8ኛ B👉 መንፈሳዊ እንግዶች ፦በወንድማችን ላይ የአይነጥላ የመጨረሻ ፍልሚያዋ ይህ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 517

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  11 หลายเดือนก่อน +140

    092 596 2090 የገጠመኙ ባለቤት ተጨማሪ ስልክ ይህ ነው

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน +4

      ውይ በእውነት ቃል አይገልፀውም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃል አጣው ለህይወት ዘላለማዊ ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉

    • @mestawotjimma8145
      @mestawotjimma8145 11 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 11 หลายเดือนก่อน +2

      ያዉ ስልክ ቁጥሩ ተፅፏል

    • @vcb8834
      @vcb8834 11 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ አባታችን🎉🎉

    • @fafi2887
      @fafi2887 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላምህ ይብዛ መምህር በስምህ ፌስቡክ ከፍተው አጅሬዎቹ መጥፎ ነገር ሸር ያደርጋሉ ፌስቡክ እደማትጠቀም በኮሜት ግልፅ አድርገህ አስቀምጥ ላላወቁት❤❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي 28 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን መምህር ተስፋየ በጣም ነው የማከብሮት የምወዶት የርሶ የትምህርት ተከታታይነኘ ከክፍል አን አሁን እስካለበት ክፍል ድረስ ተከታትያለሁኘ እደዚህ ልጅ የህይወት ገጠመኘ ያስደመመኘ የለም የልጅ ጥንካሪ ትግስት ብዙ ነገር ተማርኩኘ በምንም ፈተና ውስጥ ብንሆን ፈጣሪያችንን ማመስገን አለብን የእግዚሀብሄር ቸርነትንም በብዙው አየሁኘ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪው ዘመንህን ትጠብቅህ ልጆችህም አድገው ለቁም ነገር ይብቁልህ

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 11 หลายเดือนก่อน +69

    የወደቁትን የሚያነሳ እሱ ሕያው እግዚአብሔር ብቻ ነው! ይክበር ይመስገን!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน +137

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ፀሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ወንድማችን በእውነት ብዙ ነገር አስተምረናል በክፍል 1 አሁን ደሞ ክፍል2 ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ እመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ እንዳትረሱ❤

    • @ኤፍታህሃይለገብርኤል
      @ኤፍታህሃይለገብርኤል 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህታችን እግዚያብሄር ያክብርሽ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 11 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳንአብሮ፧አደረሰን

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 11 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤🙏🙏🙏

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 11 หลายเดือนก่อน

      እካን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 11 หลายเดือนก่อน +52

    ዋይ ፍተና ገጠመኝ ላይ ነበር መካተት የነበረበት የማማ እናት መንፈሱ ከሷ ተመሣሥሎ ነው እሱን ያሠቃየው ዋይኔ ወንድማችን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን እድትመሰክረለት ነው የዋጀህ በሰምአብ

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 11 หลายเดือนก่อน +36

    የሁለተኛ ባለቤትህን ቅን ልብ ለሁላችን ያድለን መዳህኒኣለም ፉፃሜችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน +76

    ጌታ ሆይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁ ጌታ ሆይ ካንተ ተለይቼ እኔ ምንም ነኝ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴን አጣሁ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ደስታዬን ሁሉ አጣሁ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ትርጉም አልባ ሆነ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ጣእም አልባ ሆነ” አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መመለስ እፈልጋለሁ ነገር ግን ጠላቶቼ ከእኔ በእጅጉ የሚበልጡ ናቸው ነፍሴንም አምላክሽ አያድኑሽም የሚሏት ብዙ ናቸውና ጌታ ሆይ ታደገኝ ወደ አንተ የምመለስበትን መንገድ ምራኝ ካንተ ከተለየሁ ወዲህ አቅሜ ሁሉ ተዳክሟልና ጌታ ሆይ ሳትባርከኝ አልለቅህም ወደ አንተ አቅርበኝ ከልጆችህ እንደ አንዱ አድርገኝ ሐጥያቴን ብቻ ይቅር እንድትልልኝ አልሻም ይልቁንም ከሐጥያት ፍቅር ትለየኝ ዘንድ ጭምር እንጂ ጌታ ሆይ የሐጥያት ፍቅር ልቤን ተቆጣጥሮታልና ይህን ካላስወገድኩ ወደ አንተ መቅረብ አይቻለኝም ጌታ ሆይ የሐጥያትን ፍቅር ከልቤ ላይ ንቀለው ጌታ ሆይ ከሐጥያቴ ነጽቼ ወደ አንተ መምጣት እንደምን ይቻለኛል ይልቁንስ መጀመሪያ አንተ ናልኝ ሃጢአቴንም ደምስስ እንጂ በራሴማ ሐጥያትን ማስወገድ ብችል ወደ አንተ መቼ መመለስ ያቅተኝ ነበር እኔ ግን አንተ ከሐጥያቴ እንድታርቀኝ እወዳለሁ ጌታ ሆይ ሃይልህን እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ አሜን

