ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከተማ የሚያስተምሩም አስተማርን ይላሉ ገጠር የሚያስተምሩ መምህራኖች ክብር ይገባቸዋል🥰
ወላሂ አው ይገባቺዋል ክብር አያፍሩም እኮ የከተማ አሰተማሪዎች አሰተማርን ይላሉ
እውነት ነው ገጠር በጣም ያሳዝናሉ💞💞💞
👍👍👍
መምህር አህመድ ኢንሻ አላህ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ለሁላችሁም አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የተሻለ ኑሮ ይስጣችሁ ወንድሞቸ ።
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
✅ የገጠር መምህሮቻችሁን ትዝታ በኮሜንት አጋሩን 🙏 ላይክና ሼርም አይረሳ !
ማሻ አላህ መምህነህደ? አሁን ለምን ተውከው? ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ለገጠረ መምህረ ክብረ ይገባችኀል ጋሺየ አይ አሰተማሪዎቸ ናፈቀውኛል ወላሂ
እውነት የድሮ መምህሮችን የሚያክል የለም እኛ በተማረበት እድሜ ራሱ መምህር ማለት በጣም ብርቅ ነው ያለን ክብር አሁን ግን ትውልዱ ጋጠ ወጥ ለትምህርት ፍላጉት የላቸው መከባበር የሚባል ነገ የለ
አብሮ ቅሞ ክፍል ሲገናኙ የዛሬው ጫት አይነፋም ባክህ ወይም ምርጥ ነው ብትን አሮጎኛል በምን እንደምሰብረው አላቅም ይባባላል ። እኛ እኮ ቀና ብለን አናይም በመንገድ እንኳ ቲቸር ብለን እንደበቃለን ፈርተን ምንም ሳናረግ።
@@fatidundar5530።በጣም።ዉላሒ።።
አባባሊ ት/ት ቤት ሂደህ ባሌን በቀረፅክልኝ@@Tossatube.
ክብር 15 ዓመት ሙሉ ልፍት ድክም ብለህ ለኢትዮጵያ ብዙ ምሁር ያፈራሀው ዉዱ ባለቤቴ የልጆቼ አባት !!!አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ💞 🤲:: አይ የገጠር መምህራኖች የናንተን ልፋትና ድካም ዋጋቺሁን አላህ ይክፈላቺሁ ዋናወቹ የሀገር ባለ ዉለታወች እናንተ ናቺሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ወላሂ ቆይ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ እናረጋቸዋለን ማሻ ላይ ❤😂😂
አላህየ ይጠብቃችሁ
U are lucky❤❤
የኛ ወዶች መምህር ቢሆኑ እኛ ዉድ ነበር ምስጋና ይገባችሆል
አባዬ የኔ ጀግና አባት17 አመት ሙሉ እድህ አይነት ህወት ማሳለፍህን ሳስበው😢😢 ክብር ለመምህራኖች ❤🥰
ሳ ውል እህ እኔም ብሎ ልክ እየተሰቃየብኝ ነው ይህን ውድ ባል😂😂😂😂
የመምህርነት ሙያ መከበር ያለበት ሙያ ነው ትውልድን መቅርፅ መታደል ነው ማንነትህን ያማትርሳ አንተ እንቁ ዜጋ ነህ❤❤❤❤
ወኔ የገጠር መምህራን በጣም ደስ ይላሉ ስት መገድ ተጉዘን ነበር የተማር ነው አሁንማ የስራ ድርሻ የመዳም ቅመም ሁኘ አረፍኩት ውዶችየ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን እኔማ እያመመኝም ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ
