MK TV || የማኅበረ ቅዱሳን ፲፭ኛ ጠቅላላ ጉባኤ መክፈቻ መርሐ ግብር ቀጥታ ሥርጭት ከቅድስት ሥላሴ ዩንቨርሲቲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @getachewan3382
    @getachewan3382 2 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ እንኳን ለማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤ አደረሰን፡ በመቀጠል አባታችን የሰጡት ሀሳብ ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ፤ ከቀረጥ ነጻ ባሻገር ፋብሪካ በሀገራችን ደረጃ ታስቦበት ወረቀት ማምረት ተግባር ዉስጥ ቢገባ መልካም ነዉ ምክንያቱም ጥሬ እቃዉ ሀገራችን ዉስጥ ስላላ የሚል ተጨማሪ ሀሳብ አለኝ፡፡

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደኅና መጣችሁልን አባቶቻችን መምህሮቻችን ታዳሚያን በሙሉ
    እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን
    ጸጋውን ይብዛላችሁ ለአገልጋይ ተገልጋዮች
    ልፋታችሁ ፍጻሜው ያማረ ና ለነፍስ ዋጋ ያድርግ በገንዘብ ድጋፍ ተሳተፊዎች በወጣ ይተካላችሁ

  • @belemulugeta1757
    @belemulugeta1757 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 2 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 💕💕💕

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን አደረሳቹሁ የ ድምፅ ጥራት ችግር አለው!!!

  • @merhatsidikmeaza648
    @merhatsidikmeaza648 2 ปีที่แล้ว

    I was glad with the program and Mk contribution for EOTC, but i must be minimize repeated programs, not above two times, especially new program transmitted on Saturday and Sunday,.sirchitu lay time abro display bihon ena seat lemayet shift adergalehu ke bzu sewim slesemahu new gidat yalew aymeslegnim bidereg,
    I

  • @truelove3363
    @truelove3363 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 ❤❤ ✝️✝️✝️ 💖💖💖💖💖💖🕊🕊🕊🕊

