♥️🙏🏾♥️ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ!ጌታ ይባርክህ ተኽስተ!ኦርቶዶክስ ነኝ፣we all worship Jesus the Lord the Messiah!!!♥️✝️what a worship song,I can't stop listening!!!
Ena ortdox negne tekesetene ye zare 9amet esemawe neber...hule esemahalewe ahunme be feker newe yemesemahe....erejeme edemena tena yesetehe.....tebareke
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መቼ ነዉ የምጠገበዉ መዝሙርህን አላቅም እድሜ እና ጤና ይስጥሀ
Orthodox aydeleshim kemanim menafiq gar hibret yelatim orthodox anchi tinish
ሀረግዬ ተባረኪ ነይ ቃሉንም ተማሪ በብዙ ትባረኪበታለሽ እየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወድሻል❤
❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስንም ብታይው ከምንም በላይ አይጠገብም
@@leddisplay8293wendemewa endezih aybalem tew
ተከሥተዬ እኔ የወርቶዶክሥ እምነት ተከታይነኝ ግን ያተመዝሙርን ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሠማው ጌታ እድሜ ና ጤናህን አብዝቶ ይሥጥህ እወድሃለው ወንድሜ
By
Tkye wed ygeta barya zmnhe ybark
መቸ ነው ከጣወት ኦርቶዶክስ ምትወጭው
@@ጨብሲበመልካም ንግግር ብታደርጊው ክርስቶስን ጋበዝሻት፣ አሁን ቢመዘን እርሷ ናት ከአንቺ ይልቅ ክርስቶስ የገባት። በይ ንግግርሽን አስተካክይውና እኔም ይህንን አጠፋዋለሁ።😢
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሔርን ቃል የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ስለ ዘመረው መንፈስ ቅዱስ እረድቶሽ ነውና አይዞሽ ሃይማኖትን አይነካም፣ ነፍስን፣ ጅማትን፣ ቅልጥምን እስኪለይ በሁለት አፉ የተሳለው የእግዚአብሔር ቃል ስለ ሆነ ልብን ብቻ ይነካል፣ ይነካካል፣ ይለውጣል።❤
እኔ ኦርቶዶክ ነኝ የተከሰተ መዝሙር ውስጤነው
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ!!!!የአንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም!!!!እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ!!!!!!
የተከስተ መዝሙር ሳይሆን የእግዚያብህር መንፈስ በቃሉ ህያው የሆነ ህይወት ነው ያ መንፈስ ህይወት እየሰጠሽ ነው
መፀሐፍ ቅዱሱን አንብቢ ከዚህ የበለጠ ሂወትሽ ሰላምና አረፍት ይሰማዎል
የተፈተነው እምነት ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጤ ያለው ቃልህ
ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበሉና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለው
የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደ ፀና እንደ ፀና እንደ ፀና ቀረ
ቀስቴ ፀና
እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና እንደ ፀና ቀረ
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና
ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና
ቀስቴ ፀና
ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ
እንዳይወድቅ አይ ጠፋ ብሎአልና
ቀስቱ ቆሞ ቀረ እንደ ፀና
ምንም ቢፈተን መንገሱአልቀረም
ለወንድሞቹ ሁሉ መጠጊያቸው ሆነ
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
የህይወት ጎዳና እውነት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ
አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ
እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና
ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና
ቀስቴ ፀና
እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልል ብርክ በልልኝ ፓስተር ተኬ
መሰረትህ እናት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት አንተም በተለያዩ መድረክ ምስክርነትህን ሰትሰጥ አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ድምጥህ መዝሙርህ ይመችኛል ዲያቆን ተከሰተ ጌትነት
😄
