ሁሉም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ሊያዩት የሚገባ ~ እፎይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ሁሉም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ሊያዩት የሚገባ ~ እፎይ #efoy
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #theology #debate #Orthodox #Ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ክርክር #ዲን_ሄኖክ_ሃይሌ #አክሊል #Ake #Aklil #ዲ/ን_ዘላለም #ታየ #Zelalem_Taye #Henoc_Haile #ትምህርት #ቤተክርስቲያን #አባ_ገብረ_ኪዳን #ድንቅ #Dink #EtArt #Rama #21 #Mezmur #መዝሙር #ሃይማኖት #ማርያም #እግዚአብሔር #ስብከት #Sermon #New_2024 #2017 #ዘማሪ #ፍሬዘር_ደሳለኝ #ሊቀ_መዘምራን #ቴወድሮስ_ዮሴፍ #Tewodros #Yosef #Abel_Mekbeb #አቤል_መክብብ #ዲያቀን #Deacon #Mirtnesh_Tilahun_ምርትነሽ_ጥላሁን #ሳራ #መምህር #መ/ር_እዮብ_ይመኑ #Eyob_Yimenu #Yaregal_Abegaz #ያረጋል_አበጋዝ #መ/ሃዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #Eshetu
    mezmure yared,ethiopian news,Apostolic Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot, ##ማኅቶት, #mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ, #ቤተክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን, #ApostolocAnswers, #lidetekal, #ፈለገ አትናቴዎስ, #Mezmur_Yared, #ቅድስት ቤተክርስቲያን

ความคิดเห็น • 42

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 8 วันที่ผ่านมา +11

    እፎይ ቀጭኑ!! አንድ ከራሱ የቀጠፈው የለም ሁሌ በማስረጃ ነው የሚያወራው ከዚህ ውጭ ከሆነ እኛ ራሱ እንጠይቀዋለን🙏(ምክንያተቱም ክርስቲያን ነን በሐሰት አንመሠክርም)

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 9 วันที่ผ่านมา +10

    እፎይ አንተ እኮ ብዙዎችን ወደ እውነት እንዲመጡ እንዲድኑ እየሰራህ ያለህ ሰው ነህ እግዚያብሔር ይርዳህ❤❤❤

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 9 วันที่ผ่านมา +12

    እፎያችን እንወድሀለን በርታልን

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 9 วันที่ผ่านมา +9

    እልልልልልልልእግዚያብሔር ይመስገን የክርስቲያን አምላክ የነፃነት አምላክ ነው አስገድዶ ተቀበለኝ አይልም ወደ ብርሀን እንኳን ደና መጣችሁ

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 9 วันที่ผ่านมา +7

    እፎይ ያለመረጃ አያወራም፡፡❤❤❤

  • @jilojilo-q1v
    @jilojilo-q1v 8 วันที่ผ่านมา +2

    EFFFOYI EGZABHER YITEBKH❤

  • @chalieabrham2191
    @chalieabrham2191 8 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን እውነት

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 8 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለብዙ ሙስሊም መዳን ምክንያት እንድትሆን ፈጣሪ መርጦሀልና ደስ ይበልህ ጓደኞችህም አንተም ክርስትና በፈተና የፀና ነው በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @chalieabrham2191
    @chalieabrham2191 8 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ባገኘውህ ብሎ የመጣው ለመዳን ነው ማለት ነው ደስ ሲል❤
    ለመግደል ባገኘውህ ያለ ሰው ለመዳን ባገኘውህ እንደማለት ሆነ ለዛውም በኢየሱስ በማመን ያለ መዳን

  • @MelkamuAlemu-g7r
    @MelkamuAlemu-g7r 9 วันที่ผ่านมา +6

    አባቱ ጌታ ሆይ እነዚህን ሙስሊሞች ልቦና ስጣቸው

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 9 วันที่ผ่านมา

      ጎግል 😂😂ገብተው አንቢቢ ጎግል ብሎ ማስተባበል ድሮ ቀረ​@@መዲናአልሀምዱሊሊህ

    • @TigistmanTegboshi
      @TigistmanTegboshi 9 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@መዲናአልሀምዱሊሊህእፎይ ከተናገረው አንድ ውሸት አታመጭም ከናንተ በላይ እኛ ክርስቲያኖች የእፎይን ትምህርት ከቁርአን እና ከሀድስ እያነፃፀርን ነው የምንማረው😂😂ከዝሙት ከግድያ በቀር ምን ያስተምራል እምነታችሁ

    • @TigistmanTegboshi
      @TigistmanTegboshi 8 วันที่ผ่านมา

      @@መዲናአልሀምዱሊሊህ አረበኛው ከጎን አለ የሚገቡት ማንበብ እንጂ ትርጉም ዜሮ ናቸው😁 መርጠው ነው የሚያስነብባቸው ላይቩን ካየሽው ትርጉሙን ብታውቂ አንችም አትቀመጭ ግን በእንግሊዝኛ ቁርአን እና ሀድስ የለም አልሽሳ 🤣🤣