Aliheyeshrihis
@@mdenayuosf4244 አሚን የኔ ቅን
አላህአፊያያርግሽ
ታታሪ መምህራኖች እያደነኩ ብዙ ክፉ መምህራኖች የስንቶችን ወጣት ሴት ተማሪዎችን ሕይወት በላጋ እድሜያቸው አበላሽተዋል ጥሩውን ብቻ ሳይሆን መጥፎውም መነገር አለበት
ክብር ለመምህራን ወንድሜ መምህር ነበር ብዙ ዋጋ ከፍሎ ገጠር አስተምራል ❤❤❤❤❤❤
የሐገሬን ተራራ አየሑት እናመሰግናለን ወንድም ክብር ለመምሕሮች በጣም ነበር የምወዳቸው አይይይይ
አይ መምህር😅የመምህር ልጅ ነኝ !ደስ ትላላችሁየሚገርመው ሰሜንም ደቡቡ ላይፉ ተመሳሳይነው❤ክብር ይገባችሁዋል🙏
ጀማል እጅግ ጀግና እና ክብር የሚገባህ ወደ ፊትም ለሀገር ተስፋ የሆንክ ማራኪ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ የምታቀርበው ፕሮግራም በሙሉ አስተማሪ እና ማራኪ ስለሆነ በርታ ወንድሜ!! ከባህር ዳር
ክብር ይገባችኋል ፊደል አስቆጠራችሁን ገጠር ድረስ መጥታችሁ ተሁለደሬ ከሀይቅ በታች የመጡት መምህራን መቼም አረሳቼው ያን አቀበት በግራቼው መጥተው የገጠር መምህራን ቤት በጣም ፅድት ያለች ናት አንድ የዋህ መምህር ነበር ኩታበር ነኝ ብሎ ነበር የት ይሆን ያለው እንደው
አራት አመት በቃሉ ወረዳ አስተምሪያለሁ በጣም ከባድ ልፋት ነበረው አገሪን በየገጠሩ እየዞርኩ በመምህርነት በስታስቲሺያን ብምእራብ ወሎ ፣በሰሜን ወሎ በአፋር እየዞርኩ ለስድስት አመት አገልግያለሁ እና ሁላችንም በተሰማራንበት ሀገራችንን ማገልገል አለብን አሁን እም ኖረው በእንግሊዝ ሀገር ነው ከሁለት ሺ 6 ጄምሮ እና ይሄን ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ነገር ያስታውስኛል በነገራችን ላይ የደሴ ልጅ ነኝ ።
ጎበዝና ትሁት ሰው ነህ ማንነትህን የማትረሳ የገጠር መምህራኖች ሲያሳዝኑ ወንድ ልጅ ለውጭ እንጅ ለኩሽና ከባድ ነው 😢😢😢
ጀምየ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ባል የዘኩየ አባት እኔም በጣም ነዉ እምወድህ ስላየሁህ ደስ ብላኛል ይሄም ቀን ያልፋል ኢንሻ አላህ ሰላም እንገናኛለን ዉዴ ክክክክ ግን ሚስጥር አወጣህ ከ3ወር በሀላ ነዉ የነገርኩህ 😂😂😂የባሌ ጓደኛች በጣም ነዉ እማከብራችሁ ትልቅ ቦታ አለኝ ለናተ በጓደኞቹ ተወዳጅ እሚሳሱለት እሚስብለት ናቼዉ አላህ ይጠብቃችሁ ጋሽ አወል እነ ጋሽ ሀቢቢ እነ ጋሽ ጁሀሩ ሁላችሁም ያአህሜ ጓደኛች ሰላማችሁ ይብዛ
🙏
መስከረም ታጋብተን ጥቅምት ምን አስቸኮለሽ ለመናገር አይ ያች ነገር ክክክክክክክክ ለማንኛውም አቡ ዛኪር እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@@amirtube4345 ክክክክ እኔ ጥቅም አልተናገርኩም ገምቶ ነዉ ክክክ
ባድወር ምን አጣደፍሺ ለመዉለድ😂
ጥሩ አድርጋለች እኔም ህዳር አግብቼ ትህሳስ እርጉዝ ነበርኩ@@amirtube4345
