Nathan - Egna Senewaded | እኛ ስንዋደድ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 ปีที่แล้ว +37

    *ሀሪፍ ነው አጀማመሩ ተመችቶኛል ትልቅ ቦታ አንደምደርስ ተስፋዮ ነው👍*

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የሚገረም ስራ ነው እውነት ነው በትግስት ከተበቁት የማይገኝም ነገር የለም በርታ የኢትዮፒያ ውድ ያሀገሬ ልጂ በሀገር ሁሉ ያምራል

  • @ethiopians.weeddd2656
    @ethiopians.weeddd2656 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ኡኡኡኡኡኡ አዳሜ የት ነህ እጠብቅሀለው ማነው እንደኔ ፎንቃው የናፈቀው ❤❤❤❤❤ እወድሀለው በህይወት እሥካለው

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋውውው አቤት ድምፅ እኔ ደሞ ለእህቴ ነው እወድሃለሁ በህይወት እስከ አለው የኔ ጣፈጭ እህቱን የሚወድ ከለ like አርጉኝ ፒሊስ ♥♥

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +35

    ፈላው ምርጥ ነው በርታ ምርጥ ነው በተለይ አርጋታክ 👍 በጣም መወደድ ይሻላል ጠብቃት የትም እንዳትሄድ እኔ #እናቴን ብቻ ነው ከልቤ እምወደት ለምን ይዋሻል

    • @senayt8606
      @senayt8606 4 ปีที่แล้ว +1

      ሌላውን ስላልቀመስሽው ይሆናል ክክክክ

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ናትዬ የሰፌሬ ልጅ እደግ ተመደግልን ትችላለህ

  • @habtamugirma6197
    @habtamugirma6197 5 ปีที่แล้ว +5

    እስካሁን የት ነበርክ። ስንቱ ዘፋኝ ነኝ እያለ ጆራችንን ሲያኖቅር አንት ግን ደስ አሰኘኸን። በርታ መርጥ ሙዢቃ ነዉ፣

  • @yenataafkari6853
    @yenataafkari6853 5 ปีที่แล้ว +20

    እረ እኔስ እናቴ እወድሻለሁ
    በህይወት እስካለሁ like 👍

  • @ngesnges964
    @ngesnges964 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው በጣም ተመችቶኛል ኡፍፍፍፍ የርቀት ፍቅር ሊደፈኝ ነው

  • @skaderskader982
    @skaderskader982 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ድምፅ ግን ፍቅር ፍቅር እስኪ ለየት ያለ ነገር ብትሰራ አሪፍ ነው

  • @hsnysn1896
    @hsnysn1896 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ፍቅር ግን ዘፈንና ፊልም ላይ ብቻ ቀረ ውይ ዘመን ግን በርታ ድምፅና እርጋታክ ወድጄልካለው ብሮ

  • @andreamonserrat1002
    @andreamonserrat1002 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አባትዋ ነው ምታምረው ልጅቷ🥰🤩

  • @lubabahussen701
    @lubabahussen701 5 ปีที่แล้ว +2

    እውውውይይይይይይ......ድምፅህ የኔ ጎበዝ በርታ አሪፍ ስራ ነው

  • @meronmeri5548
    @meronmeri5548 5 ปีที่แล้ว +2

    ,በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በመዋደድ ወስጥ ምንም ማይተካው ፍቅር ያፀባርቃል

  • @rumana4058
    @rumana4058 5 ปีที่แล้ว +2

    ናታንዬ የኔ ሎጋ ድምፅክን ስወድልክ በርታ የኔ አባት

  • @mimimesi1648
    @mimimesi1648 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemimache music yekenale❤️👍

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว +17

    እኔም ይቀናል እያልኩት ነው
    ብዙ መከራ አሳለፍን አሁን ግን
    እየቀረበ ነው መከራችን ሊያልቅልን የኔ ፍቅር

    • @yonastamiru746
      @yonastamiru746 5 ปีที่แล้ว

      meklite habshawit አንቺ ደሞ በሰው ለቅሴ አታላዝኝብን

    • @meklitehabshawit5955
      @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว

      @@yonastamiru746 ክክክክክክክ ቅናታም

    • @yonastamiru746
      @yonastamiru746 5 ปีที่แล้ว

      meklite habshawit ተመቸውሽ ማሬ ?

