- 397
- 458 519
አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 6 มี.ค. 2020
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት።በዚህ ቱዩብ ገፅ ላይ ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ የሚሰጥባቸው ውይይቶችን በጥራት ያገኛሉ። በተለይ በእስልምና ላይ አተኩሮ የሚሰራ channel ነው።እያጋራችሁ ሁሉም ጋር እንድደርስ እናድርግ።ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
วีดีโอ
🛑✋ ለህፃናት እንዳዮት አይመከርም/ ባለሀብቶችን እያስተባበርን ነው/ዛሬ ስለቄራ ነው/ የኡስታዞች የጂሀድ አዋጅ በወንድማችን እፍይ ላይ እያሰሙ ነው
มุมมอง 8K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🛑✋ ለህፃናት እንዳዮት አይመከርም/ ባለሀብቶችን እያስተባበርን ነው/ዛሬ ስለቄራ ነው/ የኡስታዞች የጂሀድ አዋጅ በወንድማችን እፍይ ላይ እያሰሙ ነው
ሙስሊሞች ለምን ከጀነት ወጡ/ጂኒ አላህን ከገማ ጭቃ ለፈጠርከው አልሰግድም አለው/ ታላቁ/እፎይ/ጰላድዮስ/2025
มุมมอง 2.8K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሙስሊሞች ለምን ከጀነት ወጡ/ጂኒ አላህን ከገማ ጭቃ ለፈጠርከው አልሰግድም አለው/ ታላቁ/እፎይ/ጰላድዮስ/2025
ቁራን ውስጥ የጅብሪል ቃል አለ/በመሀመድ ላይ አንድ ሰለዋት ያደረገ አላህ በሱ ላይ 10 ያደርጋል
มุมมอง 5627 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ቁራን ውስጥ የጅብሪል ቃል አለ/በመሀመድ ላይ አንድ ሰለዋት ያደረገ አላህ በሱ ላይ 10 ያደርጋል
የወር አበባ ያላዩ ሴቶችን(ህፃናትን )ለምፍታት የቆይታ ጊዜያቸው 3ወር ነው/ከእስልምና የተመለሰው ልጅ አደጋ ላይ ነው/በድብደባ ደም እየተፉ መሆኑ ተነገረ/እፎ
มุมมอง 1.2K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የወር አበባ ያላዩ ሴቶችን(ህፃናትን )ለምፍታት የቆይታ ጊዜያቸው 3ወር ነው/ከእስልምና የተመለሰው ልጅ አደጋ ላይ ነው/በድብደባ ደም እየተፉ መሆኑ ተነገረ/እፎ
አላህ ከፈጣሪዎች አንዱ ነው(አላህ ከፈጣሪዎች ሁሉ በላጭ ነው) ማለት ሌላም ፈጣሪ እንዳለ ያመላክታል//Biruk/Eftah
มุมมอง 1.1K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አላህ ከፈጣሪዎች አንዱ ነው(አላህ ከፈጣሪዎች ሁሉ በላጭ ነው) ማለት ሌላም ፈጣሪ እንዳለ ያመላክታል//Biruk/Eftah
እነዚያ ለማንኛውም መልክተኛ «እሳት የምትበላው የኾነን ቁርባን እስከሚያመጣልን ድረስ ላናምን አላህ ወደኛ አዟል» ያሉ ናቸው፡፡ እነዚህ እነማን ናቸው/እፎይ
มุมมอง 4.5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሱራ 3:183 ቁርባን እነዚያ ለማንኛውም መልክተኛ «እሳት የምትበላው የኾነን ቁርባን እስከሚያመጣልን ድረስ ላናምን አላህ ወደኛ አዟል» ያሉ ናቸው፡፡«መልክተኞች ከእኔ በፊት በተዓምራትና በዚያም ባላችሁት (ቁርባን) በእርግጥ መጥተውላችኋል፡፡ እውነተኞች ከኾናችሁ ታዲያ ለምን ገደላችኋቸው» በላቸው፡፡