አህሚ አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ሰለአይንህ ደስብሉናል
አቤት ዉበት አካባቢ ወሎ የፍቅር ሀገር አማራ ክልልል እኮ ታርካዊ ቦታወች በቅርስ በዉበት በእምነት በተፈጥሮ ዉበት የተሸለመ ሀገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
አይ ጊዜ 2002 ላይ መምህሮቸ ናቸው እየጨፈሩ የዳሩኝ ትምርትሺን እንዳታቋርጭ የሉኝ ነበር ብርሀኑ አበባው ፣ ቢሳት አለም ነው ፣ አለሙ ሀይለማርያም ምህሮች በጣም እወዳችሁለሁ ክብር ለምህህራን የእውነት በምህር የጨለማ ብርሀነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀም አንተንም ጭምር እዴሜና ጤና እመኝላችሁለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
የመምህር ውሃ መጠጣትኳ ብርቅ ነበር ሃቂቃ ዛሬ ዘመን ልጆቹም አውሬ ሆነዋል አይሰሙም መምህሮቹ ያሳዝኑኛል አንዶዋ የኛ ሰፈር ልጅ ነበረች የሃይስኩል መምህር ነች ይንቁኛል ይመቱኛል አይሰሙኝም ትላለች ሱብሃን አላህ😢
ውሃ መጠጣት😅😅
ቀላል የተረገጡትን መርገጥ ብርቃችን ነበር ዱሮ ዛሬ ግን ተመምህሩ በላይ ተማሪው አይ ግዜ 😂
የመዳምን ሠራ እየሠራሁነው የማየህ ሡፈላየ አላለክም በጣምነው የምክታትለህ የገራዶ ልጅነኝ አለፈሀነው የምትሂደው❤
ክብር ለምምህራኖች የሁሉም መነሻ እናተ ናችሁ ክበሩልን የቀለም አባቶቻችን❤❤❤
አይ ትዝታ 😢😢😢😢ወላሂ ልጅ እያለን ስንማር መምህር ለመሆን የነበር ፍላጎት የመምህር ሚስት ስናይ ቅናታቺን😂😂😂😂😂😂😂 አይ ጊዜ ጀምየ በርታ
በጣም የምር እኔ ልጂነኝ ግን የሆነመምህር ለሚስትነትአባትን አስጠየቀ ደብዳቤ ልኮ እና ተደብቄ አነብ ነበር ደብዳቤውን 😀😀ከዛ ልጃናት ልጀ አልሰጥም አለአባቴ
😂😂😂😂😂ኢ በጣም ውላሂ❤❤❤❤❤❤
አቦ ጀግና ነህ ጀምየ ኢሻአላህ1000 እናስገባሀለን ጀምየን አይየን የምትወዱ በላይክ አሳዩን
ወላሂ ትልቅ ክብርና ደመወዝ ሊገባው የሚችል ለመምህራን ነው ዶክተር ከመምህር ነው የወጣው ፓይላት ሳይንቲስት ሁሉም የመምህር ውጤት ናቸው ክብር ለመምህራን በተለይ ለገጠር ጀማል ልዩ ይቶበር ነህ ወላሂ ከልብ ጀዛ ከሏህ ኸይር
ያአላህ በትዝታ እባየ መጣ እናመሰግናለን ወንድም ጀማል አላህ ይስጥልን
እኔ ኢለመታሪ ስማር ጥላሁን የሚባል መምህር ነበር ያውም ስም ጠሪየ ጓደኛየንም እኔንም የፍቅር ጥያቄ ጠየቀን እንቢ ብለነው ሁሌ እሱ ሲገባ እኛ ወደውጭ ነበር የሚያሶጣን🙄😏 የፃፈልንን ሌተር ለእረሰ መምህሩ ሰጠነው ተባረረ ገራዶ አይስኩል ስማር ዞቤው የሚባል መምህር ሁሌ እደገረፈኝ ውጤቴን እየቀነሰ በመከራ ነው የጨረስኩት በመምህሮች ጫና ስለነበረብኝ በጣም ነው የምጠላው ት/ት እስከሚያስጠላኝ ድረስ ግን አሉ እናት የሆኑ መምህሮች
በእውነት መቶሺ እናስገባውእደትትዝ እሚል ትዝታነው ጓደኞችህ ደስሲሉ