    • @mitikudaniel8757
      @mitikudaniel8757 5 ปีที่แล้ว +1

      Love you

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 5 ปีที่แล้ว +3

    ከዘድሮዉ ሙዚቃወች ለኔ አደኛ ብየሀለሁ በርታ

  • @ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ
    @ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ 5 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ጩጫው በርታ. ምርጥ ድምፆ አለህ

  • @kasimyasin2982
    @kasimyasin2982 5 ปีที่แล้ว +2

    betam betam dasilegnal xuu dimts alek berta!!

  • @high1166
    @high1166 5 ปีที่แล้ว +2

    ናቲየ እንኮን ደህና መጣህ ዋውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድም

  • @kedinakeku8535
    @kedinakeku8535 5 ปีที่แล้ว +4

    Keep doing you did a good job, nice voice, music and arrangement also cool,👏👏👏👏

  • @tsehayunknoown1700
    @tsehayunknoown1700 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው እውነት ነው ዋናው ለሰው ልጅ ትዕግስት

  • @abebakubi7008
    @abebakubi7008 5 ปีที่แล้ว +2

    ናቲየ በርታ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ

  • @solomonyemene4818
    @solomonyemene4818 5 ปีที่แล้ว +2

    Good job brother keep it up and so so good

  • @onlygodcanjudgeme3173
    @onlygodcanjudgeme3173 5 ปีที่แล้ว +2

    Wey demts 😍 nice song ❤️

  • @saraalemu4043
    @saraalemu4043 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ካለ ሁሉም ይሆናል

  • @davina6518
    @davina6518 ปีที่แล้ว

    ewnet lmenager yhe musika be milion view metayet ymigebaw nbr

  • @ልቤንልብአረገውአምልኬ
    @ልቤንልብአረገውአምልኬ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም በተስፋለይነኝ ደስይላል በርታልኝ

  • @danimylove621
    @danimylove621 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @nestanesta2087
    @nestanesta2087 5 ปีที่แล้ว

    Ewodeshalehu yenate metik tenishua ehta ewodekalehu hulanagere telku wendima lela manem yelam sawu balewu newu mirt music newu berta😘😘😘😘

  • @tyedengellej3648
    @tyedengellej3648 5 ปีที่แล้ว +1

    Arif sera new berta 👌😍😍

  • @eyeruseyu6124
    @eyeruseyu6124 5 ปีที่แล้ว +2

    👏👏1ኛ

  • @ermitkd
    @ermitkd 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው ወንድሜ!!

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 5 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅሽ ገራሚ ነው አባቴ ከእሱባለው ጋር ይመሳሰላል በርታ ትልቅ ቦታ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @emanmelaku9767
      @emanmelaku9767 3 ปีที่แล้ว

      አተ ልጅ አቦ ይመችህ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 5 ปีที่แล้ว +1

    Yehonk konjo

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ልጅ በርታ👌

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ባሌን አስናፈከኝ

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው ወንድሜ ጊዜው ያንተ ነው በርታ 10/10

  • @fantuwusen8515
    @fantuwusen8515 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው

  • @meriniguse2978
    @meriniguse2978 5 ปีที่แล้ว +2

    #Demtse ena ergatek des yilal😊 arif sera new berta bezu entebkalen😘 #Ere tebkat wededat teg ders😍

  • @tededkolako2108
    @tededkolako2108 5 ปีที่แล้ว

    Natisho betam konjo sera nw berta, i like it yeqenale demo go head

  • @seidbashah969
    @seidbashah969 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል

  • @musliifiqiir9697
    @musliifiqiir9697 5 ปีที่แล้ว +1

    Wwwww arif zafan new😍😍😍😍

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው በርታልን

  • @bezababa9304
    @bezababa9304 5 ปีที่แล้ว +1

    arif nw 👍

  • @nejatnejat607
    @nejatnejat607 5 ปีที่แล้ว

    ናታየ አንደኛ ነህ ውይ ስወድህ

  • @yeemareyamliijnany3231
    @yeemareyamliijnany3231 5 ปีที่แล้ว +2

    Wawww nek iko yenee qonjo🌹🌹🌹🌹❤️❤️

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እኔም ባሌ ሙዚቃ ሊያወጣ ነው ደስ ብሎኛል ደስ አይልም ?

    • @ኤዶምግርማ
      @ኤዶምግርማ 5 ปีที่แล้ว +2

      ምነው ቀረሽ ነው ሚለው እሱ ከሆነ እኔም አይቸዋለው ቤቲየ ክክክክክክክክክክክክክክክልክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @getuestu7646
      @getuestu7646 5 ปีที่แล้ว +1

      🤣

    • @ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
      @ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 ปีที่แล้ว

      @@ኤዶምግርማ ክክክክክክ ደስ የሚል መልስ

    • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ
      @እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ ከማን አንሼ ብሎ ነው በቃ የኔም በቅርቡ ነጠላ ወይም ጋቢ ይለቃል😉

    • @ሙሌየማርያምልጅ
      @ሙሌየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

      Beti lmetebkik በላክይ እንድናበረታታው ሸር አርጊልን ግን እስከዛው ላይክ እንገጫጭ

  • @tomyplus7155
    @tomyplus7155 5 ปีที่แล้ว +6

    good job brother keep it up

  • @yeselalewagetu3616
    @yeselalewagetu3616 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice music and clip love it.

  • @nardosdaniel4559
    @nardosdaniel4559 5 ปีที่แล้ว +1

    Enate ewedshalew behiwet eskalew💞💖

  • @toybatoyba8820
    @toybatoyba8820 5 ปีที่แล้ว +3

    በርታድሥይላል

  • @mohammdsurajahmed6041
    @mohammdsurajahmed6041 5 ปีที่แล้ว

    wow nice barhta wonidema

  • @aaronsolomon9909
    @aaronsolomon9909 4 ปีที่แล้ว +1

    Such a geram music keep it up bro

  • @kalkidanagegnew7270
    @kalkidanagegnew7270 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሬፍ ስራነ ነው በርታ

  • @helenzayede2163
    @helenzayede2163 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሀሪፍ ነው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ሀሪፍነው በርታ

  • @lambadina51tube33
    @lambadina51tube33 4 ปีที่แล้ว

    gobez beta arif new

  • @millasam7635
    @millasam7635 5 ปีที่แล้ว +2

    Nathanye betam yamral.

  • @betelhemmehari8824
    @betelhemmehari8824 3 ปีที่แล้ว

    Natan arif sira new berta

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @dagmelailago3015
    @dagmelailago3015 5 ปีที่แล้ว +2

    Tiru dimtsi ale keep it up

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ምርጥ ድምፆ አለክ

  • @sebilelove2680
    @sebilelove2680 5 ปีที่แล้ว

    WOW konjo berta wow yena azge

  • @seenaasiin9611
    @seenaasiin9611 5 ปีที่แล้ว +4

    I keep it for my sweet love

  • @naniandkg7233
    @naniandkg7233 5 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @almaalma9683
    @almaalma9683 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፋ ነው ወንድም በርታ

  • @eshetasfaw-m3f
    @eshetasfaw-m3f 4 หลายเดือนก่อน

    ለሰርጌ ትዘፍንልኛለህ❤❤❤❤❤❤❤ እወድሀለሁ

  • @TefariiGirmaa
    @TefariiGirmaa 11 หลายเดือนก่อน

    Wow Sawde Iko 😍😍😍😍😍

  • @seliqueen2183
    @seliqueen2183 5 ปีที่แล้ว +2

    ናታየ አሪፍ ነዉ የኔ ዉብ ድምፀህን ሥወደዉ

  • @hiwotyosef9744
    @hiwotyosef9744 2 ปีที่แล้ว

    Ye flight gorbate merte demse nw berta 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @qashatyeegurawalijj7066
    @qashatyeegurawalijj7066 5 ปีที่แล้ว