ይገርማል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ይህን ወንድም ግን ፈጣሪ ለዚሁ የመረጠው እና ፀጋና ሞገሱን ያጎናፀፈው ዘማሪ ነው። አብዝቶ ይባርክህ!!🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ተኬን መስማት ግን ደስ ይለኛል በቀን አንዴ ሳልሰማው መዋል አቃተኝ በዚህ አጋጣሚ ሙዚቃውን ያቀናበረውን አማንን አለማድነቅ ከባድ ነው ሁላችሁም ተባረኩ
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ
ኢየሱስ ብቸኛ ጌታ
ኢየሱስ ብቸኛ መንገድ
ኢየሱስ ብቸኛ ወዳጅ
ኢየሱስ አንድያ የእግ/ር ልጅ
ene orthodox negn gin mezmuroch sesema betam des yemil neger yisrmagnal tebarek
ብዙ ጊዜ በሙዚቃ መሳሪያ የሚጫወቱትን አንባርካቸውም
በየሱስ ስም በሙዚቃ መሳሪያ የምትጫወቱ ውድ ወድሞቻችን ተባረኩልን እንወዳቹሀለን ወጣትነታቹን ለጌታ የሰጣቹ በደሙ ተሸፈኑ ብዙ ለምልሙልን
Gata zhmnhun ybhrek
AMEN
አሜን አሜን አሜን ተበርክ
Lek nesh Tsion ..gn studio mezmur lmasrat heje kebd kwsdu bwala selk ymayansu eko nachew bzuwochu lmsale knzh wust andu ankrattegn
@@guitarsongFitsum_Alemayehu በዚህ ስልክ ላግኝህ ወድሜ ፍፁም 009665659415/IMO weyim watspp lay & telegram
Am orthodox but I always listen ur song is so powerful thank you so much god bless you
መዝሙሮችህ ሁሉ እኮ ለኔ ሕይወት የተዘመሩ ነው የሚመስሉኝ
እግዚአብሔር ነው የፀጋው ባለቤት ክብር ለእርሱ።
ይሄ ፀጋ ደግሞ በአንተ ስለተገለጠ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤
ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ፣
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ፣
እንዳይወድቅ እንዳይጠፋ ብሏልና
ቀስቱ ቆመ ቀረ እንደጸና፡፡
ሃሌ ሎያ ይህ ለእኔ መልዕክት ነው፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ አሜን🙏🙏🙏
ሀይማኖት ሳይለይ የሚባርክ መዝሙር ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ❤❤❤ ኑርልን🙏🙏🙏 ሁላችሁም መሳሪያ ተጫዋቾችም ደሰታችሁ ፈገግታችሁ እግዚአብሔር እንደወዳችሁ ይታያል
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወደ አምላኬ እጅግ እንዳስብ ስለሚያደርገኝ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ተከስተተባረክልን
በዝግታ የኖረ መንፈሱ ይጨመተ እያሽነፈ ይኖራ ሁኔታን እየመከተ
የ ኦርቶዶክስ ተከታያ እና የሙስሊማ እህቶቼ ልባችሁ ለወንጌል እንደ ሊድያ ይከፈት ኮመንታችሁን እንቤዋለሁ የክርስቶስ ወደሰው መምጫው ብዙነው ይክርስቶስ ፍቅር ልባችሁን ይውረስ
አሜንንንንንንን ትክክለኛው የዝማሬ ፀጋ የዘመኑ ዳዊት እኮ ነው ጌቴ ሳይሳሳ በሙሉ የቀባው ተኬ አንጋፋው ቸርነቱ ያቆመወ ቢቀዳ ቢቀዳ ከማያልቀው ሰማይ ሰግኖ የሰጠው ዘማሪ እኮ ነው ውድድድድድድ ነው ማደርግህ ሁሌ በዝመሬህ እንደተባረኩኝ ነኝ ተባረክ
መቼም የማይሰለች ድምጽ ከ20 በላይ አውቀዋለሁ ተባረክ ወንድሜ የሀይማኖቱ አውራ ዘማሪ ተባረክ
አንድ አንዴ በዕምነት ወደፊት ሄዴን ደግሞ ዞር ብለን በዕምነት ዛሬን እንመለከታለን። ያላለፈ ቀን እንዳለፈ እየቆጠረን እግዘብሔርን እናመሰግናለን።
ደስታችን ሙሉ እስክሆን ፀጋ በበዛልን መጠን እንደሰታለን። እንደፀና ቀረ
እኔ ሙስሊም ነኝ የተከሰተ መዝሙር ውስጤነው
ihtachin tabriki digimo geta eysus iwintina adini new eshi eysus geta new andi kani anchim la eg/r tizamirlish
Tabaraki
enam btameee
ima geta eyesuse be bizu yibarhki ❤❤
@@zerihunmatthewszerihun3164 lluiiiii
ጌታን ሳገኝ በተኬ በኬፋ በፓስተር ዴቭ ኤፊ ዳጊ ዳንኤል ቤቲ ፓስተር ካሳሁን አውታሩ መቸም የማረሳቸው ጥኡም ዝማሬዎች ዛሬም ስሰማቸው ወደ1990ዎቹ በትዝታ ይወስዱኛል አቤት የጌታ ምህረቱ ፍቅሩ ቸርነቱ እያንዳንዳችንን ከስንት ነገር ጠብቆ ዛሬም በፍቅሩ ይዞናል ተመስገን ! ተመስገን ከማለት ውጪ ምን እልሀለው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር ቢኖር የተከስተ ጌትነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
===============================
የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጥ ያለው ቃልህ ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ
የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጥ ያለው ቃልህ ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደፀና ቀረ(3)
ቀስቴ ፀና
እንደፀና ቀረ(3)
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና ቀስቴ ፀና
ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ
እንዳይወድቅ አይጠፋ ብሎአልና
ቀስቱ ቆሞ ቀረ እንደፀና
ምንም ቢፈተን መንገሱ አልቀረም
ለወንድሞቹ ሁሉ መጠጊያቸው ሆነ
ምንም ቢፈተን መንገሱ አልቀረም
ለወንድሞቹ መጠጊያቸው ሆነ
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
እሱ አይወድቅም እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እሱ አይወድቅም
እሱ አይወድቅም(4)
የሕይወቱ ጎዳና አቀበት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ
የሕይወቱ ጎዳና አቀበት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ
እንደፀና ቀረ(3)
ቀስቴ ፀና
እንደፀና ቀረ(3)
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና ቀስቴ ፀና
===============================
Geta zemenehene yebsekewe bro
ተባረክልኝ አቻም ስለግጥሙ አመሰግናለሁ
Thank you 🙏
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
አሜን እግዚአብሔር በቃሉ የታመነ አምላክ ነው የተናገረው ይሆናል ( ይጸናል )
Amni.amni.amni.amni.amni.amni...yeni.yalwe.onowli.tabtke
🙏
ውድ ወንድሜ በዘመኔ ሁሉ እጅግ አርጌ አመሰግንሀለው።ምክንያቱም ወንጌል እንደመሰበክና ልቤም በውስጤ ደስተኛ ስለሆነልኝ።አብዝቶ ፀጋን ዝማሬን ምስጋናን ከጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በኪዳኑ ይጠብቅልኝ።
አይ አንተ እኮ ግጥም ሳይሆን ህይወትህን ነው የምትዘምረዉ ወንድሜ የምወድህ የአባቴ ልጅ ተባረክ
Well said
God Bless you too. daughter of my father God almighty !!
balege,,,,min arege?
@@danielgizaw hj
mkopkh
ልቤ ጸና ብለህ አላበቃህም እንደጸና ቀረ ብለህ አሁንም ህይወትህን ዘምረሀል:: ብቻ ጌታ ይባርክህ
Ya that's true
ወንድሜ ተከስተ ዝማሬህ የወደቀን የሚናሳ ያዘነን የሚጽናና የተክፍን የሚድስ እግዜአብሔር ባርኮሀል የበለጠ ይባርክህ
# ባዳምጥ ባዳምጥው አልሰለች አለኝ አሜን እንደጸና ቀረ መዳኔ
አምላካቸን እና አባታቸን ሆነዉ እግዚሐሄር አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ቀጣዩን አለበብ እስኪወጣ ልቤ ብዚህ መዝሙር.....................
ቃል ያለዉ አይወድቅም
ኪዳን ያለዉ አይወድቅም
ተስፋ ያለዉ አይወድቅም፡፡
ጌታ ይባርክህ መዝሙርህ ልብ ያድሳል።እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁሉም መዝሙርህ እጅግ በጣም መንፈስ ያድሳል።
♥️🙏🏾♥️ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ!ጌታ ይባርክህ ተኽስተ!ኦርቶዶክስ ነኝ፣we all worship Jesus the Lord the Messiah!!!♥️✝️what a worship song,I can't stop listening!!!
Ahun ahun mdrkun lekdut ydrseu alu bsew zemare tegst ysflgal mftat mblkt aydlm lelelw mene enstmer rasen mgzat geta ytlalende
❤
ጌታ ይባርኪህ እንደፀና ቀረ
የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጡ ያለው ቃልህ
ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደፀና ቀረ(4)
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኗልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሏልና ቀስቴ ፀና
ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ
እንዳይወድቅ አይጠፋ ብሎአልና
ቀስቱም ቆሞ ቀረ እንደፀና
ምንም ቢፈጠር መንገሱ አልቀረም
ለወንድሞቹ ሁሉ መጠጊያቸው ሆነ
ቃል ያለው እርሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እርሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እርሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እርሱ አይወድቅም
Amen
pls mulu gxmun .. lakilign... !!
የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ
godblessu
th-cam.com/video/AIsV4c-zakE/w-d-xo.html
Wow
ቃል ያለው፣ ኪዳን ያለው ተስፋ ያለው፣ እሱ አይወድቅም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! እውነት ነው!!!!!!!! ተባረክ እየዘመርክ እያመሰገንክ ወደ መቅደሱ ግባ ወደ መንግስቱ!!!!!!!!
ዉይተከሰተ ጌታንያገኘሁት ባተመዝሙሮችነዉ ተባረክ😢😢😢🙏እኖድሀለን😢❤❤❤❤
በብዙ ተባረክ ተከዋ❤❤❤❤
የተፈተነው እምነት ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጤ ያለው ቃልህ
ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበሉና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለው
የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደ ፀና እንደ ፀና እንደ ፀና ቀረ
ቀስቴ ፀና
እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና እንደ ፀና ቀረ
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና
ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና
ቀስቴ ፀና
ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ
እንዳይወድቅ አይ ጠፋ ብሎአልና
ቀስቱ ቆሞ ቀረ እንደ ፀና
ምንም ቢፈተን መንገሱአልቀረም
ለወንድሞቹ ሁሉ መጠጊያቸው ሆነ
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
የህይወት ጎዳና እውነት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ
አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ
እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና
ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኖአልና
ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሎአልና
ቀስቴ ፀና
በብዙ ተባረክ ተከዋ❤❤❤❤
አምለክን ማምለክና ማመስገን ጴጤና ኦርቶዶክስ አይልም የምያመሰግኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቻው
ስወድህ እኮ ከድሮም ጌታን ሳላውቅ ጀምሮ ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ ከሚለው ጀምሮ
ተኬ በጣም የምወደዉ ዘማሪ ነዉ እንዳንተ የተፈተነ የለም ግን አላሸነፍህም አንተ ላይ ካለዉ ጌታ ሞገስ የተነሳ አልቻሉህም
አንተን ያፀናክ አምላክ ስሙ ይክበር እናንተ የኛ አርአያ ተምሳሌት ናቹ በወሬ ያልተበገራቹ እወዳቹሀለዉ💖💖💖💖💖💖
የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጤ ያለው ቃልህ ያዘኝ እንደ መልህቅ
መህበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም እዘልቃለው የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና ቀረ እንደ ፀና ቀረ ቀስቴ ጸና
ይሁን ያለው ሆኖኣልና ቀስቴ ፀና
አትወድቅም ብኣል ቀስቴ ፀና
ቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
ብሩክ ነህ ወንድሜ ተኬ
የአባቴ ብሩክ እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ፣ ለመፅናናት የሆነ መዝሙርን ከጌታ ተቀብለህ አድርሰኸናል ወንድሜ ተከስተ ፣ ማንም የወደቀ ቢኖር ይነሳል እግዚአብሔር ይረዳናል፣ አይተወንም፣ እሱ ሰው አይደለም እንደገና ያነሳናል
ጌታ እየሱስ አበዝቶ ይባርክህ እሰከነ ቤተሰብህ ከምተዘምረው መዝሙር አነድ ጠብ የሚል የለህም በሰማሁ ቁጥር በጣም እባረካለሁ ባለቤቴም አማኝ አይደለም ግን ልቤ ጸና ልቤ ባንተ ጸና የሚለው መዝሙርህ ይወደዋል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ተባረክ🙏🙏🙏
ተኬ የእጅህን ይስጥህ በቃላቶችህና በድምፅህ መውደድህ ልሞት ነው :: ከእምነቴ ውጭ ቢሆንም እወደዋለው
ataqewuumm
Good
ሕይወት ነክ ስለሆኑ፣ በመንፈስ ቅዱስ ስለተቃኙ መዝሙሮችህ "እግዚአብሔር አንተንና ዘርህን ይባርክ!!!"
