እፎይ ሞተ ብለው የሚያሟርቱ/አንድ ጥሩ ጭንቅላት ያለው የእፎይ አክባሪ ሙስሊም ተገኛ/እፎይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 วันที่ผ่านมา +11

    የእኛ ልጆች አጨብጫቢዎች ናቸው ነገር
    እፎይ ወንድሜ የሰማይ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ልኡል እግዚአብሔር 🙏

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 2 วันที่ผ่านมา +5

    እፎይ ስከታተል አንድ ሳምንት አይሞላኝም ግን እናት ቤተክርስትያን ደጅ ላይ አንዲት ሰባኪ ያልሰሩትን ስራ የስራህ ሰው ነህ እና ምርጥ በዚ ዘመን ( እግዛብሄር ) ያዘጋጀህ እውነተኛ ሰው ነህ ቀሚሱን ቆቡን አጥልቀው መድረኩን ይዘው ጭብጨባ እንጁ ውጤት ኣልባዎች ብዙ አሉ ፀጋህን ያብዛው በርታልን።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እፎይ

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 2 วันที่ผ่านมา +2

    እፎያችን ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሞቻችን ኑሩልን ክፉ እይካብን እግዚአብሄር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ ❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 วันที่ผ่านมา +19

    ፀልዩልኝ ያላችሁን ሠው የክርስትና ስም ማስተወስ ከከበዳችሁ ገብረ ስላሴ(ወልደ ስላሴ) ብላችሁ ፀልዩለት።ምክንያቱም በጥምቀት ሁላችንም የስላሴ ልጅነትን አግንተናልና👏

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እፎይ የዘመናችን ጻውሎስ ፈጣሪ በምትወጣበት በምትገባበት ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @kasaygirmay4896
    @kasaygirmay4896 2 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ አንተ ጅግና እግዚአብሄር ከአንተ ይሁን የተባረክ ጽድቅና ሂይወት መንግስተ ሰማይ ይስጥህ ለምስልሞች ከሲኦል ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ ታመጣለህና ተባረክ አሜን አይዞ በርታ

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔረ ይጠብቅህ 👐👐✝️

  • @WendmAdane-u3o
    @WendmAdane-u3o 2 วันที่ผ่านมา +4

    እፎይ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yosefgelashe-x3l
    @Yosefgelashe-x3l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደስየሚል ውይይት ሁሉም እደከድር ቢያዳምጥ ደስ ይላል ከዛ መጻፍ ቅዱስን ማንበብ ቁራኑንም እደዛው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፎያችን እግዚአብሄርይጠይጠቅህ ሺአመትያኑርህ

  • @JohnKassa-r6d
    @JohnKassa-r6d วันที่ผ่านมา

    እፎይ ወንዶማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሙናው ከብዶባቸዋል።👍👪

  • @MestawetDebebe-x5q
    @MestawetDebebe-x5q 2 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ያስነሳችሁ ምክንያትአለውና የድንግልማርያም ልጅ ይጠብቃቹ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ วันที่ผ่านมา

    የዘመናችን ጀግኖች

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 วันที่ผ่านมา +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ እፎይ

  • @Wendemaleme
    @Wendemaleme 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ በእምነቴ ከመጡ እንገቱን እቆርጣለሁ ብሎ በኃላ አላህ ያውቃል ይላል ።

  • @solomon9058
    @solomon9058 2 วันที่ผ่านมา

    ሀይልን በቅዱስ ቁርባን መጨመር ነው በተጨማሪ አንድ ጊዜ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትሄዱ ጥሩ ነው

  • @YamiMelke
    @YamiMelke วันที่ผ่านมา

    Bravo Kedir 😊 እንደሰው በህሊና መመራት መቻል ንደዚህ ነው ያለዛማ ሃይማኖት ከሰዎችጋ በሰላም እንድኖር ካላስተማረ የጥፋት ትምህርት ከሆነ ምን ይሰራል ?

  • @degagasenbeto5734
    @degagasenbeto5734 2 วันที่ผ่านมา +1

    berta bro

  • @WendmAdane-u3o
    @WendmAdane-u3o 2 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ወንድማች ንርልን❤❤❤🎉

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 2 วันที่ผ่านมา +1

    አለቅላቂዎች እንጅ እውቀት የሌላቸው ክርስቲያኖችን ስሙን እንጅ ክርስትናን አይኖሩትም ይሄነ ሙስሊም አግብተው እየኖሩ ይሆናል ይግቡና ይሞግቱህ

  • @MestawetDebebe-x5q
    @MestawetDebebe-x5q 2 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስክርስቶስ በደሙ ይሽፍናቹ።

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 วันที่ผ่านมา

    አብዞኛ ኦርቶዶክስ አጨብጨብነቸ ሳናዱ

  • @EyasuMamo-x7p
    @EyasuMamo-x7p 2 วันที่ผ่านมา +1

    Efoy Berta wendm .

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ክራስተኖች ትጋርመለቹ መሬት ሲዘራገ 2ኛሰመይ ሲዘራገ
    አደም በአፈር ሲፈጠር
    ሀወ ያለ ኢነት ሲቲፈጠር
    መን ???????😂😂😂
    ፈጠሪን የፈጠራዉ አይሁዶች
    ወግሮ ሰቀሉ አይዶችን መነዉ የፈጠራቸዉ?????😂😂😂
    ሀየሉ አለሀ መንም ሰይፈጠራ
    የነበራ ብቸነ ብቸነዉ❤❤❤
    ክርስተኖች ለራሰቸዉ ሲቲሉ ግዜ
    ሰያመልጠቸ በልቦነቹ ጊቡ

    • @TadesseEnanu
      @TadesseEnanu 2 วันที่ผ่านมา +2

      ባይሆን አንቺ ንቂ ተረት ተረት እና የዝሙት መንፈስ የመሰረተው እምነት እያመንሽ እኛስ ዘላለማዊ ፈጣሪ አለን ክርስቶስ ❤❤❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg วันที่ผ่านมา

    እስለላም ለክርስቲያን በዚህ ደረጃ መልካም ሊሆንና እንዲህ ሊያስብ አይችልም እፎይ በዚህ ደረጃ ሞኝ ትሆናለህ ብየ አላሰብም ነበር ሊያስበላህ ነው ተጠንቀቅ ከዚህ ሰውዬ እራቅ የነሱ ውሸት አንተ አጥተኸው ነው እውነት አምነህው ነው?

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 2 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊሞች በመረጃ ገብታቹ አውሩጂ ይገደል ይሰቀል አያዋጣም እኔ ያሳደጉኝ ሙስሊሞች ሩሩህና አዛኝ ናቸው ሃድሱላይ እንዳሉት አደሉም

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ክርስቲያኖች አትጨነቁ ከፈለጉ ገብተው ይሞግቱ

  • @KalsiAndebrhan
    @KalsiAndebrhan 2 วันที่ผ่านมา

    ቀትል