ጠ/ሚ ዐቢይ የ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ፍቅር አቢቹ 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      youtu.be/zOTuwJWh

    • @sarahw796
      @sarahw796 2 ปีที่แล้ว

      🌹🌹💔💔💔👍👍💝💝

  • @riseandshine7960
    @riseandshine7960 2 ปีที่แล้ว +44

    አምላኩን የሚያውቅ መሪ መቼም አይወድቅም። ዶ/ር አብይ በሁሉ ነገርህ እግዚአብሔር ስለምታስቀድም በብዙ ተባረክ

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 2 ปีที่แล้ว +43

    ያለምንም መናወጥ አንተን ከጌታ በታች ለኢትዮጵያ አምንሀለሁ ያመንከዉ ጌታ ሁሌም ካንተ ጋ ነዉ

  • @addiss5360
    @addiss5360 2 ปีที่แล้ว +131

    አቡቹ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ይባርክህ❤️❤️❤️

    • @sarahw796
      @sarahw796 2 ปีที่แล้ว +2

      💝💝💝💔💔💔🌹🌹🌹👍

    • @mamilove4934
      @mamilove4934 2 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ ለእናንተ ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ብቻ ነው እንዴ??? ዝብላቹ ጨንጭቡ በጥራቃ ሁላ

    • @MohammedAhmed-pd4we
      @MohammedAhmed-pd4we 2 ปีที่แล้ว +2

      💐💐

    • @zzzzzzzzzzzzzzzzzza2
      @zzzzzzzzzzzzzzzzzza2 2 ปีที่แล้ว +3

      ወለጋ በየቀኑ በማንነታቸው ዘር ተለይቶ ሲጨፈጨፉ እየተሰማና እየታየ አንድ እንኳን ዳያስቦራ ስለነሱ ሚጠይቅ ይጥፋ። ታሳዝናላችሁ። የሰዉ ነፍስ ለዚያዉም ምንም የማያዉቁ ሰላሚ ሰዎች ህፃናት ሳይቀር። ሪዞርት ቢሰራ ጥቅሙ ለተወሰነ ነዉ። ወይ ለባለገንዘብ። በዉጪ የኖራችሁ ከሆነ ለ አንድ ሰዉ ነፍስ ምን ያህል ኮንሰርንድ እንደሆኑ እናዉቃለን። እኛ ጋር ግን ወለጋ ላይ ስለታረዱት ምንም የለ። ይልቅስ ለነሱ መቆም አለብን። ድምፅ እንሁናቸዉ። የሰዉ ነፍስ እርዳታዉ ለተፈናቀሉትና ሁሉነገር ለወደመባቸዉ ብታደርጉት ይሻል ነበር። ለማንኛዉም ትኩረት ወደ ወለገ ክፍለ ሀገር ይሰጥ።

    • @great-full3612
      @great-full3612 2 ปีที่แล้ว

      @@mamilove4934 hater

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 ปีที่แล้ว +108

    አብቹ አሏህ ይጠብቅህ ውዱ መሪዬ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ለፋኖ ለልዩ ሀይላችን መላው የክርስትና ተከታዮች መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 ปีที่แล้ว +2

    አቢቹ በጣም የምወድሕን ያህል በአቦይ ስብሐት መፈታት ቅር ብሎኝ ከተቀየሙት አንዷ ሆኜ ጭራሽ ጨጓራየን ታምሜ ነበር ብዬ ስል ዉሸት አይደለም።ምክንያቱ ደግሞ በጣም የማደንቀዉን የምወደዉን መሪ ድንገት በስብሐት ምክንያት መጥላት አሞኝ ነበር ።አቢቹን አሑን ላይ ሆኜ የተናገርከዉን ስሰማዉ የነበረኝ ቅሬታ በኖ ወደ ቀድሞው የነበረኝ የአቢቹ መዉደድ ክብረት አድናቆት መልሰኸኛል ደስተኛም ሑኛለዉ ግንዛቤዬን ቀይረኸዋል ።ከዚህ ንግግርህ በዃላ ብዙዎች ቅሬታቸዉን የሚተዉ ይመስለኛል።ፈጣሪ የምትመኘዉን ሑሉ ተሳክቶ እንድታየዉ እድሜና ጤና ይስጥክ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @amanuabdu7181
    @amanuabdu7181 2 ปีที่แล้ว +65

