በጥቂት ወራት ጅፋር የተሰኘች የሽርሽር መኪና የሰራው የፈጠራ ባለሞያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ከወዳደቀ ቁሳቁስ መኪና የሰራው ወጣት
    በአጋሮ ከተማ የወዳደቁ የተለያየ ቁሳቁስን በመጠቀም አነስተኛ መኪና (ተሽከርካሪ )የሰራው ወጣት አነዋር ናስር ተሽከርካሪዋን ለመስራት የአንድ ወር ጊዜ ብቻ እንደወሰደበት ገልጿል።
    መኪናዋ ለሽርሽር እና ለተለያዩ የመዝናኛ አማራጮች እንድትሆን ታስባ የተሰራች መሆኗንም ተናግሯል።
    በርካታ የፈጣራ ስራዎችን ለመስራት ተነሳሽነት እንደለው የገልጸው ወጣቱ
    የፈጠራ ስራዬን ለማሳደግ የመስሪያ ቦታ እንዲመቻችለት እና ሁለነተናዊ ድጋፍ እንዲደረግለት ጠይቋል።
    አነዋር ናስር የሰራት ተሽከርካሪ ሁለት ሰው የመጫን አቅም እንዳላትም ተነግሯል።

ความคิดเห็น • 27

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ በርታ

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah, this is a new hope to Ethiopia!!

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ጅግና በርታ ወንድም 🇪🇹❤️🥰🥰

  • @ababiy9aa116
    @ababiy9aa116 หลายเดือนก่อน

    Jabadhu lencha Agro

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 หลายเดือนก่อน +2

    Good job brother 👍👍👍

  • @LawofGod
    @LawofGod หลายเดือนก่อน

    Well done 🎊

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና

  • @sileshiaweke4814
    @sileshiaweke4814 หลายเดือนก่อน +1

    Great deed!!!

  • @mtesfami
    @mtesfami หลายเดือนก่อน +2

    Jegna 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏anbsa

  • @MawardiAbdi
    @MawardiAbdi หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki หลายเดือนก่อน +2

    ኣምበሳ❤

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ፈጠራ አይባልም !!!! ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ችግሮች በንደዚህ አይነት ሜይን ስትሪም ሚዲያዎች ላይ ስተት ያለ ማረም ችግር ይስተዋላል ...የዚህ ጎበዝ ልጅ ስራ ፈጠራ ሳይሆን በእንግሊዝ 'ሪቢውልድ' Rebuilt ...ይባላል እንጂ ፈጠራ አይባልም, በአማሪኛ ቃላት ስላጣውለት ነው እና ለወደፊት እንደዚህ አይነት ስተቶችን አለመስተካከል ሞክሩ!!! ዝም ብላችሂ እንደ ወረደ አታቅርቡ

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl หลายเดือนก่อน

      Figure out the difference between the meaning of Similar vs Original. Similar doesn't mean the same...You can use the word "created" when you're describing a Similar Object or an Object that " Resembles" an already existing Object/ Subject. I.e ..ስጋ ወጥ vs ዶሮ ወጥ this two dishes Resemble one another but they are different. But both Individuals can use the Word " created" to describe their findings of the dish. The Amharaic language is in big trouble if it doesn't update it's defention and add new words to its literature .. for example it has no word to describe the difference between Invention and Creation.. the English does ... Men invent..God creates .. ይህን መኪና ፈጠርኩ ካልክ ... እግዚአብሔር ምን አረገ? ፈጠረ። በዚ አባባል እራስህን ከእግዚአብሔር ጋር በስራ እኩል አርክ ማለት ነው😅 ። ቦታ፣ሁኔታ፣ ይዞታ፣ የ ንግግር እና ፅሁፍ ዘይቤ፣ የቃል አጠቃቃም፣ መጠንን ፣ ያካተተ እርምት ያስፈልገዋል in reference to Main Stream Amharic Language.

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ አንደዚህ አይነት ልዩ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ብዙ ግዜ ሲጠይቁ የምሰማው የመስሪያ ቦታ አጣን ነው።ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ምንም ጥቅም ለማይሰጡ አካላት ቦታ የማግኘት አድላቸው ሰፋ ይላል።አነዚህ ደግሞ ዋና ችግራችን ብለው ደጋግመው ይጮሃሉ።ሰሚ ግን የለም።

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 หลายเดือนก่อน

    አባ ጂፋር የሁሉም የኢትዪ ሙስሊም ባለውለታናቸው እናመሰግናቸዋለን የኦረሞ ብቻ አይደሉም በስማቸው ስለሰየምክም እናመሸግናሀለን ማሻአላህ

  • @user-yk1oy9pe7f
    @user-yk1oy9pe7f หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ አይነት ነገሮችን ለምን ፈጠራ እንደምትሉት አይገባኝም?

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน +3

      ፈጠራ ለማለት ይከብዳል ግን ደግሞ ሌላ የሚተካው ቃል ቢኖር ጥሩ ነበር ፤ አድናቂዉ ነኝ እና ምን እንበለዉ ?

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom หลายเดือนก่อน

      ምናልባት "ፕሮጀክት" ቢባል ይሻል ይሆናል።

    • @tewodrosgebremariam1081
      @tewodrosgebremariam1081 หลายเดือนก่อน

      ምን ይባል ወረኛው

    • @user-ri8tn7qg1m
      @user-ri8tn7qg1m หลายเดือนก่อน +1

      ምቀኝነት እንዴት መሬት እንደሚነካ አያችሁት
      አፈር ደቼ ያስበላህ አንት የኢትዮጵያ ምቀኛ።

    • @LawofGod
      @LawofGod หลายเดือนก่อน

      @@MegersaBulchabecause he is from Oromia , what do you want to say to it hater ?

  • @hamidahmad-uf3lk
    @hamidahmad-uf3lk หลายเดือนก่อน

    tiru new ashashil

  • @user-ck6nk9xw3f
    @user-ck6nk9xw3f 25 วันที่ผ่านมา

    ባካችሁ ስልኩን ፈልጉልኝ። ስራ አግኝቼለት ነው🙏

  • @SamyLemma
    @SamyLemma หลายเดือนก่อน

    Moter alegh .sent teseraleghleh

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የወያኔ ፋና ይማረኝ! የወያኔ ፋና እኮ FUN ነበረች😂😂የነኬኛ ፋና እኮ መቀደድ ለብቻው ነው! 🎷🎷🎷መፍጠር (innovate) እና ማሻሻል(improvisation) እንደሚለያይ የሚያውቅ አንድ የፋና ጋዜጠኛ ጠፍቶ ነው? ፋና - ቱሪናፋ🎷🎷🎷😂😂

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ጀግና ነህ በርታልን ኢትዮጵያ ትችላለች ማሳያ ነክ! አብይ ግን ሀገር ገዳይ ሰለሆነ ከአባ ጅፋር ጋር አታርገዉ ንፁህና ቆሻሻ አትደብልቅ