በዋለልኝ ስም የወጣው ፅሁፍ በጋራ የተፃፈ እና የዚያ ትውልድ ድክላሬሽን ነው!!።ዶ/ር ዲማ ነገዎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @Benyamable
    @Benyamable ปีที่แล้ว +7

    Great Conversation, I can't wait for Part 2, Please Upload it today 🙏

  • @juharaliy1958
    @juharaliy1958 ปีที่แล้ว

    Really Dr. Dima is a living witness of history!

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 ปีที่แล้ว +1

    Bara 1965tti digrii jalqabaan yunvarsitii guddaa irraa eebbifamanii, har'a immoo akka kanaatti of danda'anii ergaa cimaa akkasii dhalootaaf dabarsuun seenaa keessatti kan yaadatamuu qabu dha. Kun dinqii dha. Thank you Bridge Media!

  • @gutufida4641
    @gutufida4641 ปีที่แล้ว +7

    Amazing! History must be taught/told as it was! We need book/s about this from dr Dima!! “Sabni seenaasaa hin beekne bishaan gabateerraati gara argetti jallata “ Eebbisaa 😢

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 ปีที่แล้ว

    What a history and what a contribution. I wish you discuss all this up and down of promo struggle with Abiy

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 ปีที่แล้ว +1

    Thanks! Dima Negewo (PhD)

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም !! waa'een keenya!! thanks!!!

  • @danieljagema8845
    @danieljagema8845 ปีที่แล้ว +1

    amazing history !

  • @AberaAbdeta-b4c
    @AberaAbdeta-b4c ปีที่แล้ว +2

    Amazing.Please upload part 2.

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 ปีที่แล้ว

    Beiwqet new be twlid new afaan oromo yawekew❓question of the century .here we are still .any how thank you both for your time .wishing Dr Dima complete health with long life 🙏🏾

  • @Bereda100
    @Bereda100 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና የኦሮሞ አባት ዶክተር ዲማ!!

  • @AlmazAsfaw-l5z
    @AlmazAsfaw-l5z ปีที่แล้ว

    The most interesting experience !

  • @abdellagure9218
    @abdellagure9218 ปีที่แล้ว +2

    That was probably a true reflection of the political economy of the Ethiopia! Most important of all, is the difference in the land tenure system (yegebar ena rest). Couldn't it be a good example of the "ye beher chikona" of the time?

  • @teshomeabebedegnetu999
    @teshomeabebedegnetu999 ปีที่แล้ว

    እናንተ ጀግኖች የኦሮሞን ትግል በአግባቡ የመራችሁ ናችሁ። እናመሰግናለን።

  • @awolyassin5433
    @awolyassin5433 ปีที่แล้ว +1

    Geniun Poletician

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 ปีที่แล้ว

    ሸዋ የራስ መሥፍን ስለሺ፣ አብዛኛው አርሲ የልዕልት ተናኘወርቅ ከፋና ኢሉባቦር የዕንቁሥላሴ ልጆች

  • @EastAfroEntertainment
    @EastAfroEntertainment 11 หลายเดือนก่อน

    Why don't you write the part name in the title? it really is hard to follow. Please don't forget to add the parts number

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቃለ ምልልስ መሠል ውይይት አሁናዊው ወጣት ትውልድ አንዳንድ በተድበሰበሰ አኳኋን ሲሰማቸው ወይም ሲያነባቸው የነበሩትን "ማን ይናገር የነበረ እንዲሉ" የያኔው የዩኒቨርስቲ ተማሪና የድርጊት ተሳታፊ የነበሩት አቶ ዲማ ነግዎ (PhD) በአካል ሲገልጹ ከመስማት የተሻለ ዕውነታ የለም። እሳቸውም በሕይወት ሳሉ እንዲህ ዘና ብለው ያኔ የነበረውን ጥቅል ኹኔታ መናገራቸው ተገቢም አስከባሪም ነው። የኔ አግራሞት ግን ስለ መሬት ለአራሹ በድፍረት ጽፎ ያነበበ አቶ ዋለልኝ መኮንን ነው እየተባለ ሲነገር - ሲጻፍ ከመቆየቱም በሰውየው ላይ ብዙ አዎንታዊና አሉታዊ ትችቶች ሲዥጎደጎዱበት:- አይ ነገሩ የቡድን ሥራ ነው እሱ አነበበው እንጂ ብለው ሳያስተባብሉ ይኸን ያህል ዘመን በዝምታ መቆየታቸው ነው? ሌላው ገራሚ ጉዳይ እዚሁ ላይ ደግሞ ሥራው የቡድን (Interested Groups) ከነበረ እሳቸውም ከነበሩበት ለምን አቶ ዋለልኝ መኮንን ሊያነበው ቻለ ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ጤንነት (ቅንነት) የጎደለው ስለመሆኑ በግልጽ አሳብቆባቸዋል። በአንደበቱ በአነባብ ሳቢነቱ የተወከለ ሰው ማንስ ቢሆን ምን ችግር ነበረውና?
    በውነቱ ተረጋግቶ ቃለምልልሳቸውን ለሚያዳምጥ ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ትምህርት ይቀስምበታል። ክፍል ሁለትን ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ።

