Teddy thanks. But we need how to proceed to the next work after having a step1 up to step 3 done or succeed by the new TH-cam law. That means 500 subscribers and 3000 watch hour requirements. How to apply supe chat.....
Teddoo selam... End card Vedio lay Bizu Channeloch 9 vedio yaregalu lemisale Men Addis, Fana tv vediochew End Lay Bizu Vedio Yaskemitalu indetnew yemichalew youtube only iske 4 bicha new yemifekdew iski Asayen vedio siralin
ሁለተኛው ስቴፕ ኢረር ላላችሁ በዚህ ቪዲዮ አስተካክሉ
th-cam.com/video/SCkPHQZh6w0/w-d-xo.html
ቴዳየ በናትህ ማስታወቂያ አነሳብኝ ምን ማድረግ አለብኝ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙወች ጥያቂነው ቪዲዮ ብትሰራልን በተረፈ እናመሰግናለን ለምታደርገው ሁሉ
እባክህ ቴዲ አግዘኝ አድሰንስ virfay ሳረግ የሆነ ነገር አለኝ ዝም አትበለኝ
@Bob Toonz እና ሪዎዝ ኮንቴንት ብለህ ሰርች አርጋ ሌላ ቪዲዮ አሉልህ ብዙ
እንደው ባክህን እርዳኝ ወንድሜ በጣም ተቸግሬ ነው ያልሞከርኩት መንገድ የለም ብዙ አመት የለፋውበት ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው ቬሪፊኬሽን አልተላከልኝም እሰካሁን 3 ግዜ ሪሴንድ ብያለው እና ደሞ በፓስፖርት አማራጭ ሞክሪያለው አሁን ያለህኝ አማራጭ አንተ እና ፈጣሪ ብቻ ናችሁ እባክህን እርዳኝ
አቡ ጊዳ ሚድያ ፈልጌህ ነበር በምን ላናግር
Tediyachin keme betam betam thanks 🙏sertolgnal wuleta melash yargegn 🥰🥰🥰🥰
ወድማችን ምን ብዬ ልግለፅክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ በጣም እናመሰግናለን👌🙏
anchim tichiyalesh....edezih tekefay mehon
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ። ማብራሪያህ እጅግ ግልጽ ነው።🙏🙏🙏
ቴዳየ ምርጥ ሰዉ ይሄንን ያክልአትጥፋ👍
ብሮ ሞኒታይዜሽን ሞልተሻል?
በጣም እናመስግናለን🌸🌸👍👍
ከልብ እናመሰግናለን 👍✔
ሰላም ሰላም ለዚህቤት እደትናችሁ ሁላችሁንም ሰላምብያለሁ 💐🌹🇪🇹🤝 ውድየሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላም ማችሁይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን 🙏
ቴድ በጣም ያስፈለገንን ነገር ነው የተናገር ከልብ እናመሰግናለን
❤
watching from south africa one love♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ላላወቁት ማሳወቅ በጣም ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ👍
እንደማመር❤
እናመሰግናለን🎉🎉
እኳን ሰላም መጣህ ቀአድሱ አመት ሞኑታይዚሺን ተነስቶብናል ተኑ ጀምሩ መፍትሂ ታለ በናትህ ቲዳ ስራልን ምን እናድርግ የኔ ሞኒታይዚሺኑን አነሳብኝ
እንኳን ደና መጣክ መልካም ሰው 👍🇪🇹🙏
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
❤
አህለን ቲዲ
ቴዲየ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ሰዉ ነህ ሰላምህን ያብዛልንንን
ወድማችን እናመሠግናለን ጠክረ መልካምጊዜ🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቴዲ
You are so hamble and positive, thank you for you informative and supportive video. Blessings tedium!
ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው
thank you bro i made it through all the monetization process, keep it up.