በእፎይ ላይ የግድያ ዛቻው እንደቀጠለ ነው/በመስጊዳቸው ተሰብስበው ክርስቲያኖች ኢየሱስ ብለው እንዳይጠሩ ሰላማዊሰልፍ እንወጣለን አሉ/ሌሎችም ጉዳዮች/እፎይ
มุมมอง 9K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በእፎይ ላይ የግድያ ዛቻው እንደቀጠለ ነው/በመስጊዳቸው ተሰብስበው ክርስቲያኖች ኢየሱስ ብለው እንዳይጠሩ ሰላማዊሰልፍ እንወጣለን አሉ/ሌሎችም ጉዳዮች/እፎይ
እፎይን አፈላልገን እንግደለው/ክርስቲያን ሴቶችን ማግባት /ክርስቲያን ያረደውን መመገብ/እፎይ ሁሌም ያለመረጃ አያወራም እስልምና ሁሌም ያለውሸትና ሴት አይቆምም
มุมมอง 8K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እፎይን አፈላልገን እንግደለው/ክርስቲያን ሴቶችን ማግባት /ክርስቲያን ያረደውን መመገብ/እፎይ ሁሌም ያለመረጃ አያወራም እስልምና ሁሌም ያለውሸትና ሴት አይቆምም
የቁራን ልዮነት በRD እንደቀጠለ ነው//የቁራን ልዮነት ለሙስሊሞች ከፍተኛ እራስ ምታት ሆኗል/RD
มุมมอง 72519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የቁራን ልዮነት በRD እንደቀጠለ ነው//የቁራን ልዮነት ለሙስሊሞች ከፍተኛ እራስ ምታት ሆኗል/RD
ክፍል ሁለት ሙስሊሞች በማን ምክንያት ከጀነት ወጡ/ እፎይ
มุมมอง 73321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
surah 20:117 فَقُلْنَا يَا آدَمُ إِنَّ هَٰذَا عَدُوٌّ لَّكَ وَلِزَوْجِكَ فَلَا يُخْرِجَنَّكُمَا مِنَ الْجَنَّةِ فَتَشْقَىٰ አልንም «አደም ሆይ! ይህ ላንተም ለሚስትህም በእርግጥ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ከገነት አያውጣችሁ፤ ትለፋለህና፡፡
መሪጌታ ሰረቀ ኢየሱስ አሁን ይለምናል/ለሰዎች ወንጌል ከሰበክ በኋላ ወደ የትኛይቱ ቤተክርስቲያን ነው የምትጨምራቸው/አኬ መሪ ጌታ ሰ.ረ.ቀን በዝረራ አባረረው
มุมมอง 47221 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መሪጌታ ሰረቀ ኢየሱስ አሁን ይለምናል/ለሰዎች ወንጌል ከሰበክ በኋላ ወደ የትኛይቱ ቤተክርስቲያን ነው የምትጨምራቸው/አኬ መሪ ጌታ ሰ.ረ.ቀን በዝረራ አባረረው
ሀባሽና ውሀብያ አንድ ናቸውን// የአላህ ልብስን የምትጎትተው ማህፅ የማናት?ሙስሊም vs ሙስሊም
มุมมอง 834วันที่ผ่านมา
ሀባሽና ውሀብያ አንድ ናቸውን// የአላህ ልብስን የምትጎትተው ማህፅ የማናት?ሙስሊም vs ሙስሊም
ሙሀመድ ከኢሳ በምንድነው ምርጥ የተባለው/ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ምስክርነት //እፎይ
มุมมอง 6Kวันที่ผ่านมา
ሙሀመድ ከኢሳ በምንድነው ምርጥ የተባለው/ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ምስክርነት //እፎይ