    እግዚአብሔር የሚያከብረኝን አከብራለሁ ስለሚል እግዚአብሔርን አምኖ የሚያፍር የለም

  • @maymay4847
    @maymay4847 2 ปีที่แล้ว +113

    Dr. Abiy is a gifted LEADER . His vision and ability to communicate is helping transform ETHIOPIA. Long live Dr. Abiy.

  • @wardaqatar7779
    @wardaqatar7779 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን በታሪክ የሰማውትን በዘመኔ መሪ በአይኔ ድንቅየሆነ ንግግሩ አንከን የሌለው ማሪ የመሰለ ንፁህ ንግግር ጀግና መሪ በዘመኔ ስለአየሁ ፈጣሪን አመሰግናለው ፈጣሪ ሆይ ጀግና መሪዬን ጠብቅልኝ አገሪ እማማን ኢትዮጵያን ጠብቅልኝ አናመሰግናለን

  • @vilja25
    @vilja25 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚኣብሔር ካንተጋ ይሁን።

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +71

    አቡቹ የኔ ጀግና !

    • @abdiijamel8048
      @abdiijamel8048 2 ปีที่แล้ว

      hy

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝእሕትዎዎየየ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @sarahw796
      @sarahw796 2 ปีที่แล้ว

      💔💔🌹🌹🌹👍💯

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +94

    ዶክተር አብይ ሁሉም እንዳንተ ጥሩልብ ቢኖረው ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች 😍

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 ปีที่แล้ว

      No Agames in Addis!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ጥበቃ በሕዝባችንና በአንተ ላይ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጀግኛችን የኢትዮጵያ አባት የአፍሪካ ንጉስስ 🙏🙏🙏
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @elizabethpralong6204
    @elizabethpralong6204 2 ปีที่แล้ว +88

    የሚገርም ንግግር👏👏👏 ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይቅደምልሕ🙏 ጤና እና እድሜ ይስጥሕ ትልቅ ሰው 👌

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว +1

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว +3

      አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ

    • @King-tm9yu
      @King-tm9yu 2 ปีที่แล้ว +3

      ልብ ኖሮሽ ልብ ብለሽ ብትሰሚ ይገባሽ ነበር
      በሦስት ደቂቃ ውስጥ ስንት እርስ በእርሱ የሚጋጭ ንግግር እንደተናገረ ልብ ባልሽ ነበር።

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @اسام-ح2ت
      @اسام-ح2ت 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥበበኛ ፖለቲካ ነው ላገራችን የሚጠቅማት ወሬና ማሥመሠል አንፈልግም 🤮

  • @liyuworkbelaineh1545
    @liyuworkbelaineh1545 2 ปีที่แล้ว +10

    For all the wisdom and action we see, I personally praise God.
    God bless you all.

  • @yeshiyeshi958
    @yeshiyeshi958 2 ปีที่แล้ว +79

    ክ/ጠ /ሚ/ ዶ አብይ ክብር ላተ ጠላትህ ይውደቅ
    በስሜን በምሰራቅ በደቡብና በምህራብ ሰላም
    ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይውረድልን ❤🙏

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 ปีที่แล้ว +116

    ፍትህ ወለጋ ውሰጥ ለሚገደሉ አማራ ተወላጆች።

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 2 ปีที่แล้ว +9

      አዎን በጣም ፍትህ ከአላህ የሆነ ፍትህ ይውረድላቸው ያረብ የኔም ቤተሠቦች ተሠደዋል ቤታቸውም ተቃጥሎአል አዝመራቸውንም መሠብሠብ አልቻሉም ዱዓ እንደራረግ እስቲ በአላህ