ገጠር ውስጤነው፣እስኪ የማርየ ፣የሚጩልጆች ልያችሁ ሚንጩ የሚባልሀገር ኑሪያለሁ እህቴጋ እናም እወዳችኋለሁ ማህበረሰቡ ፍቅር ነው ወሊሂ ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ደስ ይላል እኔም የመምህር ልጅ ነኝ ያኔ ገጠር መምህራን በነበረበሩበት ወቅት ይህን የመሰለ ግዜ አሳልፈናል 😊😊
እኔ አሁን በቅርብ ቀን ነው ቢደወህን መከታተል የጀመርኩት ወደኋላ እየተመለስኩ. እያየሁ ነው ዬገሬልጅ በርታ. ወደ ሳልመኔ ብቅ ብለህ አድስ. ነገር. እንደምታሳየኝ ተስፋ አደርጋለሁ. በተርፈፈ በርታ
ይሄን ህይወት እኔም አሳልፌዋለሁ። በጣም እወደዋለለሁ ትዝታዩ ነው። ክብር ለገቨር ምህራን። ደሴ ዙሪያ የኔም ትዝታ ነው።
ትቼር በጣም ይገርማል ሶፊ ላይ ተኛቼ እንደመያ እንዴት አየኛህ 😂😂 ለማንኛውም በጣም ምርጥ መምህር ነህ ሁሉ ግዜ TOSSA tube በለኛ ሰአት አያለሁ ደግሞ የኃይማኖት ነገር በጣም አስቆኛል😂😂 የገጠር መምህራን ልፋት እግዚአብሔር ይከፈላል ለገጠር መምህራን ክብር ይገባዋል🎉🎉
መምህር ጀማል መልካም ሰው አምራኖች ልዩ ክብር ይገባችኋል
ዲሮ መምህር በጣም ነበር እምናከብረው ያሁኑ ትውልድ ተበላሽቷል በዚህ አጋጣሚ መምህሮቸን ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር
እደው አተልጅ እድሜ ከጤና ይስጥህ አላህ❤❤❤
ክክክክክክ ወይኔ የገጠር መምህር እኮ ክብር ይገባቸዋል ወላሂ በጣም ነው የምወዳቸው ሠርግ እራሱ አብረን ነበር የምንጠራቸው ዛሬ እራሱ ይናፍቁኛል
❤ወይኔ የገጠር መምህር ክብር ይገባቸው አይይይ
ጂም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልክ እኔም የገጠር ልጂ ነኝ በተውሰታ አሰለቀሰከኝ😢😢❤❤❤❤
መምህራን ትልቅ ክብር ይገባችኳል ስንት ችግር ተቋቁማችሁ ነው የምትኖሮት ደመወዙ ከወር ወር አያደርስ በዱቤ እየኖራችሁ አውቀዋለሁ ብርቱልን እናከብራችኳለን
ውድ የሀገሬ ልጀች በሰደት ያላችሁ ጥዋት አሰከማታ ይብዘዛ ሰላማችሁ 🌹
ስደት መረረረንንንንንንን ኡኡኡኡኡ የሀገርሰላም ናፈቀን ወድሞቻችንንንበስርቤት አለቀሱ😢
@@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 😭😭😭አወያረቢ አላህ ይደረሰላችው😭
ክብር ለመምህራኖች የሁሉም የስኬት መነሻ እነሱ ናቸው❤😘 የሀይማኖት ገጠመኝ በሳቅ አፈረሰኝ😂😂😂😂😂ደስ ሲሉ ደግሞ ተጋግዘው መኖራቸውም ምስጋና ይገባቸዋል 🙏የጨዋታቸው ለዛ ደስ ይላል እርግት በለውነው የሚጫወቱት
በጣምክብርይገባቸዋልመምህርሳይሆንአባትናቸዉ
Allah bidirihin behuletum ager yikifelih. Lememihiran Allah edimena tena yisitilin.
ለ7 አመት ነው ያስተማርከው ጎበዝ መምህርኮ የውቀት አባት ነው
ተው ትውስታየን አትቀስቅሰው😢😢😢😢😢😢😢በግደ እሚባል ተሰቃይቻለሁ ዛሬ ላይ ስደተኛ ሁኛለሁ
ለገጠር መምህራን ክብር ይገባል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tos❤❤❤satube.
