እዚህ ላይ የእፎይ ጥፋት ምንድን ነው ? ~ እፎይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @tigistsiyum8868
    @tigistsiyum8868 9 วันที่ผ่านมา +8

    ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አባቴ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ባለቤቴ ሙስሊም ነው መጨረሻችንን እግዚአብሄር ያውቃል

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 9 วันที่ผ่านมา

      😳 ልጆች አሏችሁ

    • @habahm4340
      @habahm4340 9 วันที่ผ่านมา

      Sister minm kemdrgeshe befit , Abu hayder ga lagngeshe Ena bednbe enwra

    • @habahm4340
      @habahm4340 9 วันที่ผ่านมา

      Yemwrawe saweya , 100 percent, ewkte yalwme leza degmo margagchawe , Abu hayder eski admechwe bednbe sekrakre

    • @Hirutyilma-f4s
      @Hirutyilma-f4s 9 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ታረጊያለሽ ከማይመሰልሸ ጋር ምክንያቱም ከማይመሰላችሁ ጋር በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ ይላል

    • @WasmeAwoke
      @WasmeAwoke 9 วันที่ผ่านมา +1

      በርትተሽ ተማሪና እወቂ

  • @HanaBekele-d8k
    @HanaBekele-d8k 3 วันที่ผ่านมา

    Amen ከደመና ጋር ይመጣል የኛ ንጉስ ኢየሱስስስስስስስስስ❤ እኛም የዳንን ልንቀበለው በደመና እንነጠቃለን 😊
    Efoyachn keep it up !

  • @Hatt-m1z
    @Hatt-m1z 9 วันที่ผ่านมา +4

    እፎይዬ የኛ ጀግና ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ እውነት ትለያለህ❤❤❤❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 9 วันที่ผ่านมา +2

    Efoye gen egziabher yetebkeh ewnetan new

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 2 วันที่ผ่านมา

    እውነትነው ተጽኖፈጣሪነት ሳይሆን ሰወችን ከጨለማ ወደብርሀን እንዲጎዙመሳየትነው እፎይ

  • @MelakuEshetu-n4j
    @MelakuEshetu-n4j 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል እፎይ ኖት (ማስታወሻ መያዝ አለብን ) በጣምም ይጠቅመናል ፡፡

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ፅጋዉን ያብዛልህ

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የጠፋበት ነፍሶች ባንተ ሊመልስ አንተን ፈጠረ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛህ

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl 8 วันที่ผ่านมา

    efoy hero hero ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 9 วันที่ผ่านมา

    ማረድ ስራቹ ነው 👂👈

  • @TizitaGebreyes-i9c
    @TizitaGebreyes-i9c 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉

  • @AbdRad-t6q
    @AbdRad-t6q 8 วันที่ผ่านมา

    Anbibeh Tereda Ewket Kalew Sewga Awra

  • @asfawaschalew9186
    @asfawaschalew9186 9 วันที่ผ่านมา +1

    Keep it up you did good. Thanks for everything

  • @ደሐክ
    @ደሐክ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ እንደወረደ ጋንጩር ነው MOM ደግሟ ሰራ አስፈጻሚ ነው እፎይ አምላክ ለስራህ ይክፍልሀል ብዙ ነብስ እያዳንክ ነው በርታ

