Anchor Media የብ/ጄ ተፈራ ማሞ ውሳኔና የፋኖ ተጋድሎ፥ የፍኖተሰላምና ቡሬ ውጊያዎች፥ ጠለምት ምን እየሆነ ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 333

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 หลายเดือนก่อน +21

    መሳይ የዜና ምንጫችን እንኳን በሰላም መጣህ በየትኛው ሁኔታ ውስጥ ሆነህ እውነትን ለማጋለጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታደርገው ጥረት እጅግ እናመሰግንሃለን ❤🙏

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 หลายเดือนก่อน +85

    የወታደራዊ ሳይንስ ጠበብቱ ጀግናዉ ጀነራል ተፈራ ማሞ የሚገርም ዉሳኔ ከአዲስ አበባ የወጣበት መንገድ እራሱ ጥበቡን ያሳያል❤❤❤

    • @khaledAljafen
      @khaledAljafen 3 หลายเดือนก่อน

      ጥብ​@@AdamuTadese

    • @teklebariu7826
      @teklebariu7826 3 หลายเดือนก่อน

      Hi​@@AdamuTadeseb u😢😊😊p😊

    • @abrahimabdishikur
      @abrahimabdishikur 2 หลายเดือนก่อน

      Amahar faano most racist criminal organization

  • @AnimawKasa-bv4yb
    @AnimawKasa-bv4yb 3 หลายเดือนก่อน +5

    በርካታ የደህንነት ሰዎች፤ የስለላ አካላት እንደአሸን በፈሉባት ከተማ፤እያንዳንዱ ሰው በደህንነት ክትትል በሚደረግበት ከተማ አንድ ትልቅ ጄኔራል ከዚህ ሁሉ ሰላቶ ሰላይ አምልጦ ፋኖን መቀላቀል ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለተረኛው ኦሮሙማ እንተዎው!!

  • @endawokemeharie506
    @endawokemeharie506 3 หลายเดือนก่อน +40

    ባለህበትም ቦታ ሆነህ ከፋኖ ጎን ሆነህ ከአማራው ጎን ሆነህ ድምፅ በመሆንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    ድል ለፋኖ!!!!!
    ድል ለአማራው ህዝብ !!!!!!

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +2

      እናመስግናለን ውንድማች መሳይ መድሀንያለም ይጠብቅህ

  • @EphremNegussu-r8u
    @EphremNegussu-r8u 3 หลายเดือนก่อน +6

    በሂወቴ፣እንደዝህ፣አይነት፣ክፉ፣ምቀኞ፣ልባ፣አጠገቡ፣ያለውንም፣ልባ፣አያይ፣ደንቆሮ፣ነው፣አላህ፣በመገላገያው፣ይገላግለን፣

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዲል መከራ ለተገፋዉ ለአማሀራ ህዝብ መሳይ እግዛብሔር ጉልበት ይሁንህ በርታ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @endawokemeharie506
    @endawokemeharie506 3 หลายเดือนก่อน +7

    መሣይ ትናንት አልነበርክም ለአንድም ቀን የአንተን መረጃና ፖለቲካዊ ትንተና ማዳመጥ በጣም በጣም እፈልጋለሁ።

  • @KassahunAlene-r1f
    @KassahunAlene-r1f 3 หลายเดือนก่อน +22

    መሳይ በሰላም ነው ጠፋህብን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @TadeseWolde-m1q
    @TadeseWolde-m1q 3 หลายเดือนก่อน +26

    በእውነት ጀነራል ተፈራ ማሞ ሕይወቱን በሙሉ ለአማራ ሕዝብ ሲታገል የኖረ ጀግና ነው

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 3 หลายเดือนก่อน +12

    አንከር ሚዲያ አቅራቢ መሳይ ሰላም ላንተ ይሁን ጠፍተሃል በሰላም ነው ወይ? መልካም ጊዜ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Fano401
    @Fano401 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጠቅላዪ ሁሉ ነገር ብርቁ ነው እየተመኘ ያደገውን ነው አሁን እያደረገ ነው ደግሞ አይችልም ጎባጣ ነገር ድል ለ ፋኖ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጀነራል፡ተፈራ፡አላህ፡በለህበት፡ይጠብቅህ፡ጥሩ፡ምርጫነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @avim4113
    @avim4113 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድማችን መሳይ እጅግ በጣም ታላቅ ሰው ነህ❤
    የምታነሳቸው ነጥቦች በጣም ወሳኝ ናቸው።
    አገላለጵህም በጣም ግሩም ነው።
    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @MeseretFisha
    @MeseretFisha 3 หลายเดือนก่อน +15

