አዲሱ የዩቱብ የሾርት ቪዲዮ ሞኒታይዜሽን ህግ | YouTube Short Monitization Policy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @dktube21
    @dktube21 2 ปีที่แล้ว +8

    አቡጊዳ ሚዲያ (ቴዲ) ለመረጃው እናመሰግናለን፡ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን💚💛❤

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ አንተ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ ማሻ አላ እውቀትህን ምንም ሳስስት ለኛ ታካፍለናለህ መጥቀም መጠቀም ማለት እንደዚህ ነው አላህ ያጢክ አፍያ)እድሜክ ይባረክ)ዛሬ ግን አንድ 🙋ጥያቄ
    ነበረኝ ቲክቶክ ላይ በአንድ ቁጥር ሁለት አካውንት መክፈት ይቻላል የመጀመሪያ ........

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ ላይክ ሼር ክፉ አይንካህ በስራህ ስኬታማ ሁን

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የአገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ቴዲ እናመሠግናለን በርታልን 💚💛❤

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ቴዳዬ እንኳን ሠላም መጣህ በጣም ሀሪፍ ጠቃሚ መረጃ ቴዳዬ የኛ መልካም ወንድም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሸርርርርርርርር

  • @asnisweettube
    @asnisweettube 2 ปีที่แล้ว +1

    እሽ እናመሰግናለን ወንድማችን ቴዳ❤🙏

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ውድማች እንኳን ደህና መጣህ ወድምችን 👍👍👍👍👍

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 ปีที่แล้ว +31

    ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን!

    • @Ame-story.ኢትዩ
      @Ame-story.ኢትዩ 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @musaasmark
      @musaasmark 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አለህ

    • @GetMoviE56
      @GetMoviE56 2 ปีที่แล้ว

      S.A.W

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ደምሩኝ

    • @Hadrazaynu
      @Hadrazaynu 7 หลายเดือนก่อน

      ነይ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ​@@ameuyoutube9715

  • @see55
    @see55 ปีที่แล้ว

    Wowww abugida youtube....thankyou for all information advice

  • @Abe742
    @Abe742 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ቴዳዬዬ እንካን ደና መጣሽ ዋው ሀሪፍ መረጃ ነው

  • @amirvlogs_1963
    @amirvlogs_1963 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲየ ተባርክልን ወንድሜ አንተ በጣም ምርጥ ሰዉ ነሕ ይሔን ቻናል ለምትከታተሉ ሑሉ ሰላማችሑ ብዝት ይበልልኚ እወዳችሗለሑ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አሪፍ መረጃ ነው የሰጥከን እናመሰግናለን

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y หลายเดือนก่อน

    ቅን ወድም ነህ እኮ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ቴዲ ሁሌም ስለምታግዘን ስለምትረዳይ ከልብ እናመሰግናለን

  • @habeshantiktik1
    @habeshantiktik1 2 ปีที่แล้ว +2

    1እኔ tiktok video ነዉ ምለቀው እና እነሱን delt አድርጌ ነዉ ከንደገና edit እያደረኩ ምለቀው
    2Long ena short 1 ley mlkek aycalem

  • @weldantube23
    @weldantube23 2 ปีที่แล้ว

    ሰለምህ ይብዘ ቴዶ እኳንደናማጣህ በጣም እናማሰግናለን በጣም አሪፍ ቪዲዮናዉ

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ወድማችን ኑርልን

  • @makiyah
    @makiyah 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንን ቴዳ😍

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ ปีที่แล้ว +1

    ላም ወድሜ ተባረክ 🙏❤️ አንድ ጥያቄ ነበረኝ --ሾርት ቪዱዮ ስንስራ ስንት ደቂቃ ነው ምሆን ያለበት please እዳታልፍኝ

  • @bizuneshtesema1381
    @bizuneshtesema1381 ปีที่แล้ว

    Thanks ted bexam arf sera new❤❤❤ berta

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ቲድየ እናመሠግናለን

  • @m7f628
    @m7f628 2 ปีที่แล้ว

    thank you brother tedi

  • @utube2121
    @utube2121 ปีที่แล้ว

    Abugida yene mirt betam betam etetekemnibih new thank you

  • @emukiya1
    @emukiya1 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y หลายเดือนก่อน

    አተኮ ትለያለህ ባተ ብዙ ተምሪያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ensewattube3598
    @ensewattube3598 2 ปีที่แล้ว

    አምሰግናለሁ ❤❤❤

  • @adisuaddaaaaa
    @adisuaddaaaaa ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen abogidawoch beteley bezi issue mansatachun wedjewalew

  • @tube962
    @tube962 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታልን ወንዲማችን እነመስቭነለን

  • @Mmmmmm-z4u
    @Mmmmmm-z4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ke tik toks yale water mark awrden mechan anchlm?

