He is in love, you Eritreans have something unique, every man in Ethiopia 🇪🇹 gone end up looking for Eritrean girl, you may not understand what I mean but we see in you what we have lost in 90s
I am always surprised by Eritreans. They speak Amharic like us. They learn every thing in short time. Their hear is kind . I even accept and like them even better than other Ethiopian ethnic groups.
@@user-armacheho i am Eritrean dont watch Amharic movie but I know amharic because i mewt Amharic speakers and pick words from them and that is how i learned
The best ethioeritrean duo by far! You guys are a perfect example of peace b/n Eritrean and Ethiopian! You both did a good job ! We will wait for another collabo from both.ብራቮ ሚለን ሓፍትና
He is in love, you Eritreans have something unique, every man in Ethiopia 🇪🇹 gone end up looking for Eritrean girl, you may not understand what I mean but we see in you what we have lost in 90s
✝️እንኳን ለሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
የክብር ስግደት✝
🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹
🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸
የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰግድ ለሚካኤል 3X
ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X
ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X
ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X
ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X
አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ
አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ
አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ
አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ
አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ
አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ
አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ
አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ
አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ
አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ
አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት
ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም
th-cam.com/video/hclSDDNbG7/w-d-xo.html
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርር ቅዱስ ሚካኤል እንዳከበረሽው ያክብልሽ
የእመት ሰው ይበለን::
AMEN AMEN AMEN
Amen enkuan abiro aderesen
Amen enkuan abiro aderesen
Amen amen amen 🙏🙏🙏
ያሬዶ እኮ በጣም ጨዋ እና ትሁት ሰው ነው በጣም እንዴ እድሜው አይደለም አዎራሩ ስነ ስርዓቱ በጣም ልዩ ያሬዶ እንዎዳለን 🙏😘
ለማያወቀው!!
Ewnet new betam tehut new i agree tewedaj artist👌👍🏽💪🙏🙏🙏🙏🙏
@@tsab826 ማለት?
@@Suzan17 አዎ በጣም ምርጥ ዎጣት ነው
@@ታሜዉስጤነው እውነት ነዉ ጥሩ ልጅ ነዉ እኔ ያሬዶን በጣም ያከበርኩት የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ ቤሩት ላይ ለሚሰቃዩ እህቶች ድምፅ ሲሆን ነዉ አንድም ሰው አላስታወሳቸውም ነበር እሱ ግን video ሰርቶ የአቅሙን አስተዋጽኦ አርጉዋል አክባሪው ነኝ ማርያምን 🥰🤝
የእዉነት ኤርቲራዊያኖች በጣም ፍቅርናቹ በተግባር አይቻቸዋለሁ ዘመናቹ ይባረክ
Amen 🤍🙏
🙏
Ejam wedededed enaregachuwaken
ለምን እንደሆነ አላውቅም ያሬዶ ይመቸኛል አሪፍ ዳንሰኛ ስነስርዓት ያለው ሰው አክባሪ በጎ አድራጊ ጥሩ ልጅ ነው ሚለን እድለኛ ነሽ መልካም የትዳር ዘመን
ያሬድ ነጉ እኛ ኤርትራውያንም በጣም ነው እምንወድህ long live yaredo we love you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
He is in love, you Eritreans have something unique, every man in Ethiopia 🇪🇹 gone end up looking for Eritrean girl, you may not understand what I mean but we see in you what we have lost in 90s
Bla bla bla
Yes !!!!!