  • @Abdi2082
    @Abdi2082 ปีที่แล้ว +1

    Meaza biru Or Dereje yedersw chewata Should interview Dr Dima. The journalist is so FOB
    fresh off the boat.Good job Dr,Dima👍

  • @bello288
    @bello288 ปีที่แล้ว

    It's a good interview. But the interviewer pls avoid unnecessary interruption. Just put your questions organized and don't jump from one question to another. Just ask and listen.

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba ปีที่แล้ว

    ደርግ በስርኣት ነው የሃይለስላሴን ፖርላማ ላይ የስተናገደው፡፡

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 ปีที่แล้ว +1

    Hero

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว +1

    Dr Dereje please stop unnecessary interruptions of your guests!

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 ปีที่แล้ว +1

    ዶ.ር ድማ ነገዎ የኦሮሞ ህዝብ በአሁኑ ወቅት ተረኛም እየተባለ ነዉ ጎራቤቱ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በገጠሩ በወለጋ በአምቦ በምስራቅ ሸዋ ወዘተ ችግሩ እንዳለ ነዉ ዶ.ር ጀረጄ ገረፋ መጠያቅ ያለበት አሁን እያተፈጸመ ያለዉን ነበር ግን የሃይለሥላሴ ታሪክ ምን ይጠቅማል?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 ปีที่แล้ว

    አንት የኦነግ በሬ....ለአማራ መታረድና መገደል እንደ ዲማ ከፍተኛ ሰራ የሠራ የለም ጊዜ ሲመጣ የእጅህን ይሰጠሃል ጠብቅ‼

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 ปีที่แล้ว +2

    አቦማ ምትኩ ዋቆ አትረሱ በዮንቨረሲቲ ፕረዚዳንት ነበረ

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ማስተካከያ:
    በኤርትራ በ40 ዓመት ሳይሆን: በ7 ዓመት ነው መሬቱ እንደ ኣዲስ የሚከፋፈለው:: ይህ ስርዓት ደግሞ "ዴሳ" ይባላል::

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 ปีที่แล้ว

    Eweshet yasansal atekeded.

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 10 หลายเดือนก่อน

    ባሮ ሳይሆን ብርሀነመስቀል ረዳ ነው የመሬት ላራሹን ተርም ኮይን ያደረገው።

  • @habt-tube
    @habt-tube ปีที่แล้ว

    ከባለሙያ ጋዜጠኛ ጋር ቢቀርቡ ጥሩ ነበር ከዚህ ለፈዳም ጋር ከሚሆን ፣ በመሃል እየሀባ ይዘባርቃል ታሪክ እንዳነበበ ሰው

  • @mega8101
    @mega8101 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያን እንዲህ ብንነጋገር የት በደረስን ነበር...

  • @teshomeregassa4007
    @teshomeregassa4007 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛው የመጠየቅ ከህሎቱን ማሻሻል ይገበዋል።

    • @judellahfarisabdellah9648
      @judellahfarisabdellah9648 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር ደረጀ ጋዜጠኝነት አይመስለኝም ,ምናልባት የብሪጅ ሚዲያ ዳይሬክተር ሳይሆን አይቀርም!!