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 2 ปีที่แล้ว +2

      አገሯን ወዳጅ
      Ameen

    • @birukyilma895
      @birukyilma895 2 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ በሚል አስተካክለው

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት አማራ

    • @africaunite3823
      @africaunite3823 2 ปีที่แล้ว

      ጦጣ

  • @almaalpha8684
    @almaalpha8684 2 ปีที่แล้ว +57

    አብቹ በርታ የታመንከው አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹❤👈💯

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @sarahw796
      @sarahw796 2 ปีที่แล้ว

      💔💝💝🌹🌹🌹👍💔

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 2 ปีที่แล้ว

      amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed7627 2 ปีที่แล้ว +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግና መሪ አላህ ይጠብቅህ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว +6

    በዘመኔ አብቹን የሠጠከን እግዚሐብሔር ሥም ከአፅና አፅና የተመሠገነ ይሁን ኣሜን

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    አብቹ ንግግርክ ሁሌም ተስፍ ሰጭ ነው አንደፍላጎትክ እንደምትሻው ይሁንልክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @eshetu4953
    @eshetu4953 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ሲወድህ እንደዚህ ነው ሞገሱን ይጨምርልህ ፈጣሪ ውዱ ጠቅላይ ምኒስትራችን

  • @adachekol4727
    @adachekol4727 2 ปีที่แล้ว +32

    What a wonderful speech! Long-live Dr. Abiy! God bless Ethiopia and it’s people!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +56

    ዋው እውነቱን ስንነጋገር ማንም ሰው ያኮርፍ ይቆጣ ይሆናል እንጂ አብቹን ከልቡ መጥላት አይችልም ምክንያቱም የዋህና ቅን ከምንም በላይ ኢትዮጵያን ከራሱ በላይ ይወዳል ህዝቡን ይወዳል አገልጋይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ

    • @foziyafoziya6491
      @foziyafoziya6491 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልወላሂእናደድእናግንአልችልም

  • @joshuakebede4378
    @joshuakebede4378 2 ปีที่แล้ว +18

    ደክታርዬ. I Love you so much በእድሜዬ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ እንደ እርሷ ያለውን መር በመያቴ በእውነት የምበልጥ ደስታ የለኝም አሁንም እግዝሐብሔር ማጎስ ይሁንሏት ለታሰጠሏት ስጦታ ሁሉ እግዝሐብሔር ይመሰገን አሁንም ጠለት አይኑ እየያ ኢትዮጵያ ትከብራለች ልጆቿዋም ከተበተኑበት ከተወራዱበት ተሰብስበው ይከብራሉ አማን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      youtu.be/zOTuwJWh

  • @abdulfetanuri7033
    @abdulfetanuri7033 2 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ አእምሮ ሲኖርህ ❤❤❤❤
    u will start to think like the prime minster❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 ปีที่แล้ว +103

    አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እኛማ እህህህህህህህ ዝም ነው አገር መምራት ያውም ኢትዮጵያውያንን ቀላል ይመስላል

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 2 ปีที่แล้ว +3

      ውላሂ በጣም ካበድነዉ በተለይበአሁን ሰዓት

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 2 ปีที่แล้ว +3

      ውላሂ በጣም ካበድነዉ በተለይበአሁን ሰዓት

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet new

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 2 ปีที่แล้ว +2

      Waw betam 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

    • @fanadessie6346
      @fanadessie6346 2 ปีที่แล้ว +2

      ዉሸታም መንግሥት! ማፈሪያ! ቲፎዞ ይዞ ያስጨበጭባል ደግሞ

  • @zd2439
    @zd2439 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞህ እቢች እግዚአብሔር እሁንም ካንተጋት
    ይሁን እንወደሀልን