ተስፋን የሚያሰንቅ የወደቀን የሚያስነሳ አፅንቶ የሚያቆም ፓወር ፉል የሆነ ዝማሬ ነው...ተኬ በጣም ነው የምወድህ
ሁሌ እንደ አዲሥ የምሠማው ተባረክ ወድሜ
የመዚቃ መሳሪያው ራሱ መነሰፈስ የሚያድስ ዝማሬ ጥበብን የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባረክ አሜን እነደፀና ቀረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተኬ የምስጋና ሰው ዘመንህ ይባረክ፡፡
ወግ አየውኝ እኔ ወግ አየው እንደሰው፡፡
ማነው ጉድ ያላለው ማነው ያልገረመው፡፡
ዝማሬዎችህ ሁሉ ህይወት ናቸው፡፡
ተኬ የኔ አንደኛ መዝሙሮችህ ህይወት አላቸው ታድለህ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ጠላትም እርር ይበል
አቤት ጌታ በዘመኑ እደወደደው የተጠቀመበት ሰው ተኬ አንተን ሳስብ ኤረሚያስን፠ነው ማስበው ጌታ ወደከፍታም ወደዝቅታም እያወረደውና እያወጣው የተጠቀመበት ሰው ለኔ ያንተ ህይወት ወድቆ ዳግም መነሳት እዳለ እዳለከውም ሚሱን ወደሚሴጅ የሚቀይረም ጌታ እደምናመልክ ጌታ ያንተን ህይወት ምሳሌ ሲሰጠኝ ነበረ አንተን የኖረክለት ጌታ እስከፍፃሜ ያፅናህ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ብዙዎችን አፀናንቶአል የፀጋው ባለቤት ለዘላለም ይክበር
እውነትክን ነው ቃል ያለው ኪዳን ያለው እሱ እይወድቅም ። ተባረክ💯
የተፈተነው እምነቴ ዋውውው አጥንት የሚነካ መዝሙር ነው
" እግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው፤ ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም፤ አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ፥ ለዘላለምም በማይረሳ ጕስቍልና ይጐሰቍላሉ። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 20:11)
ተባረኪልኝ
Amen
@@beti5918 qq
@@saraalemu78 ምነው
Amen❤🙏
አንተ፡በፀጋ፡የተሞላህ፡ክቡር፡የዕግዚአብሔር፡ባርያ፡መዝሙርህ፡ሁሌ፡ቃል፡ነዉ፡።ተባረክ፡ወንድሜ።
በእውነት አጥንትን ዘልቆ የሚገቡ መዝሙሮች ነው ከጌታ የምትቀበለው ትኬ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ኑርልን ክፉ አይንካክ
ቅዱሳንንና አገልጋዮችን በሙሉ በመተታችሁ ማስጨቅ አቁሙ ይላችኋል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከሆዳቸውና ከመንፈሳቸው ወጥታችሁ ለዘለአለም ወደ ጥልቅ ሲኦል ለዘለአለም ግቡ። ክብር ሁሉ ለጌታ ለአኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ይሁን አሜን።
ወንድም ተከስተ ያንተን መዝሙሮች በጣም እወዳቸዋለሁ፤ እጽናናባቸዋለሁ እባረክባቸዋለሁ ጌታ አብዝቶ አንተን፤ ቤተሰብህንና አገልግሎትህን ይባርክ፡፡ …………… እስከመጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል ስለሚል ቅዱስ ቃሉ ሁላችንም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ አጽንቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን፡፡
ይህ መልክት ለእኔ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር ተከስተ አሜን 🥰🙏🥰
wow እንደቴ እነደምፅናና እህን መዝሙር ስሰማው
እልልልልልልል ዘመንህ ይባረክቃል ያለው እሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እሱ አይወድቅም
አሜን እግዚአብሔር በቃሉ የታመነ አምላክ ነው የተናገረው ይሆናል ( ይጸና
የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጥ ያለው ቃልህ ያዘኝ እንደመልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም ዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ
እንደጸና ቀረ እንደጸና ቀረ እንደጸና ቀረ ቀስቴ ጸና
እንደጸና ቀረ እንደጸና ቀረ እንደጸና ቀረ ቀስቴ ጸና
ይሁን ያለው ሆኗልእና ቀስቴ ጸና
አይወድቅም ብሏልእና ቀስቴ ጸና
ቃል ያለው እርሱ አይወድቅም
ኪዳን ያለው እርሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው እርሱ አይወድቅም
እምነት ያለው እርሱ አይወድቅም
....የአምላኬ ቃል አለኝ
Ameeeeeeeen Geta Eyesusi Yibariki Tabariki❤❤❤❤
ባዳምጥ ባዳምጥው አልሰለች አለኝ
ሰርስሮ ውስጤ ገበ በቀ ። ተኩ ተባረክ በብዙ
Same here!!!