ውይይቱ ከ10 ደቂቃ በኋላ የለው በአማርኛ ነው//Which quran is correctly revealed from Allah to Mohammed ?//RD//,2024
มุมมอง 620วันที่ผ่านมา
ውይይቱ ከ10 ደቂቃ በኋላ የለው በአማርኛ ነው//Which quran is correctly revealed from Allah to Mohammed ?//RD//,2024
የመሀመድ አፀያፊ ተግባራት/የሙሀመድ መምጣት እውን ለሴቶችን ጠቃሚ አለውን //RD//JMD
มุมมอง 527วันที่ผ่านมา
የመሀመድ አፀያፊ ተግባራት/የሙሀመድ መምጣት እውን ለሴቶችን ጠቃሚ አለውን //RD//JMD
ሙሀመድ ሰለምቴ ነው/ቁራንን ሲፅፍ የነበረው ሰው ክርስቲያን ነበር/በድብቅ የሙስሊም ምሁሮች ሲጳጳፉት የነበረው ኢ-ማይል ወጣ/RD2024
มุมมอง 1.6Kวันที่ผ่านมา
ሙሀመድ ሰለምቴ ነው/ቁራንን ሲፅፍ የነበረው ሰው ክርስቲያን ነበር/በድብቅ የሙስሊም ምሁሮች ሲጳጳፉት የነበረው ኢ-ማይል ወጣ/RD2024
በእስልምና ሴቶችን ያለገደብ ማግባት ይቻላል/የአላህን ህግ በ948 UNHCR ከለከለው
มุมมอง 701วันที่ผ่านมา
በእስልምና ሴቶችን ያለገደብ ማግባት ይቻላል/የአላህን ህግ በ948 UNHCR ከለከለው
በአስቸጋሪ ሁኔታ ከሆኑ አላህን መካድ ይቻላል/ለሙሀመድ ሲባል ግን ልጅን,አባትን,እናትን,ነፍስን(ራስን), ባልን ወይም ሚስትን መከድ አለበት// Bini
มุมมอง 665วันที่ผ่านมา
በአስቸጋሪ ሁኔታ ከሆኑ አላህን መካድ ይቻላል/ለሙሀመድ ሲባል ግን ልጅን,አባትን,እናትን,ነፍስን(ራስን), ባልን ወይም ሚስትን መከድ አለበት// Bini
ከሙሀመድ በፊት የነበሩት ሙስሊሞች የአላህ የፀጋ ልጆች ይባላሉ //sala/ማማዮ/Bini/ Ermi
มุมมอง 457วันที่ผ่านมา
ከሙሀመድ በፊት የነበሩት ሙስሊሞች የአላህ የፀጋ ልጆች ይባላሉ //sala/ማማዮ/Bini/ Ermi
እፎይን ሊገድል መጥቶ በክርስቶስ ተማረከ/የሙስሊሞች አባታቸው ጋኒን ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አላቸው//ጋኒን ያገባችው ሙስሊም // እፎይ
มุมมอง 2.4K14 วันที่ผ่านมา
እፎይን ሊገድል መጥቶ በክርስቶስ ተማረከ/የሙስሊሞች አባታቸው ጋኒን ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አላቸው//ጋኒን ያገባችው ሙስሊም // እፎይ
ይሄው የነ አቡሀ ይደር ከጂኒ ጋር ማጋባት ጀመሩ/አሁን ይሄ ምን ይባላል /ሰይጣናዊ ጋብቻ ተጀመረ 2025
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
ይሄው የነ አቡሀ ይደር ከጂኒ ጋር ማጋባት ጀመሩ/አሁን ይሄ ምን ይባላል /ሰይጣናዊ ጋብቻ ተጀመረ 2025
አንድ ሕፃን ከማርያምና ከልጅዋ በስተቀር ሰይጣን በመነካቱ ምክንያት በሚወለድበት ጊዜ ጮክ ብሎ ይጮኻል። የሙሳና የአደም ክርክር ከዛም አደም አሸነፈ//እፎይ
มุมมอง 81514 วันที่ผ่านมา
አንድ ሕፃን ከማርያምና ከልጅዋ በስተቀር ሰይጣን በመነካቱ ምክንያት በሚወለድበት ጊዜ ጮክ ብሎ ይጮኻል። የሙሳና የአደም ክርክር ከዛም አደም አሸነፈ//እፎይ
"ሙስሊም ማለት ትክከለኛ ክርስቲያን ማለት ነው" weazker// Effoy2024