🙏 እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቴድ ወንድማችን በጣም ጥሩ መረጃ ነው የኔ እይልኝ እስት ጥሩ ነው ግን አንድ አመት ሆኖዋል አመሰግናለው
ዋው ወንድሜ በርታልኝ አሪፍቆይታ ነበረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲዬ ሰላምህ ይብዛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ❤️❤️❤️❤️
thank you somach 🙏🙏🙏
የጠፋ ሰው እንኳን በሰላም መጣሁ ቴዲ
ፈጣሪ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
በርታልን ወንድሜ ጥሩ ሰው ነህ
Good Explanation thank you brother
ቴድ እናመሠግናለን ወንድማችን እድሜናጤናይስህ
እናመስግናለን ቴዳ
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድም
ቴዶአላህይጠብቅህ
በርቲቴዶ
አመሰግናለሁ ክበርልኝ
ቴዳ እንኳን ተመለስክ ❤
Thank you 🙏 GOD bless you 🙏
Tnq
ቴዳ ምርጥ ሰው
good idea
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ስለመጣህ ወዬል ካም ብለናል 😉 like sher 😍
Thankyou so much bro
Good job 👏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ
ውድምምምም🌺🌺🌺❤❤❤❤❤
👍👍👍😍😍😍😍በጣም ጥሩ መረጃ (ትምህርት
በጣም ጥሩ መረጃ
ጥሩ ሰው
Perfect 👌
ሰላም ቴዲ ወድማችን በጣምምርጥና አሪፋ ነገር አምታስተመርነዉ ከበርልን ወድማችን
ቴዳ ምርጥሰው በርታልን
Thanks bro
እንኳዋን ደህና መጣህ
ወንድማችን
Selam ena mesignalen😘❤️
መልካምነት ስኬት ነው. የእውነት ቴድዬ
Thanks 👍
ሰለም ኢንከን ሰለም መጠክ ኢስከዘ ኢንዘመድ
thanks.tedda eski playlist lay short video alu,,ena enezi watch hour yichemiralu
Wowwww
tnx
በመጀመሪያ ለገለፃው እናመሰግናለን ወንድሜ ነገር ግን ትክክለኛውን postal code ካላስገባን እንዴት Adsense verify code ይላክልናል stepu ላይ ዝምብላችሁ 0000 አርጋችሁ ሙሉት ስላልከን ነው። please ቶሎ ማወቅ አለብኝ አዲስ postal box ላወጣ ነበር ወንድሜ
ቪዲዮውን ረጋ ብለህ እየው :: ፖስታል ኮድ የሌላቸው ከተሞች አሉ ለነሱ ነው ዐዐዐዐ የሚሞላው
Nice
Berta
ቴዳ አንድ ነገር ተቸግሬየለዉ ስለ adsense እንድት ረዳኝ እፈልጋለሁ በምን አገኛለዉ
Bro upcoming lay endi mawerat video masgebat yichalale?? Oww teda lene adiss new ante tleyaleh adadis negr lay eko esty asayene leginame yene wondme e
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ
እንደው ባክህን እርዳኝ ወንድሜ በጣም ተቸግሬ ነው ያልሞከርኩት መንገድ የለም ብዙ አመት የለፋውበት ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው ቬሪፊኬሽን አልተላከልኝም እሰካሁን 3 ግዜ ሪሴንድ ብያለው እና ደሞ በፓስፖርት አማራጭ ሞክሪያለው አሁን ያለህኝ አማራጭ አንተ እና ፈጣሪ ብቻ ናችሁ እባክህን እርዳኝ
የሰራሁት ቪዲዮ አለ እኮ በጣም ቀላል ነው
@@AbugidaMedia አው ብሮ ያንተን ቪዲዬ እያየው ሞክሪያለው ግን የዩቱብ ሴቲንግ ቀይሮታል መሰለኝ እስቲ በአዲሱ ስራልን ወይም በኔ አካውንትም ቢሆን ስራልን
@@AbugidaMedia እሺ እንዴት ነው በውስጥ መስመር ማወራክ እረ በናትክ እርዳኝ ስለፈጣሪ ብለክ
mrt sew
ቲዲ የኛ ቅን እናመሰግናለን ግን ስልክ ቁጥር ኢሜል የከፈትንበትን ነው የምናደርገው ንገሩኝ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላሞ ቴዳ
Teddy thanks. But we need how to proceed to the next work after having a step1 up to step 3 done or succeed by the new TH-cam law. That means 500 subscribers and 3000 watch hour requirements. How to apply supe chat.....