ብዙ ሰልፍ በዛብኝ ከህጻንነቴ ጀምሮ እሥካሁን ግን ምንም ሣልሆን አለሁ ደህና ነኝ "ቀሥቴ ጸና" እድሜ ለኢየሱስ።
Ena erasu besamahu kutir adis new
ዘመንህ ይባረክ አቦ መዝሙሮችህ ህይወት ያለመልማሉ ተባረክ❤❤❤❤😂🎉
#ዉድድ_ነው_የማደርግህ_ፓስተር_ዘማሪ_ተኬ_❤❤❤
የስስት መዝሙር ሆኖብኛል፡፡ በጣም ነው ልብ የሚሞላ መዝሙር፡፡ ወንድሜ እ/ር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ
Am a. Amamaiiii.hsluyuuyyuu.tabarakuuu💟💟💟💟💟💟💟💟❤❤❤❤❤
ያአባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ በናንተውስጥ ያለውን ፀጋ የስጠን እየሱስ ክብር ለስሙ ይሁን
እኔማ በዚህ ዝማሬ እኔ ብቻ የተባራኩ መስሎኝ ነበረ ለካ እግዚአብሔር ይመስገን ድፍን አለም ተባርኮዋል ገበዝ ተባርክልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
Ena ortdox negne tekesetene ye zare 9amet esemawe neber...hule esemahalewe ahunme be feker newe yemesemahe....erejeme edemena tena yesetehe.....tebareke
ተባረኪ ቆንጆ
Yodit Endalmawe Judi ለምን ወደቤ/ክ ህብረት አትመጪም ጌታን ከወደድሽው
amen yene konjo mesmatun kety
wanawu yeyesus sim kelibina kemenfes yitera
me too
ያዘኝ እንደመልእቅ ኢየሱስም አለ እኔ የዋህ በልቤም ትሁትነኝ ከፍቅር በቀር ሌላ እዳ አይኑርባችሁ አለምም በፍቅራችሁ ያውቋችሃልና ።ማንም ሰው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወድድ ማፍቀር ብቻ ስራችን ጌታ ሽብር በደጅም ነው ድንገት ሊገባና ምድርና ሰማዩኑም በእንደንፋስ ትጠቀለላች እንደሚለው ቃሉ ኢየሱስን በመጠበቅ እንጠመድ ትምክታችን መፅናኛችን ኢየሱስ ብቻ ከሱ ሌላ ምንም አይነት መፅናኛም የለንም። ወትሮም የበላይ ነህ ድሮም
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህም። እሰይይይይ
ENA YE ORTHODOX TEWAHDO LIJ NEGN NEGER GIN YE AWUTARUNA YE TEKESTE MEZMUR YEMECHEGNAAAAAAL
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን ሁሌም ልባችን ውስጥ የሚቀሩ ከመንፈስ ቅዱስ የሆኑ መልእክቶች አሉህ! አትያዝብን
ቃል ያለው ኪዳን ያለው
ተሰፋ ያለው
ጌታ ያለው እሱ አይወድቅም። አሜንንን
ዘመንህ ይባረክ
ተከስተ ሱዳን እያለን ስትዘምር ትዝ ይለኛል 🥰
ተኬ የተባረክ ሰው ላንተ ያለኝ አድናቆት እና ክብር ሁሌም እየጨመረ ነው አቦ!! ዛሬም ደጋግሞ ያፅናህ !!! ብያለሁ
መዝሙርህን ባዳመጥኩ ቁጥር የጌታ ፍቅር በዉስጤ ይነቃቃል፡፡ ተባረክልኝ፡
አሜንንንንም ኢየሱስ ጌታ ነው
አሁንም የዝማሬ ፀጋ የቃል ፀጋ እየጨመረ እየጨመረ ሌላም ፀጋ አምላኬ በማይታጠፉ እጆቹ ሁሌ ይጨምርብህ ትዳርህ ይባረክ ልጅህ ይባረክ ዘርህ ይለምልም ለምድር ሁሉ በረከት ሁን ሁሌም ከቤቱ አትታጣ፡፡
ወንድም ተኬ ስላፈሰሰብህ የማፅናኛ ቅኔና መንፈስን የሚያድስ ዜማ ውዳሴ የፀጋው ባለቤት ቸሩ ጌታ ይመስገን። አንተንም በሁለንተናዊ በረከት ይባርክህ። በገና ደርዳሪ ሙዚቀኞችና ኤፍሬምዬ ይብዛላችሁ።
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው።