    • @ፅጌማርያም-የ6ተ
      @ፅጌማርያም-የ6ተ 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
      @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 11 หลายเดือนก่อน

      @wedesukirebuyadnachuhalelishaday
      አይዞሽ በዚህ ብንነጋገር ትጠቀሚያለሽ
      +++++

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @RyuStyi
      @RyuStyi 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 11 หลายเดือนก่อน +64

    "እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን" እንኳን "ነገ*የሚከበረው አባታችን ለፍጣሪያችን ለቸሩ መድሃኒዓለም የመታሰቢያው ቀን አደረሳችሁ #ኑ ምዕመናን ክፍል ሁለት ደግሞ እንማር የባለፍው በዕባ ነው የጨረሰኩት!!

    • @መሰረትየእኔ
      @መሰረትየእኔ 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen❤❤❤❤

    • @yamelak7686
      @yamelak7686 11 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN

    • @meratale6002
      @meratale6002 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እሚያሰለቅሰ ነበረ❤❤❤❤

    • @AmeHaAlemu-nf2gu
      @AmeHaAlemu-nf2gu 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kalme7381
      @kalme7381 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu 11 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድማችን ከዚህ ጉድ ሁሉ አዉጥቶ ሰው ላደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 11 หลายเดือนก่อน +3

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    th-cam.com/video/siNZoFLPk-o/w-d-xo.html

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 11 หลายเดือนก่อน +25

    እልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ከእስራት ያስፈታን ወደ አምላካችን ቅድስት ሥላሴ ማልዶ ጎበዝ ወንድም ነህ እናም በርታ በፈተና ይሚጠና ይተባረከ ነው ባለ ቤትህና አንተህ በርቱ ጸልዬ ልጅቱን ተጠንቀቁ ምናልባት ቀንታ ይሆን ነገር እንዳታደርግባችሁ

  • @selam801
    @selam801 11 หลายเดือนก่อน +36

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን❤
    ምእመናን በጾሎት አሰቡኝ😢

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 11 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይባርካት
    ባለቤትህ መልካም ሴት ናት

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 11 หลายเดือนก่อน +22

    ሀይለ ማርያምን በፆለት አስብት ወለተ ሰንበት እና ወልደ ኪዳንን

  • @TirhasAtsbha
    @TirhasAtsbha 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ካንተ ብዙ ተምራለው እና እ/ር እንደጀመረው መጨረሻህን ያሳምርልህ አንተ እውነተኛ መምህር ነህ ትዳርህም የተባረከ ልጆችህም የተባረኩ ይሁኑ ሚስትህም ለዘላለም ካንተ አይለያት

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 11 หลายเดือนก่อน +7

    ካለህይወት ያሠማልን መምህ እድሜ ጸጋውን ያብዛልህ 10000 ኑርልን ወንድማችን እግዚሔቤር ይወድሀል ላንተ የደረሠ አምላክ ለእኛም ለተቸነክን ይድረስልን በእውነት