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 ปีที่แล้ว

    Waiting

  • @hanitubelove6210
    @hanitubelove6210 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቲድ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Hadrazaynu
    @Hadrazaynu 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @Historical_Ethiopia
    @Historical_Ethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እንጠብቃለን !! 🙏🙏
    መቼ ነው ግን Live የሚገቡት መምህር ?

  • @miki_kitsibet
    @miki_kitsibet ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነው bro tnx betam

  • @beckyshow1689
    @beckyshow1689 2 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ በጣም ነው ሚደላኝ

  • @henastudio3636
    @henastudio3636 2 ปีที่แล้ว

    Tedisha betam asitemari nw mitelekachew videocheh

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 2 ปีที่แล้ว

    Informative

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለእናት ኢትዮጲያ ሀገሬ እሚል Like💚💛❤️✅💥

  • @asnisweettube
    @asnisweettube 2 ปีที่แล้ว

    Selam new Wowww👍👍

  • @senaabashaa4132
    @senaabashaa4132 2 ปีที่แล้ว

    Wow thenk you bro

  • @ethiocreating6386
    @ethiocreating6386 ปีที่แล้ว +2

    gen endet youtube lawured?

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድሜ 👏👏እና የ4000 ሰአት ቀረ ማለት ነው? የምታዉቁ ንገሩኝ እስኪ??

  • @yo1996z
    @yo1996z ปีที่แล้ว +1

    በ90 ቀን ውስጥ 10.000.000 views ካልሞላስ

  • @tilahun2827
    @tilahun2827 9 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @genetabera5
    @genetabera5 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቴዶ ከዚህ በፊት ጠይቄ ነበር ጥያቄዬ ሞኒ ሆኜ አጋጣሚ አሞኝ ለአመት ያክል ተውኩት ዩቱብ ከዛም ሳየው ሞኒታይ አላነሳውም አተም ስጠይቅህ ካላነሳው ስሪበት ፕን ይልክልሻል አልከኝ እናም መስራት ጀመርኩ ከዛም አሁን አራት ዶላር ሰራሁ እና አስተማማኝ ነው ፒን ይልክልኛል ወጥሬ ልስራበት ወይ መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @beki123
    @beki123 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ኢትዮጲያውያን ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለሁ
    🙏💚💛❤️

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 ปีที่แล้ว

    አህለን ወንድማችን ሰላም ለናንተ ሰላም ለሀገራችን ዘረኝነት ይጥፋ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድሜ እኔ ሞኒታይዝ ከሆንኩ ቆይቻለሁ ግን የአድሰንስ ታክስ ለመሙላት ፈልጌ ማነጅ ታክስ ኢንፎ የሚለው እኔጋ የለም ድስሚስ አድርጌ ሳላውቅ አጥፍቸው ነው መሰል እንደት ልሙላው
    መልስልኝ ላስቸግርህ?

  • @Nilo_reaction
    @Nilo_reaction ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @BituEnterainment
    @BituEnterainment 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @MekebebeGurumu
    @MekebebeGurumu ปีที่แล้ว

    4:39 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @surprisingsacts1463
    @surprisingsacts1463 ปีที่แล้ว

    selam wodaje crack yetederege ye pc screen recorder kalachu lakulign pls🙏 keget in to pc yaworedikut ke 10 dekika belay alisera bilogn nw

  • @alemwollotubetube3409
    @alemwollotubetube3409 2 ปีที่แล้ว

    እሺ እንጠብቃለን

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም

  • @discovery_with_anu
    @discovery_with_anu 2 ปีที่แล้ว +1

    10m view kaleghma 4000sehat memulatu aykerem eko

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ 2 ปีที่แล้ว

    👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @bemandatube
    @bemandatube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም Abugida Media እንዴት ነህ እኔ ብተሰብህ ነኝ እና የምትሰራቸውን ስራዎች በሙሉ እከታተላለሁ ጥሩም እውቀት አግኝቻለሁ አሁን ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ አድሰንስ 10 ዶላር ከሞላን በስንት ጊዜ ውስጥ ነው ኮድ ሊልክልን የሚችለው የኔ 10 ዶላር ከሞላ ሳምንት ሆኖታል፡፡
    በዚህ ባንተ በሰራሀው ቲቶሪያል መሰረት ገብቼ ለማየት ሞከርኩ ግን አክቲቭ የሆነ አይደለም ምን ትመክረኛለህ