    መሳይ ጠፍተሀል በርታ ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብ ድል ለነበልባሎች

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 3 หลายเดือนก่อน +60

    መሳይ ጠፋህ በርታ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሞጣ የሚባለው ሰውዬ ትላንት ጄረናሉን የብልዕግና ካድሬ ናቸው እያለ ነው ምንድነው እውነታው

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ERMIYESKETEMA Motan ye amaran telatoch sisadeb bicha nw ewunet miyaworaw. Fano lay gn bemeselegn ena bedesalegn nw miyawora

    • @hanaeshetu2714
      @hanaeshetu2714 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ERMIYESKETEMAmota sawenawendi hulgezmi amharin endawerdnwe ershui keseti gare ymozhezi

  • @EthiopianUnity-c6g
    @EthiopianUnity-c6g 3 หลายเดือนก่อน +7

    መሳይ ከቀናት ቆይታ በኋላ ስለመጣህ ደስ ብሎነናል ። የሚዲያው ድምቀት ስለሆንክ እባክህን በእዚህ የጭንቅ ወቅት ባትጠፋ መልካም ነው ።

  • @abetube8757
    @abetube8757 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀኔራል አባቢ ሥለኛ ህመምህን ችለህ ዱር ቤቴ ማለትህ ሥምህ በወርቅ ቀለም ተቀብቶ ሁልጊዜም ይኖራል ልጆችሁ በጣም እንወድሀለን እድሜና ጤና ይሥጥህ የልፋትህን ውጤት ያሣይህ አባቢ 💔💔💔💔

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቦታም በይመቸው ሥደቱ ቢበዛም፣
    መሣይ በሀገሩ ችላ ችላ አይልም
    በአገኘው ቦታ በገጠመው ነገር። ፣
    መሣይ በሀገሩ። የማይጠራጠር፣
    ለአማራ መጥፍትሁሌም ሚጨነቀው
    አንጋፍው ሥደተኛ መሣይ መኮንን ነው
    የኢትዮጵያን ተሥፍ በደንብ የሚያሥረዳን፣
    አንድ የእኛው ሠው ትልቅ ወንድም አለን
    ጠዋት ማታ ሌሊት ረፍት የሌለው ሠው
    የእውነት መረጃ ለእኛ የሚያደርሠው
    አንደኛውተሠዳጅ ባላገር መሣይ ነው

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀነርል ተፈራማ ፋኖን መቀላቀል ለስሜት ጥሩነው አማራ አንድሆኖተነስቷል

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 3 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለአማራ ሕዝብ!

  • @baelove9407
    @baelove9407 3 หลายเดือนก่อน +7

    መሳያችን ምነው ጠፋህ🤔በርታ ምርጡ❤❤❤❤ድል ለነበልባሎቹ

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 3 หลายเดือนก่อน +8

    ለግል ጥቅም እና ክብር የሚንቀሳቀስ ፋኖ የሚወገዘው በህዝብ ነው። ምክንያቱም ይህ የህልውና ጉዳይ ነው።

  • @et2507
    @et2507 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሦሥቷ.... ፓፓፓ
    =============
    ኢቢሲ ኣበሳ ቢዝነስ ኣስተማሪ
    ሊሆን ኣይችልም የሂሳብ ቀማሪ
    ሊሆን ኣይችልም የፊዚክስ ቀማሪ
    ሊሆን ኣይችልም የጠለምት ቀማሪ
    ከስክስ ዘ ወረደ እንዴወረዴ
    ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ.... ኣፍንጫክን ያዝ
    ፑ!?

