ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለምን እንደሁ ባላውቅም እወደሀለሁ ያሬዶ በተለይ ንግግርህ ርጋታህ በተለይ ለእናትህ አሳዳጊህ ሳትወልድህ የወለደችክ ረጅም እድሜ
እንዛመድ
ያሬድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እስኪ እንያችሁ ያሬድ አድናቂዎች
ያለኩራት ደስ የሚል ንግግር ቀለል ያልክ ሰው በርታ ያሬዶ😍😍😍😍
ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ
th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️👈
እንደማመር
ያሬዶ በጣም ምርጥልጅ በማንነቱ የሚኮራ በሐይማኖቱ የማይደራደር ልጅ በርታበጣምነው የማደንቅሕ
ስክሮ በመደባደብም አይደራደርም
HHHhhh eyzfen nw haymanotum myakbrew
@@thereality657 ሒድና እዛው ሀበሻ ሚም ላይ አሽቃብጥ.... ur nothing but a hater
ቀርበሽ በደንብ የምታዉቂዉ ትመስሊያለሽ 0rit😁
ያሬድየ መልካም ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካሞች ብዙልን
ያሬድ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሙዚቀኞች ክሊፕ ሲሰራ ፀዳ አድርጎ ነው በርታ👏🏽👏🏽👏🏽
Lplķ9k9k9ķ9k9oo9o9o9o9ķ9o9o9o 9oo9o9ķ9o9on9o9o9ķ9k9oo⁹oo
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን.
ያሬዶ ውስጤ ነህ
ውድ የሀገራችን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ,,ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም እየጋበዝናችሁ አስተያየቶን ያስቀምጡልን,,ቢያንስ 1ሺህ ሰብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል,እና እገዛችሁን እንሻለን,,,እንወዳቹሀለን,,❤
ያሬዶ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ሰው ብዙ ይላል አትስማ
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
እጥብ ያሉ ደሀ መሆን እኮ አያሳፍርም ይብላኝ የቀድሞ ፎቶአቸውን ለሚደልቱ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አሽቃባጭ ለሚሉ ስዎች ተዋቸው የኛ ስው ከፍ ማለትህን ሲያይ ለመጣል ነው የሚንደረደሩት እንደመደገፍ የሙዚቃህ አድናቂ ነኝ እደግ🙏🏾😍
በትክክል
ያሬዶ ምርጥ ሰው😍
እናመሠግናለን የሀረብ ሀገርን ሴቶች ስምአንስተህ ስላመሠገንክ ያሬዶ!!😘
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በተሰብ እንሁን
Ewntsen new fk
ለስራዎችህ ዋጋ እደምትከፍል በደብ አቃለው ስራውም ይናገራል የሚታይብህ እርጋታም በጣም ደስ ይላል ዮዮ የኔ ሰው ሁሌም በነገሮችህ ክርስቶስ ይቅደም ሁሌም ነው ማደንቅህ ምወድህ 😘❤️🤗
ያሬዶ ውስጤ ነህ የኔ ዘናጭ💓
ከዘፈኑ ይልቅ እርጋተው ደስ ይላል
@@lovehelinarecipe9932 ነይ መጠው
@@ydhdhfjf8798 እሺ እኔም መጣሁ አመሰግናለሁ
@@lovehelinarecipe9932 እሽ ውዴ
Ewnte
ያሬዶ የኔ ምርጥ ፀባይ ሰናይ ውድድድ😍😘
እረ ኮሜንቶች ይደብራችሁ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ምን ይወጣለታል ፀደ ያራዳ ልጅ ነው ውበት ደምግባት አለው ቅናት መሰለባችሁ እኔ በበኩሌ በጣም እወደዋለሁ ሁሉነገሩ ደስ ይላል. ያሬዶ በርታ
እረዝበያቸው ሠው ምቀኛነው ምርጥ ወዳወድ ነው ከዚህውጭ