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 11 หลายเดือนก่อน

      ጋዜጠኛ አይደለም

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 ปีที่แล้ว

    አሜሪካንም እኮ መሬት በጥቂት ሰዎች እጅ ነው ያለው ። እነርሱ ጫካ ገብተው እኮ ሰው አልገደሉም ። መሬት ላራሹ ብላችሁ ነው ሀገሪቱን ለረሃብ እና ለድርቅ የዳረጋችሁት ። ይሄ አመለካከት መቅረት አለበት ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว

      America hizbu abzagnaw 80% be service..industry..wist new participat yemyadergew..Agriculture 5% akababi bicha selehone ye Meret tiyake yelem ! Chigir binorim industry akababi new !!! Egna hager ye meret tiyake over 85 % yehonew ye hizbu teyake eko neber.....janhoyim yedegfut neber. ..gin leloch le mefenkle mengist tetekemubet..

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 ปีที่แล้ว

      @@Anson..23-s2l Service Industry በአብዛኛው በከተማ urban ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ነው ። በአብዛኛው ካሊፎርንያን ጨምሮ በጣም ከፍተኛ የእርሻ ቦታዎች አሉ ። ለምሳሌ ከካሊፎርኒያ የሚመረጠው አትክልት እና ፍራፍሬ የሰሜን አምሪካን ሕዝብ ዓመት ሙሉ ያለምንም ችግር ይቀርባሉ ። በአብዛኛው የሰሜኑ ክፍል ደግሞ በስንዴ አና በ ከኖላ ( የዘይት ፍሬ ) እና በጥራጥሬዎች ከፍትኛ ምርት ያመርታሉ ። የእኛ ችግራችን ከግል ይዞታ privatization ይልቅ ሁሉም በመንግስት እጅ መሆኑ ነው ።

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ጋዜጠኛ ቢሆን? ከሆነም ፕሮፌሽናል አትመስልምና አስተካክል።

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 ปีที่แล้ว

    What a memory!

  • @henokrasfaw3677
    @henokrasfaw3677 ปีที่แล้ว

    I am wondering how you gallas use my Amharic language. Please we ethiopian advice you to use your own personal language to your people that means(gallegn)

  • @awelabdel7783
    @awelabdel7783 ปีที่แล้ว +2

    Waan nama ajai, ibu Oromoo tahun qormaata gudda ture 😢

  • @solomon7899
    @solomon7899 ปีที่แล้ว

    Ato Zegeye Asfaw is the person to ask about this land tenure issue

    • @zegfanta4244
      @zegfanta4244 ปีที่แล้ว +1

      Zegeye Asfaw is a hoax. He was never involved in the project to draft the Land Recorm policy. I was the senior cartographer responsible for preparing the maps used for the new policy land system. The book he wrote was thus fake and untrue and what he said about the emperor was utterly false. It never happened. I want to confront him on this matter at any debate. My name is Zeg Fanta, first professional cartographer in Ethiopia, who received achievement certificate from three government, England, USA, and Ethiopia. I was very close friend of Wallelign Mekonnen. Listen to the enterview I gave about him on zewdu show.

    • @solomon7899
      @solomon7899 ปีที่แล้ว

      Idk but Zegeye was my father's boss ...Tegegne Desta was my father and , what i commented was what i knew from my father.

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba ปีที่แล้ว +1

    የበቃ የኦሮሞ ልጅ !!ውላጅ ነፍጠኛ የጥላቻ ስሜቱን አሁንም መቆጣጠር አልቻለም

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 ปีที่แล้ว +4

    We know what we have been through . Now OPPO is saying " what have been through is normal . When we say Oromia have is under Abyssinian colonial system , we are not talking without evidence .

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 ปีที่แล้ว

      unless you're mentally retarded, what Dr. Dima is reflecting is not fiction like you but auth3entic witness of what had been going on in the Ethiopian society. You have to go to the Bale Mountain if you wish to go to your original land.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 ปีที่แล้ว

      Fesam

    • @abbaagoolee4496
      @abbaagoolee4496 ปีที่แล้ว

      @abrahamt2356 how are you MR. Fasam ?

  • @getukebede1364
    @getukebede1364 ปีที่แล้ว

    23:10 ላይ ዋለልኝ ያንብብ ተብሎ "መሰለኝ" ይላሉ። በመሰለኝ መናገር ታሪክ ማዛባት አይሆንም ወይ? እንደገና ቆይተው እዚያ ግሩፕ ውስጥ ነበርኩ ይላሉ። ስም ጥሩ ሲባሉ አላስታውስም ይላሉ። ትንሽ ለማመን የሚከብድ አገላለጽ ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ይመስሉኛል ።ዋለልኝ የብሔር ፖለቲካን ይቃወም ነበር፤ድንገት ይህን ሊጽፍ አይችልም ።

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 ปีที่แล้ว

    1961 ነው

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe ปีที่แล้ว +1

    Tilahun Gizaw died on Dec 28th, 1969.
    Get your facts correctly, Dimma!