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 8 วันที่ผ่านมา

      የትኛው ነፍሰ አዳነ የጠቅላላው የገሀነም ማገዶ ይህ ደብተራው ነው ኦርቶዶክስ አይወክልም

  • @ZemedkunZerihun
    @ZemedkunZerihun 3 วันที่ผ่านมา

    Gena kante Batam bizu tebikalew egizabiher yitebikih yesu ewnet alebih

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 9 วันที่ผ่านมา

    እፎይ የአህዛብ መዶሻ

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 8 วันที่ผ่านมา

      በንግግግሩ ብቻ የገሃነም ማገዶ እሱ ነው

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 2 วันที่ผ่านมา

    እውነትን ባንተ ላይ አድሮ ይመስክራል ጥላቻ እንዳልሆነ የገባው ይገባዋል።

  • @Mankush995
    @Mankush995 8 วันที่ผ่านมา

    ሰውን ግመል የሚል ፈጣሪ የለም በተለይም ራሱን ፈጣሪን በሚመለከት ያ ከሆነ ሀይማኖት ከሰይጣን ነው

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 8 วันที่ผ่านมา

    ነቀሉ እስላሞች

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦኦኦ እረ ምን አይነት ጉድ ነው እኔ የሚገርመኝ ይህ ሁሉ ሙስሊም የራሳቸውን ቁርዓን አያውቁትም እንዴ? ማለቴ ይህ ሁሉ የምንሰማው ጉድ ምንድን ነው? እናም እውነት ከሆነ ደግሞ የጠፉ ነፍስ ሁሉ ወደ እውነተኛ የመዳኛ መንገድ እንዲመለሱ ጌታ ይህን ስለገለጠና አንተን ምክንያት ካደረገ እጅግ ግሩም ነው ወገኖች አደራ ይህ የነፍስ ጉዳይና ከሰይጣን ጋር ለዘላለም የገሀነም እሳት እራት ከመሆን መዳንና የነፍስ ዋስትና ነው ክብር ሁሉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 8 วันที่ผ่านมา

      ወይ አንቺ እንዴት አድርገሸ እሰቲ እራሰሸ ጠይቂ ኦርቶዶክስ ከሆንሸ ኦርቶዶክስ እምነት አንድ ላይ ነን ያለነው አፉ የጠነባ እምነት እንዲህ የሌለው ፈጥሮ የሚያወራ የሆነ አጀንዳ ተሰጥቶት ነው ህዝብ ሊያፋጅ ከዚህ እንዴት ትወያያለሰሸ አፉ የገማ ነው

    • @ፔaiንኪlleር
      @ፔaiንኪlleር 7 วันที่ผ่านมา

      @ZeynebaIssa-r5v እልልልም ያለ የጠነባ ብቻ ሳይሆን የተትላላ እምነት ነው እስልምና ማለት ከመሳደብሽ በፊት እያንዳንዱን ከአፍሽ የሚወጣውን ቃል ተጠንቀቂ ውሸት ከሆነ እናንተም ቁርዓናችሁን ይዛችሁ ይህ ፍፁም ውሸት ነው ማለት ወይንም በህግም ይጠየቃል እንጂ የሰውን ሀይማኖት መሳደብ በጣም ፀያፍ ነው።

  • @lidyahabtu4008
    @lidyahabtu4008 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ የሚገርመኝ እኔ የሚሳደቡት ቀጥታ ከቁረአን ይጠቅስለታል ምን ጉድ ነው

    • @AshrakAlewi
      @AshrakAlewi 9 วันที่ผ่านมา

      እግዝአብሔር አመንዛሪ አይደለምን?
      ማስረጃ አለኝ

    • @lidyahabtu4008
      @lidyahabtu4008 8 วันที่ผ่านมา

      @AshrakAlewi ታዳ ሂደህ ከእፎይ ጋር አገባም

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 9 วันที่ผ่านมา

    እኔን ግርም የሚለኝ ያለአቅማቸውና ያለእውቀታቸው በእርግጥ እውቀት ቢኖራቸው እንኮን እውነት እነሱጋ ስለሌለ በስሜትግን ይገቡና በማስረጃየቀረበላቸውን ጥያቄ ማስተባበል መሞገት ማስረዳት ስለማይችሉ ስድብና ዛቻ መሰንዘርዘር ይህደግሞ ለምእመናኑ (ለእምነቱ ተከታይ ይበልጥ ጥርጣሬና መመርመርን እንደሚያመጣ አልገባቸውም ? በዛላይ ሳያውቁት የሚወረውሩት ስድብ ለእፎይ የተመቻቸ ኮስ ስለሚሆን እየወሰደ ቅርቅር ያደርግላቸዋል ለምሳሌ እፎይ አጭበርባሪ ሲሉት ከመፅሐፋቸው እየጠቀሰላቸው አጭበርባሪስመሐመድነው በዚጌዜ በዚቦታይላልውሸታምሲሉትምእየጠቀሰናእያስረዳ ውሸታሙስ ነብይህ ሌባሲሉት ሌባስ የቀዬን ጨርቅ ጉዳይ ጠቅሶ ኩም እንገልሀለን ሲሉት መግደልማ ግብራቹነው በመፅሐፋቹ የታዘዛችሁት ብሎያጣቅሳል ፂምህ የቀመለ ቢሉት የነብይህን ከራሱላይ ይፈላ የነበረውን ቅማል ትቀምልለት የነበረችዋን ሚስቱ የተናገረችውን አላነበብክምን ብሎ ይመልሰዋል በአጭሩመሐመድ በምድር ላይ የቀረው ኃጢያት አልቀረውም ስለዚ እባካቹ ሙስሊም ወገኖቼ በለፈለፉ ይጠፉ ይላሉና አበው ለዚህልጅ ለመማር ካልሆነ ምርጥ ምርጥ ኮስ አሲስት አታድርጉለት ከምር አፋችሁን በከፈታቹ ቁጥር ከእውቀት ነፃ ና እምነታችሁን ፍፁም ማታውቁት መሆኑን እያሳበቀባቹ ነውና ተዋርዳቹ ሌሎች ሙስሊሞችን አታዋርዶቸው