እሂኔ የሚኮምቱት እንኩሮ ነው የሚሆኑት ስለሚበልጣቸው ነው የሚቀኑት
ሜጀር ጀነራል አሽቄ🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅሀበሻ ለወሬ ሟች ነን ማንንም አትስማ እኔ ትመቸኛለህ የምር ያራዳ ልጅ 😊🥰
ማደሜ ቤት ልተሰረልኝ ነው እስኪ የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ በለይክ ልያቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታታዋ እህተቹ ናኝ
ቤት ከተሰራልሽ ሰብስክራይብ ምን ያደርግልሻል ሰው ሰብስክራብ ያሚለው እኮ ቤት ለመስራት ነው
@@rahmamechegiya1982 kkkkk
እ ያችስ መዳም ደስስስስ ትላለች
Ewenate ke hona yadereglshe weda
@@rahmamechegiya1982 😂😂😂😂😂
ከምንም በላይ ስለቤሩት ሰላም ለወገኔ እንድረስላቸው ያልከው አይረሳም እናመሰግናለን።
ኢተርቪ ላይ እርጋታው ደስ ሲል
ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶቺ ሁሌም ጀግና ነን ማድነቅም መርዳትም እንቺላለን የሚገርመው የሚረዳን ግን የለም
Ayegremem behulum negr Alnebet gen legna miderseln Amelakh bicha new
ጎበዝ ሳታካብድ ፖሮግራሙን ጨረስከው በርታ
ሴቷ ጋዜጠኛ ስትዘጋ አጠያየቋ በመሀል ጣል የምታደርጋት ቃላት እና አቃቂር ለማውጣት ትሞክራለች ያሬዶ ምርጥ ልጅ በርታልን!!
Endezi ayenet comment felega neber yegebahu 😂😂enem endezaw new yetesemag gen men hona new begeta demo yasetawekebatal
ያሬዶ የሰፈሬ ልጅ ስወድህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
አሽቄ
@@hanaman3201 😁
@@hanaman3201 ምነው የሰርዋልጅ ነው ያማቹዋል😏
አቦ ጠያቂዋ በጣም ነው ምታስጠላው ልጁን እኮ አሳጣችው ያራ በርቺልኝ ይቺ ምቀኛ
ያዬ ጨዋ ረጋ ያልክ ስወድህ ማርያምን የኋላውን ያረሳህ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤
ጋዜጠኞቹ የወረዱ ናቸዉ። ያሬድ ጎበዝ ልጅ በርታ ።
ጨዋታ አዋቂ ንግግሩ ደስ የሚል🙏🇪🇹
ቀለል ያልክ ሰው ጨዋታ አዋቂ ንግግሩ ደስ የሚል ያሬድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Tikijl
ያሬዶ ግልፅነትክ በጣም ደስ ይላል አሉ እንጂ የድሮ ማንነታቸውን የረሱ ፎቶ delet ያደርጋሉ ስር መሰረታቸው ግን delet ሊሆን አይችልም
ያሪዶየ የኔ ደርባባ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ የማይወድ ምቀኛ ህዝብ ስለሆነ ቦታ አትስጥቸው ። እኔ ግን እወድሀለሁ ለውጥክ ያስደስተኛል
Me too
True
ትከከል
ያራዳልጅ እድህነው ጣጣየሌለው መነሻውን እማይረሳ ያሬዶ በርታ ጎበዝልጅነህ ቀጥልበት
I don’t know why people hate yared🤦🏽♀️ y’all should support him because he made it out of nothing❤️ he’s not a singer he’s entertainer💕 mekeghent betam metfo newe
ድምፅ ስትናገር እራሱ ያምራል እንኮን ዘፍነህበት እወድሀለው
የእውነት ትክክል ነዉ የተናገርከዉ እኛ ሰዉን ከማበረታታት ይልቅ መሳደብ መኮርኮም ነዉ የምናዉቀወ ሌላ አናውቅም ልቦና ይስጠን
የኔ ያሬዶዬ ምርጥ ነክ ምድረ ቱሪናፋዎቹን ተዋቸው ሰው ባለበት አይቀርም መለወጥ ግድ ነው ማንም ሚሠራው ለመለወጥ ነው
ያሬዶ ወሳኝ ሠው በርታልን 👏👌👍