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @user-rq8ek57qn1c
    @user-rq8ek57qn1c 2 ปีที่แล้ว

    ክብርህይስፋ ሰላምላተ አቦጊዳ ቴሌግራምህአልወጣአለኝቁልፍነዉ
    ዩቱብእድታስተካክልኝቁጥርህንፈልጌነበርእባክህንየኔወድምተባበረኝ🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

    እንጠብቃለን

  • @oline1970
    @oline1970 2 ปีที่แล้ว +1

    155k ደርሰናል ገና 1m እንገባለን

  • @Almaztube95
    @Almaztube95 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ወድሚ እኳንድህናመጣህልን ለምታስተላልፍልን ትምርት እናመሰግናለን ያተን አይቺ ከፍቺ እዚህ ደረስኩ የሄንን ግን ማለፍ አልችላኩም 😭ባካውት ቁጥር ቪሪፋይ አድርጌው አሁን ማስታወቄያው ተነሳብኝ እኔደሞ ፓስፖርትና መናሪያ ፍቃድ የለኝም እዲት ላድርግ ፒን አልተላከልኝም ከቻልክ መልስልኝ እቴሊግራም ሊክህላየ ገብቺ ዝግነው

  • @Abenezer17
    @Abenezer17 2 ปีที่แล้ว

    bezu astemereheghale amesegnalew

  • @halabatims
    @halabatims 2 ปีที่แล้ว

    selam Selam Teda

  • @MisterBot-1
    @MisterBot-1 7 หลายเดือนก่อน

    Selam amesegnalew betam gn 3 wer gdeta new kalefe aykotrm malet new

  • @mehaleye
    @mehaleye 2 ปีที่แล้ว

    ሞንታይዝ ልሆን ትንሽ ነው የቀረኝ ግን በጣም የታየልኝ ቪድኖ የሌላ ሰው ድምፅ ተጠቂሚያለሁ ችግር ያመጣብያል እንዴ

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale 2 ปีที่แล้ว

    አቡጊዳኦች እወዳችኋለሁ

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgenalen

  • @henastudio3636
    @henastudio3636 2 ปีที่แล้ว

    1 tiyake nbregn tedi ... andande videochen korten ke filem, musica lihon yichelal keza korareten edit adergen binlekew copyright lihonben yichelal ende

  • @eyosafitmedia2121
    @eyosafitmedia2121 2 ปีที่แล้ว

    esh tolo yilekekln entebkalen

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @djmiku169
    @djmiku169 ปีที่แล้ว

    Be copy right mknyat zegubgn

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

    Etebekelene tideye

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችነሰ ኮሚኒቲ በሤተት ዘጋብኘ መላ ካለህ መፖሠት አልችልም

  • @habtehuhu6438
    @habtehuhu6438 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምነዉ ዝም አልክ በባለፈዉእኮ ጠይቄህ ነበር ቲክቶ ክቪዲዮ ብንለቅ ችግር አለዉ መፍትሄ ቪዲዮ ካለህ ላክ

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም
    የመዳም ቅመሞች እንደማመር

  • @abenetab9867
    @abenetab9867 2 ปีที่แล้ว

    እባካቹ ሞኒታይዝ ሆኝ adds acunt ተዘጋ እርድኝ

  • @Random_Edits_3_7
    @Random_Edits_3_7 2 ปีที่แล้ว

    Photo edit እያደረግን ብንለቅስ?