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሳያቺንጋለታወየምንወዳቺህ በረቱልን ለእወተየቆማቺህሁሉ ክብረ ይገባቺሁል ድል ለፋኖ አንድ አማራፋኖ

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሳዬ ጠንካራ ነህ በተጣበበብህ ሰአት እንኳ በአገርህ ጉዳይ መንገድ ፈልገህ ለምታቀርበው ሁሉ እናመሰግናቸዋለን ተባረክ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሳያችን ለእንድ ቀን ስትጠፉ ይጨነቀናል አትጥፍብን ጅግናችን

  • @AbroBerihun
    @AbroBerihun 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀነራል ተፈራ የሚገርም ጀግና ማርሽ ቀያሪ እንደሚሆን እተማመናለሁ ። ፈጣሪም ከኛ ጋር ነዉ እናሸንፋለን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፋኖ ወደ አንድ እዝ መምጣት አለበት

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ህዝብ አብይ የሚባል ሰይጣን አማራን ለማጥፋት ሰይፉን አስቶ በታል እግዚአብሔር ሆይ ደረስለን ሌአጠፋን ነው

  • @selam65030
    @selam65030 3 หลายเดือนก่อน +25

    ❤❤❤በሽምቅ ለሚዋጋ ፋኖ በኢትዮጲያ ታሪክ ግባር ቀደሙ የሽምቅ ጠበብት ፋኖን ሲቀለቀል ድሉ በቅርብ ይበሰራል🎉🎉

    • @Seadah-lf3si
      @Seadah-lf3si 3 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ ያድርግልንንንን አሚንንንን

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን የኢትዮጵያ ድምጽ የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ:: ስማችሁም በመጭው ትውልድ ይተረካልና በርቱልን የኛ መሳይና አቶ ገለታው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ🙏💚💛❤️🙏

  • @KibreabGeremew
    @KibreabGeremew 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንድነት ኃይል ነው !! ቢሆንም ፋኖን የሚቀላቀለወን ሁሉ አምኖ መቀበል ላይ ግን ጥንቃቄ ያሻል ....

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሼ እኛ እትይዮጵያኖች እንወድሃለን እናከብርሃለን ከነቁስልህ ለድሃ ህዝብ ስለቆምክ አብረከን እናመሰግናለን ያንተ ብርታት ያስፈልጋቸዋል ለሰራዊቱ

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed4447 3 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለአማራ ለተገፋዉ ህዝብ 💚💛❤️💪

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @AmanAbey-u7r
    @AmanAbey-u7r 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሁለት ቀን በጉጉት ስነጠብቅ

  • @sisayhailu820
    @sisayhailu820 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም በጣም ጥሩ ሀሳብ አአንስቷል ገለታዉ ስም እየተጠቀሰ ተግሉን የመጎዳ ደረጃ የመያደርሱ ገ
    ታጋዮች መገሰፅ አለባቸዉ ከጀረናል ተፈራ ትምህር ወስደዉ እርማት ከተደረገ ጥሩ ካልሆነ ግን በዚህ ጤና ሁኔታ በዚህ እድሜ መሠዋት ለመሆን የገባን አርበኛን ክብር ስብእና መካት ስለሆነና የአማራን የጭካኔና የመከራን ጊዜ እዲራዘም መፈቀድ ነዉና ጊዜ የሚሠጠዉ እየደለም ተሠፋ አደርገለሁ እርማት እንደሚያደርጉ

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሳይ የ ሸርሙጣ ልጅ አንድ ቀን ሳትዋጋ ቤተሰብህን ውጭ ኣስከምጠሕህ ታገሉ ትላለህ እናትህ አፈር ትብላ

  • @yilmakorbege2414
    @yilmakorbege2414 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፋው፣ ለተጨቆነ ለአማራ ህዝብ !!!!

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጠፍታሀል.መሳይ.በሰላምነዉ..እንኳን.ደህናመጣችሁ,በርቱ

  • @Miser-x2s
    @Miser-x2s 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወዳጃችን ወንማችን መሳይ ሠላምታዬ ይድረስህ

  • @AmanAbey-u7r
    @AmanAbey-u7r 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሽዋ ጠቅላይ ግዛት በስክንድርና በመከታው የሚመራው ፍኖ የሽዋ እዝ ዋና አዛዥ አርበኛ አሰግድ የሚኖርበትን ማጀቴን በመውረር ማጀቴን ተቆጣጥረናል እያሉነው መሳይ ምን ትላለህ 31:44

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 หลายเดือนก่อน

      ወሬ አውራ ተብለሃል መስለኝ !