ያሬዳ ስወድህኮ ❤ልክ ነህ የኛ ሰው መበለጥ አይወድም።
አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ሲወዱም ከልብ ሢምኑም እደዛው እየቀለጡ ለሌሎች ያበራሉ ሚሰጣቸው ስም በጣም ያሣዝናል እናመሰግናለን ያሬዶ
ያሬድ ስለሚቀኑብህ ነው በጣም ነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ
እናታችን ፅዮን አክሱም ላይ ያለሽውየፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽውበህዳር 21 ለክብርሽ ስትወጪየኢትዮጵያ ሰላም ከልጅሽ አሰጪ💚💛❤ ድንግል ሆይ ለምኝልን-
Amen Amen Amen
Amen🙏
አሜን
ያሬድየ በጣም ነዉ የምወድክ የማከብርክ በእዉነት አንተ በጣም ትለያለህ እርግት ያልክ ኡርጎ አሁን ደሞ ስለእናት ኢትዮጵያ ሀገራችን ዝፈን ከጎንህ ነን ያሬዶ አንበሳ
ያሬድ ነጉን እንደኔ የሚወደዉ ብቻ like
''ኢትዮጵያዬ '' ነቀምት እሰከ ባሌወላይታ ሶዶ መቀሌባህርዳር ደሴ ሻሽመኔ ሁሉም ቤቴ ነው ሁሉ ሀገሬ ጎንደር አፋር አርሲ ሮቤ ቤቴ ነዉጅማ ማርቆስ ሀረር ድሬ ቤቴ ነዉራያ ሀዋሳና ሰላሌ ቤቴ ነው ጋምቤላ አፋር ሻሸመኔ ቤቴ ነው በደቡብ ምስራቅ ምዕራብ ሰሜን ቤቴ ነው ያሬዶ መልካም ሰዉ በርታ.
ያሬዶ መልካም ስው አቤት እርጋታ ስብእናክ ምርጥ እትዮጵያዊ የስው ዘር
ያሬዶ የኔ አንደኛ በርታ ዝና ምንም አያደርግም ሀብታም እደዛው ከሁሉም የሰው ፍቅርና የድሀ አባት መሆን አለብህ
ያሬድየ እርጋታህ ወንዳወንድ እነትህ ሀበሻ ውይነትህ ጡሩነትህ ሁሉነገርህ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቅህ ያሬዶ ጨዋ ነህ
ማነሽ ሳሮን ነይ ስራትን ከ ያሬድ ተማሪ ቁብዲአም
እሶ እኮ አስተደደጎ ልክ አይደለም ለዛ ነው. የህዝብ ጥላቻ ውስጥ የገባችው
እውነት ነው ይች እሪጦ
Kkkkkk
ምናባሽ አረገችሽ ቆንጆ ስለሆነች ቅናት ነው
@@haimekonjo7488 ኧረበናትሽ ቆንጆ የለም በዘርሽ ማለትነው 😳😳😳
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይትናገርካቸው ማንነትህን ይገልፃሉ እና የስም ላፂሶችን እርሳቸው ዳግም እንዳታነሳቸው ብርታ
ማሻ አላህ ያሬዶ ቅን ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
ያሪዴ በማንነትህ የምትኮራ የተረጋጋህ በርታ ወሬ ሁሌም አለ ወሬ ነው 💪💪💪💪💪💪
ወይኔ ደስ ሲል ያሬዶ እዲህ የረጋህ እና ቀለል ያልክ ነህዲ😉 እንጠብቃለን አልበሙን👍
ደስ የሜል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን
ያሬዶ እውነትም ያሬድ ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቀህ
ከዘፈኑ ይልቅ እርጋታው ደሰ ይላል በሃይማኖትህ ያለህ እምነት ደሰ ይላል ከሁሉም በላይ ሃይማኖት ነው በርታ
ያሬድ ጨዋ ነህ ስነስርአትህ እርጋታህ እወድሀለው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ፈጣሪይ ይባርክህ ቀለል ያልክና ለተጠየከው ጥያቄ በግልፅ የምትመልስ ከልቤ አከበርኩህ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ
ያሬድዬ ስወድክ ምርጥ ልጅ❤❤❤
ያሬዶ ያራዳ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ፍቅር ለኢትዩጵያዩ
@@lovehelinarecipe9932 እስኪአትለምኑ
በስልኮ ጥርት ያለ you tube ቪዲዮ ለመስራት th-cam.com/video/KIg1MDJRw2A/w-d-xo.html
ያሬዶን እንደኔ እሚወደው ማነው
ምርጥ የኢትዮጵያ ወጣት ዘፋኝ!
