Amen! GODS Worship, Praise, and Love native tongue is universal. Mezmur makes my Spirit burn 🔥 with Light! God Bless you Brothers and Sisters Ethiopia 🇪🇹🤍🙏🏽🫂
I don't enderstad any word in ethiopia languge but i cannot privent my self listenning these songs. I thing I fall love ethiopian's songs. My God blessing her
@@disisaz emebete maryam is my lords mother and i can ask and get what i want by his mothers ask b/c as a human i will be more jenerous for u if u ask me by my mothers instade of directly and humans behavior is gods behaviour though thats why i am orthodox and i will forever be, orthodox is the true way forever ☦️☦️☦️
Oh this God deserves a lot of praise and worship... He is loving, truthful, everlasting, ever ruling, merciful, kind, all-knowing, powerful and the foundation of all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ኦኦኦኦኦኦ ... እናመልክሀለን
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ከበረ እሰይ ..ሰው ሁሉ በአንድነት እንዲህ ታላቅ ሲያደርግህ እንደማየት መታደል የለም ..ይህን ትውልድ እንዲ ሲያመልክህ ሳይ ነፍሴ በደስታ ዘለለች..!
እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ይህ ትውልድ ለአንተ በመኖር እዲሁ ስምህን በምድሬ ላይ ያግንነው ለሌላ አይሁን ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 አዙዬ ምን ልበል ተባረኪልኝ እንወድሻለን ።💎💎🙏🙏🎹🎼🥁🎻🎬🎤🎸🥁🥁🥁💎💎💎🎸🎷
አሜን ለሌላ አንሁን!
Amen wendmachn tebarek ewedhalo surie
ሱሬ .... ላይኩን ሁሉ ጠቅልለህ የምትወስደው ነገርስ..........lol🤪.......... betam new yemiwedih eshi!! Bless you remain !!😘
th-cam.com/video/PpAz7DEtVPQ/w-d-xo.html
Sp
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ።ግን በዚህ መዝሙር እንባዬን ነው የጨረስኩት።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ።ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
ከማን ጋር የተዋሀድከው ከየሱስ ጋር ላንተ ለሞተው አውራ ስለቤተክርስቲያን ልዮነት አትታውራ ዛሬ ስለክርስቶስ ተናገር ወንድሜ
ኡኡኡኡኡኡ ዓለም ሁል ስማ የኛ ጌታ መሳይ ይለውም እኩያ የለውም ::
ይህንን መዝሙር የሰማችሁ ጌታ ይባርካችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen!
amen amen
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Amen
Pplpl
ኣዜባ ሓፍተይ ብርኽቲ ኢኺ. ስም ዩሱስ : ዝቅድስ : ዝውድስ : ዘምልኽ : ዝሰብኽ ጉሩምን ድንቅን መዝሙር. ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕎🕎🕎🕎🕎🕎
ስምህ ይጣፍጣል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I am Orthodox but love this mezmur . very powerful!
1 John 4:9
By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.
Praise God! Jesus loves you!
Amen! GODS Worship, Praise, and Love native tongue is universal. Mezmur makes my Spirit burn 🔥 with Light! God Bless you Brothers and Sisters Ethiopia 🇪🇹🤍🙏🏽🫂
😅 Ere I'm Ortho is not something to be proud about
ከጼንጤ መዝሙራቸውን በፍቅር ነው ምሰማው በተላይ ይሄ መዝሙር ልብ ይገዛል ።በጼንጤ ብዙ ማልስማማባቸው ነገር ቢኖሩም።ፈጣሪን ሚያመሰግን ለስለስ ያለ መዝሙራቸው ደስ ይላል ያጽናናል።^ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያለከው በምስጋና የተፈራ የክብር ዘውድ የጫንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማው ሁሉ ቅላጼ አይበቃክም አይገልጽክም ከዚህ በላይ ነህ ንጉሴ😭😭
That the verse I love❤
እውነት ነው ከአጥር ምን አለን
Amen!!!!
I Am ortodox but this song yeleyal getan my sister asebeye geta abzeto yebarkeshe❤❤
I don't enderstad any word in ethiopia languge but i cannot privent my self listenning these songs. I thing I fall love ethiopian's songs. My God blessing her
Welcome, worship is universal. No language barrier in Gods house. Bless you!
ሁሌ አዲስ፤ የማይጠገቡ ቃላቶችና መዝሙሮች፤ ለጸሎትና ለምልጃ የሚጋብዙ ዜማዎች። በብዙ ተባረኪ አዚ 👏👏🥰🥰 😍
አቤት እነዚህን ውብ ግጥሞች ጌታ ሳይዘምር ልቤ እንዴት ክፍት ነው!! አዜብ ይባርክሽ በእግዚአብሔር ፊት ለደከምሽው ጊዜ:: ለነፍሴ እንደዚህ አይነት በረከት ነሽ ቪዲዮውን መድገም እና ማልቀስ ማቆም አልችልም። ❤️😍🙏🏽🙌🏾🙌🏾😭
በምስጋና የተፈራህ ፣ የክብር ዘውድ የጫንከው ....!! ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ! ይህን ንጉሥ በማምለኬ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች! ተባረኪ
ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን ይህን መዝሙር እወድላችዋለው
ብሩክ ዘር አብርሃም። የኦርቶዶክስን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው በምድር ላይ አንደኛ ይመስለኛል።
Egziabher yebarkeh
ማንም እንዴት ይዘምረው: ዝማሬ አምልኮ ለእ/ር ስለሆነ እግ/ር ይመስገን::
@@unify9481 @....zä
@@unify9481 aa
Am orthodox but she is a treasure for the protestant community wow ☦️✝️☦️✝️ protect her she is a gift wow ❤️❤️❤️
me 2
Orthodox mermri teyki bizu neger tedebelalkual
We're full of treasures!
