ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስንቴ ሰማሁት ገና እሰማዋለሁ🥰🥰🥰😌 ለእኔ ሰርግ የሚመጣ ይህንን መዝሙር መዘመር አለበት🥰
አንቺ ጥሪን እንጂ እናጠናለን❤❤❤
@@yeabsramasresha-tv3po እሺ🥰
ሽማግሌ ልላክ እንዴ😊
@@MelkamuShumet-q4n ላክ አድራሻ ልላክልህ🤣🤣
ድንቅ ነው በጣም! እኔ ባገባ ለ አጃቢዋቼ ከ መጥሪያ ጋር ይሄን እልክላቸው ነበር አጥንተው እንዲይጅቡ😁
🎉
የኔ እናት
ደስ ስል እኔ ልጅባችሁ ፅፋቹ በዚህ ላኩልኝ ❤❤❤😉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በአማርኛ የተዘመሩ የሰርግ መዝሙራትም እንዲ ቢዘጋጁ መልካም ነው።
እልልልልልልልልለዚ ክብር ያብቃን ነገ የወንድሜ ሰርግ ነው ይሄው እየስማነው ነው 😘
ካለ እቅድ ልታጋቡን አስባችኃል መሰለኝ 😊 የሌለ ተወሰወስኩ እኮ ❤
😂😂😂😂😂እኮ
እኔ እራሱ ስርግ አስቤ አልውቅም አሁን ግን አግብ አግብ እያለኝ ነው 😂☺️
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሰርግም ሆኖ እርጋታቹ ይደንቃልየቤተ ክርስቲያን ለዛዋን ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን በርቱ በርቱሳገባ እደምታችቡኝ ተስፍ አደርጋለው
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ብትችሉ ረጅም መዝሙሮችንም ብትሰሩልን
ግሩም ነው ። 🙏🙏🙏 አጃቢዎች ይህንን ፍጹም መንፈሳዊ ጥዑም ዝማሬዎች እናጥና እንጠቀምበት ። 🙏🙏🙏 በርቱልን ልሳነ ሱራፊ 🙏 የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ 🙏
Kale hiywet yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ጥሩ ነው በረጃጅሙ ብትሰሩ መልካም ነው
እልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
ናሁ /2/ ሶበ ሰማዕነ ዜናሁ መርዓዊነ ይዓቢ ግርማሁ /4/
ደስ ይሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ❤❤❤
Wy esti serg trugn lzemrbet😊 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
elelelelelele.... ejig wub ziema. Zmarie Melaektn YasmalnAmen!#Ethiopian_Orthodox_Church
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቀራረባችሁ በጣም የሚደነቅ ነው በአማርኛ መተርጎማችሁ ደስይላል በርቱ
መንፈስን የሚድስ የተረረጋጋ መዝሙር ስለሆነ በርቴልን ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን ❤❤❤
ጉሩም ነው ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር በርቱልን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💐
ወኔ ልቤን ነው የነካኝ እናመሰግናለን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
Zmare melaktn yasemaln
መልካም ነው። የግእዝ ሰዋስው በሚከተለው መልኩ ቢታይ ግጥሙም ቤት ይመታል ምስጢሩም የሠመረ ይሆናል፡"መርዓዊ ሠናየ (2) ወመርዓቱ ትመስል ፀሐየ።" ትርጉም፡ሙሽራው አማረ፤ሙሽሪትም ፀሐይን ትመስላለች።
በርቱልን መልካም ዝማሬዎች ናቸው። የድምጻችሁም ውሕደት ሠናይ ነው። ሲሰሙት ልብን ይመስጣል። ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን።
ግሩም፡ዝማሬ
_ዝማሬ መላእክቲ የሥምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን💙_
ጎበዝ 🙏
Ke 7 wer behuala serge new merkugn
የኔ ሴት መልካም ጋብቻ
መልካም ጋብቻ🥰ጥሩን አደራ😁
ዝማረ መላእክት የስምዓልና
Zimare Melaktn yasemaln.
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ደሞ ለጥናትም ይመቻል ስብስብ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ
th-cam.com/video/76dgBFPxvb0/w-d-xo.htmlsi=ByPrK59yXbWeTB1Q
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Zimare melaikt yasemalin eeeelllllleeeeelllllleee Des yemil mezmuur
Part 2 እንጠብቃለን!!
Zmare melakt yrsmealna❤
Emebete maryam enenm ljishn lezih kbr abkign❤❤❤❤❤
ደሰ ሰል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Part 3 እንጠብቃለን ❤
በጣም ጎበዝ በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቁጥር 2 ይሰራልን በተለይ የዘር መዝሙራትን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Part 2 እንጠብቃለን?