มุมมอง 90714 วันที่ผ่านมา
"ሙስሊም ማለት ትክከለኛ ክርስቲያን ማለት ነው" weazker// Effoy2024
ሁለት ያልተፈጠሩ እያመለካችሁ ነው(ቁራንና አላህ)/ በጀነት ውስጥ 100 ደናግል ሴቶች ይሰጣል/እፎይ2025
มุมมอง 58814 วันที่ผ่านมา
ሁለት ያልተፈጠሩ እያመለካችሁ ነው(ቁራንና አላህ)/ በጀነት ውስጥ 100 ደናግል ሴቶች ይሰጣል/እፎይ2025
በጠንካራ ኦርቶዶሳዊት ሚስቱ ምክንያት ከ6 አመታት በኋላ ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሰ/የቀድሞው ፖስተር ሄኖክ
มุมมอง 28214 วันที่ผ่านมา
በጠንካራ ኦርቶዶሳዊት ሚስቱ ምክንያት ከ6 አመታት በኋላ ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሰ/የቀድሞው ፖስተር ሄኖክ
Amennnnnnn
በስመ ስላሴ እግዘዚአብሄር አምላኬ መዳኒቴ አመሰግናለው እኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ክብር ላንተ መጨረሻችንን አሳምርልን
Gematam koshashama keristina new enji
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
በርታ
አይ እስልምና ወንድሜ ሞተሀል ይልቁንስ የሰማዪን ቤትክን አትዝጋ ምድራዊውን ቶወዉ እውነቱን መርምር
ለምን እናንተ ዘላችሁ ትነካላችሁ?? በዛ ላይ በመግደል ነው ማለት ነው ፀድቃችሁ??በዚህ አይነት እምነታችሁ ፈጣሪ አይደለም ማለት ነው ደም የጠማው ማን እንደሆነ ይታወቃል ማለት ነው አቤቱ ጠብቀን ፈጣሪ!!!!
ማረድ መቸ ነው የምታውቁት😢😢😢
Libonachewun egziabher yimelisew
አሁን እኛ ሰይጣን ምን እዴሆነ አላውቅም ሰለዝህ አላህ ሰይጣን እዳይሆን ሰውን አይመሰልም ሰላሉ
አረ,የዚች,ደሞ,አድ,አተቅም,ጡርባ,,ዝብሎ,አለዉቀት,😂😂😂😂😂😂😂,ደሞ,ሢነበብላት,በፍፁም,ትላለች,ድገይ,እጅ
Efoy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
Waqaayyoo si yaa ebbisuu ❤
ምን ጉዶች ናችዉ ፈጣር ግደሉ አይልም መሃመድ ነዉ ያስታማራችው ማፈርያዋች ታሳዝናላቹ የተርገማቹ ሁሉም ሞስልም እንደዝህ አየሉም እነዝህ ሌቦች ኦርቶዶክስ የሆናችዉ እግዛብሄር አልን እኛ አንግላችሁም እንወዳቹሃልን ክርስትያን ግደሉ አይልም ተመስግን እዝህ ምድያ ላይ ያላቹህ የተረግማቹ ናቹ አንቺ ሴቶቹ ያሳዝናል ሴት አዛኝ ናት ሴት ፈቅር ናት እናተ ጨካኝ የምታሳዝኑ ናቹ ለሁሉም ሁሉንም ሙስልም አየወክሉም ምድር ወሮ በላ ተስብስበዉ
በስመ አብ ሁሉም ነገራችሁ ምድራዊ መገደል ብቻ ምን አይነት እምነት ነዉ
መሐመድ እኔ ተከታዮቼም መሃይማነን ነን ያለው ያለ ምክንያት አይደለም እንደ ኦብሴ አይነቱ ስትሰማ ታምናለ😂
ኧረ ይሄነገር የእመቤታችንንን ክብር የሚነካ ነው እባካችሁ ተውት።
የራሳቸዉን እንኳን አያዉቁትም ምሀይማን
ሙሲሊሞች ዲፈን ቅንጭላት ናቸዉ
እች obse መጠየቅ እንጅ መዳምጥ ሞራል የላትም
Multi efoy we are waiting you discussing by witness without bla bla.