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 หลายเดือนก่อน +23

    እንኳንም በሰላም መጣህልን መምህራችን. ❤❤❤ያንን ሁሉ ሀጢያት ይቅር ብሎህ. የልጆች. አባት. ያደረገህ. የድንግል. ማርያም ልጅ. ቸሩ. መድሃኒያለም. ስሙ. የተመሰገነ. ይሁን. ተመስገን. ተመስገን. ተመስገን. ይቅር ባይ. አምላካችን ❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ፈተና ወድማችን እንኳን ዳንክ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሁለት ጨርሼ ሰማሁት ካሳለፍከው ህይወት ብዙ ተምሪበታለሁ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት የናታኔ እናት የተባረከች ናት ከሷም ከአንተም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን በእውነት አሁንም የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน +23

    ምን አይነት መከራ ነው የገጠመህ እጅግ ያሳዝናል በእውነት በጣም ብርቱ ሰው ነህ ይሄ ሁሉ ነገር አልፎ ታሪክ ሁኖ ስታወራው የሚደነቅ ነው የማያልፉ የሚመስሉ ነገሮች ሁሉ አለፉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወድማችን ታሪክህ በእንባ ነው የሰማሁት ብዙ ነገሮች እንዳስተውል አርጎኛል በነገራችን ላይ ምእመናን ትዳር ያላቹህ ወድማችን የሚያወራው እየሰማቹህ እራሳቹህ ትዳራቹሁን ፈትሹ 👏 በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው ምን አይነት ግሩምና ድንቅ አምላክ ነው ያለን በስመአብ እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆንኩኝ መመረጥ እኮነው ❤ ወድማችን እግዚአብሔር ትዳርህ ልጆችህን ይባርክልህ ሁለተኛ ሚስትህ ሳላመሰግን አላልፍም እማፍቅር እድሜና ጤና ይስጥሽ አንቺ ደግ ሴት❤ ሚስቶች ልባም ሴት ሁኑ🥰 ሁላችንም ከጎንህ ነን መምህር እናግዘዋለን 👏

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 11 หลายเดือนก่อน +40

    ማነውእደኔበጉጉት🎉ሲጠብቅየነበር🎉እጅአውጡቅመሞቼ🎉

  • @Mstawte
    @Mstawte 11 หลายเดือนก่อน +23

    በጾለት አሥቡኝ እሕት ወንድሞቸ መምሕር ሰይጣን እየተፈታተነኝ ነው የማሠራኝ ሥራ የሰይጣን ሥራነው ከሰራሑት በሗላ ይቆጨኛል በጾለት አሥቡኝ ወለተሰበት ብላችሑ ❤❤❤

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ፦እህቴ፦ተግተሺ፦ፀልይ፧እግዚአብሔር፧ያስብሽ፧፨

    • @AbebeTegegne-l3q
      @AbebeTegegne-l3q 11 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
      @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 11 หลายเดือนก่อน

      @wedesukirebuyadnachuhalelishaday

  • @sosetg1
    @sosetg1 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወገኖች ዲያብሎስ እንዴት እኛን ለማጥፋት ይህን ያህል እርቀት ይሄዳል .በእግዚአብሔር ሃይል ጠንክረን ከእግራችን ስር ማስገዛት እና ሰማያዊቷን ኢየረሳሌም መውረስ አለብን ምንም በድር ብልጭጭልጭ በማሳጣት በማደህየት ስንፈተን በእውነቱ እኛ ለሰማያዊቷ ሀብት እንትጋ ይሸነፋል .የወንድማችን ህይወት ፅናት ብርታት ጥንካሬ ትእግስት ተምረንበታል ትልቁ ደግሞ ተስፋ መቁረጥ ትልቁ በሽታ ነው አጅሬው ደካማ ጎናችንን እዝች ላይ ነው ይሚያገኛት የፈለገ ለምን ለማኝ አንሆንም ሀይማኖትን መካድ እንደሌለብን ወንድማችን አስተምሮና ወንድማችን ያንተ በረከት ፅናት ትእግስት ይደርብን.