he is one of my favourite Ethiopian (With a good attitude to Eritrean people)🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰
We really love you
@@debora9761 Eritrea this Eritrea that I'm Eritrean telalchu 🤣🤣 ayyyyyy we have no difference at all u guys spick Tigrinya baka
👏👏👏
ያሬድ በጣም በዲስፕሊን የታነጽክ ወጣት ነህ እና እህታችን ካንተ አይነቱ ትሁት ሰው በመተዎወቅዎ ደስ ይላል👍በዚ ከቀጠላቹ የአፍሪካ ኮኮቦች ትሆናላቹህ 🇪🇷🌹
እናመሰግናለን❤🙏
Sorry they gone be married 👰, you Eritreans have something unique
💚♥️💛💞🇪🇷😍👍👍👍
ዘመናችሁ ይባረክ ያሬድ ሚላት በጣም ጎበዝ ናችሁ ትችላላችሁ ።የሀገሬ ልጆቸሁ።
melat🤣😂
ደስ ክትብሉ ብሓቂ 🙏🏾❤️🇪🇷❤️🇪🇹
ሚሉየ ❤️ 🇪🇷
እውነትሽን ነዉ እኮ ያሬዶ በጣም ለየት ያለ ነዉ ሁሉም ሥራዎቹ 💝በዛ ላይ ምርጥ ዳንሰር 💝አድናቂክ አክባሪክ ነኝ 💝ፎንቃዬ 💝👄👄👄👄👄
ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ በጣም ትችላለክ የተናገርከውን , የምታስበውን እና የተመኘከውን ታደርገዋለክ አድርገወካልም ምክኒያቱ ደግሞ ፍጹም ቅን እና ፈጣሪን የምትፈራ ሰው አክባሪ የማትቀየር ልጅ ነክ ቀሪውን ዘመንክ ይባረክ
በጣም ፍርሀት አየሁበት እውነቱን ተናግረህ የመጣውን መቀበል ነው በተዘዋዋሪ እኮ እንደምትወዳት ውስጥህ ፊትህም አይንህም እየተናገረ ነው 😊
ደስ ሰትሉ ሚሉና ያሬዶ❤🇪🇷❤🇪🇹
ይመቻቹ ያሬዶ እና ሚለናችን 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
All I see is love and respect screaming between the two of them. I wish them the best. Enjoyed every minute of it.
ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ደስ ይላል
Betam!! Best comment ever.
ከምር 💯ሚለን ስልጥኛለው ስትይ አደነኩሽ😱💯
እስቲ እንደኔ💕 አብረው ቢሆኑ ምትሉ💕👍👍👍
ናቸው እኮ😂😂😂😂
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ እርእሱ የልጂ አባት ነወ
@@መሲፍቅርከወሎ ምን ችግር አለው ልጅ ጥሩ ነው
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ላ ሀቢቢቲ ሚስትም አለወ
👏👏👍
👍👍👍 ከአንጋፋዎቹ አበበ መለሠ እና ይልማ ገ/አብ በቀጣይ እስኪ ጀግኖቹ ገጣሚ እና ዘያሚ 🙏🙏🙏
ከሁኔታቹ ስረዳ ሁለታቹም ጋር የሆነ ነገር አለ ደስ ይላል ::
I am always surprised by Eritreans. They speak Amharic like us. They learn every thing in short time. Their hear is kind . I even accept and like them even better than other Ethiopian ethnic groups.
That's true because we are open minded 🇪🇷❤️🫶
They watching Amharic movie a lot that is why learn Amharic quickly. Also Amharic and Tigrinya are similar
You're eritreans by the way!😂😂😂dont pretend like Ethiopian😂😂
@@user-armacheho i am Eritrean dont watch Amharic movie but I know amharic because i mewt Amharic speakers and pick words from them and that is how i learned
How about studying english a little bit and you are eritrean
አንበሲት ተመቸሺኝ ወታደር ነኝ አልሽ እኔም ጠብቄያለሁ ምክንቱም ልክ በሌሎች አገራት እንደሚደረገው ወጣቶች ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ መጀመሪያ ወታደራዊ አገልግሎት በመስጠት አገራዊ ግዴታቸውን ይወጣሉ ይሄ ደግሞ ለአንድ አገር multi benefit አለው በስነምግባር የታነጸ አገሩን የሚወድ አገሩ ችግር ሲገጥማት አለሁ ብሎ የሚመጣ በየትኛውም ቦታ ብቁ የሆነ ዜጋን ለመፍጠር ያስችላል፡፡ ክብር ለወዲ አፎም ክብር ለመላው የኤርትራ ህዝብ
እሰይ ሚለን ቆጆ እኳን ተመቸሽ ሀገራችን እኛም እንወድሻለን ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮ ኤርትራ የክፉቀን ደራሻችን ከሞት የተረፉ ወታደሮቻችን ተገን ሁና የለበሰትን አውልቀው አልብሰው ያላቸውን ኮቸሮ አካፍለው አበርትተው ነው ወደጎደር የላኩልን ክብር ለኤርትራ ወታዴር ክብር ለኢሱ ጭሱ ጥቅምት 24ት መቸም አንረሳው እሱን ስናስተውስ ደሞ የኤርትራነ ህዝብና መግስት የዋሉልንን አንረሳም
Bdatam endatresaw tenekesew bushti
abet ddbna le andit erkus artist hagern tishetaleh
ጥሩ እና መበረታታት ያለበጥ ቁም ነገር አዘል ጭውውት ነው። እንደዚ ረጋ ብሎ ቁጭ ብሎ የልብን መጨዋወት ያቀራርባል፣ ያፋቅራል፣ ሰላምን እና ብልጽግናን ያመጣል። የእናትተ ጨዋታ እንደምታው ብዙ ነው። መልካሙን የሚፈልጉ እና የሚመኙ ይብዙልን: እግዚአብሔርም ይጨመርበት!