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 3 หลายเดือนก่อน

    ጃንሆይ የአባታቸውን ውርስ የስድስት ኪሎ ርስት እና ቤተመንግሥት ለህዝብ አውርሰው ዩንቨርስቲ ሆኗል እኮ።

  • @MamoGelo
    @MamoGelo ปีที่แล้ว

    ይሄ ትውልድ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው።

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 ปีที่แล้ว +1

    "ድክላሬሽን"ብሎ ነገር ምንድር ነው? መግለጫ ማለት አይሻልምን?

    • @senda9782
      @senda9782 ปีที่แล้ว +1

      ዶክቸር መሆኑን የሚያሣየዉ ፈረንጅኛ በመቀላቀል ነዉ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      He should have done this interview in afan oromo or Somali afar etc or English I wonder why would anybody use this evil language of ortho Debtra

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 ปีที่แล้ว

      ​@@ebsamohamed5845😂

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน

      You are Protestant Qalicha..narow zeregna neh​@@ebsamohamed5845

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว

    የጄነራሉ ስም ተሾመ እርጌቱ ነበር

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 ปีที่แล้ว +3

    ዋለልኝ ባይፈጠር ኖሮ ኢትዬጲያ ሠላም ትሆን ነበር እስከ አሁን ድረስ የተፈለሉት ፓለቲከኞች የሱ ቅርንጫፋ ናቸው

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ስለዋለልኝ ታወራለህ?

    • @mekonnenkassa5325
      @mekonnenkassa5325 ปีที่แล้ว

      About whom do you want listen?
      Walelign is a selfless hero.
      He gave up his affluent life for cowords like you

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman ปีที่แล้ว

    እንዲህ በባዶ ሜዳ ራስን መካብ ግን ዕድሜ ልክ ስደተኛና ተራ ወሬኛ።አለኝ በሚለው እውቀት ምንም ሳይሰራ የመሸበት ሰው እንዲህ አይነት አሉባልተኛ አላየሁም።

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 ปีที่แล้ว

    Naughty journalist, I wouldn't say I like his slur and mock.

  • @jeyilanHussien
    @jeyilanHussien ปีที่แล้ว

    Raasi Birruun harargee moo? Arsii dha? I think ka inni qabatee ture lafa Arsiiti

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws ปีที่แล้ว

      Arsiin birruu qabdii? Madqoo ta'u melaa

  • @abiyotsew6931
    @abiyotsew6931 ปีที่แล้ว

    በግሩፕ ነው የተጻፈው??? እስቲ አንድ እማኝ አቅርብ? እስቲ እነማን ነበሩ ብዙዋቹ ሞቱ ይላል? አንድም ቀን ተንፍሶ ሳያውቅ? አንተም አንዳርጋቸው የራሳቹን ዝባዚንኪ እየተናገሩ ሰው ያደናግራሉ።እግዞ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 ปีที่แล้ว +2

    😂😂 that's why he started OLF 😂😂😂

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 ปีที่แล้ว

    Amhara calendar hard to comprehend it.

  • @bluenilemedia7904
    @bluenilemedia7904 ปีที่แล้ว

    Hate + rejection=Dima

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ከኦሮሞ ፖለቲከኞች አንድም ነገር አይጠበቅም ምክንያቱም ጠባብ ስለሆኑ 🤐

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      Who asked you to expect anything from oromo intellectuals you should expect some things from facist debtra of amhara synod from people like facist fano abune Abraham &fano abune petros

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 ปีที่แล้ว

      ​@@ebsamohamed5845😅😂

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ye Oromo tsehay eyeteleqeche naw yemaynekaa Tewahdone nektachu nektachu meqsefte ametachu !!!

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 ปีที่แล้ว +1

    ጀነራል ተሾመ ይረገዱ በኤርትራ ሲምቅ ተዋጊዎች የተገደሉት

    • @Gudubeza
      @Gudubeza ปีที่แล้ว

      ይርገጡ

  • @jeyilanHussien
    @jeyilanHussien ปีที่แล้ว +1

    Oromoo keessa yeroo san namni waa bareessaa tureef oromoo qindeessaa ture Muhee Abdoo ture jedhuu akkamitti maqaalee dhahuu dabdan?