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 11 หลายเดือนก่อน +18

    በዕውነት እጅግ እጅግ አስተማሪ ነው ህይወትህ ሞቶ የነበረ ተነስቶ እየሰበከ ያለህ ሰው ነህ በርታ ይህወትህ አስተማሪ ነው መፀሃፍ ነው ተገልጦ የማያልቅ።

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 11 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ገጠመኝ እውነትም ገጠመኝ😢
    የ እግዚአብሔር ቸርነቱ የሰይጣን ክፋቱ የሚገርም ነገር ነው ። አቤት መፍቀሬ ሰዕብ መፍቀሬ ንስሐ አምላካችን ይክበር ይመስገን ።
    መምህራችን ተስፋ ስላሴ በርታልን ❤።

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 11 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህ የስንቱን ሂወት ቀየርክ በርታልን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለተኛዋ ሚስትህ እግዚአብሔር ይባርካት ጠካራ ሴት ናት❤❤❤❤❤❤ከመጀመርያዋ ሚስትህ ግን ተጠንቀቁ ጨርሰህ ራቅ ኩፉ ናት

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 11 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድማችን እግዚአብሔር እንኮን ታሪክህን ቀየረው

  • @sarasara14192
    @sarasara14192 11 หลายเดือนก่อน +10

    እኮን ደና መጣችሁ እኮን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ክብረ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @RahelAsfawosen
    @RahelAsfawosen 11 หลายเดือนก่อน +4

    በሰመአብ በዚህ ሁሉ ፈተና መሀል ማለፍ ጥንካሬህን ያሳያል እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችህን በፀጋ እና በእውቀት ያሳድግልህ

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 6 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ ነው ያንተስራአማኑኤል ሆይ

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን በጎደለው ትሙላለት!!!!!!

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 11 หลายเดือนก่อน +21

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአባታችን ጻድቁ ሐብትዬ ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አሜን መምህረ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ነው የደነቀኝ ብዙ ተማርኩበት ተርተረት ለምሉ በጣም ትክክለኛ ምስክርነት ነው የወድማችን ጥንካሬ እና የእግዚአብሔር ጥበቃው ይገርማል የምወደውን ይምራል በእውነቱ❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 11 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ወድማችን ስለ ሁሉም ገነረ እግዚአብሔር ይመስገን የንን ሁላ ፈትና አልፍህ የልጆች አባት ለደረገክ አምላከ ከብር መስጋን ይገባዉ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 11 หลายเดือนก่อน +4

    አንጀቴን በላህኝ ወንድሜ።
    አይዞህ ሁሉም አልፏል ብርቱ ሰው ነህ። አሁንም እመቤቴ ማርያም ከለላ ትሁነህ።
    በሉ ያልነቃችሁ ካላችሁ ነቁ በጠላት ላይ ንቁ።

  • @GirmaZerihun-x6r
    @GirmaZerihun-x6r 11 หลายเดือนก่อน +17

    እጅግ በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩዋችሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 11 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ጀግና ነህ በቤቱ ያፅናህ ልጆችህም ይደጉልህ ትንሽ ስንፈተን እናማርራለን አንተ ከውጭም ከቤት ስትፈተን አመስጋኝ ነህ ደግሞ ሁላችንም ሀጥያት አለብን ወንድሜ ብቻህን አይደለህም ታምሜ በአልጋ ሆኜ ያዳመጥኩህ መምህር የሱን ብቻ መንገር ሳይሆን ለብዙዎቻችን ውስጣችን ያለ ብናገረው አፍራለሁ የሚባለውን ብንናገር ቾግር እንደሌለው እንድንረዳ ነው ያደረከው ሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 11 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት የሰው ልጅ ፈተናው በስመአብ እግዚአብሔር ሁላችንንም ከማናውቀው ጠላት በቸርነቱ ይሰውረን ወንድማችን አንድ ቀን ጥሩ ደረጃላይ ደርሰህ ዳግመኛ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሁም መምህር እውነት አንተን ለመግለፅ ቃል ያንሰኛል እድሜህን ያርዝመው እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ በሞትና በሒወት መካከል ሆነህ ከዛ ብዙ ፈተና አሁን ላይ እንድትደርስ ያበቃህ መምህር ተስፋዬ ፀጋዉንና እድሜዉን ያብዛልን እንቁ መምህራችን የኛ መካሪ

  • @yezufan
    @yezufan 11 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ክፍል ሁለትን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ልደዉል ሁላ ነበር ስትዘገዩብን ❤❤❤❤❤ወንድሜ ባንተላይ ሁለት ነገር ተረድቻለሁ አንደኛዉ እግዚአብሔር መቼም እንደማይተወን ፍቅሩን ቸርነቱን ትግስቱን ተረድቻለሁ ለለተኛዉ የሴጣን ፈተና በጣም ከባድ እንደሆነ ነዉ ሆኖም እግዚአብሔር አሸናፊ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @NbcvGfg
    @NbcvGfg 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ያየሁበት ገጠመኝ እመብራሃን ትጠብቅህ ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ትስጥህ ወንድማችን

  • @adengetachew6472
    @adengetachew6472 11 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉 መህምራችን እንድሁም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ እንድሁም ላባታችን ለሀብተ ማርያም እድሁም አቡነ ሰላማ እናም ለ አርጋዌ ዮስፍ አሜንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @አይናለምየስላሴልጅ
    @አይናለምየስላሴልጅ 11 หลายเดือนก่อน +32

    ወይ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልኝ አሳስበህኝ ነበር አቡነ ሀብተማርያም ካንተ ጋር ይሁኑ ❤

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የፅናት ተምሳሌት ነህ መሞህራችን አምላክ ዕድሜ ይስጥህ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ደሀን የምታግዝበት መንገድ ሳይ ሁሌም እንባዬ ይመጣል ተባረክልን እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ የእግዚአብሔርን ቸርነት ላድምጥ

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምሕርዬ እደምን ከረምክ በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው ወድማችን የውነት እግዛቤሔር ይወድካል ይህን ሳያዩ ያለፉ ብዙ ዎች ናቸው አይዞክ አሁንም እግዛቤሔር አሁንም አይተውክም❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ያንተንትእግስት ያድለን ወድማችን እውነት እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ ፈተና አውቶ እዚህ ላደረሰህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የናታኔም እናት ልቦናዋን አይለውጥብህ ነገር ቀያሪው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በእውነት 😢😊 መምህርዬ በርታ ብዙነገር ነውምንማረው እያደረከው ያለው ነገር እውነትክፉ አይንካህ ❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ገጠመኝ የምፅፈዉ ቢኖረኝ በመጀመራ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በሀጣት ተጨማልቅን ይቅር የተጣልነዉን እያነሳን የተረሳነዉን እያስታወሰን ሰዉ የለለን የሱ የሆኑ ሰዎችን እየሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አይዞህ በርታ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 11 หลายเดือนก่อน +2

    የፈታና ጥግ ሰላመችንን የማይፋልግ ደብሎስ በጣም ፈታና አበዛበት ከዝ ትምርት ምንም ብንፈታን እንደምነሸንፍ መወቅ አለብን ወንድማችን የቀድሞ በለቤትህን ልትጠነቀቅ ይገበሀል በለቤትህን ልነጥቅብ ይችላል መንፋሱ የቅነትና የምቀኛ መናፍስት አርፎበታል ደስታህን የምያደፋርስ እሱ ስለ ሆነ ብቻ ፈጣሪ አምላክ ይርደክ ይርደን

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጅግ አስተማሪ ህይወት ነው
    ምስትህም በጣም ልባም ሴት ነች የናታኔም እናት❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጉጉት የጠቅኩት ነበር ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ባለ ታሪካች ደግ ሚስት ኣለችህ የናታኔም እናት እድሜሽን ያርዝመው ጥሩ ሴትበእውነት ኣይዞህ ወንድማችን በርታልን እንኳንም ኣኳውንትህ ሰጠሀው ለመምህራችን በኣቅማችን እንድንረዳህ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እጃችን ይፍታልን ❤❤❤