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 2 ปีที่แล้ว +27

    ማሻ አላህ የገባዉ ዲያስፖራ ነዉ ሀገሩ የገባዉ።አቢቹ መቼም ይሁን መቼ ሀገሩን የሚያኮራ ዉሳኔ ተግባር ቁርጠኝነት ያለዉ ነዉ።አልሃምዱሊላህ ብያለሁ አቢቹ አንተም አመስግን ጀግና አርጎ ስለፈጠረህ።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝእሕትዎዎየየ

    • @ayishaahmed2521
      @ayishaahmed2521 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kamilawollo7528 መርሀባ እታለሜ

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 2 ปีที่แล้ว +31

    Abichu, some of us do understand your real vision and commitment to your and our motherland. God bless you and our country 🙏

  • @wegayehutabor3802
    @wegayehutabor3802 2 ปีที่แล้ว +27

    ጠቅላይ ሚኒስትር አንተ ጥበበኛ መሪ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ በርታልን ሠላም ለኢትዮጵያ።

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 2 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ 💚💛❤ መሪዬም ዶ/ር አብይ ያለም ብልህ ሰው ነው...
    ክብር ለ-ኢትዮጵያ ይሁን🙏

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፈረ የለም የታመንከዉ ሁሌም ከአንተና ከኢትዮጵያ ጋር ነው ዶር አብይ ዘመንህ ይባረክ

  • @tigistmesfin9543
    @tigistmesfin9543 2 ปีที่แล้ว +33

    አብይ ሁሌም የሚናገረው ያስደስተኛል 💚💛❤️💚💛❤️

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 ปีที่แล้ว

      አጭበርባሪ እኳን አስዴሰተሽ
      ክብር ለጀግናዉ ፋኖ
      ፋኖ የአማራልጅ ጀግና አማራ ብቻና ብቻነዉ
      አማራ ይሄ ኦነግ አስመሳይ እሚዲያየሚያወራዉ ሌላ
      አፈርያስበላህ ቄሯም

    • @alazartekle
      @alazartekle 2 ปีที่แล้ว

      @@twinklestar2448 twinkle twinkle little fake star, how I wonder how pissed off you are. Small minded junta.

    • @se7141
      @se7141 2 ปีที่แล้ว

      Yemiyaderigewisi ???? Hodi yifijewi

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ በወለጋ በመተከል ለታረድ አማራዎች።።አማራ ብዙ በግፍ ሞተዋል በተለይ አማራዎች።።።😭😭😭😭😭😭😭

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 2 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጡ መሪያችን ነክ በርታ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ቅነ መሪያችን ነክ በርታ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว +1

      waw Amaran yaschfechfe Mirt Meri
      Orthodoxn yawarede mirtu meri
      setochn yasdefere ,, Hitsanatin yasdefere mirt Meri !!!
      ye Menilikin BeteMengist afersalehu yemel Mirt Meri !!!!

    • @ahmedmohamad448
      @ahmedmohamad448 2 ปีที่แล้ว +1

      እሚገርም መሪ ነው ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጠው በጣም ነው እምወደው

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

      awo ! yante edme demo yeter !!! Mehayem, banda !!!

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

      zeretu zermanzerish yetfa !!! esu eko tsre Maryam new tsre ORTHODOX new!!!! anch Mehayem banda !!!!

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 ปีที่แล้ว +11

    አብቹ የኔውድ መሪ ኑርልኝ ሽአመት ንገስ

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 2 ปีที่แล้ว +40

    I am 100% behind you as always! Proud to be an Ethiopian!!!