    • @TigistmanTegboshi
      @TigistmanTegboshi 8 วันที่ผ่านมา

      @@መዲናአልሀምዱሊሊህ ስታሳዝኝ አማረኛ እንኳን መፃፍ የማትችይ ነሽ ግን ብትችይ ቁርአንን አንብቢ ለሴት ልጅ ክብር የለለው እምነት ነው ባልሽ እንድወግርሽ ያዛል ቁርአን 🤣 ከፈለግሽ ካላወቅሽ ቁጥሩን እሰጥሻለሁ አንች ታይዋለሽ

  • @selamtaswe5050
    @selamtaswe5050 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 8 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልል እምዬ ተዋህዶ እውነተኛ የመዳኛ መንገድ የምህረት ድንኳን ሰማያዊ አምልኮተ ስርዓትን በአርምሞና በታላቅ ፍራቻ በምድር የምትከውንና ይህቺን በድሪቶዋ ብዛት አፍና የምታስጨንቅ 🌍ምን የመሬት ስበቷን በመንፈስ ጥሰንና በሰማያዊ መስክ እርርርርፍ የምንልባት በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለአዳም ዘር ባፈሰሰው የህይወት ንፁህ የደም መሠረት ላይ የተመሠረተች ናት የምንለው በምክንያት ብቻ ሳይሆን እንደ ወርቅ በነጠረ እውነትም ጭምር ነው። ይህ የወላጅና የቤተሰብ ጉዳይ አይደለም የነፍስ ጉዳይ ብቻ ነው ራስን ከማይበርደው የዘልዓለም የገሀነም እሳት ራስን የማዳን ጉዳይ ነው እንዴ? ክብርን ሁሉ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ሀገራችንንም በምህረቱ ይጎብኛት አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @Senayit-e8j
    @Senayit-e8j 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እፎይ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @NtsNts-c2s
    @NtsNts-c2s 9 วันที่ผ่านมา +6

    ክርስቲያኖች ደስ ይበላቹ በእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መስቀል ዲአቢሎስን ቀጥቅጠን የመግዛት ስልጣን ተሰቶናል

  • @zimamgebeyehu8806
    @zimamgebeyehu8806 8 วันที่ผ่านมา +2

    እውነቱን ስለምትናገር ሊያጠፉህይፈልጋሉ

  • @mihretwolde869
    @mihretwolde869 9 วันที่ผ่านมา +3

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ስለሙስሊሞች የማላውቀውን ነገር እያሳወከኝ ነው አመሰግናለው

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 9 วันที่ผ่านมา

      መረዳት ሚፈልግ እዲሕ በተረጋጋ መልኩ ይረዳል ይሰማል በጣም ጥሩ አመለካከትነው በርቱ🤝🤝

  • @MelkamuAlemu-g7r
    @MelkamuAlemu-g7r 9 วันที่ผ่านมา +9

    እፎይ ግን ለምንድን ነው ግን አምነው የማይመጡ ዝም ብለው እና ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BewuketBekalu
    @BewuketBekalu 7 วันที่ผ่านมา

    Efoy king

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 8 วันที่ผ่านมา +4

    እፎይ እስልምናን በመገድል በማረድ የቆመነው አብዛኛው ፈርቶ ተገዶነው ብዞቹ አያውቁትም እጂ ይወጡ ነበር ❗️ ጌታ ይርዳችው ወድማቸንን አምላክ ያጽናው

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 9 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ ተጠንቀቅ ማንንም ባታገኝ በደንብ ሳታጣራ። 🙏

  • @Tenu-w5t
    @Tenu-w5t 9 วันที่ผ่านมา +1

    Efoy king❤❤❤❤❤

  • @kidesthailemariam7705
    @kidesthailemariam7705 9 วันที่ผ่านมา

    EGZIYABHER amlak yehulunim ayine libona yabralachew

  • @Yednakachew
    @Yednakachew 8 วันที่ผ่านมา

    Wendem tebareke edem kexena gar yesxe bertalen ewdhalw eshi efoyyy

  • @ዳጉፕላስሚዲያ
    @ዳጉፕላስሚዲያ 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳው

  • @MenHen
    @MenHen 9 วันที่ผ่านมา +2

    Ebakachehu wede wuchi hager endiweta bireda melkamnew beteseboch yebelete netsa hono endiyagelegil

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 9 วันที่ผ่านมา +1

    Efoy beritaln enim muslim niberik gin yisem becha Ahun orthodox honalhu Egzabher. Yimsegn Enat mariyam texbeqhi texebeqen Ayizuhi Fitenaw binorim Enashenfaln 👈👍🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቀድር😢ቀድር 😂ኧረ አትጃጃሉ አሏህ በቀድር ከሆነ የሚፈርደው በምን እርግጠኛ ናችሁ ለጀሃነም ላለመፈጠራችሁ😭🙏please ንቁ