  • @tigistmakonin7086
    @tigistmakonin7086 หลายเดือนก่อน

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ይደንቃል

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 11 หลายเดือนก่อน +6

    እኮን ደህና መጣህ ወድማችን በድጋሜ ክዚያ ማጥ ውስት አውጥቶ እዚህ ያደርሰህ አምላክ ይክብር ይመስገን ወድሜ
    ።።መምህራችን እርጅም እድሜ ይስጥልን ክዚህም በላይ እድታገለግል ያድርግህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 11 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ነገር ነው የተማርንበት አምናለሁ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልን መጨረሻህን ያሳምልን ወንድማችን❤❤❤

    • @HanaaFikiruu
      @HanaaFikiruu 11 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ስለም መጣችሁልን መምህራችን❤❤❤

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ የኔ ደግ ሰው በምን ቃላት ሊግለፅ መድሃኔአለም አባቴ እርሱ ብቻ በሰማይ ዋጋህ ይክፈል አሜን 🙏🙏🙏፣💔💔💔

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን ናወንድማማች
    አሜን እንኳን በደናመጣቸሁ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ በእውነት በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው ማኖር ተጀመረ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃሪያ ዘመን ይባርክ አሜን ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 11 หลายเดือนก่อน +6

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ እኔ ግን በመምህር ትምህርት ገጠመኝ የእግዚአብሔር ቸርነት ኃያልነት ታእምሩ እኛ ሳይገባን ከሚታየውም ከማይታየውም እንዴት በጥበቡ እንደሚያወጣ በቻ ቃል አጠረኝ መምህርን ስለሰጠን እጅግ እናመሰግነዋለን ቸርነትህ የበዛ ቁጣህ የራቀ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ለማዳን ምክንያት እንዳለዉሁሉ አጋንንትም ነብስንለመዉሰድ ስልቱ ረቂቅ ነዉ ሁሌእጄንበአፌየሚያስጭነኝ ነገር የመድሀኒያለም ቸርነቱ :ምህረቱ:ፍቅሩ ከሰማነዉ ካየነዉበላይ ነዉምንልበል ተገርሜ ተደንቄእስካሁንአልጨረስኩም መምህርእራሱእንደዚህአይነት ታሪክ ያለዉንሰዉማግኘትህ መቼምበመጨረሻዉ ዘመን የተሸፈነ ግልጥየማይወጣየለም ትላለህመምህር ባለታሪካችን ብቻአይደለምእድለኛ እኔምየሰማሁት ምክንያቱም በጣምፈራጅነበርኩኝ ካሁንበዃላ እራሴላይመፍረድጀመርኩኝ አትፍረድየሚለንህግ ተማርኩኝ ለሁሉም ክብር ለቅድስት ስላሴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @harkoiscelll5828
    @harkoiscelll5828 11 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጅች አቦኩች ብፅሎታች አሰቦኝ( ፅጌ ማርያም )ጨንቆኝ ህጣያተ በዙ አፈፈፈፈፈፈፈ ❤

    • @atsede3733
      @atsede3733 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢

    • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
      @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 11 หลายเดือนก่อน

      @wedesukirebuyadnachuhalelishaday
      እስኪ በዚህ እንነጋገር አይዞሽ መድኃኔዓለም ይጎበኝሻል

    • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
      @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 11 หลายเดือนก่อน

      @wedesukirebuyadnachuhalelishaday

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣቹ በጣም እስተማሪ ነው በተለይ ያለህ ፃናት በመጀመርያው ስትገፋ ሁለተኛዋ ሚስትህ በፈጣሪ ተመርጣ ተሰጠህ አይዛህ በረታ የመንፈስ ውግያ ነው ለሊጅህ ብለህ ዋጋ መክፈልህ የሚደንቅ ነው አሁንም ቢሆን መንፈስ ብዙ ያስወራል መጠንቀቅ ነው በሌላ ስልት አያጠቃህ ነው ብልህ ሆነህ ማለፍ ነው❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በአንተ አድሮ ህይወታችን ተቀይሮአል ለምን ወንጌል አታስተምርም ለሚሉህ ከዚህ በላይ ምን አይነት ሊማሩ ፈለጉ እኛ በዚው ቀጥል አመብዙሀን እናታችን ታግዝህ❤ከልብ እናመስግናለን እንደኔ ለጠፋው መንገድ መሪ ነህ🎉🎉