በጣም ባሁኑ ሰአት የምመህረ ክብረ የለም በኛ ግዜ ሰናረፍድ ክላሰ ተቀጥተን ግቢ አፀድተን ሸት ቤት አጥበን አታክልት ዉሀ አጠጥተን ተበረክክን ሰንረብሸ እጃችነን በበለቅ በማሰመሪያ ተመትተን ቤተሰብ አጡ ተብለን ሁሎንም ግን በአንድ ግዜ አደለም ያዉ ለማሰታወሰ ብየ ነው መምህሮቻችነን ካየን ተሸሸገን እሩጠን ነበረ አሁን ግን በሰማም ደጉን ግዜ ያምጣልን እጂ❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ሰላም ሳትሉኝ እዳታልፉኝ የማዳም ቅመሞች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት❤❤❤
ብለናል
ሠላም እደትነሺ
ሠላም ብለናል
@@maryammengstu እግዚአብሔር ይመስገን አምስግናለሁ 🙏🥰❤️💚💛
@@idksvev4299 እግዚአብሔር ይመስገን አምስግናለሁ 🙏🥰❤️❤️❤️❤️❤️
_ክብር ለመምህሮቻችን ገጠር ትምህርት ቤቱም የመምህራኖቹም መኖሪያ ለነሱ የሚመጥን አይደለም በእውነት እደዚህ ሆነው አስተምረው ነው የማይረባ ደመወዝ እሚከፈላቸው😢 አይ ትዝታ ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል😅_
እይ ትዝታ መስከረምና ጥር ተሰብስበን መጓዝ ነበር❤❤❤
ወይ የገጠር መምህርኮ ጠንካራ ናቸዉ ❤❤❤
@Tossatube.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ
አይይይ ትዝታ አይቆጨኝም ያለምንም ጫና ልጂነቴን ዘልየበታለሁ ያው ተምሬ የማዳሜ ዶክተር ብሆንም አልሀምዱሊላህመምህ ሲበዛ ነው የምናከብረው ያሁኖችን አላውቅም ወይኔ ተማሪነት መምህርነት መቼም የማይጠገብ ሂይዎት🥰🥰🥰ሲቀጥል ዴሰ ትላላችሁ መሻአላህ ታድላችሁ 🥰🥰
አስታወስከኝ አይ እንደዚህ ደክመን ነበር የተማርነው በርታልን ጎበዝ ነህ
በኛ ግዜ መምህር በጣም ብርቅየ ናቸው ደግሞም ናቸው ባላህችሁበት አላህ ይጠብቅቃችሁ ክብር ለመምህሮች ታምራላችሁ 🎉🎉🎉
ወይኔ ትዝታየን ሁሉ አስታወስከኝ ከ1-4 ሀሮጌ ትምህርት ቤት ከ5 -8 በግደ ትምህርት ቤት ከ8-10 ጭረቻ ሀይስኩል ውጤቱመጨረሻ ስደት ሆነ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል
ወይ ያገሬልጂነሺ
ዛሬ ደግሞ እኔም ከ 20 ዓመት በፊት ለ8 ዓመታት ወደ አገለገልኩበት ክቡር የመምህርነት ሙያ በትዝታ ወደ ኋላ ሄድኩ ያገለገልኩባቸው ት/ቤቶች ተንታ ወረዳ ሲሆን መጀመሪያ ፍሬሽ ሆኘ ያንገት 1ኛ ደረጃ ት/በት ከዚያ አሶየ ቀጥሎ ይሎል የሚባሉ ት/ቤቶች አገልግያለሁ ሁሉም የየራሳቸው ትውስታ አላቸው እስከ ዛሬ ከሠራኋቸው የተለያዩ ሙያዋች ቀዳሚውን ቦታ የሚይዘው መምህርነቴ ነው የተከበረ ሙያ ከመሆኑም ባሻገር ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል አቀበት ቂልቁለት ሜዳ ሸንተረሩ ን ተጉዘን ነበር የምናስተምረው ያን ሁሉ ዛሬ እንደገና በትውስታ ስላስቃኘኸኝ አመሠግናለሁ ። በርታ
አይትዝታ መምህራችነ። ጀማል ደስብሎኛል ስላየሁህ ትምርትቤቴ በራራ፣❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@@Tossatube. ኢሻአላህ አብሽር እግር በጣለህ ግዜ ፋላን አስጐብኝነ🙏❤️
ደሥሥቱሉ እደገጠር አሥተማሪ ጀግናየለም ሠላማቺሁ ይብዛ😘😘😘
23:17 አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አየ ስደት አላህ ሆይ ርዚቃችንን ባገራችን አርግልን
አሚን ዉዴ ሪዝቃችንን ባገራችን ያድርግልን
የኔማሮች ደስሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ የተለያየም በሠላም ያገናኝዉ
ክብር ለመምህራኖቻችን❤❤❤
ክብር በእዚህ ቦታ ላይና ከዚህ በከፋ ዉጣ ዉረድ ላሰተማሩ መምህራን ክብር ጠለነሱ የገባቸዋል ያለመብራት
ክብርለመምህራኑችየሁሉመነሻ እናትናችሁሁሎንቺላችሁየቀለም አባቶቻቹን❤❤❤❤❤ብራራበናተግዚቀርጋሺጀማል
Wow it reminds me a lot thank you brother
ጀምየ ክበርልን ሀቢቢ አላህከነሙሉ አፊያ ቤተሰብ ይጠብቅህ በጣምበጣም እናመሠግናለን ለማየትዘግይቻለሁ በስራምክንያት በተመሥጥጦ ሳላሳልፍ ለማየትስለምፈልግነው 👍👍👍👍👍 ላይክመደጋገምቢቻል ብዙሺ ግዜ ባረኩህ ነበር በርታ ጀግናችን
ክብር ለመምህራን በተለይ ለገጠሩ አቀበት ቁልቁለት ወርዶ ላስተማራችሁ
ማሻ አላህ ጀም በጣም ነው የምታምሩት
Tosa.yuteb.betam.tewdaji❤️
You are special! Keep up the good job.