እስልምና የስህተት ኃይማኖት ቢሆንም እንኳ ተከታቶቹ ግን ስህተት እንደሆነ እንኳን እያወቁ ለኃይማኖታቸው ያላቸው ክብር፣ስሜት፣ርብርብ፣አንድነት እኛም ልንማርበት ይገባል።
በስመአብ ይህ ተተርጎሞ ለዓለም ሁሉ ነው መሠጠት ያለበት እንዴት ያሥፈራል ሰውን በመግደል ፅድቅ ፈጣሪ ሆይ በኢትዮጵያ ላይ ሸሪያ የሚባል ቃሉም መስማት አልፈልግም ለካስ ሰው በሆነ ባሎነ ሰው ለማረድ ነው የሚታገሉት ወይም ደግሞ አስገድደው ሰውን እስላም ለማድረግ እግዚኦ በጣም ያሳዝና ስንት ጎድ ነው የሚሰማው በቀላል የሚታይ ነገር አደለም ለዓለም ሁሉ ተተርጎሞ አክራሪዎቾ ምን ዓይነት አስተሳሠብ እንዳላቸው ማወቅ አለበት ወንድማችን ደግሞ እናመሠግናለን እንዲ እውነታው ስለገለፅክልን
በስምንተኛው ሺህ በእምነታቸው ላይ በገንዘብ ተገዝተው ክህደት የፈፀሙት እየፈፀሙ ያሉት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ።
ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቅህ ከስይጠን ስብስብ
Nu bebirhenu temelalesu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውውው
th-cam.com/video/BR-rGiPx9rE/w-d-xo.htmlsi=g4CwO_wgp2Db0CT0
ምን ያድርጋችሁ ቁርአናችሁን ብቻ ነው የገለጠው እናንተ ነፍሰ ገዳዮች ናችሁ.
Quran vs weysi efoy manew wishetam ???Quran yalew new yanebebew .satanoch
Satan (ALAH)SIGALET megdel new yemiwedom mafia false prophet endeza new yetsafew
Kkkkkkkkk yewishet haymanot haymanotu sitew gidelachow new yemilew quran 4462 .thanx Lord glory be to God Jesus christ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Well come to Christina
ወይኔ ትእግስትህ እግዚኦኦኦኦ
1 አንድ ፎይቤሞት አስቡበት
ወሬ ምን ይሰራል መሞከር አይሻልም ያኔ ታየዋለህ
ስልጤ ነኝ ምናምን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ምላስህን ነው ማስዋጥ
😅😅😅😅 ገደል ግባ😢😢😢😢😢
ስሜታዊ ከሆንክ ደም ብዛትህ ቀድሞ ይገልሀል
አንተ ገዳይ አንተ ወንጀል ለመስራት እየተዘጋጀህ መሆኑን ፖሊስ አይመዘግብም ወንድ ከሆንክ ጠላትን ለመከላከል ሀገርህን ተከላከል አላህ ሠው ግደል ብሎሀል ለአፍህ ለከት ይኑርህ ሰው በመግደል ትፀድቃለህ ወይ???????
አይ መሀመዲ የስራህን ይስጥህ አለምን ገሀነብ አስገባዉ
እንቲፎንቶ የሆነ ሀይማኖት
የአረቦች ፉልስፈና ጉዲ አፉላ
በሠይፋ የቆመ እምነት
የአረቦቹ የባህል ልብስ ነዉ
ከእስላም ሰይጣን በስንት ጣሙ እነኝህን ለመናገር ምንም አይነት ስድብ ሊገኝ አይቺልም በመድሀኒያለም ጭራሽ ሰው ማረድ ሊበሉን ነው እንዴ እነዚህ አሳሞች
ሀይማኖት ከለቀቀ ሠው የሚገደለው ሀይማኖቱ ትክክለኛ ስላልሆነ ነው። በጉልበት ተከተለኝ ማለት እምነት ሣይሆን ግዞት ነው። አቅም ካለው አላሀቸው እንጂ ነፍሱን መውሰድ የሚችለው ሠው እንዴት ሠው ይገድላል ፣
እሱን መግደል ያስደስትሀል እንዴ ሲለው የአምላኬ ትዛዝ ነው የፈፀምኩት አለ እግዚኦ