    • @movielover6749
      @movielover6749 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@mulugetaseleshi7422Kunchaw!!!

    • @movielover6749
      @movielover6749 3 หลายเดือนก่อน

      Tuhan neger neh...misinformation mesteteh new....Ante Azaba

    • @movielover6749
      @movielover6749 3 หลายเดือนก่อน

      Shockshaka

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውና ማጅራት መችው መሽረፈት ወይንም በቅፅል ስሜ አብይ አህመድ የራሴን ዜጋ ሁለት ሚሊዬን ህዝብ በድሮንና መድፍ ጨፍጭፌ ገድዬ ሳበቃ 30 ሚሊዬኑን ደግሞ በረሀብና በማፈናቀል በአለም የመጀመሪያው ጨካኝ ፍጡር መሆኔን ለመሸፋፈን እንዲረዳኝ የሰራሁትን ፓርክና ዳንሰኛ ፋውንቴን ለናይጄሪያ
    ጠንቋይ ጉዎደኞቼ አስጎብኝቼ ሳልጨርስ ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀለ ብለው እንዲ ጠብቁኝ የቀጠርኳቸው ያለ ችሎታቸው ማእረግ የሰጠዎቸው እነ ቢራ አይኑ ጁላ ደውለው አንተ ኮልኮሌ አልቆልሀል ብለው ደውለው ነገሩኝ እነሱን ተማምኜ ጉድ አደረጉኝ እሁን የዝንዬ ቀሚስ ውስጥ እንዳልደበቅ እሷም
    ሰሞኑን ማን እደመከራት አላቅም ሱሪ መልበስ ጀምራለች ታዲያ የት ሄጄ ልደበቅ እባካችሁ ድረሱልኝ ሰፊ ቀሚስ ያላችሁ ሴቶች : የአበደች እባቤ ቀሚስ እለልህ ለምትሉ የሷን ቀሚስ ሺ መርዝ እብዴሳና ብር አንጡ ነጋ ተደብቀውበታል
    አሉኝ :: ምን ይሻለኛል: ቶሎ ድረሱልኝ ፋኖን ይዞ እየመጣብኝ ነውወደ አዲስ አበባ:::እባካችሁ ድርድር ድርድር ድርድር እያላችሁ ፋኖን አዘናጉልኝ ወደ ኬንያ ጀዎር ጋም ደውዬ መፍትሄ ፈልግ ስለው እይ አትድከም እኔ እጅ ላይ የአማራው ደም ስላለ ለፍርድ ይፈልጉኛል አለኝ::
    :እናተን በየጊዜው በኬንያ የህዝቡን ገንዘብ እየዘረፍኩ መቀለቤ ነው የሚቆጨኝ::

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ እግዚአብሄር ይመስገን ሲል ሰምቶ የሚያውቅ?

  • @yemitasew1129
    @yemitasew1129 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ የቅኖች አምላክ መሳይ!!

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abiy does what he does because that’s who he is. That’s all he knows. I’m pretty sure even the people around him have figured him out by now. They do what he wants either for money, out of fear for their lives or because he is ok with crimes like grand theft, kidnappings, and killings they are involved in. Not because they believe he is a good leader for the country.

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ ጠፍተህብን ነበር። ስለመጣህልን እናመሰግናለን።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 3 หลายเดือนก่อน +1

    10/08/2016 - 25/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአይምሮ ችግር ያለበት ( እብድ) መሆኑን ትጠራጠራላችሁ ልብሱን አለማዉለቁን ነዉ የ
    ምታዩት መሰለኝ ? ልብሱንም በሙጫ ነዉ የተጣበቀለት ::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +8

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የሚሳዝንኝ ይህን ሁሉ ያየ ዝም የሚል የአማራ ልጅ ባንዳ ሁነው የገዛ ሕዝባችውን እና የተወለዱብት ሕዝብ የሚወጉ ባንዳውች

  • @DanialMerkeb-fu5mj
    @DanialMerkeb-fu5mj 3 หลายเดือนก่อน +4

    We love you mesay ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bro

  • @KunaMekonnen-ne4gk
    @KunaMekonnen-ne4gk 3 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Messay!