ክብር ለመምህራንንንንንንን ክብርርርርርርር ለመምህራንንንንን መምህራኖቸ ከስደት መልስ ባገኞችሁ ደስ ይለኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የገጠርምምሕር።በዱሮጌዚ።።በጣምፈቅርናቸዉ።።አገታቸንን።ድደፋተነበር።ተማሬወቸም።።ጉበዝ።ነበርን❤።።መምሕሮቸም።ብቻሁሉምነገር።ዱሮቀር🎉እነበል።።እጨትእየሥበርነ።እቁላልእያዝነ።እነሒድ።ነበር።እቤታቸዉ።።መምሕሮቸየ።እርጂምእድሜ
ጋሸዎች አላህ ይጠብቃችሁ አሳቃችሁኝ መምህራኖች ባለሙያ ናቸዉ እኔ በወንድሞቸ ነዉ ያየሁት ዶሮ ወጥ ብቻ ነዉ የሚያቅታቸዉ ያንኑም አገነጣጠሉ ሌላ ብቻ ስጋ ምንምን ምንም አያቅታቸዉ ሌላዉ ቀርቶ በምን ፍጥነት እንደሚሠሩት ሲጥም የኔ ስስቶች ናፍቆቸ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ 😢😢😢😢
ከብር ለመምህር የኔወድሙች
ምርጥ ትዝታ ጉበዝ ወንድም ጀማል
ዉይመምህንህወትእደዚህነዉበቃሲያሳዝኑ
❤❤❤ወንድምጀማል🎉🎉🎉
የኔወዲም አተነህትክክለኛህይወትነውእምታሳየነ አላህይጥብቃቹህወዲሞቸግነባሌነአሳየኝስወዲህ ❤አለዛአኩርፋለሁእሺ
ሰላማችሁ ይብዛ ክብር ለመምህራኖች ❤❤❤❤
አይ ግዜ ዱሮና ዘድሮ የተማሪ ያስተማሪ ህይወት ዱሮኮ መምህር ማየት ማናገር ብርቅ ነበር ዛሬ ግን ..ሆድ ይፍጀው
አወን ወላህ ደግሞ በጣም ነበር የምንፈራችው
ክብር ለገጠር መምህራኖች
ገጠር አስተማሪ የዎህ ደግ ናቸው ህዝቡም ያከብራቸዎል
ወይ ትዝታ ብቻ እናመሰግናለን
መማሻአላህ ክብር ይገባችኋል
ወይ ዘመን ወንዶች ማደሰ ቤትደሰ ይላል
ክብር ይገባችሀል የገጠር አስተማሪወች❤ በጣም ከባድነወ ምገዱ በዛላይ የሚፈልጉትን አያገኙም
አህለን ጋሽ ጀማል እናመሰግን አለን. ለነበረው ቆይታ አላህ የተሻለ እጀራ ይሰጣችሁ ለሁላችሁም
አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ
ወንድም ጀማል ጅግናነህ
እናመሠግናለን ትምሕርት ቤታችንን.አሣየከን.አይትዝታ.ምርጥ.እና.ስራዉን.አክባሪ.መምህር ነበክ.ተማሪክ ባይሆን ክብረ ቁልቁለት ወርደው አቀበት.ወጥተዉ ትውልድን ለሚቀይሩ
በእውነት ክብር ይገባችኋል እንድህ ሁናችሁነው ያስተማራችሁት 😢😢 ጎበዞችች❤❤❤❤❤❤❤ ሰአዲ እግዚአብሔር ያሰብሽውን አሳክቶልሽ ከባለቤትሽና ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ቤትሽን ከሰራሽ ግቢ እሽ ❤❤❤
አሚን ዉዴ ሁላችንንም ያሰብነዉ ሞልቶ በሰላም ያስገባን አግብቶ ወልዶ መለየት በጣም ከባድ ነዉ ወላሂ
@@saada5882 አሜንንን አይ ዞን እህት
ገረዎ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማተራችሁ ያስተማራችሁ እደው ወደየት ናችሁ😢 ደፈርጌ ትምህርት ቤት 2003 የተማራችሁ 😢
I have immense respect for young teachers like you, who, despite these difficult circumstances are Shapping the new generation
ማሻ አላህ መምህረነት ጀግንነት ነው
መገን ተማሬነት እና መምህርነት ወደሗላ ተመልሽ ብዙ እዳሥታውሥ አደረከኝ
የሴት መምህሯ ነገር ያስቃል እንደው መልኳን ሳያዩዋት እኔ ነኝ እኔ ነኝ መባባላቸው መጨረሻ ወንድ ሆኖ መገኘቱ በጣም አስቆኛል ልፋታቸውም አሳዝኞኛል ፀሀይ ላይ ቆመው መዋላቸው
በጣም የዋህነታቸው ነው ደስ ይሊሉ
@@hshs7s-nt9yh ክፋት ያላቸው አይመስሉም የዋህ የገጠር ሰው ናቸው
ትዝታ😢😊ጎበዝ በርታ ወንድማችን 😊