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 8 วันที่ผ่านมา +1

    የታሉ ፕሮስታንቶች በዝግ ደረጃ ወጥተው እስላሞችን ሞግቱ እስኪ እናንተስ የእስልምና ታናሽ ወንድም አይደላቹ ምንድን ነው ልዩነታቹ እስልምና በሰይፍ ቀልድ ማርሻል ሉተር ደግሞ በክላሽ ነው አፍሪካን በቅኝ የወረሩት

  • @MelakuEshetu-n4j
    @MelakuEshetu-n4j 8 วันที่ผ่านมา

    ወይ እፎይ ትእግስትህ ትምህርት ሆኖኛል እነሱ ይሳደባሉ ፡ አንተ ቁራናቻውን ትገልጣለህ ፡፡ አንተ እኮ የምትገርም የጥበብ ሰው ነህ ፡፡ አቦ ኑርልን ፡፡ ማስገቢያም ማስወጫ የሌሌው …. ድፍን ፡፡

  • @MelakuEshetu-n4j
    @MelakuEshetu-n4j 8 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ለ ኢትጵያዊው ክርስተያን አፎይ ፡፡ ወይ ሞስሊሞች በቃ ሚስጥራቸው እኮ ወጣ በአለም ተዳረሰ ! ይረፉት ፡፡ አላርፍ ያለች ጣት ያንን ክፉ ነገር ጠንቁላ ትወጣለች ፡፡ በውሸት ሲነካኩ ፤ ሲነካኩ ፤ ሲነካኩ ሚስጥራቸው ተዘርግፎ ፤ ካካ በካካ ሆነው አረፉት እኮ ፡፡

  • @DawitAddis-f3r
    @DawitAddis-f3r 7 วันที่ผ่านมา

    እኔን የሚገርመኝ ክርስቲያን ሴቶች ሙስሊም የሚያገቡት ጉዳይ? እሽ ይሁን ስትተኙ አይሸታችሁም ከምሬ እኮ ነው

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 9 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ አምላክን ነብዮን የምትተች ሀያሲ አይደለህ ምን ጥፋት አለህ መጨረሻህን አላህ ያሳየን

    • @NhomNhood
      @NhomNhood 9 วันที่ผ่านมา

      ከመፅሐፍሽ ጠቅሶኮ አላህ አይሰማም አይለማም አለኮ

  • @AshrakAlewi
    @AshrakAlewi 9 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ክርስቶ ዲቃላ አይደለምን?
    ለምን አትመልሱም?

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 7 วันที่ผ่านมา

      ስድብ ከአባትህ ከዲያብሎስ ነው በማስረጃ ተናገር ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ሊያድነን ነው ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የሆነው።ለነገሩ ሰው ምን ያህል ክብር እንዳለው ያወክ አይመስለኝም።
      ዮሐ 1:1 በመጀመሪያ ቃል ነበር ያ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ያ ቃልም ስጋ ሆነ (ሰው ሆነ ለማለት ነው ምን ይሳነዋል ታዲያ እግዚአብሔር)

    • @AshrakAlewi
      @AshrakAlewi 7 วันที่ผ่านมา

      @@YimenuYirdaw ስድብ ሐስሎህ ነው?
      እውነት ሲነገራችሁ ያንገሸግሻችኃል።
      የእየሱስ አባት ማን ነው?
      የአብ ልጅስ ማን ነው?የእግዝአብሔር ሚስት ማን ናት?
      እንዴትስ ወለዱት?
      የምን ማግበስበስ ነው?
      አጣርታች ትክክለኛውን እምነት ተከተሉ።

  • @WorshipSongs299
    @WorshipSongs299 9 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/x6xtF-z5zR8/w-d-xo.htmlsi=mOgfGz4t5tJFt3wd
    Esti yihen sewuyen bedenb semut