  • @ethiotv9027
    @ethiotv9027 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @Jinenus0
    @Jinenus0 2 ปีที่แล้ว

    ሾርት video ስለቅ 0 view ላይ ይቀራል ምንድነው ችግሩ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 ปีที่แล้ว

    አህልን

  • @senaatube2tube266
    @senaatube2tube266 ปีที่แล้ว

    wandie yotbe mone sayihon Amati molawu expyer hone ened

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    ትናንት ላይቭ እያለህ ኔዎተርክ አስቸግሮኝ ጥያቄ ነበረኝ

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 ปีที่แล้ว

    አቦጊዳ በድንግል ማርያም ስም ይሁንብክ እኔን ዩቱብ አስተካክልልኝ አድሬስ እትዮጵያ ሰልክ ቁጥሬን የዱባይ ነው ያደርኩት እናም በፍቃደኝነት አስተካክልልኝ

  • @scores9044
    @scores9044 ปีที่แล้ว

    አቦጊዳ ወንድሜ ቆይ በሾርት ቪዲዮ 10M ካልሞልን ምን ይሆናል

  • @habibapptube-4757
    @habibapptube-4757 ปีที่แล้ว

    ሾርት ቪደወ ግደታ 10 m ካልታየልን 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት ቢኖረንም ሾርት ቪደወችን ግደታ 10 m እይታ ካላገኘ ሞኒ መሆን አንችልም ማለት ነው እስኪ ንገረኝ ወንድሜ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  ปีที่แล้ว

      ከሁለት አንዱ ቀድሞ በሞላው ሞኒታይዝ ማድረግ ይቻላል

    • @habibapptube-4757
      @habibapptube-4757 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMedia እሽ ብሮየ አመሠግናለሁ ካላስቸገርኩህ ሌላም ጥያቄ ልጠይቅህ ከ2 አመት በፊት ሰአቴም ሰብስክራይቤም ሞልቶ ነበር እና ሳኡዲ ነበርኩ ሞኒ ሳላደርገው ዛሬ ነገ ስል ሹርጣ ያዘኝ አመት ታስሬ መጣሁ እና አሁን በይቱብ እስቱዲዩ አፕልኬሽኑአ ሳየው 3 ሺ ሰአቴን ቀንሶብኛል ክሮም ላይ ገብቸ ኮፒ ራይት ለማየት ፈልጌ ነበር ግን ሊያስገባኝ አልቻለም ችግሩ ምንድን ነው ወንድሜ ከይቅርታ ጋር

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  ปีที่แล้ว

      ኢንስታግራም ላይ አለሁ

  • @yegnaarsenal9830
    @yegnaarsenal9830 ปีที่แล้ว

    Copyright claim ቢኖርብኝ ዩቲዩብ ሞኒታይዝ አያረግልኝም????

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  ปีที่แล้ว +1

      ያረጋል ችግር የለውም

    • @yegnaarsenal9830
      @yegnaarsenal9830 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMedia በጣም ነዉ ማመሰግነዉ🙏ግን ሞኒታይዝ ሳኖን በፊት የሰራነዉ ቪዲዮ ሞኒታይዝ ከሆን በኋላ ብር ይከፍሉናል

  • @ekrutube
    @ekrutube 2 ปีที่แล้ว

    ቴድ ጠፍህ በሠላም ነው ቻናሌ ችግር ላይ ነው እባክህ ተባበርኝ

  • @neimatube1
    @neimatube1 2 ปีที่แล้ว

    በአንድ ቪዶ 10m ነው ወይም ሁሉም ሾርት ቪዶ ነው 10m

  • @yeewketgebeta9957
    @yeewketgebeta9957 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ቤተሰብ አድርኝ አመሰግናለሁ።

  • @mnA475
    @mnA475 ปีที่แล้ว

    አቡ ጌዳ ዩቱቤን አስተካካልልኛ

  • @adagnutech
    @adagnutech ปีที่แล้ว

    የshort vidoe ሰአት ይቆጠራል እንዴ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑ👉ዉድና የተከበራቹ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።📚📚❤❤

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 2 ปีที่แล้ว

    የማዲም ቅመሙች ሰብ አድርጉኝ

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ቴዲ ኢሺ ለለምክ ዪብዘ ሚርጥ የዩቱበር ናክ ኢስከዘ ደሚሩኝ መቶ ሺ ልግበ አየም ዶክታር በሺታኛ ቢቢል ሚለሼ ፈጠን ናዉ💊💊💊💊

  • @yeshanehtube
    @yeshanehtube 2 ปีที่แล้ว

    አድሰንስ አካውንት ቬሪፍያ (Verify) ያደረኩት በሌላ ሰው ፓስፖርት ነበር ስለዚህ የባንክ አካውንቱም ግዴታ የሱ መሆን አለበት? ከቻላችሁ ኮመንት ላይ መልስ ጻፉልኝ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@ጉንዳን ትዮብ - Gundan Tube ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው