"ክርስቲያናዊ ቤተሰብና የልጆች አስተዳደግ" በሚል ርእስ በተዘጋጀ የአሠልጣኞች ሥልጠና ላይ ከተሳታፊዎች ጋር የተደረግ ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2

  • @sarabekele9793
    @sarabekele9793 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት በዚህ ስልጠና እንደው በኦንላይን የምታሰለጥኑበት ሁኔታ ካለ እባካችሁ ብታካትቱን።
    ከአቡዳቢ

  • @raselias1170
    @raselias1170 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ቤተክርስቲያናችን በቂ መሬት እያላት ለምን በበቂ ሁኔታ ት/ቤት መሰራት ያቃተው? አንድ ጎርጎሪዎስ ነው ያለው እሱም አቅም ላለው ቤተሰብ ነው የሚሆነው።ለምን ሶሻል ማዲያ ላይ መጥታችሁ አምበሳ ትመስላላችሁ ። አሁን እኔ ኦርቶዶክስ ሆኜ ካቶሊክ ት/ቤት ነው የማስተምረው ለምን ይሄ ሆነ ብትሉ እራሳችሁን ጠይቁ የሶሻል ሚዲያ ጀግና አትሁኑ ። ሌላው ቅድስት ስላሴ ት/ቤት ተማሪዎችን አይታችኋል ? ለምን በግለሰብ/በነጋዴ ይተዳደራሉ ?