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 11 หลายเดือนก่อน +4

    በስመአብ ግሩም እና ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው 😢ምናይነት ጥንካሬ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ከዚህም በላይ ሩሮህ ከፍ ያርገው ❤

  • @marebelu
    @marebelu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃ ❤️ በአንተ ህይወት ታሪክ የተማርኩት የንሰሐ አባት እጅግ ድንቅ መልካም አባት ናቸው ❤️ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር 💚💛❤️🙏

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለአባታችን ፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብቴማርያም ወራዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 8 หลายเดือนก่อน

    ላተ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 11 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል፪
    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ☦️❤️🕊

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 11 หลายเดือนก่อน +1

    እምናማርር ሰወች ተመስገንን እንልሠድ የባሰ አለ 😢😢

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መታደል እንዴት አይነት ጥንካሬ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ወረኃውይ መታሰቢያ 🎉 ወይ ፈተና ወንድማችን ደግ ንስሀ አባት ሰላለህ እዚህ ደረጃ ደረስህ ፍፃሜህ አምሯል ና አሁንም ጨርሶ ይመርልህ የታደለች ነፍስ ፍፃሜዋ ያማረ ነው ዕኔ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተማርሁ 😢 ምእመናን እስኪ ከእንቅልፋችሁ ንቁ ቃል በቃል ሰማችሁ ተነሱ ከተኛችሁበት ወይ ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቸሩ መድኀኔዓለም አባታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን

  • @TirhasBerhe-c9p
    @TirhasBerhe-c9p 11 หลายเดือนก่อน +1

    የጠፉው ልጅ ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም እደኔ መከራህን አየህ ስቱን ስም ሰጡኝ ስሰጥ ሞኝ ሳሰጥ ንፉግ ሰዉ ማይለዉ የለም በፈጣሪ ቸርነት አለሁ አሁንም መጨረሻየን ያሳምረዉ ሳስበዉ ግርም ይለኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen wendmachin mejemeryahu slalamark mechersahu yamral eshi bereta egzyabher betetk yigba❤❤❤

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️❤️🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @SelamHailu-w5v
    @SelamHailu-w5v 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እና ወንድማችን እንኳን ደና መጣችሁ ብዙ ትምህርት ተምረንበታል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአለም ቤዛ የአለም መድሀኒት ታሪክ ይቀይራል ምንም በፈተና እና በችግር ውስጥ ብንሆንም የድንግል ማርያም ልጆች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Burtikanabera
    @Burtikanabera 11 หลายเดือนก่อน +3

    Senaa kee bayyee namatii tolaa bayyee namaa barsiisaa dhugaa rabbii waqqaayyoo umurii dheraa siif haa kenuu matii kee waliin Amen Amen egzabeher himasgen

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 10 หลายเดือนก่อน

      eyen dhugaketi sena ajayibat wanuma hundafu galata waqayo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም መታሰቢያ ቀን አደረሳቹህ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ስለመጀመሪ ያ ሚስትህ አላሳመነኝ እራስህን እንደ መላእክት ነዉ ያደረከው በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሴቶች ካገቡ ኑሮዬን ትዳሬን ልጄን ነዉ የሚሉት የሴትየዋን የምትለውን ሳልስማ ምንም ለማለት እቸገራለሁ ሲቀጥል ብሄር ስም መጥቀስ የለብህም ነበር መምህራችን ምን ነካህ የገሌ ብሄር እንዲሉ አትፈቅድም ነበር ብሔር መጥቀሱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ። ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ድካምህን እግዚአብሔር እመብርሀን ቁድሳን መልአክት ቁድሳን አባቶቻችን አርበአቱ እንስሶች ሱራፌል ኪሩቤል ብርሃን መድሀኒ አለም ይጠብቅህ ፀጋን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህርዬ አቤትትትትትትት😢😢😢😢😢 እኔ ስለአንተ ምን ልበል ስለእውነት አባታችን ክርስቶስ ይወድሀል አቤትትትትትትት እግዛብሔር 🙏🙏🙏🙏👍👍👍💯