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የሚገርመኝ የህዝብ ተወካይ የምክር
    ቤት አባሉ ተወካይነቱ ለማን እንደሆነ አልገባኝም ምክንያቱም ህዝቡ በአመፅ
    እየተናጠ እየሞተ ያለን እዝብ ማዳን ሳይችሉ
    ተወካይ ነን ማለት ያስደፍራል

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 3 หลายเดือนก่อน +1

    የባንክ ብራችንን ተዘረፍን ለሚሉ ባለሃብቶች የሚያዝን የለም።

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mesay: with all due respect, please bring back Mesfin Aman, Professor Teshome Abebe & Andargachew Tsegie. It is your right not to do so, however, I for my one prefer to see action oriented guests than telling me what I see on the ground. I am fade up, here seeing Birhanu Nega. once upon a time friend. I have a question to to What Mr. Gelletaw has done to bring change at all? Give me one tangible answer? Correct ne here. Living in a free world and consider oneself a politician is just like a pig in a ranch. So sorry to say that. That is what I feel. No buts and no ifs.

  • @feleke2284
    @feleke2284 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቼ ነው ያገሬ ሰው በቃ የሚለው ? ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰው አጣች ? ማነው አዚም ያረገብን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ ሀገራችን ላይ እርኩስ መንፈስ መገሰጽ አለበት !

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም መሳይ እንደምታውቀው የፋኖ ትግል በአሸናፊነት ጫፍ ላይ ደርሷል ግን ይህንን ወሳኝ ትግል ለማደናቀፍ የሚጥሩ ጥቂት ሰወች በውስጣቸው ይታያሉ ፣በእግዚአብሔር ስም ይሁንባችሁና ለህዝብ ህልውና ስትሉ እነዚህን ሰወች በስም በመጥቀስ አጋልጧቸው ፣በጥባጭ እያለ ንጹህ የሚጠጣ የለምና በጥባጮች መወገድ አለባቸው ፣በዚህ ላይ ብትሰሩ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሳይ የግፉአን ድምፅ በርታ! 💚💛❤👍

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሄ ኣሁን የሚናገሩት ያሉ ዝምብሎ ያልሆነ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ይላሉ ኣማራ እኮ ክልሉ ከጠበቀ መሬቱ ከጠበቀ ነው ኢትዮጲያዊ የሚሆነው ሰነፎች ።

  • @learnenglishwithdrgech9774
    @learnenglishwithdrgech9774 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ መሳይ ያበርታህ

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉

  • @NuredinNuredin-p1g
    @NuredinNuredin-p1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ መሳይ ዛሬ ሶስት ቀንህ ከጠፋህ በሰላም

  • @girmabiru9372
    @girmabiru9372 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጄነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል በፋሽስቱ አብይ መንግስት በመጨፍጨፍ ላይ ላለው አማራ ትልቅ ድል ነው።

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @AleneAyenew
    @AleneAyenew 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትግራይም ሆነ አማራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ዋናዉ ግን ሰላሙ ነዉ በሰላም መኖር አለባቸው።

  • @yilmakorbege2414
    @yilmakorbege2414 3 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላዩጊዜየለውም አበባይተክላል፣መናፈሻይመርቃል ፣አሸከሮቹን ሰብስቦ ያሰጨበጭባል ፣ኳሰይጫወታል ሸርተቴም ይጫወታል ገና ከልጨረሸም ።

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለጀግናው ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ🙏🙏🙏🐯🐯🐯 ፋኖ የሕዝብ ልጅ!!!ፋኖ! ፋኖ! ፋኖ!💪💪💪🐯🐯🐯 ከአዲስ አበባ💪💪💪

  • @Kedija-f8e
    @Kedija-f8e 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሄርይስጥህወድማችን

  • @UawUae-m8x
    @UawUae-m8x 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀው በሱ የፋኖ አድነት እደሚመጣ ተስፋ አለን።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚዲያዊ ፌታዉራሪዎች እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተኛ አማራ አሁንም አልነቃ የተኛ ይነሳ ከሞት አያመልጥም የውሻ ሞት ከሚሞት እየተዋጋ ለነፃነት በክብር መሞት ይሻልል እየመጣያለው ነገር ከባድነው