የምር ግን እደዚህ እይደለም የመምህር ሂወት እና ባለቤቴ ነው እድል አልነበረም ግን በጣም ገጠር ነው እልህ ይርዳችሁ እነ ባሌጋ ያገናኘኝ❤❤❤😂😂😂
ጀሙ ኧረበአላህ ጠባሲት ትምርትቤአሳየን❤❤❤❤
የገጠር ልጆችና የገጠር መምህራን እኮ ይለያሉ በተለይ መምህራኑ ረጅም መንገድ ተጉዘው ነው የሚያስተምሩት ክብር ይገባቸዋል ❤ 7 አመት ለሀገርህ አገለገልክ ጀግና ነህ አላህ ጉልበትን ያጠንክርልህ ውድድ ወንድሜ❤

አይይይ ትዝታ አይቆጨኝም ያለምንም ጫና ልጂነቴን ዘልየበታለሁ ያው ተምሬ የማዳሜ ዶክተር ብሆንም አልሀምዱሊላህ
መምህ ሲበዛ ነው የምናከብረው ያሁኖችን አላውቅም ወይኔ ተማሪነት መምህርነት መቼም የማይጠገብ ሂይዎት🥰🥰🥰
ሲቀጥል ዴሰ ትላላችሁ መሻአላህ ታድላችሁ
🥰🥰
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አስታወስከኝ አይ እንደዚህ ደክመን ነበር የተማርነው በርታልን ጎበዝ ነህ
በኛ ግዜ መምህር በጣም ብርቅየ ናቸው ደግሞም ናቸው ባላህችሁበት አላህ ይጠብቅቃችሁ ክብር ለመምህሮች ታምራላችሁ 🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወይኔ ትዝታየን ሁሉ አስታወስከኝ ከ1-4 ሀሮጌ ትምህርት ቤት ከ5 -8 በግደ ትምህርት ቤት ከ8-10 ጭረቻ ሀይስኩል ውጤቱመጨረሻ ስደት ሆነ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል
ወይ ያገሬልጂነሺ
ዛሬ ደግሞ እኔም ከ 20 ዓመት በፊት ለ8 ዓመታት ወደ አገለገልኩበት ክቡር የመምህርነት ሙያ በትዝታ ወደ ኋላ ሄድኩ ያገለገልኩባቸው ት/ቤቶች ተንታ ወረዳ ሲሆን መጀመሪያ ፍሬሽ ሆኘ ያንገት 1ኛ ደረጃ ት/በት ከዚያ አሶየ ቀጥሎ ይሎል የሚባሉ ት/ቤቶች አገልግያለሁ ሁሉም የየራሳቸው ትውስታ አላቸው እስከ ዛሬ ከሠራኋቸው የተለያዩ ሙያዋች ቀዳሚውን ቦታ የሚይዘው መምህርነቴ ነው የተከበረ ሙያ ከመሆኑም ባሻገር ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል አቀበት ቂልቁለት ሜዳ ሸንተረሩ ን ተጉዘን ነበር የምናስተምረው ያን ሁሉ ዛሬ እንደገና በትውስታ ስላስቃኘኸኝ አመሠግናለሁ ። በርታ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አይትዝታ መምህራችነ። ጀማል ደስብሎኛል ስላየሁህ ትምርትቤቴ በራራ፣❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. ኢሻአላህ አብሽር እግር በጣለህ ግዜ ፋላን አስጐብኝነ🙏❤️
ደሥሥቱሉ እደገጠር አሥተማሪ ጀግናየለም ሠላማቺሁ ይብዛ😘😘😘
23:17 አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አየ ስደት
አላህ ሆይ ርዚቃችንን ባገራችን አርግልን
አሚን ዉዴ ሪዝቃችንን ባገራችን ያድርግልን
የኔማሮች ደስሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ የተለያየም በሠላም ያገናኝዉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ክብር ለመምህራኖቻችን❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ክብር በእዚህ ቦታ ላይና ከዚህ በከፋ ዉጣ ዉረድ ላሰተማሩ መምህራን ክብር ጠለነሱ የገባቸዋል ያለመብራት
ክብርለመምህራኑችየሁሉመነሻ እናትናችሁሁሎንቺላችሁየቀለም አባቶቻቹን❤❤❤❤❤ብራራበናተግዚቀርጋሺጀማል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
Wow it reminds me a lot thank you brother