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 9 วันที่ผ่านมา

    አለም፡ በቅድሚያ እንዴት ነህ፣ አንድ ሰው መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ካለ ወይም ከሰከነ ብሎም ከበቃ ውስጡ ወይም ልቡ የሚመሰለው በወራጅ ውሃ ሳይሆን የሚሆነው በውቂያኑስ ነው፡፡ ማለትም ፀጥ ያለና ድምፁ የማይሰማ፣የማይረብሽ ይሆናል፡፡አንተ ምን ያህል እስኮላሮችን እንደተካፈልክና በመንፈሳዊ ህይወትህ የቱን ያህል ጠንካራ እንደሆንክ ባለውቅም መስከን ወይም መብቃት ይኖርብሃል ለማንም ሳይሆን ለራስህ ሰላም ስትል ምክንያቱም በማንኛውም ሃይማኖት ውስጥ ያለ ጠንካራ አማኝ የማንንም ሃይማኖት አይዘልፍም፡፡ ዘለፋ ብቃት የሌላቸው ሰዎች መገለጫ ከመሆኑም በላይ በእምነታቸው ወይም ባላቸው በራስ መተማመን ውስጥ ክፍተት ያለባቸው እንደሆነና በተጨማሪም አእምሮዋቸው በበታችነት ወይም በብቸኝነት አስተሳሰብ የተበከለ እንደሆነ የታመነበት መሆኑ የተረጋገጠ ነው፡፡ እናም ያለብህን ክፍተት መሙላት የምትችለው ደግሞ ስሜታዊ ከመሆን በመውጣት አካባቢህን መመርመር ብሎም ብቃት ካላቸው ሰዎች፣ ከእምነት መፀሃፎች ፣ ከሳይንስ መፀሃፎች ለመማር መቻል አለብህ ካልሆነ ግን በጭፍን መጋለብና ያለብቃት ያውም ጥራዝ ነጠቅ በሆነ እውቀት በዚህ ልክ መሳለቅ ያስገምተሃል እንጅ አትከበርበትም፡፡
    1.9 billion Muslims
    There are approximately 1.9 billion Muslims globally, making Islam the second-largest religion in the world behind Christianity1234. The Muslim population is mainly split between 1.5 billion Sunni Muslims and 240-340 million Shia Muslims with some others belonging to smaller denominations2. The regional distribution of Muslims in 2017 is as follows: Latin America/Caribbean: 840,000; North America: 3,480,000; Europe: 43,470,000; Subsaharan Africa: 248,420,000; Middle East/North Africa: 370,070,000; Asia/Pacific: 986,420,0005

    • @Hailish-yp4rw
      @Hailish-yp4rw 9 วันที่ผ่านมา +3

      ከላይ የተናገርከው ልክ ነህ። ግን እስኪ አንተም ሰከን ብለህ አዳምጠው። ቁርአንና ሀዲሱን ይዘህ ተከታተለው። በስህተት ከተናገረ እዚህ ላይ ተሳስተሀል ብለህ መዝግበህ አናግረው። እንገልሃለን የሚሉት ሰዎችኮ የሙስሊም አስተማሪ የምትላቸው ናቸው። አንድ ሎጂክ ልጠይቅህ እውነተኛ ሃይማኖት ወደው በነፃነት የሚቀበሉት ነው እንጂ ከዛ ሃይማኖት ከወጡ እንደሚገደሉ እየተዛተባቸው በግድ የሚቀመጡበት መሆን ይገባዋል ትላላችሁ?

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 9 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ቪዲዮ አለኛ አረብዋ ከጂኒ 2 ወልጃለው የምትለው

  • @AsgeKebede
    @AsgeKebede 8 วันที่ผ่านมา

    እፎይ እወነትክነው ማሪያምን እኔ እምሮርበት አካባቢ ሴጣን ሰው ይዞባቸው ይህዳል ከዛም ጥይት ነው የሚተኩሱት

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 8 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ወንድማችን ወንድ ሙስሊሞቸስ የሚያገቡት ሴት ጂኒዎች አሉንዴ!? ከሌሉ ለምን ድነው እስልምና ሴቶችን ከቆሻሻ በታች ያዋረደው!? እውነነቱን ለመናገር ጅኒ/አጋንንት ከማግባት በገሃድ ለአህያ ድል ባለሰርግ ቢጋቡ 100% ይሻላል። ከማጨበጥ ጅኒ የሚጫን አህያ ይሻላል።😅😅

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 9 วันที่ผ่านมา

    1.9 billion Muslims
    There are approximately 1.9 billion Muslims globally, making Islam the second-largest religion in the world behind Christianity1234. The Muslim population is mainly split between 1.5 billion Sunni Muslims and 240-340 million Shia Muslims with some others belonging to smaller denominations2. The regional distribution of Muslims in 2017 is as follows: Latin America/Caribbean: 840,000; North America: 3,480,000; Europe: 43,470,000; Subsaharan Africa: 248,420,000; Middle East/North Africa: 370,070,000; Asia/Pacific: 986,420,0005

    • @Nanee73
      @Nanee73 9 วันที่ผ่านมา

      Only the abundance of numbers is empty knowledge about your faith. This indicates that the followers of the wise are the ones who are the children, the brave, the thieves, the abominations.☪️🚫☪️🚫

  • @MelkamuAlemu-g7r
    @MelkamuAlemu-g7r 9 วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እነዚህን ሙስሊሞች ልቦና ስጣቸው