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሳይ አትጥፋብን ሰላም❤❤🎉🎉

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 หลายเดือนก่อน

    ገለታው አብይ ከሁለቱም ሱማሌ ጋር የሚያደርገው ዳማ ጨዋታ ረጅም እቅድ ይኖረዋል
    ሱማሌ ላንድ ላይ የሚያደርገው የጦር ቤዝ ለወደፊቷ ኦሮሚያ የጦርም ሶማሌንም በከፊል የመሰልቀጥ እቅድ አላቸው
    አሁን የአንድነት ሃይሉን አፋር በሶማሌ የተወረረው የአብይ እጅ አለበት የሶማሌ ልዩ ሃይል እስከ ዙ-23ታጥቆ አፋርን የሚደበድቡትን ስታይና የአብይ ዝምታ የዚህ እቅድ ዋነኛ እቅድ ነው
    እነ አብይ በኢትዮጵያ ደም ላይ የሚያቅዷትን ኦሮሚያ እየሰሩ ነው አሁን አንዴ ኳስ አንዴ ሳይክል ሾው የሚያሳየው የራሳችሁ ጉዳይ ነው እናንተ ብሸቁ እኛ ስራ ላይ ነን አይነት ስራ ላይ ነው
    አሁን በውይይት አብይ ባይነሳና ሌላ ቅስቀሳ ማድረግ ነው ምክንያቱም ስሙ እንድጠራ ይፈልገዋል

  • @huneinbhunein795
    @huneinbhunein795 3 หลายเดือนก่อน

    መሳይ ይህ ሰው በመንግሥት ላይ የሚሰጠው ትንታኔ ጥሩ ነው። ነገር ግን ይህ ሰው ስልጣን ቢይዝ ኢትዮጵያውያን አይታው ወደ ማታውቀው እልቂት ይወስዳታል። ምክንያቱም ከፍተኛ የሆነ የእስልምና ጥላቻ ነው የሚያሰባርቀው። ለኦርቶዶክስ መቆርቆር መልካም ነው። ሌላውን ማጥፋት ግን ጤነኛ አይደለም።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 หลายเดือนก่อน

    አዎ ወንድም ጋዜጠኛ መሳይ በዚህ የተወሰኑ. ቀናት ውስጥ ባለመታየትህ በተመልካቾችህ ዘንድ ምን አድርገውት ይሆን? የሚል ጥያቄ ፈጥሮብን ነበር ፣ዛሬ በመግባትህ መልሱን አግኝተናል ፣ሌላው ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ራሱን ከቁም እስር አውጥቶ የጀግኖችን መንደር መቀላቀሉ ብዙ ሁኔታወችን ይለውጣል። የአብይ ኳስ ጭዋታ አጉርን አፍርሻለሁ ፣ህዝብን እየጨፈጨፍሁ ነው በዚህም ደስተኛ ነኝ ማለቱ ነው ፣ከእብድ የሚጠበቅም ነው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน

    ያለው አደናጋሪና የወጣቱ ሁኔታ ሲታይ ምን ነካን ያሳያል። መፍትሄው የሚሰሙ ከሆነ የትግራይ የአማራ የኦሮሞ ሌላውም ጭምር ነቅቶ ተደጋግፎ እንዲታገል አውነተኛ የህዝብ ወገኖች አክቲቪስቶች ሠፊ ቅስቀሳና ህዝብ ለህዝብ እንዲቀራረብና አንድ ሆኖ እነዲታገል ማስተማር መቀስቀስ ያስፈልጋል።

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ የኬንያን የላሙ ወደብን ተመኘ ማዳበሪያ ሞከረበት ደሞ ፑንትላንድ ሶማሊያ ዞረ ሶማሊያ ተበሳጭታ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪዎች ከግዛቴ ይውጡልኝ አለች ውላ አድራ የወደብ ጥያቄ ከሆነ እንስጣችሁ አሉ አብይ ሁሉንም ስግብግብግብ ሲል ኬንያም ጅቡቲም ዞር በል ብለው የውሃ ላይ ኩበት ሆኖ እንደሚቀር ና አንዱንም ሳይጨብጥ ጨረቃ ላይ እንዳይቀር

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 3 หลายเดือนก่อน

    ይሂ ግልፅ ወጥመድ ነው ቀስ በቀሰ ወልቃይትን ለመጠቅል ነውይሄ የብልፅግና የሕዋት ስምምነት ነው አሁን አማራ ነገሮችን መከታተል አለባቸው ለአማራ የሚያስበው አማራ ብቻ ነው ከሊላ የሚጠበቅ በጎ ነገር ለም ሚንሻ አድማ በታኝ ከህዝብህ ጎን ቁም አንተም አማራ ነህ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 3 หลายเดือนก่อน

    ጭራቅ አህመድ እና ግብረ-አበሮቹ ተሸንፈዋል !!!!የቀረው ስርዓተ-ቀብራቸው ነው !!!