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀምየ ክበርልን ሀቢቢ አላህከነሙሉ አፊያ ቤተሰብ ይጠብቅህ በጣምበጣም እናመሠግናለን ለማየትዘግይቻለሁ በስራምክንያት በተመሥጥጦ ሳላሳልፍ ለማየትስለምፈልግነው 👍👍👍👍👍 ላይክመደጋገምቢቻል ብዙሺ ግዜ ባረኩህ ነበር በርታ ጀግናችን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ክብር ለመምህራን በተለይ ለገጠሩ አቀበት ቁልቁለት ወርዶ ላስተማራችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ጀም በጣም ነው የምታምሩት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
Tosa.yuteb.betam.tewdaji❤️
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
You are special! Keep up the good job.
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ክብር ለመምህራንንንንንንን ክብርርርርርርር ለመምህራንንንንን መምህራኖቸ ከስደት መልስ ባገኞችሁ ደስ ይለኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የገጠርምምሕር።በዱሮጌዚ።።በጣምፈቅርናቸዉ።።አገታቸንን።ድደፋተነበር።ተማሬወቸም።።ጉበዝ።ነበርን❤።።መምሕሮቸም።ብቻሁሉምነገር።ዱሮቀር🎉እነበል።።እጨትእየሥበርነ።እቁላልእያዝነ።እነሒድ።ነበር።እቤታቸዉ።።መምሕሮቸየ።እርጂምእድሜ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጋሸዎች አላህ ይጠብቃችሁ አሳቃችሁኝ መምህራኖች ባለሙያ ናቸዉ እኔ በወንድሞቸ ነዉ ያየሁት ዶሮ ወጥ ብቻ ነዉ የሚያቅታቸዉ ያንኑም አገነጣጠሉ ሌላ ብቻ ስጋ ምንምን ምንም አያቅታቸዉ ሌላዉ ቀርቶ በምን ፍጥነት እንደሚሠሩት ሲጥም የኔ ስስቶች ናፍቆቸ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ 😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ከብር ለመምህር የኔወድሙች
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ምርጥ ትዝታ ጉበዝ ወንድም ጀማል
ዉይመምህንህወትእደዚህነዉበቃሲያሳዝኑ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
❤❤❤ወንድምጀማል🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔወዲም አተነህትክክለኛህይወትነውእምታሳየነ አላህይጥብቃቹህወዲሞቸግነባሌነአሳየኝስወዲህ ❤አለዛአኩርፋለሁእሺ
ሰላማችሁ ይብዛ ክብር ለመምህራኖች ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አይ ግዜ ዱሮና ዘድሮ የተማሪ ያስተማሪ ህይወት ዱሮኮ መምህር ማየት ማናገር ብርቅ ነበር ዛሬ ግን ..ሆድ ይፍጀው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አወን ወላህ ደግሞ በጣም ነበር የምንፈራችው
ክብር ለገጠር መምህራኖች
ገጠር አስተማሪ የዎህ ደግ ናቸው ህዝቡም ያከብራቸዎል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወይ ትዝታ ብቻ እናመሰግናለን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
መማሻአላህ ክብር ይገባችኋል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወይ ዘመን ወንዶች ማደሰ ቤት
ደሰ ይላል