ከውስጥ ነው ያለው
የምሸጥ የለህም ወንድሜ አንዱቤት ለስንት ዶሮ ይበቃል ከቻልክ ኮንታክት አድርገኝ አመሰግናለሁ
Batam gobez nak video hulum ektatalaw bazom temhertam agnchalaw amsagenalw 🙏 yedoro Batu sent doro yeyezal?
አስር ናቸው እናተም እንደምትፈሉጉት መስራት ይቻላል
የሚሸጥ ካለህ አድራሻህን አሳውቀኝ።
የዶሮ ቤት ለማሰራት ቁጥር ስጡን እስቲ እናመሰግናለን ወንድማችን
በውስጥ አናግረኝ።
bro ye doro beti maserat efelgalew@@Mimonhomestead
Yet now wana birhn
እባክህ ስራልን 10ደሮ ኣሉኝ
ደውሉልኝ🥰🥰🥰🥰
የትነህ@@Mimonhomestead
እኔ ምለው ሽታቸው እሳ ለቤት ቅርብ ከሆነ
ቶሎ ቶሎ ማስወገድ ከተቻለ ምንም ችግር አያመጣም🥰🥰🥰
@@Mimonhomestead እሺ መልካም እግዚአብሔር ይርዳኝ ለወደፊት ለመስራት አስባለሁ
Ere seralgne
አንገታቸዉን ማሽሎኪያ ስንት ሳንቲ ናት
8cm ነው በቂ ነው 🥰🥰🥰
የኢትዮ ሌቦች ተሸክመዋቸው ቢሄዱስ ከነቤቱ ክክ
ውጤታማ ካደረጋቸው ምንም አደለም ኪኪክኪ
ውሻ ካስደነገጣቸው እንቁላል መጣል ያቆማሉ ይባላል እውነት ነው ወይስ
የተወሰነ ትፅህኖ ይኖረዋል ግን ከለመዱት ምንም አያደርጋቸውም
ሰላም ወንድም እንኳን በሰላም መጣህዋወዉዉዉዉዉ
ውሀ የሚጠጠጡበት በየት አለ
ግርማ
የስ
Aaaaaaa❤❤❤❤❤
የአንቀላ መጣያው የቱ ጋራ ነወ
Kewesex new yalew bejerba bekul
አተ ትሰራለህ በክፍያ ወይሥ እድህ አርጋችሁ ሥሩ እያልክ ነዉ እምሰራ ካሆነ አባክህ ሥራልኝ ዉጭ ነዉ ያለሁት ወድሜ አለ ከሱ
ስልኬን ላክለት እና ይደውልልኝ ላውራው ምንም ችግር የለውም እንሰራለን።
@@Mimonhomestead እሽ
የ ግ ቢ ህ አ በ ባ ጎ ን የ ን ብ ቀ ፎ ብ ት ሰ ራ ጥ ሩ ነው
I will
በርቱ

ሰላም ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ
ዋወዉዉዉዉዉ