  • @7igifu
    @7igifu 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወደቁትን የሚያነሣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አቤት ፅናቱ ሚገርም ነው

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of 11 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን በወንደማችን አድሮ የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት በረከተህ ይደረሰን ወንደማችን😢❤

  • @webit312
    @webit312 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደና መጣችሁ እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አንተን ይቅር ያለህ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @BerukDelesbo
    @BerukDelesbo 11 หลายเดือนก่อน +7

    አባቴን ከሙስሊምነት ወደ ክርስትና በእግዚአብሔር ፍቃድ መልሼ ባስጠምቀውም እናቴ ግን ክርስትያን ሆና ቄደር ብትጠመቅም የምታመልከው አምልኮት ስላለ ስለሚገለኝ አልቆርብም ብላ ቤተሰባችን በጠቅላላው ምስቅልቅሉ ወጥቶ እንገኛለን።

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 11 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ብርቺ እናትሽን እንድምንም በልሽ አስቆሪባት

    • @meron7563
      @meron7563 11 หลายเดือนก่อน

      አንቺ በፀሎት ከበረታሽ ባንቺ ፀሎት መታሠር ይችላል እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ሱባኤ ግቢ።እሺ ይሉሻል ከዛ

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 10 หลายเดือนก่อน

      Eheta tanekere enatesh tedenalach segadu gen enateshen asameghat enda matemote kamanach atemotem tamasasaye tareke awekalawo barech

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 11 หลายเดือนก่อน

    የወንድማችን ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው እና በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ሐጥያቴን ያጥብልኛል ብሎ ሽንትቤት ያጠበውን ራሴን ስመለከት ማንነቴን ጠላሁ እኔ ስለ ሃጥያቴ የሰው እግር እንካን አላጥብም እና ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @AwotKahsay-kx1qt
    @AwotKahsay-kx1qt 11 หลายเดือนก่อน

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በስላም መጣችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ጌታሆይ ተመስገን❤❤❤❤

  • @danielhaiel8542
    @danielhaiel8542 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት የእግዚአብሔር ምሕረት ምሕረቱ እንደማር የሚጣፍጥ ነው

  • @dyyrr8505
    @dyyrr8505 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን👏❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ቀውስ ውስጥ ዓልፈህ ህይወትህ መስተካከሉ ደስ ይላል። ለወደፊቱ ከሁሉም የሚበልጠውን ታላቁን የእግዚአብሔርን ህግ የህይወትህ መመሪያ ዓድርገው። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን አደራ የምለዉ ይህን የመሰለ ትምህርት በሌላ እዳትቀይረዉ ባይሆን እሚሆን ከሆነ አብረህ ብታስኬደዉ ባይ ነኚ ወንድማችን ብዙ አስተምሮናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 11 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ነገር አስተማርከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ልጆችህን ያሳድግልህ አይዞህ ወንድሜ አንተ በጣም ብርቱ ጀግና ነህ

  • @YesharegAdane
    @YesharegAdane 8 หลายเดือนก่อน

    ትመሠገን አምላኪ አነሱን የሠብ አምላክ አሠብይኝ አባክህ

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታረካት ነበር ማለት ነው።ስራውም ደሞዙም አይታያትም ነበር። ይገርማል።

  • @Ayelech-wd4rs
    @Ayelech-wd4rs 11 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ታምርነው መምህር አንተ ብተርከው አላምንም ነበር በሥምአብ ቃለሂወት ያሠማልን እድሜህን ያርዝምል

  • @FitsumZewar
    @FitsumZewar 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔርን ምን ይሳነዋል 😢

  • @SaraHabsh-lx8tz
    @SaraHabsh-lx8tz 11 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ትህትና ለእግዚአብሔር የማረከ ብዮው አለሁ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ደናመጣህልን ወድማችን በራከትህ ይደርብን አንተንየረዳ የድግልማርያም ልጅእኛንም ይርዳን

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 9 หลายเดือนก่อน

    Memher tebarek ልጁን ሰለባረከው

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንኩዋን ደህና መጣችሁልን🥰🙏