wow❤️
ቴዳ የቻናል AVD እና CTR አቬሬጁ በብዛት ስንት ነው?
አድሰንስ አካውንት ስንከፍት ገንዘቡ በባንክ ነው የሚገባው ለምሳሌ በንግድ ባንክ ፣በአቢሲኒያ በዛ ነው
ሰላም ቴዲ እንዴት ነክ እንኳን በሰላም መጣክ ።አንድ ነገር እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ ቻናሌ ውስጥ ያለ 29 Video በስተት ጠፍቶብኛል እንዴት መመለስ እንዳለብኝ እባክህ ንገረኝ አመሰግናለሁ።
ቴዳዬ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ። ግን እኔ የተቸገርኩት አይደንቲቲ ዶክመንት ሳስገባ አልቀበል እያለኝ ነው።
bertalin
🎉❤❤
Shirign
selam tedy
ሰላምክ የብዛ ወንድሚ አደስ ስሞላ የባንክ ስም ሳይሆን የፓስፖርት ሰሜ ነው ያገባሁት ችግር አለው ወይ መልስልን
አይ አሁን እያሰየኸን ያለኸው በኮፒተር ነው በስልክ ቀፎስ ይህን ነገር በስልክ ብታብራራልን ደስ ይለኛል
በስልክም
chrome - 3dots (ከላይ) - desktop site ❤
12 ysralen
ethiopia weste montiazed aladrgem eyale new
Wel com
ሰላም ሰላም ቴዲ ከኔ ከሳምንት በፊት የበፊቱ አሞላል ነው የሞላሁት ግን ሁለት ቀን ባልሞላ ሰአት ውስጥ ነው የመጣኝ
ኧረ ቴዲዬ አዲሱ የ አድሰንስ Identity መስፈርቶች ትንሽ ግራ ገብቶኛል ከቻልክ ቪዲዮ ስራልን።
በጣም ደጋግሜ ነው የሞከርኩት ግን እስካሁን አልተስተካከለልኝም please እንዴት ነው ማገኝህ
ስለተክስ ቭድዮ ስራልን እኔ የሞላሁት አልቆሀል እስካ31 ሌለ መስተከከል አለበት የምል በቀይ የመጣ አሌ በጎግል አድሴንስ አሞለሉን አድስ ነጋር ከሌ ቭድዮ ስራልን
Teddoo selam...
End card Vedio lay Bizu Channeloch 9 vedio yaregalu lemisale Men Addis, Fana tv vediochew End Lay Bizu Vedio Yaskemitalu indetnew yemichalew youtube only iske 4 bicha new yemifekdew iski Asayen vedio siralin
TH-cam with fb page how to connect pls
enamesegnalen gn step 3 mndnw endet nw
Isti beteseb iyehonachu aberetatugn.
ቴዲዬ እባክህ የኔ 4ወር ሆነኝ step 2 አስቸገረኝ አንተ ከሰራከው ጋር አልተገናኘልኝም
your asscosiated adsense accounts is missing requrid payemnt detalis. So we are unable to monetise your chanal ❗
ይላል እና አስቸረኝ እንዴት ልትረዳኝ ትችላለህ
እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ
Re used content belony nbr ahun astekakiyalew how can I reapply for monetization
Currently ineligible for monetization yilal yena ibakh chigiru mindinowu?