Ewnte new fk
ያሬዶ እርጋታ ስመች ኑርልን ❤👍😍
ያሬድ በረታ ስወድህ
አድናቂህ ነኝ ያሬዶ በርታ 😍😍
ደስየሚል ያሬዶ በርታ
ያሬድ ምርጥ ሰዉ❤❤
ያሬዶ በርታ አተ በጣም ጀግና ነህ ሰዉ የፈለገዉ ይበል
ምርጥ ሰው ይመች
ያሬድዬ በጣም ነው የምወድህ
ይሪዱ ምርጥ ሁሉ ነገርህ ይመቻል በጣም ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ
ያሬድ ነጉ ዘፍንህ ደግነትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አደንቃሃለው
ድምፅክ ያምራል ያሬዶ ❤️❤️❤️❤️❤️
I love that what you talk especially at the last moments, that's ma opinion too
የEBS ፕሮግራምች ምንም አያዝናናም በጣም ደባሪ ነው ከቤተሰብ ጨዋታ ውጭ ያሉ በተለይ የቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራምች
Yarid Negu Tebarek Brother
የያሪዶ ምረኮኛነኘ ከዱባይ ግን ሰለማይሆን ችየዋለሁ በቃ ባለህበት ይመቺህ
😂😂ከምርሽነው
ፋፊየ ፊፊፊፊፊፊየሚያደረግነው የያዘኘ
@@susu-zw5oo እረ በሳቅ😂😂😜👈
መስራት ያለብህን ስራ ምንም ማለት ይችላሉ ከአላማህ ዝንፍ አትበል በርታ ያሬዶ
የሬድ ደስ ይለኘል ምክንየቱም ጎደነለይ የለን ልጅ ከነሰ በሀለ የረቢ🌻🌻🌻🌻🌻
ያሬድ ነጉ ውስጤ ነህ ሳለምህን ያብዛልኝ
ያሬድ ምርጥ ሠው ደሥ የሚል ፍሮግራም ነው እንጠብቃለን አልበምህን አገራችን ሠላም ያርግልን
ያሬዶ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ያሬድዬ የሰፈሬ ልጅ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
ያሬዶ ማኛዬ አራዳ እኮነህ ስወድህ
እደኛ ህዝብ የባለገ ህዝብ የለምኮ ጌታን እሰኪ በየፊሰብክ ፕጅቸው እየገባቹሁ እዩ የሚሳደቡት ሰድብ ያሬድ ምርጥ ልጅነክ እረጋታክ ደግሞ በፈጠሪ በጣም ነው የማከብርክ አርቲሰቶችን እያዋረዱ ታዋቂ የሆኑ ሰት ዮቱበሮች አሉ
ያሬዶ ምርጥ ልጅ!!🙏
ያሬዶ ምርጥ ሰው
ይመችህ ያሬዱ ደስ ትላለህ ግልፅ ነህ
ስዎድህ ያሬዶ❤❤❤❤
ዞራ ዞራ የኔው ናት የሚለው 👍👍😍 ሁሉም ቆንጆ ነው ሰራወችህ በረታ 👍 ድምፀህ ሀጫሉን ይመሠላል😉😁
ቱቱ የሴጣን ጆሮ ይደፈን የምን ሀጫሉ ቱ 😏😏
@@selamselam9188 no one can get his voice. He's such a legend ye teddyn betyi yishalal.
ዞራ ዞራ የሚለው በጣም ደሰ ይላል። በርታ።
ለቀረፃ ዱባይ ድረስ ከምትከራተቱ ለምን አገራች ላይ ባለው መርጥ ቦታ ላይ አትቀፁም ለእናተም ወጭ ይቀንሳል አገራችንም በደንብ እናውቀው ታደርጉን ነበረ ያሬዶ እኔ ዘፈን አልወድም ግን አድናቅ ነኝ ደግ ስለሆንክ
ጎበዝ ያሬዶ በረታ የኛ ሰውደሁ ብዙ ይላል
In different times, yes, you are. It is not justifiable by the current situation.
አሜንንንንንንንንንን
ዝና ሃብት አይሆንም ሀብት ግን ዝነኛ ያረጋሃል የሚስማማ
ለምን መጀመሪያ ዝነኛ ስትሆን ነዉ ሀብት የሚመጣዉ
ያሬዶ በጣም ነው የምንወድክ በርታ❤❤❤❤❤🔥
ያሬድ የኔፍቅር እስከምንገናኝ በርታ 🤣🤣🤣🥰
Hi endte nes
Yardi you are the best person. because you always remember your beginning.
ያሬዴ የኔ ውድ ስወድህ እርጋታህ ብቻ ይበቃል
ግን ጋዜጠኞቹ በሰል ያለ ጥያቄ ኣልጠየቁም የውጭ ሀገር ዘፋኝ ኮንሰርትህ ላይ ተገኝቶ ነበር በሰይፉ ሸው እንደምትመጣ ተስፋ ኣድርገለው
Enem eyetazebku neber!
ለምን እንደሁ ባላውቅም እወደሀለሁ ያሬዶ በተለይ ንግግርህ ርጋታህ በተለይ ለእናትህ አሳዳጊህ ሳትወልድህ የወለደችክ ረጅም እድሜ
እንዛመድ
ያሬድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እስኪ እንያችሁ ያሬድ አድናቂዎች
እንዛመድ
ያለኩራት ደስ የሚል ንግግር ቀለል ያልክ ሰው በርታ ያሬዶ😍😍😍😍
ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ
th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️👈
እንደማመር
ያሬዶ በጣም ምርጥልጅ በማንነቱ የሚኮራ በሐይማኖቱ የማይደራደር ልጅ በርታበጣምነው የማደንቅሕ
ስክሮ በመደባደብም አይደራደርም
HHHhhh eyzfen nw haymanotum myakbrew
@@thereality657 ሒድና እዛው ሀበሻ ሚም ላይ አሽቃብጥ.... ur nothing but a hater
ቀርበሽ በደንብ የምታዉቂዉ ትመስሊያለሽ 0rit😁
ያሬድየ መልካም ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካሞች ብዙልን
ያሬድ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሙዚቀኞች ክሊፕ ሲሰራ ፀዳ አድርጎ ነው በርታ👏🏽👏🏽👏🏽
Lplķ9k9k9ķ9k9oo9o9o9o9ķ9o9o9o 9oo9o9ķ9o9on9o9o9ķ9k9oo⁹oo
th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️👈
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን.
ያሬዶ ውስጤ ነህ
ውድ የሀገራችን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ,,
ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም እየጋበዝናችሁ አስተያየቶን ያስቀምጡልን,,
ቢያንስ 1ሺህ ሰብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል,
እና እገዛችሁን እንሻለን,,,እንወዳቹሀለን,,❤
ያሬዶ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ሰው ብዙ ይላል አትስማ
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
እጥብ ያሉ ደሀ መሆን እኮ አያሳፍርም ይብላኝ የቀድሞ ፎቶአቸውን ለሚደልቱ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ አሽቃባጭ ለሚሉ ስዎች ተዋቸው የኛ ስው ከፍ ማለትህን ሲያይ ለመጣል ነው የሚንደረደሩት እንደመደገፍ የሙዚቃህ አድናቂ ነኝ እደግ🙏🏾😍
th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️👈
በትክክል
እንደማመር
ያሬዶ ምርጥ ሰው😍
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
እናመሠግናለን የሀረብ ሀገርን ሴቶች ስምአንስተህ ስላመሠገንክ ያሬዶ!!😘
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በተሰብ እንሁን
Ewntsen new fk
ለስራዎችህ ዋጋ እደምትከፍል በደብ አቃለው ስራውም ይናገራል የሚታይብህ እርጋታም በጣም ደስ ይላል ዮዮ የኔ ሰው ሁሌም በነገሮችህ ክርስቶስ ይቅደም ሁሌም ነው ማደንቅህ ምወድህ 😘❤️🤗
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ያሬዶ ውስጤ ነህ የኔ ዘናጭ💓
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ከዘፈኑ ይልቅ እርጋተው ደስ ይላል
ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ
@@lovehelinarecipe9932 ነይ መጠው
@@ydhdhfjf8798 እሺ እኔም መጣሁ አመሰግናለሁ
@@lovehelinarecipe9932 እሽ ውዴ
Ewnte
ያሬዶ የኔ ምርጥ ፀባይ ሰናይ ውድድድ😍😘
እረ ኮሜንቶች ይደብራችሁ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ምን ይወጣለታል ፀደ ያራዳ ልጅ ነው ውበት ደምግባት አለው ቅናት መሰለባችሁ እኔ በበኩሌ በጣም እወደዋለሁ ሁሉነገሩ ደስ ይላል. ያሬዶ በርታ
እረዝበያቸው ሠው ምቀኛነው ምርጥ ወዳወድ ነው ከዚህውጭ
እሂኔ የሚኮምቱት እንኩሮ ነው የሚሆኑት ስለሚበልጣቸው ነው የሚቀኑት
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ሜጀር ጀነራል አሽቄ🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ
ሀበሻ ለወሬ ሟች ነን ማንንም አትስማ እኔ ትመቸኛለህ የምር ያራዳ ልጅ 😊🥰
ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ
ማደሜ ቤት ልተሰረልኝ ነው እስኪ የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ በለይክ ልያቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታታዋ እህተቹ ናኝ
ቤት ከተሰራልሽ ሰብስክራይብ ምን ያደርግልሻል ሰው ሰብስክራብ ያሚለው እኮ ቤት ለመስራት ነው
@@rahmamechegiya1982 kkkkk
እ ያችስ መዳም ደስስስስ ትላለች
Ewenate ke hona yadereglshe weda
@@rahmamechegiya1982 😂😂😂😂😂
ከምንም በላይ ስለቤሩት ሰላም ለወገኔ እንድረስላቸው ያልከው አይረሳም እናመሰግናለን።
ኢተርቪ ላይ እርጋታው ደስ ሲል
ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶቺ ሁሌም ጀግና ነን ማድነቅም መርዳትም እንቺላለን የሚገርመው የሚረዳን ግን የለም
Ayegremem behulum negr Alnebet gen legna miderseln Amelakh bicha new
ጎበዝ ሳታካብድ ፖሮግራሙን ጨረስከው በርታ
ሴቷ ጋዜጠኛ ስትዘጋ አጠያየቋ በመሀል ጣል የምታደርጋት ቃላት እና አቃቂር ለማውጣት ትሞክራለች ያሬዶ ምርጥ ልጅ በርታልን!!