  • @antenehtesfaye2412
    @antenehtesfaye2412 2 ปีที่แล้ว +12

    ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠን አርቆ አስታዋይ ባለ ራእይ መሪ አብያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @Mehretful
    @Mehretful 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታምነው ሀያሉ እግዚአብሔር ሁልጊዜም አብሮህ እንደሚሆን አምናለሁ።

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 ปีที่แล้ว +15

    የምትጠራው አምላክ በስራህ በመንገድህ ይቅደም አንተ መልካም መሪዬ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marthamengistu1191
    @marthamengistu1191 2 ปีที่แล้ว +12

    ፀጋዉን ያብዛልህ። በደሙ ይሸፍንህ። በፊትም አሁንም ወደፊትም በአንተ ጥርጣሬ ያለኝም በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ከነልጆ ትቅደም።

  • @ዳኒኤልዳኒ
    @ዳኒኤልዳኒ 2 ปีที่แล้ว +14

    አብቹ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 2 ปีที่แล้ว +18

    Let the power and strength of God be with you in your weakness always my prime minister. Keep your humble walk with your creator.

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +55

    God be with you 🙏🏾and ethiopian people 🙏🏾no matter what you are doing the good things t🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚሐብሄር ከአንተጋር ነው ለወደፊቲም🙏🏾❤️🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +20

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +6

    አብቹ ጀግና ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ😇😇 እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በብዙ የእግዚአብሔር እርዳታ የበዛልን ሰዎች ነን የምስጋና ባለእዳ አለብን🙌

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +35

    እውነት ነው ያመንከው አምላክ እርዳህ ❤️❤️❤️❤️

  • @martadesta341
    @martadesta341 2 ปีที่แล้ว +17

    That’s so amazing may God bless you forever!

  • @Mehretful
    @Mehretful 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ ነው ዓቢያችን ሁሌም ቅን ጥበበኛ መሪያችን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @nurayman1200
    @nurayman1200 2 ปีที่แล้ว +7

    May Allah swt protect you from any Evils!!! My beloved p.m. Dr abey Ahmed ali!! I wish you All the great in future of the years

  • @yeneworksheferawwoldemicha1576
    @yeneworksheferawwoldemicha1576 2 ปีที่แล้ว +57

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብይ

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይጠብቅ አላህ ይጨምርልህ
    በፈጣሪው የሚተማመን መሪ ስላለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @khadirawel6292
    @khadirawel6292 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አምሳያህን የተባረኩ በጎ ሰዎች ያብዛልን የወለደችህ እናት ትባረክ አላህ ሂዳያ ይስጥህ የዘዎትር ፀሎቴ ።

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +11

    😍😍😍😍የኔ ውድ ፈተና የበዛበት አገር እየመራክ ብዙ መከራ እያለፍክ ነው ፈጣር ይርዳ 🙏😍👌💚💛❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹዬ የኔ ማር !! ንግግርህ እራሱ ይጣፍጣል በምሳሌ የማይሰለች አቦ ዘርህ ይባረክ !!አዎ!! የረዳህ የተባreከ ነው !! በአደባባይ አምላኩን የሚያመሰግን ጠ/ሚ አገሬ አገኘች !! አዎ !! የታገለልህ, ያሻገረህ አምላክህ ለነገም የታመነ ነው

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 2 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ጌታ አሁንም ፈጣሪ እግዚአበሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞህ የኔ ጌታ ይህን ስጽፍ እያለቀስኩ ነው አይዞህ ዶ/ር አብይ ከጎንህ ነን አሁንም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @halumi2654
    @halumi2654 2 ปีที่แล้ว +15

    Great speech I am so proud of you 👍 I hope people will understand you 🙏🏾 keep your hard work 😓 god bless Ethiopia 🇪🇹 amen 🙏🏾

    • @halumi2654
      @halumi2654 2 ปีที่แล้ว +1

      Great speech I am so proud of you 👍 I hope everyone will understand your hard work 😓 you’re trying to keep one Ethiopia 🇪🇹 let god be with you ❤️ keep it up your hard work abucha☝️