    በርታ ውድጄለው

  • @hanitube9955
    @hanitube9955 ปีที่แล้ว

    yhane zfene metelate erasu alceleme 😍😍😍😍😍😍😍

  • @yourchannel3046
    @yourchannel3046 5 ปีที่แล้ว

    Arif new betam

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 5 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታህ ደስ ይላል

    • @yonastamiru746
      @yonastamiru746 5 ปีที่แล้ว

      ማሬ ዘፈን እየዘፈነ እኮ ነው
      እርጋታህ አልሽው ጭራሽ ቁጭ ያለ መስሌሽ ነው ?

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 ปีที่แล้ว

    Hiii Ababee koo 😭

  • @ራዝሲሶል
    @ራዝሲሶል 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው ዜማውም ቅንብሩም ጥሩ ነው። ባየይሆን የጊታሯን ትወና ብትቀርብህ ፒስ ነበር🙄🙄🙄

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 5 ปีที่แล้ว +2

    ጩጬው አሪፍ አሪፍ እዬወጣህ ነው

  • @musatube5733
    @musatube5733 5 ปีที่แล้ว +2

    በጠም ደስእለ በርታ

  • @mahletgemechu7441
    @mahletgemechu7441 5 ปีที่แล้ว +2

    Waw des yemil music bertalgn yene konjo dimplek demo syamr

  • @ayni2800
    @ayni2800 5 ปีที่แล้ว

    Wow arefe new berta gn zefen beche bemehonue azenalhue

  • @embatbekle7379
    @embatbekle7379 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሪፍነው በርታ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
    @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 5 ปีที่แล้ว

    በርታልን ዎንደመም ያምራል

  • @addis2653
    @addis2653 5 ปีที่แล้ว +5

    የጢምህ ጥቅጥቅ ማለት እንጂ ትንሹ ታምራት ደስታ ብዬ አለው ደስ ካለህ በደምፅ መመሳስል አባቱ

    • @kedirseid333
      @kedirseid333 5 ปีที่แล้ว

      Global citizen አበሻዊ የምር ትክክል ነክ

  • @hayatangel7624
    @hayatangel7624 4 ปีที่แล้ว

    Des yemil music new berta

  • @abushhabte1416
    @abushhabte1416 5 ปีที่แล้ว +1

    Wwwww arif now

  • @ethioudacity
    @ethioudacity ปีที่แล้ว

    Amazing video

  • @ማራኬይማራኬይ
    @ማራኬይማራኬይ 5 ปีที่แล้ว

    woww berti arif new

  • @ashutsigeayenew3716
    @ashutsigeayenew3716 ปีที่แล้ว

    tewdagi zefen bro wedegewalew

  • @mimimisha7809
    @mimimisha7809 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you your voice 🥰💞❤️

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam yamare zama new lena wedddd new keliba

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @tgshow4337
    @tgshow4337 5 ปีที่แล้ว

    Yena miret nathan konjo sira new yena 1degn

  • @zauditumalasa2993
    @zauditumalasa2993 5 ปีที่แล้ว

    Wowww😍😍😍😍😍😍🇪🇹🔥

  • @masaret2849
    @masaret2849 5 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ያምራል በርታ ትንሹ ልጅ

  • @bffh9678
    @bffh9678 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww👌👍

  • @tsion1175
    @tsion1175 ปีที่แล้ว

    i like you❤ music❤❤❤❤

  • @anfiarsema4412
    @anfiarsema4412 5 ปีที่แล้ว

    wawuu

  • @zeinayetayeh7866
    @zeinayetayeh7866 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቆንጆ ደስይላል።