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
Endezi ayenet comment felega neber yegebahu 😂😂enem endezaw new yetesemag gen men hona new begeta demo yasetawekebatal
ያሬዶ የሰፈሬ ልጅ ስወድህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
አሽቄ
@@hanaman3201 😁
@@hanaman3201 ምነው የሰርዋልጅ ነው ያማቹዋል😏
አቦ ጠያቂዋ በጣም ነው ምታስጠላው ልጁን እኮ አሳጣችው ያራ በርቺልኝ ይቺ ምቀኛ
ያዬ ጨዋ ረጋ ያልክ ስወድህ ማርያምን የኋላውን ያረሳህ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤
ጋዜጠኞቹ የወረዱ ናቸዉ። ያሬድ ጎበዝ ልጅ በርታ ።
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ጨዋታ አዋቂ ንግግሩ ደስ የሚል🙏🇪🇹
ቀለል ያልክ ሰው ጨዋታ አዋቂ ንግግሩ ደስ የሚል ያሬድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Tikijl
ያሬዶ ግልፅነትክ በጣም ደስ ይላል አሉ እንጂ የድሮ ማንነታቸውን የረሱ ፎቶ delet ያደርጋሉ ስር መሰረታቸው ግን delet ሊሆን አይችልም
ያሪዶየ የኔ ደርባባ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ የማይወድ ምቀኛ ህዝብ ስለሆነ ቦታ አትስጥቸው ። እኔ ግን እወድሀለሁ ለውጥክ ያስደስተኛል
Me too
True
ትከከል
ያራዳልጅ እድህነው ጣጣየሌለው መነሻውን እማይረሳ ያሬዶ በርታ ጎበዝልጅነህ ቀጥልበት
I don’t know why people hate yared🤦🏽♀️ y’all should support him because he made it out of nothing❤️ he’s not a singer he’s entertainer💕 mekeghent betam metfo newe
ድምፅ ስትናገር እራሱ ያምራል እንኮን ዘፍነህበት እወድሀለው
የእውነት ትክክል ነዉ የተናገርከዉ እኛ ሰዉን ከማበረታታት ይልቅ መሳደብ መኮርኮም ነዉ የምናዉቀወ ሌላ አናውቅም ልቦና ይስጠን
የኔ ያሬዶዬ ምርጥ ነክ ምድረ ቱሪናፋዎቹን ተዋቸው ሰው ባለበት አይቀርም መለወጥ ግድ ነው ማንም ሚሠራው ለመለወጥ ነው
ያሬዶ ወሳኝ ሠው በርታልን 👏👌👍
ያሬዳ ስወድህኮ ❤ልክ ነህ የኛ ሰው መበለጥ አይወድም።
አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ሲወዱም ከልብ ሢምኑም እደዛው እየቀለጡ ለሌሎች ያበራሉ ሚሰጣቸው ስም በጣም ያሣዝናል እናመሰግናለን ያሬዶ
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ያሬድ ስለሚቀኑብህ ነው በጣም ነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ
እናታችን ፅዮን አክሱም ላይ ያለሽው
የፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው
በህዳር 21 ለክብርሽ ስትወጪ
የኢትዮጵያ ሰላም ከልጅሽ አሰጪ
💚💛❤ ድንግል ሆይ ለምኝልን-
Amen Amen Amen
Amen🙏
አሜን
ያሬድየ በጣም ነዉ የምወድክ የማከብርክ በእዉነት አንተ በጣም ትለያለህ እርግት ያልክ ኡርጎ አሁን ደሞ ስለእናት ኢትዮጵያ ሀገራችን ዝፈን ከጎንህ ነን ያሬዶ አንበሳ
ያሬድ ነጉን እንደኔ የሚወደዉ ብቻ like
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
''ኢትዮጵያዬ ''
ነቀምት እሰከ ባሌ
ወላይታ ሶዶ መቀሌ
ባህርዳር ደሴ ሻሽመኔ
ሁሉም ቤቴ ነው ሁሉ ሀገሬ
ጎንደር አፋር አርሲ ሮቤ ቤቴ ነዉ
ጅማ ማርቆስ ሀረር ድሬ ቤቴ ነዉ
ራያ ሀዋሳና ሰላሌ ቤቴ ነው
ጋምቤላ አፋር ሻሸመኔ ቤቴ ነው
በደቡብ ምስራቅ ምዕራብ ሰሜን ቤቴ ነው
ያሬዶ መልካም ሰዉ በርታ.