💞ምርጦች በርቱ እንወዳችኃለን ያሬዶ💚💛❤🇨🇬💝🇪🇷🇪🇷🙏
ልጅትዋ ግን የሆነች ስማርት ነገር ነች፡ ደስ ትላለች። ያሬድም ድንቅ ነው።
As Eritrean ያሬድየ ፍቅር ነክ proud of you bro…
ያሬዶ ሚላን ጥንድ ብትሆኑ much ታረጋላቹ ማለቴ ሁለታችሁም ነፃ ከሆናቹ እባካቹ ተጣመሩ ይመቻቹ አይናቹ ውስጥ ፍቅር አለ
Achi selelemnshe ayhonem eko😅😅😅😂😂😂
በጣም እኔም እንዳች ነው ሀሳቤ🥰
Romantic የሆነ ቃለመጠይቅ
She is so honest and BEAUTIFUL❤️
ያሬዶ ፀባየሰናይ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ።ከዚህ በላይ በብዙ ስራ ፈጣሪ ይባርክህ ሚለንዬም በጣም ደስ ትያለሸ ❤ደስ ስትሉ በሌላ ምርጥ ስራ እንጠብቃቹሃለን😍😍😍
ያራድ ምን ነካክ እልትራኖች ሁሉም ሰልትኖናል ዝለዝህ ሚሊዮን ትቺላለች 💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
The best ethioeritrean duo by far! You guys are a perfect example of peace b/n Eritrean and Ethiopian! You both did a good job ! We will wait for another collabo from both.ብራቮ ሚለን ሓፍትና
Pece kkkkk
We love you guys from Eritrean 💯🇪🇷🇪🇷🙏
እኔ ከምወዳቸው የኢትዮጵያ ዘፋኞች ከቴዲ አፍሮ ከጥሎ yared nagu ለኔ best እሱ ነው❤❤❤❤❤❤❤
በነዚህ ሁለት ታዋቂ ኮኮቦች መጥፎ ኮመንት የሰጠ ቅናት ብቻ ነው በጣም ውድድ ነው የማደርጋቹ ያሬዶ ሚሊ ቆንጆ ቀጥሉበት❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷
መጥፎ ኮምንት የሚጽፉ ትግሬ ናቸው።
@@danielkahsay5038 men aynat westeam neh eji hulu yemsdbu ya tigray lijohs neswo donkoro
@@danielkahsay5038 🙄🙄🙄🤔
@@danielkahsay5038 hoo ere aybalM
@@danielkahsay5038 😁
ያሬድ የኔ ምርጥ ወንድም የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ
ኤርትራዊያኖች በጣም እንወዳችዃለን
አሽቃባጮች😏
እኛም
@@genetgyohans3381 ለምን እንደዛ ኣልሹ
@@genetgyohans3381 ሰወችን መውደድ ማሽቃበጥ አይደለም የእኔ እህት
የኤርትራው ጎጃም
የእውነት ይጣበሱ የምትሉ እስቲ እጃቹን ወደ ላይ 🙋♂️🙋♂️🙋♂️☝️☝️☝️
እዴ አግብቶዋል እኮ በቅርቡ ወልዳለች ብዙም ሚድያ አልወጣም እጂ
Woldoal eko
Yamralu Bigabu arif nw gin mist ena lijim alw soo big no for me
እረ ወጭዋን አይችለውም
ክክክክክክክ
ከጆሲ ጋር ቢጣበሱ
እውነት ለማውራትኮ ያሬዶ ምርጥ ነው ናሞ ናሞ የሚለው ሙዚቃ በተለይ ያጉቴ
አይናችሁ ያስታውቃል ትዋደዳላችሁ ❤❤❤
ይዋደዳሉ እይገልፀውም
I really respect Yaredu now. He is on different Level!!!
ዛሬ ገና የልብ ወግ ስሙን አገኘ you guys beautiful together ♥
ያሬዶ ሚሉ ስለ ሆን ብለዉ ጥልን የሚሰብኩትን አትስሙ አትከተሉ ህልማችሑን ብቻ ተከተሉ ።ኤርትራና ኢትዮጵያን በቆንጆ ስራቹ ለአለም ታስተዋዉቃላቹ በርቱ ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ ።ያሬዶ በጣም ነዉ የምንወድህ ሚሊ ጓል ኤረይ ዋዕሮ አንበሲት ጓል ሳዋ ኮንፊደንስኺ ዉጽዒት ሳዋ ንበርልና 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
የኢሱ ልጅ ቶለ መሳሪያ ፈለገች እራስዋን ለመከላከል ፊልም ሰርታ ባሳየችን ነበር ጀግና ጋል ኤሬ
❤❤❤❤❤😂😂😂😂 deqi papa Esu ❤❤❤
በጣም ነው የምትመቹኝ ያሬድዬ እመቤቴ ትጠብቅልኝ
የኔ 💝ፍቅር ያሬዶ ምርጡ አራዳው እርጋታክ ደስ ሲል 💝ሚለን 💝❤
I love both them... keep going with what new things create you guys..one love 🇪🇷 🇪🇷 and 🇪🇹 Ethiopian unity.
ያሬድ ስወድህ ግልጽነትህ ሁለታቹም ደስ ትላላቹ
ያሬድዬ ብጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወደፊት ☺️🙌🏻🫡❤
Miliye Shkor akurikni 😍Betam des ylal yaredo wsedat gn shmagle satlk endategebat ❤🇪🇷🤩🇪🇹 ababa eseyas endaykeyemh
ስንት ጊዜ አጓጉታቹሕን ተለቀቀ እስኪ እንሹፈው ያሬዶ ግልጽ ምርጥ ልጅ ነው ስወደው ሚለን ቆንጆ ❤😘አማረኛ በደንብ ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ ኤርትራውያን በጣም ነው የምወዳቸው 🇪🇷❤😘
እነሱ ግን አይወዱሽም
@@nardiabbysinya1307 በጣም ነው የሚወዱኝ እርር በይ ፍቅረኛዬም ኤርትራዊ ነው 🇪🇷😘🥰
@@ማሕሌትደጀኔ 😅😅😅ምስኪን
@@ማሕሌትደጀኔ እኛም በጣም እንወድሽ❤ አለን የኔ ቆንጆ 🇪🇷🤝🏿💚💛❤
@@danielkahsay5038 ❤😘🙏
እውነትም የልብ ወግ ደስ ትላላችሁ ።
በሚገርም ሁኔታ ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት በዚሁ ቀጥሉ ወደ እውነተኛ ፍቅርም መቀየር ከፈለጋችሁ መብታችሁ ነው እወዳችሖለሁ
😅😅😅😅😅
ቂርቆስዬን ያሬዶ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው🥰🥰🥰🥰👏
እውነት ለመናገር ምርጥ ዳንሰኛና ለሙዚቃዎችህ የምትሰራቸው ቪድዩዎች ገራሚ ናቸው ...በርታ !!
የሳው ልጅ ነች ኣየህ የኤረትራ ሴቶች I am proud of you millenu
ደስ ስትሉ❤❤❤ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል እወዳቹሀለው🙏
በሓቂ ደስ ትቡሉ 🇪🇷🇪🇹❤
ጥሩ ስራ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ👌🥰🥰
ያሪዶ በርታ በዚው ከቀጠል ከፍተኛ ተቀባይነት ታገኛለህ ግን አላስፈላጊ ነገር አትስማ ወደኋላ ያስቀራሀል ሚላን ደግሞ እንወድሽለን ያሪዶ የሚላንን ነገር ግን እስብበት ምርጥ ጥምረት ነው😍😍😍😍😍😍😍
Hhhh hoo esu like ende ehit new yasebat
ስታወራ እርጋታዋ በጣም ያምራል ...ያሬዶጋ ማ የሆነ ነገር አለ ጓደኝነቷን ላለማጣት የደበቀው ይመስላል ...የሌለ ነገር ካወራን ግን ይቅርታ ያሬዶዬ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ሰህ ወላህ
ያሬድ የሰው ስድብ ተቋቁመህ ዛሬ የደረስህበት ላይ ስላለህ በጣም ደስ ይላል አሁንም just ignore all bad comment and keep going በጣም ነው ምትመቸኝ ሚለን ናተይ እንታልዎ የሚለውን ዘፈንሽን በጣም እወደዋለሁ
ያሬዶ ፀባይ ሰናይ ነው አንቺም ምርጥ ነሸ አግቢው ያበጠ ይፈንዳ እኛም በኮመንትና በላይክ የደስታቹ ተካፋይ እንሆናለን 🇪🇹❤🇪🇷👌❤
bale tdar new
Hhhhhhh
😅😅😅😅😅
🇪🇷❤️🇪🇹One love ☝️
በናታቹ ተጣበሱ በቃ ይለይለት ፍቅር አለባቹ ዋጥ አርጋችዋት ነው 😂 specialy ያሬዶ የኔ ጌታ ገብቶለታል
Yalayeshiwun menager ayikabidem? Tidar binorew mistu lay yemiyametawun nager terediteshal?
ሚስትም ልጂም አለው ያሬዶ ለቀቅ አድርጉት በየመመዲያው ስላልወጣና ህይወቱን በግሉ ስለሚመራ ብቻ "አፍቅሯታል ማለት በሽታ ነው እዲሁም እሷም ጓደኛ አላታ አለቀ
Enem bigabu des yilenal unet
ዲቃላ ኣላቸው እኮ ምነው ኣይገባህም እንዴ?
@@aaabbb-xx1tq ዲቃላ አይባልም ልጅ ወንድሜ
ሚለይ ቀደም ምስ ፈተኹኺ ክሳብ ሕጂ ኣይጸላእኩኽን ..
ያሬድ we love you too....
ሚለይ ጽብቅቲ ያሬዳ ሁለታቹ እንወዳቹዋለን በጠበብ እንጠብቃለን ቐጥሉበት
ያሬዶ መልካም ልጅ ስወድህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ማለኔ ውብ ኤርትራዊት❤ በርቱ ገና ብዙ ጥሩ ስራ ትስራላችሁ🇪🇹❤️🇪🇷
ማሊ ኣምበሲት ብየሽ ኣለሁ ዝም ብሎ መምት ኤርትራውነትሽ ኣይፈቅድም የናትዎ ልጅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤ያሬዶም ኣደንቅአለሁ ሰላማቹ ይብዛ
💯👍💯👍💯👍💯👍💯👍💯👍yessss
ያሬዶ ጭዋ የጭዋ ልጅ አክባሪህ ነኝ 🙏💛❤️
My beautiful Milli hefty.
I’m proud of you sweetheart I pray that you are blessed with everything you do ❤
In three years you speaking Amharic Unbelievable I can’t believe it 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የሚመስጥ እና ደስ የሚል ወግ ነው
ያሬድ ነጉ የራዳ ልጅ በጣም ትመቸኛለህ ሚለን ሃይሉ ትህት እናሽን በጣም ደስ ይላል በተጋቡ የበለጠ ደስ ይለኛል
በእውቀቱ ስዩምና ታገል ሰይፉ ይቅረቡልን የነፍሴ ናቸው
I agree 👍
Yaredo keep goining...bertu.ያሬዶ አንተ ጋር ያሉት ልጆችስ?በነሱ ስለማውቅህ ለኔ ምርጥ ነህ።ሰዎች እስኪያውቁህ ጊዜ ሊፈጁ ይችላሉ።በርታ again and again.
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ አማርኛ አንደኛ ነሽ
Their body language says it all. They love eachother
What a lovely yeleb weg and yaredo get chance to describe between Millen and Yaredo I like it 👌 I love you ❤️ both of you 🇪🇷🇪🇹❤️❤️
We love for all eritreans people and thank u for spiking our amharic language
እረ ቢስማሙ ጥሩ ነው (ሁለቱም እሚዋደዱ ይመስለኛል(((( የልብ ወጎች እረ ተንቀሳቀሱ
Miley shkore 👸🇪🇷
Qebaxi eki mechem mekelkali nebsika eya 😆
And Yaredo❤️ I love you both
ኧረ እነዚህ ልጆች ፍቅር አለ በውሥጣቸው❤❤😭😭😭
ተቅለሠለሡ እኮ😜😜😜
Betam ale fiker🤨😀
I can c it too 😊😘😘
ፍቅረኛ አላት
ኮሜንታተሮች
ያሬዶ በጣም ደስ ይላል መልካም ትዳር ያድርግላችሁ ኤርትራዊት በመሆኗ ደሞ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ምርጫ ታውቃለህ ኤርትራዊት ማለት ያው ጉራጌ ማለት ነው ገረድ መርካማንያ ታዝወን ታዳ አጋታ ማርያምና ሸራ ተክለ ሀይማኖት ማሳለሙ እንዳትረሳው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ቆንጆ ስራ ነው በርቱ ፣good combination
Mili and Yaredo betam tamralachiu . Gena bzu entebkalen .love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሚለን እና ያሬድ የኔ አንደኛ ! በርቱ ፤ አንድ አድርጉ!*❤
እውነት የጻፍከው እውነት ቢሆን ኣብራቹ ብቶኑ ታምራላቹ 😍😍
Gobez yene konjo Amharic menager cilesh endegna mezifen ygermal berci ayzosh GBU ❤️🇪🇷😘
ስጠብቅ ስጠብቅ በስትመከራ መጣችሁ
😂😂😂
Ere enem!
@@tesfumekitzewde5080 ደምሪኝ
እኔ እኮ ምንናምናቸው የሚለውን ለማትነው ሀሀሀሀ
🤣🤣🤣🤣ለምን
ልጅቷ የማትታለፍ ልዕልት ነች ስዎዳት ሙዚቃ ነፍሷ ያለው ከኤርትራዎች ጋር ነው የኛዎቹ ዳቦዳቦ ዝም ነው
🤣🤣🤣🤣🤣❤️🇪🇷❤️🇪🇷
ያርቢ ትህትና😔2ቱም ትህትናና ጨዋነት❤
Er yeha y leb waghe aymeslaem..
Gual Eri qichin ajoki tray keep it up good job & Yaredo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️💪👈
ያሬድ ነጉ በርታልን በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ interview ነበር !!! ከ #Skynet_Tube ነኝ
They are really adorable look at their conversation 😍
Keep working together
ለመጀመሪያ ጊዜ የያሬዶ እና የሚለን ሙሉ ኢንተርቪው ጨረስኩት አሪፍ ነበር በርቱ
ያሬዶ በጣም ነው ምወድክ ማደንቅክ😊😘 ሚለን ቀበጤ አድናቂሽ ነኝ
ሚለንዬ በጣም እወድሻለሁ፡፡ ለካስ አማርኛ እንደዚህ ጎበዝ ነሽ እንዴ? ከጆሲም ከያሬድም የሰራሺው ስራ አሪፍ ነውና ቀጥይበት፡፡
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
እናመሰግናለን በጣም
ሜለን የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍
@queendabo yalutem selchtewunal bezu tera youtuber bezachu eko
ኣቦ ይመቻቹ ቆንጆ ቃለምልልስ ነው።ኣየህ ልጅቱ ኤርትራዊ መሆና ኣስመሰከረች ሞትን ኣልፈራም ማለታ፣በኛ ጀግንነት ባህላችን ነው።🇪🇷🇪🇹
አትንጣጣ አቦ
He is in love, you Eritreans have something unique, every man in Ethiopia 🇪🇹 gone end up looking for Eritrean girl, you may not understand what I mean but we see in you what we have lost in 90s
🤣😅🤣🤣
የእናንተ ጀግንነት ህጻናትን እና ያልታጠቁ ሲቪሊያን መግደል ነው ። ጀግንነትን ለትግራይ ህዝብ ተወው ። ጉዳጓድ ውስጥ ሆናች ስትዋጉ ጎበዝ መሆናችሁን እኛ እንመሰክራለን ። ተጋሩ ደግሞ ከጉድጓዳችሁ አውጥተው እዛው ጉድጓዳችሁ ውስጥ እንደሚቀብሯችሁ እንመሰክራለን
😂 ሞትን ፈራኸው አልፈራኸው አይቀርልህ