የአማርኛም እባክህ
❤❤❤❤
❤❤❤
❣❣❣❣❣❣❣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
የሰርግ ሳይሆን የሃዘን ነው የሚመስለው 😂😂😂
የሰርግ እንዲመስል ድግስ ይደረግ ትርጉሙ አልገባኝም ነው ሚባለው
ድግስ ከሆነማ የሃዘንም ድግስ አለኮ😂😂😂 ሆዱ አምላኩ ይሉሃል ይሄ ነው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
ስንቴ ሰማሁት ገና እሰማዋለሁ🥰🥰🥰😌 ለእኔ ሰርግ የሚመጣ ይህንን መዝሙር መዘመር አለበት🥰
አንቺ ጥሪን እንጂ እናጠናለን❤❤❤
@@yeabsramasresha-tv3po እሺ🥰
ሽማግሌ ልላክ እንዴ😊
@@MelkamuShumet-q4n ላክ አድራሻ ልላክልህ🤣🤣
ድንቅ ነው በጣም! እኔ ባገባ ለ አጃቢዋቼ ከ መጥሪያ ጋር ይሄን እልክላቸው ነበር አጥንተው እንዲይጅቡ😁
🎉
የኔ እናት
ደስ ስል እኔ ልጅባችሁ ፅፋቹ በዚህ ላኩልኝ ❤❤❤😉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በአማርኛ የተዘመሩ የሰርግ መዝሙራትም እንዲ ቢዘጋጁ መልካም ነው።
እልልልልልልልል
ለዚ ክብር ያብቃን ነገ የወንድሜ ሰርግ ነው ይሄው እየስማነው ነው 😘
ካለ እቅድ ልታጋቡን አስባችኃል መሰለኝ 😊 የሌለ ተወሰወስኩ እኮ ❤
😂😂😂😂😂እኮ
እኔ እራሱ ስርግ አስቤ አልውቅም አሁን ግን አግብ አግብ እያለኝ ነው 😂☺️
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሰርግም ሆኖ እርጋታቹ ይደንቃል
የቤተ ክርስቲያን ለዛዋን ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን
በርቱ በርቱ
ሳገባ እደምታችቡኝ ተስፍ አደርጋለው
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ብትችሉ ረጅም መዝሙሮችንም ብትሰሩልን
ግሩም ነው ። 🙏🙏🙏 አጃቢዎች ይህንን ፍጹም መንፈሳዊ ጥዑም ዝማሬዎች እናጥና እንጠቀምበት ። 🙏🙏🙏
በርቱልን ልሳነ ሱራፊ 🙏 የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ 🙏
Kale hiywet yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ጥሩ ነው
በረጃጅሙ ብትሰሩ መልካም ነው
እልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
ናሁ /2/ ሶበ ሰማዕነ ዜናሁ
መርዓዊነ ይዓቢ ግርማሁ /4/
ደስ ይሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ❤❤❤
Wy esti serg trugn lzemrbet😊 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
elelelelelele.... ejig wub ziema. Zmarie Melaektn Yasmaln
Amen!
#Ethiopian_Orthodox_Church
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቀራረባችሁ በጣም የሚደነቅ ነው በአማርኛ መተርጎማችሁ ደስይላል በርቱ
መንፈስን የሚድስ የተረረጋጋ መዝሙር ስለሆነ በርቴልን ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን ❤❤❤
ጉሩም ነው ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር በርቱልን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💐
ወኔ ልቤን ነው የነካኝ እናመሰግናለን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
Zmare melaktn yasemaln
መልካም ነው። የግእዝ ሰዋስው በሚከተለው መልኩ ቢታይ ግጥሙም ቤት ይመታል ምስጢሩም የሠመረ ይሆናል፡
"መርዓዊ ሠናየ (2)
ወመርዓቱ ትመስል ፀሐየ።"
ትርጉም፡
ሙሽራው አማረ፤
ሙሽሪትም ፀሐይን ትመስላለች።
በርቱልን መልካም ዝማሬዎች ናቸው። የድምጻችሁም ውሕደት ሠናይ ነው። ሲሰሙት ልብን ይመስጣል። ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን።
ግሩም፡ዝማሬ
_ዝማሬ መላእክቲ የሥምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን💙_
ጎበዝ 🙏
Ke 7 wer behuala serge new merkugn
የኔ ሴት መልካም ጋብቻ
መልካም ጋብቻ🥰
ጥሩን አደራ😁