ያሬዶ መልካም ስው አቤት እርጋታ ስብእናክ ምርጥ እትዮጵያዊ የስው ዘር
ያሬዶ የኔ አንደኛ በርታ ዝና ምንም አያደርግም ሀብታም እደዛው ከሁሉም የሰው ፍቅርና የድሀ አባት መሆን አለብህ
ያሬድየ እርጋታህ ወንዳወንድ እነትህ ሀበሻ ውይነትህ ጡሩነትህ ሁሉነገርህ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቅህ ያሬዶ ጨዋ ነህ
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ማነሽ ሳሮን ነይ ስራትን ከ ያሬድ ተማሪ ቁብዲአም
እሶ እኮ አስተደደጎ ልክ አይደለም ለዛ ነው. የህዝብ ጥላቻ ውስጥ የገባችው
እውነት ነው ይች እሪጦ
Kkkkkk
ምናባሽ አረገችሽ ቆንጆ ስለሆነች ቅናት ነው
@@haimekonjo7488 ኧረበናትሽ ቆንጆ የለም በዘርሽ ማለትነው 😳😳😳
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይትናገርካቸው ማንነትህን ይገልፃሉ እና የስም ላፂሶችን እርሳቸው ዳግም እንዳታነሳቸው ብርታ
ማሻ አላህ ያሬዶ ቅን ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
ያሪዴ በማንነትህ የምትኮራ የተረጋጋህ በርታ ወሬ ሁሌም አለ ወሬ ነው 💪💪💪💪💪💪
ወይኔ ደስ ሲል ያሬዶ እዲህ የረጋህ እና ቀለል ያልክ ነህዲ😉 እንጠብቃለን አልበሙን👍
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ደስ የሜል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን
ያሬዶ እውነትም ያሬድ ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቀህ
ከዘፈኑ ይልቅ እርጋታው ደሰ ይላል በሃይማኖትህ ያለህ እምነት ደሰ ይላል ከሁሉም በላይ ሃይማኖት ነው በርታ
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ያሬድ ጨዋ ነህ ስነስርአትህ እርጋታህ እወድሀለው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ፈጣሪይ ይባርክህ ቀለል ያልክና ለተጠየከው ጥያቄ በግልፅ የምትመልስ ከልቤ አከበርኩህ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ
ያሬድዬ ስወድክ ምርጥ ልጅ❤❤❤
ያሬዶ ያራዳ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ፍቅር ለኢትዩጵያዩ
@@lovehelinarecipe9932 እስኪአትለምኑ
በስልኮ ጥርት ያለ you tube ቪዲዮ ለመስራት th-cam.com/video/KIg1MDJRw2A/w-d-xo.html
በተሰብ አርጉኝ በቅንነት እኔም እሆናለሁ
ያሬዶን እንደኔ እሚወደው ማነው
ምርጥ የኢትዮጵያ ወጣት ዘፋኝ!
Ewnte new fk
ያሬዶ እርጋታ ስመች ኑርልን ❤👍😍
ያሬድ በረታ ስወድህ
አድናቂህ ነኝ ያሬዶ በርታ 😍😍
ደስየሚል ያሬዶ በርታ
ያሬድ ምርጥ ሰዉ❤❤
ያሬዶ በርታ አተ በጣም ጀግና ነህ ሰዉ የፈለገዉ ይበል
ምርጥ ሰው ይመች
ያሬድዬ በጣም ነው የምወድህ
ይሪዱ ምርጥ ሁሉ ነገርህ ይመቻል በጣም ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ
ያሬድ ነጉ ዘፍንህ ደግነትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አደንቃሃለው
ድምፅክ ያምራል ያሬዶ ❤️❤️❤️❤️❤️
I love that what you talk especially at the last moments, that's ma opinion too
የEBS ፕሮግራምች ምንም አያዝናናም በጣም ደባሪ ነው ከቤተሰብ ጨዋታ ውጭ ያሉ በተለይ የቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራምች
Yarid Negu Tebarek Brother
የያሪዶ ምረኮኛነኘ ከዱባይ ግን
ሰለማይሆን ችየዋለሁ በቃ ባለህበት ይመቺህ