  • @tibebuterefe1635
    @tibebuterefe1635 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ለገለታው ነው comment የማደርገው ብዙ ጊዜ ደርግ ደርግ ያበዛል እንዲት ወያኔና ብልፆግና ለምን ያመሳስላል ለሀገር የሞተን ሰራዊት ሀገር ከከዱና ከሸፁ ሀገርን ከሜያፈርሱ ጋር አንድ እዱርገህ ተያልህ (አይደብርህም)

  • @yal1907
    @yal1907 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሳይ የት እየጠፋህ ነው ሰላም ነው

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ ኑርልን ጀግናው ድሉ የአማራ ነው

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 3 หลายเดือนก่อน

    መሳይይ! ለአብይ አህመድ አሊ የግፍ ድርጊት አይንህን ክደን፣ለብልጭልጭ የኮሪደርና የመናፈሻ ልማት ስራው ግን አይንህን ክፈት ለሚሉህ ጸባቸው ከእውነት ጋር ነውና ወዮላቸው። በመጨረሻ እውነት ትበረታለችና።

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 3 หลายเดือนก่อน +2

    ካስ እዬጠለዝ አተ ሰለሡ ስታወራ ይመቸኛል የኔ ጀግና መሳዬ❤❤❤❤

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውየው ጭንቀት ሲይዘው ኳስ ተጫዋች ሆነ ደሞ ጎል አስገቢ እሱብቻ መሆኑ ሌሎቹ እንዲያስገቡ አይቻልም አይቻልም የጭንቀት መጨረሻው 😂😂

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 หลายเดือนก่อน

    የኮሪደር ልማት የምትባለውን ነገር ብታይዋት እኮ ትስቃላችሁ… ጥቃቅን ነገሮችን በማስመረቅ ሪባን መቁረጥ የሆነ ፉገራ እኮ ነው… መሪ ካጣን ቆየን

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 2 หลายเดือนก่อน

    መሳይ እባካችሁን አታውሩ ዝም በሉ እናንተ እኮ ኢንፍርሜሽን እየስጣችህሗቸው ነው ዝም በሉ::

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 3 หลายเดือนก่อน

    ጭራቅ አህመድና ግብረ-አበሮቹ ተሸንፈዋል!!!የቀረው ስርዓተ-ቀብራቸው ነው!!!

  • @Tadie_Boston
    @Tadie_Boston 3 หลายเดือนก่อน

    ገለታው ስለ አማራ ህዝብ እና ህዝብ ብቻ ብታወራ ጥሩ ነው የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ስለሆኑ ሰዎች ለማዘን ባትሞክር ጥሩ ነው።

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መሳይ መኮነን ❤❤❤❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድ መሣይዬ እና ገለታው እንካን ደኽናመጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሀገሬ በቂ የአእምሮ ጤና ባለሙያ ሀኪም ባለመኖሩ ነው ይሄ ቀውስ የሆነ ሰውዬ አንዴ በሞታችን ሲሳለቅ አሁን ደግሞ ቅሪላ ሲያንከባልልብን ዋለ።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮ ስድልሳ መረጃ አገኘን አትልም እናንተ እራሱ አንድ ሁኑ ታረቁ ለጠላት ቦታ አትክፈቱ ካሃብታሙ ጋር ታረቁ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 หลายเดือนก่อน

    መሳይዬ ሁለቱ አልስማማ ይያሉትን ጭንቅላታቸውን ብሎ ማባረር እንዴት የግል ጥቅም ይበልጣል

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ የሶከር ተጨዋች ቢሆን የስኬድ ነበር። ይሄ ቀሽም በሁሉም ነገር ችሎታ የራቀው ደዊ የሆነ ሰው እግዚአብሔ ይንቀልልን።