  • @ስይትሚዲያ
    @ስይትሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    አስተዳዳሪ የተናገሩት አስተያየት ከሀሳቤ ጋር ስለገጠመ እጅግ ደስ ብሎኛል በእውነት፡፡ ትክክለኛ አስተያየት ማለት ይህ ነው፡፡ ሁልጊዜ ይገርመኝ ነበር ማን ነው ግን ፖለቲካን እና ንግድን ኀጢአት ብሎ አውደ ምሕረት ላይ የሰበከ? የሰበከውስ ሰው ከየት አግኝቶት ነው የሰበከው ብዬ አስብ ነበር?፡፡ ቢሰብክስ ትክክል ነው ወይ ብየ እጠይቅ ነበር? ምክንያቱም ፖለቲካ ወይም ንግድ ኀጢአት ነው የሚል የመጽሐፍ ክፍል የለማ! ይህን ያነሳሁበት ምክንያት አባታችን ጉዳዩ አንገብግባቸው ስላነሱት እኔም አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አሁን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እየተመታንባቸው ያለ መዶሻዎች ወይም እኛ አያስፈልጉም ብለን የገፋናቸው ግን አስፈላጊ መሠረታዊ ነገር ስለሆኑም ጭምር ነው ፖሊቲካ እና ንግድ(ኢኮኖሚ)፡፡ ለካስ ምዕመናን የበይ ተመልካች ዳር ተሰላፊ የኋላ ገፊ ያደረግናቸው የእኛ አጉራ ዘለል ሰባኪዎች ኖሯል፡፡ ያስፈጀን የእኛው ጠማማ ነው እንዳለው ዛፍ፡፡ እኛንም ከውጭ ሌላ ያስፈጀን ለካ የእኛው ጠማማ ኖረዋል፡፡ ይገርማል፡፡ የዘመናት ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ባይመለስልኝም በከፊል ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ አባታችን፡፡ ለማንኛውም ልቀጥል . . .
    ትናንትና አባቶቻችን ቤተ ክርስቲያኒቱን ያስጠበቋትና የጠበቋት እንዲሁም የሠሯት ነገሥታቱ ወይም መኳንንቱ ወይም መሳፍንቱ ወይም ባለባቶች(ባለጸጎች) ከዚያም አለፍ ሲል ምዕመናን በኅብረት ሆነው አይደለም፡፡ በዐለምም ዘንድ ተጽእኖ እንዲኖራት ያደረጉ ነገሥታቱ መኳንንቱ አይደሉም በፖለቲካ ዓለም በመሳተፋቸው፡፡ ምክንያቱም የመንግሥቱም ስልጣን ከክህነት ጋር አጣምረው በመያዛቸው ስልጣናቸውን ለመልካም ስለተጠቀሙበት ቤተ ክርስቲያኒቱንም ጠብቀው ለእኛ አስረከቡን፡፡ ከእኛ ሲደርስ ግን የተልፈሰፈሰች ቤተ ክርስቲያን አደረግናት፡፡ ያ ተጽእኖ ፈጣሪነቷን አስቀማናት፡፡ ፖለቲካን እንደኀጢአት፤ ፖለቲከኛን እንደኀጢአተኛ፤ ነጋዴ መሆን እንደሌባ ፣ እንደኀጢአተኛ የሚቆጥር ትውልድ አላፈራንም! ለዚህ ሁሉ ችግር የአንድ ማኅበር ብቻ ባይሆንም የእያንዳንዱ ክርስቲያን ድረሻ ቢኖርበትም በይበልጥ የተማረ ሰው ስብስብ ነው ተብሎ የሚታሰበው ማኅበረ ቅዱሳን የበለጠ ኃላፊነት አለበት እንደነበረበት ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም ለፖሊቲካው ተሳትፎ ድጓ ከተማረ ፓለቲካል ሳይንስ የተማረ፣ ፍትሐ ነገሥት ከተማረ ሕግ የተማረ ሰው ለፖለቲካው ዓለም ቅርብ ስለሆነ፤ ሕጉንም ፖለቲካል ሳይንሱንም ወይም ሌላውን ሳይንስ የተማረው ደግሞ በአንድም በሌላ በማኅበሩ ማዕቀፍ ውስጥ አለ፡፡ ማኅበሩ እኒህ ሰዎች መጠቀም ቢችል ኖሮ ቤተ ክርስቲያን አሁን ከሚደርስባት ጸዋትወ መከራ መታደግ ይችል ነበር፡፡ ግን ይህን አላደረገም፡፡
    በጣም ይቅርታ ይደረግልኝና ደፈር ብዬ መናገር እፈልጋለሁ በእውነት ማኅበረ ቅዱሳን በመንፈሳዊ በኩል የሠራው ጠንካራ ጎንም ቢኖረውም፣ በዓለማዊ በኩል ማለትም የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን እንደማስተባበሩ ብዙ የተማረ ሰዎችን እንደማቀፉ ዋና ተግባሩ መንፈሳዊ ሥራ ላይ የሚያጠነጥን ቢሆንም በፖለቲካው ዓለም ተሳትፎ እንዲያደርጉ በይፋ እንኳን ማድረግ ባይችል በኅቡዕ ወደ ፖለቲካው እንዲሳተፉ ማድረግ ነበረበት፡፡ ያፈራቸው ተማሪዎች ግን እጅጉን ሲበዛ ትሕትና አይሉት ትቢት ተቅለስላሽ ትውልድ አላፈራም ወይ? እንዲህ ዐይነት ትውልድ ማፍራቱ ዋጋ አላስከፈለንም እያስከፈለንስ አይደለም ወይ? እናም ሳይንስ የተማሩ ሰዎች የተሰባሰቡበት ስለሆነ ነው እንጂ የምንወቅሰው ከሌላው ምዕመን የበለጠ በደል ሠርቶ አይደለም ፡፡ ስለዚህ ማኅበሩ የአባታችን አስተያየት እንደ ግብአት ወስዶ እንደሚሠራበት አምናለሁ፡፡ እንደሚተገብረው አልጠራጠርም፡፡ ደግሞም ያደርገዋል፡፡ ይህን ካደረገ ቤተ ክርስቲያኒቱን የመታደግ አቅም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ፡፡ አባታችን የልቦናዬን ሀሳብ ስለተጋሩኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር ክብሩን ያድልልኝ፡፡

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ተቋረጠ?