60 ሺህ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፩. ተፈናቃዬች ለሶሰት ዓመት የት ነዉ የሚኖሩት
    ፪. ይህ ቤት ሲያልቅ የባኞ ቤት ዕቃዎች ይፍልጋለ በአንድ ቤት በትንሹ ሶሰት ባኞ ቤቶች አሉ ብንል
    180,000 የቦኞ ቤት ዕቃዎች ከቱርክ ወይ ከሕንድ እናሰገባለን ግን ሀገራችን ዉሰጥ ሰሬሚክ ሰላለ አገራችን ዉሰጥ በዓመት 60,000 የባኞ ቤት ዕቃዎችን የሚሰራ ትንሸ ድርጅት ብናቋቁም በሶሰተኛ ዓመቱ 100 በ100 የባኞ ቤት ዕቃዉን ማቅረብ ይችላል እንደዚህ ወደሐገር የሚገቡትን ማጠናቀቅያ ዕቃዎችን ሀገር ዉሰጥ ማምረት ነዉ

  • @bute5158
    @bute5158 7 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጀግኖቻችን ናችሁ

  • @agewamhara
    @agewamhara 7 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና ሀገር እየገነባ ነው።ይህ ትልቅ ስራ ነው ።ከንቲባ አዳነች አቢቢን ና ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድን አለማድነቅ ጤነኝነት አደለም።ግን የተገነባውን ከተማ የሚያፀና ሰላም ከአማራ፣ከኦሮሞ፣ከትግሬ ወንድሞች ጋር ያለ ችግር በሰላም በድርድር ቢፈታ ፣አዲስ አበባ ከኒዬርክ የተሻለ ተመራጭ ከተማ እንደምትሆን አልጠራጠርም።የአዲስ አበባን ከተማ ለመለወጥ የተጋውን የቀድሞ ከንቲባ አርከበ እቁባይንም ሳላደንቅ አላልፍም።ሰላም ለኢትዬጵያ።

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 7 หลายเดือนก่อน

    መች ነው ሥራ የሚጀምርው ሳይቱን አይቼ ነው የምገዛው

  • @GenanaweChere
    @GenanaweChere 4 หลายเดือนก่อน

    Ok

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 5 หลายเดือนก่อน

    እስቲ አረብ ሀገር ላለንው መላ በሉን እንደግ አስቡን

  • @tesfamichaeltadele538
    @tesfamichaeltadele538 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ መቼም ቀልድ መሆን አለበት
    ምለን ተገዝተን ቃል የገብባነውን ጅምር የኮንዶሚኒየም ጉዳይ አንዳች መፍትሄ ሳይሰጥ ሌላ እንገነባለን ማለት ማላገጥ ነው።

  • @YosefTesfa-bl3hs
    @YosefTesfa-bl3hs 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ጋዜጠኞች ሁሌ ሆዳችሁን ማሳደድ አይታክታችሁም እችን ቦቲ የሆነች ሴት አታሳዩን አታሰሙን

  • @anesoabdela4271
    @anesoabdela4271 7 หลายเดือนก่อน

    Ene bchereta ywust baroch akerblwo

  • @Muluwork-t2k
    @Muluwork-t2k 7 หลายเดือนก่อน

    Beteganbume yawe loromo new American gene ytafanakelu esekazare yetealu alalchume.konedomineme lameness setachute