ዉስጥ ወስጤ ያለው ቃልህ ።።።።
በጉጉት ነው የጠበኩት :ጌታዬ ብርክ ያርግህ ወንድሜ:: ገና ብዙ ዝማሬ ይፈልቃል እንባረካለን ክብር ለ ጌታ ይሁን
ወደኔም ጎራ በሉ ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጌኝ ምርጦቼ
ተክዬ ኑርልን❤❤ዝማሬ ይፈልቃል ከጌታ ጋር ሲጣበቁ❤❤
እየሱስ ጌታ ነዉ ሊወስደን እንደሚመጣ ሳስብ ደስ ይለኛል
ተኪዋ እግዚአብሔር ይባረክ ስለአንተ።
ዘመንህ ይባረክ አጥትን የሚያለመልም መዝሙር
ምንም ሰልፍ ቢበዛ ተዋጊው እግዚአብሔር በሰማይ አለ. እሱ የፈቀደው ከመሆን እሱ ያልፈቀደው ካለመሆን ሚከለክል ማነው?? ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ክበር..አሜን
ውድ ወንድማችን ፓ/ር ተኬ-ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ! ምንም ብንፈተን፤ወጀቡም ቢበረታ፤በመውደቅና በመነሳት ውስጥ ለጌታ ጸንቶ መኖርንና ማምለክን ከአንተ ህይወት በእጅጉ ተምረናል፡፡ እጅግ አስተማሪ መዝሙር ነው፤ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት፤ መልዕክቱም በጣም ግሩም ነው፡፡ ምንም ቢፈተን መንገሱ አልቀረም…ቃል ያለው እሱ አይወድቅም!!!!!
ወንድሜ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ
በእዉነት ያንተን ዝማረዎችን ሰምቼ አልጠግብም የእ/ር ሜገኘት አለበት
አተና የአንቴ የሆኔ ሁሉ ቤየሱስም ይባረኩ
የተፈተነው እምነቴ ፈጽሞ አልተነቃነቅም በደህና ቀን የሠወርኩት ቃልህ እንደመልህቅ ይዞኝ
ቀስቴ ጸና በእውነት።
ስለ ዝማሬህ ጌታን አመሠግናለሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ወስጥን ያንጻል ተባረክ
ተኬ ይሄ መዝሙርህ ብሰማው ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው!!!!!!! ተኬ የድምፅ ቅላፄ የመዝሙሩ መልዕክት ....ተኬ በቃ አንተን አለመውደድ አይቻልም ጌታ ከዚ በላይ አተረፍርፎ አንደሚባርክ እኔ አምናለሁ ፡፡ ለጥያቄዎቻችንም መልስ ከመዝሙርክ
እያገኘን ነው፡፡በብዙ ተባረክ ፡፡እንወድሀለን፡፡
አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይለምልም ያንተ ዝማሬ ያጥንቴ ፈውስ ሁሉ ነገሬ ነው ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተወዳጅ ቃል ያለው እርሱ አይወድቅም
ተስፉው በእግዚአብሔር የሆነ እርሱ አይወድቅም አሜን ክብር ይሁን ለኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ምን አይነት መዝሙር እንደመትዘምር እኮ የተባረክ ብሩክ ነህ መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግብም ጌታ ይባርክህ
እንደ ፀና ቀረ🏅🏅🏅 ተኬ እንወድሃለን:: አሜን አሜን ቃል ያለው አይወድቅም!!!
ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤ ዘመንህ ቤተሰብህ ይለምልም ተኬ
በጣም አብዝቶ ጌታ ይባርክህ/bro
የትሁቶች አምልኮ ነው ጌታ ለትሁታን ፀጋ ያበዘል ተብሎ በቅዲስ ቃል ተፂፎሃል በእውነት ተባረኩ !!
ተኪዬ❤❤❤❤❤❤❤
ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠገብኩም🙏🙏🙏🙏🙏
የአባቴ ብሩክ ተክዬ እወድሃለሁ 😍😍😍😘😘😘
እንደ ፀና ቀረ መፅሀፉን ሳነበው መዝሙሩን ይበልጥ ወደድኩት
ተኬ ኡፍፍፍ ዝማሬዎች የደከመውን መንፈስ ያድሳሉ።