  • @habtamudesta6134
    @habtamudesta6134 2 ปีที่แล้ว +12

    ውዱ መሪሃችን ዘመን ይባርክ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 2 ปีที่แล้ว +84

    አይ እቢቹ!
    እንተን መውደድም ፣መጥላትም ሁለቱም አደገኛ ናቸው!
    እንግዲህ ምን ይባላል እንዳሻህ አድርገን አንተን ደስ እንዳለህ!
    እግዚአብሔር የሃሳብህን ሁሉ ሞልቶልህ የእኛም መሻት ነውና አገራችንን ይታደጋት!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว +1

      ልምጥምጥ

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yemsida1758 😂😂😂ተመቸኝ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว +3

      Abichon Era mewded ena mamen becha newe yemtekmen

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት በጣም

  • @እሙጀማል-ወ3ጰ
    @እሙጀማል-ወ3ጰ 2 ปีที่แล้ว +14

    ልዩ መሪ እኮነህ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 ปีที่แล้ว +2

    በምክንያት ነዉ አብቹ አንተን ስደግፍ እድሜ ይስጥልኝ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 ปีที่แล้ว +14

    ግንዜያባችንን ስላስተካከልክልን ዶ/ር አብይ እናመሰግንሀለን።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +2

    May God Bless You and continue to guide you. እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው! 🙏🏽
    Unity is power!

  • @simantube
    @simantube 2 ปีที่แล้ว +39

    It is the right decision to create a peaceful country through solidarity! keep doing the right thing as always!

  • @esatulayned
    @esatulayned 2 ปีที่แล้ว +7

    አበቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥬🌼❤️

    • @sarahw796
      @sarahw796 2 ปีที่แล้ว

      🌲🌲🌷🌷💔💔

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 2 ปีที่แล้ว +8

    Our humble & wise leader Dr Abiy we Ethiopian believe you! that's why voted you!! May God with you 🙏❤😍

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት መታደል ነው እንደ አንተ ዓይነት ብልህ ትዕግስተኛ እምላክን የሚፈራ መሪ ማግኘት

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +25

    መግስታችን ተባረክ ነገሮችን ሁሉ በምሳሌ አነጋገርህ
    እደጌታችን እየሱስ ክርስቶ ነው ነገሮችን በምሳሌ ትነግረናል

  • @asterberhe79
    @asterberhe79 2 ปีที่แล้ว +11

    You are unique! 👑👑👑
    God bless Dr.Abiy 🙏🙏🙏❤
    Best wishes for your times ahead ❤ 🙏🙏🙏

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይጠብቅህ

  • @gulilatmekonin2116
    @gulilatmekonin2116 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም የያዝከው ከምንም ካማንም በላይ ነው ክብርና ውዳሴ ለዘላለም ለአምላካችን ይሁን ገና ብዙ መልካም ነገሮችን ያደርግልናል

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +3

    እና እናምንሀለን እሰከመጨረሻ ከጎንህ ነን በተረፈ ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ ሰለሆ እሱ መልካሙን ያምጣልን ፈጣሪም ይርዳህ እወድሀለሁ መሪየ

  • @geramitube5539
    @geramitube5539 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን

  • @menejat9904
    @menejat9904 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ጀግና ሁሌም ደሰ ይበልህ እዉነት እና ሀቅ የያዝክ መሪ ነህ የእዉነት አምላክ ከፊትህ ይቅደም ጠላትህ ያጎንብስ ህዝብህን አንድ የርግልህ 👏💚💛❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 ปีที่แล้ว

    እንወዳሃለን ተባረክ

  • @sebsibeachisoachiso367
    @sebsibeachisoachiso367 2 ปีที่แล้ว +35

    አንድ እንሁን አሜሪካ በሰባቱም ኮንቲኔንት(continent)ያለውን ብሄር ይዛ በአለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆናለች ሌላው ግን በብሄር እንዲበለ(እንዲጋጭ) ያደርጋሉ ስለዚህ እኛም አንድ እንሁን ።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +2

    መሪዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወጀቡን ሁሉ እናልፈዋለን እውነት ከኛ ጋር ነው

  • @ብትነኝየአላህባሪያ
    @ብትነኝየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +12

    ውድ ጠ/ሚ አብይ አህመድ አተኮ ትለያለህ በየሚደያው የሚረጨው ወሪ ንግግ መሆኑን ቀደም ብለን እናቃለን ሽ አመት ንገሥ አላህ ሁሊም ከጎንህ ይሁን እኛም ከጎንህ ነን ኢትዮጵያ ሁሌም ትደግ ትለምልም

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 ปีที่แล้ว +12

    GLORY TO GOD 🙏 🙏🎄🎄GOD IS with you Dr Abiy 🙏🙏🎄🎄GOD bless you more and more 🙏 ❤GOD be with Ethiopia 🙏🙏🎄🎄

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች! 👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @emanuelwall8670
    @emanuelwall8670 2 ปีที่แล้ว +17

    You are too good for 🇪🇹 Ethiopia! We are Blessed to have you as a leader 🙏!
    I pray to God to give you more wisdom and Strength! I pray to God to protect you! And as always I am standing not behind or on the side, WITH YOU TO THE END! GOD BLESS YOU AND God bless Ethiopia and our people 🙏!
    Peace and love ❤!

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 ปีที่แล้ว +5

    God Protect and Bless You 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 2 ปีที่แล้ว +17

    Thanks to God, you are Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ ፡ ክቡር ፡ ጠ/ም አችን ፡ አቢይ ፤ ""አሜን"" ።

  • @yedidyaosaa2359
    @yedidyaosaa2359 2 ปีที่แล้ว +12

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እና በርታ.

  • @natangetnet3445
    @natangetnet3445 2 ปีที่แล้ว +4

    አቢያችን እንወድሀለን❤👏

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank God protect Mother Ethiopia ♥️ and Ethiopia People ♥️ 🙏

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አንበሳ እድሜና ጤና ይስጥህ አሳብህን መድሐኒያለም ይሙላልህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን መከላከያ ሰራዊትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 2 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቀህኝ ነበር እንኳን አየሁህ

  • @aanyawoka1530
    @aanyawoka1530 2 ปีที่แล้ว +40

    ልብና የስጠን እግዚአብሔር ይጥብቅን ለሁላችንም አንተንም ይጥብቅህ

  • @eleni9688
    @eleni9688 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠ/ሚር አብይ በአደባባይ ያመሰግንከው እግዚአብሔር ይርዳህ አሁንም ከጎንህ ይሁን እንደዚህ ጥርት አድርገህ ስትነግረን እኛም እንረጋጋለን በርታልን

  • @ረቢዚድነኢልመ
    @ረቢዚድነኢልመ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህበማንነታቸዉለሚታረዱአማራወች ፍትህ በወለጋለሚታረዱት የአንተወሬማለቂያየለዉም ንፁሀኖችእያለቁእደዋዛ

  • @ayelebekele6698
    @ayelebekele6698 2 ปีที่แล้ว +5

    ብዙዎችን አንጀት የሚያረርስ ገለጻ ነው።ጌታ ልብህን የሚያሳርፍ ዕድል ፋነታ አብዝ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 2 ปีที่แล้ว +20

    Perfect wish, for all of us!!!

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 2 ปีที่แล้ว +5

    አብቹ ጀግና ነህ

  • @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል
    @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል 2 ปีที่แล้ว +2

    አብቹዬ አንቴን ምራደህ ጠፈ እንጅ አንቴ እኘን አሰፍራ አታቅም አለህ ይጠብቅህ😍😍😍

  • @wintanahailu9015
    @wintanahailu9015 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ካንተ ጋር ነው በክቡር ደሙ ይሸፍንህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን🙌🙌❤❤❤