    • @dureessaaterefe82
      @dureessaaterefe82 ปีที่แล้ว

      Kutaa lammaffaa irratti ilaali. Muhee abdoo kaasaniiru. Ammoo haasaa keessa akka dagatamuu danda’u yaada keessa galchuu qabda ture.

    • @negeriwayu
      @negeriwayu ปีที่แล้ว

      Muhee Abdoo, namaa beekumsaa fii muuxannoo addaa qabuu. Namaa baay'ee dubise. A devoted revolutionary, organiser, and strategic thinker. Barreessa
      Waalelinye kan draft isaa qopheessee akka isa ta'ee hiriyooti isaa ni beekan. Sana qofaa osoo hin ta'in hiriiyoota isaa waliin sochii barattoota Uni sochoosaa turan. 52:55

  • @yoha9614
    @yoha9614 ปีที่แล้ว

    ....God. fela...ahun..degimo...Amaran..gidelu..yibalal

  • @megersamijena8821
    @megersamijena8821 ปีที่แล้ว

    The walking History Book! It’s very sad that this country is an enemy of intellectual minds. Abiyu Geleta….! Even his own people don’t remember him. He had lost all his everything. Very few Oromo people know him.

  • @merwanabdullahi2434
    @merwanabdullahi2434 ปีที่แล้ว

    My brother our sharia is not

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 ปีที่แล้ว

      Not at at all , but at exceptional there is, like article of credit.

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 ปีที่แล้ว

    The cursed generation of that era. Walelnye's text is a document from the American Embassy, not that generation. አሜሪካኖቹ ሲአዬ ነው ፅፎ የሰጠው።

    • @mekonnenkassa5325
      @mekonnenkassa5325 ปีที่แล้ว

      Your mind has pause
      Why Walelign hijacked Air plane while he can get a visa from US Embassy if he would have been a CIA.
      Do not confuse people with you nonsense logic

    • @getahuntilahun1318
      @getahuntilahun1318 ปีที่แล้ว

      @@mekonnenkassa5325
      The whites were generally successful. Ethiopia broke away from the Red Sea, became the bearer of the failed national politics and went there of 16th century.
      A year ago, Ibsa Gutema was beaten and confronted with Walelegn when he said "Who is an Ethiopian?" by poem. But, he was hijacked by a spy of named Martha. They saw the article being taken out of the American Embassy. So update yourself and read the cursed Generation Books.

  • @NetsanetAmare-pt2ye
    @NetsanetAmare-pt2ye ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው በምንም ተዓምር ሰውየውን አልመጠነውም ። Namicha nan beeka garu gaazexesaan xiqoo itti hindandeynee....sirressi

  • @tesfayeinka8885
    @tesfayeinka8885 ปีที่แล้ว

    This jornilst didn’t no how to ask

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g ปีที่แล้ว

    Dont confused between walleyghn Mokannen & Tiltohoun Gizow. This professor has to go back to school to study proper speech.

    • @ashenafiayalew3547
      @ashenafiayalew3547 ปีที่แล้ว

      You are very weak !!

    • @aliyuseid55
      @aliyuseid55 ปีที่แล้ว

      Dr. Dimma, Great man who spoke z truth. Degree graduate 5 decades ago, equal to my age but still young?
      Bravo!!! Waiting for part 2! !!

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว +1

    የዚ ሀገር በጥባጮች የፋሺዝም😢አቀንቃኞች ትውልዱን ሠልቅጠው የበሉ አሁንም የሚያባሉ እፍረት ይቅርታ ያልፈጠረባቸው😢አቦቶቻቸውን ገለውአሁን ደሞ😢የልጅልጆቻቸውን የሚያባሉ😂😂

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ የተረገመ ትዉልድ ናችሁ የምንለዉ። ዶክተር ነን ተምረናል ትላላችሁ ግን ከናንተ በላይ ኢትዮጵያን ያፈረሠ ያደማ የበዘበዘ ማንም የለም ።
    የኸዉ አሁንም "ዱክትርናህን" ለማሣየት አማርኛ በእንግሊዝኛ ትቀላቅላለህ።
    ዲንጋይ

  • @eneyewteshome3017
    @eneyewteshome3017 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ይሄ ሰው ጋዜጠኛ ነውን?

  • @Gantana844
    @Gantana844 ปีที่แล้ว

    Good for nothing. He got old doing nothing