Give me one reason for your still being Maryam worshipper? Maybe social life 😢
@@disisaz emebete maryam is my lords mother and i can ask and get what i want by his mothers ask b/c as a human i will be more jenerous for u if u ask me by my mothers instade of directly and humans behavior is gods behaviour though thats why i am orthodox and i will forever be, orthodox is the true way forever ☦️☦️☦️
@@dboyd5622the devil can give you whatever you ask in name of Mary
🎵እናመልክሃለን🎶
እናመልክሃለን እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን እንወድስሃለን
አንተ እኮ ጌታ ነህ
አንተ እኮ ንጉሥ ነህ
አንተ እኮ ክቡር ነህ
አንተ እኮ ልዩ ነህ
ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው
በምሥጋና የተፈራህ
የክብር ዘውድ የጯንከው
የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ
አይበቃህም አይገልጸህም
ከዚክ በላይ ነህ ነጉሴ ( 2x)
እናመልክሃለን እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን እንወድስሃለን
አንተ እኮ ጌታ ነህ
አንተ እኮ ንጉሥ ነህ
አንተ እኮ ክቡር ነህ
አንተ እኮ ልዩ ነህ
የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቶች
በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቱ
የቱንም ያህል ታላቅ
ክቡር ሥም ቢኖራቸው
ያነተ ስም ግን ከተጠራ
ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው ( 2x)
የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ
የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ
️ what a song❗❗
Thank you for writing the lyrics. Be blessed more and more.
God bless you azzi we love you so much
Tks
@Abenzer Shewa Thank you!
ተባረክ አቤኑ
መቼ ይደገም ይሆን ያ ቅዱሱ concert እዛ ነበርኩኝ እንደአጋጣሚ። ልክ እኔ A A በገባሁ በሁለት ሳምንት our PM 1Milion Disapora ጋበዙ። ግን መቼ?
እየሱስ ጌታ ነው።
አሜን
I'M orthodox but i love this song a lot thanks
እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን
አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ
ያለ ፡ ልክ ፡ ያለ ፡ ገደብ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው
በምሥጋና ፡ የተፈራህ
የክብር ፡ ዘውድ ፡ የጯንከው
የቃላት ፡ መደምደሚያ ፡ የዜማ ፡ ሁሉ ፡ ቅላጼ
አይበቃህም ፡ አይገልጸህም
ከዚክ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ ነጉሴ (፪x)
እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን
አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ
የምድር ፡ አለቆች ፡ ሃያላን ፡ ነገስታቱ
በለጠጎች ፡ ጥበበኞች ፡ ፈራጅና ፡ መሳፍንቱ
የቱንም ፡ ያህል ፡ ታላቅ
ክቡር ፡ ሥም ፡ ቢኖራቸው
ያነተ ፡ ስም ፡ ግን ፡ ከተጠራ
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ነው ፡ መገኛቸው (፪x)
የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ
የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ
🧡🧡🧡 you are so blessed Azebiye!
th-cam.com/video/PpAz7DEtVPQ/w-d-xo.html
You olso blessed ayda
አዚ እግዚአብሔር በብዙ ብዙ ይባርክሽ። እለት እለት እየለመለምሽ ቀጥይ። ተነግሮ ተነግሮ የማያልቅ የእግዚአብሔር ታላቅነት አሁንም በልብሽና በአፍሽ ይሙሉና በዜማ በቅኔ ይፍሰሱ። የምቋቀምሽ እንዳልነበሩ ይሁኑ። ተባረክ
ameeen
Sara benti
@@tesfahunmeiese3047 .
A
@@tesfahunmeiese3047 fkf0
ኣዚየ ሽኮር ክፈትወኪ እኮ ተባረክለይይይ from eri 🇪🇷
የተባተረክሽ የታደልሽ ነሸ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለሚገባው ለጌታች ለእየሱስ ክርስቶስ ከመመሥከር የበለጠ የለም እነሱስ የዘላለም ጌታ ነዉ
ኦ የእግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይደግፍሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
Am not even protestant but I can't stop listening to this
Doma
ተባረክ
You don't have to be.
@@hermelasolomon9129 ayibalim
Me too
It's okay anyways getan mamsgen in any way
አዚዬ እኔ መዝሙሮችሽ ይነኩኛል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ... በእውነት መዝሙርሽ ከሁሉም በላይ ሆኜ ከፍታ ላይ የጣለኝ ይመስለኛል። ችግሮቼን ፈተናዎቼን ጭንቀቶቼን ረግጬ ከጌታ እግር ስር እንደወደኩ ሁሉ ይሰማኛል። ዘመንሽ ይባረክ!💙
ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች አራቱ እንስሶች እልፍ ጊዜ እልፍ ሺ ጊዜ ሺ የሆኑ መላዕክት ኪሩቤሎችም በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ዉዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘለአለም እስከዘለአለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን እያሉ በግንባራቸው ተደፍተው የሰገዱለት የታረደው በግ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዜማችንም ቅላፄአችንም ለአንተ ብቻ ነው❤❤❤እናመልክሀለን
አሜን አሜን አሜን
ይገባዋል
እግዚአብሔር ቀር ዘመንሽን ይበርክ በእየሱስም ተበረክልን ይህንን መዝሙር ስሰማ ሁሌም እበረካለሁ ጌታን አከብከለሁ በለሁበት ሆኜ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዘማሪት አዘብ በጣም የሚወድሽ የጸጋ ስጦታዎችሽ በዝማሬሽ እባረካለሁ ዘመንሽ ይባረክ ጸጋም ይብዛልሽ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ሆይ ከፍ ከፍ በል ኢየሱሴ እንወድሃለን በምስጋና እናወድስሃለን ።
Everytime I get lost in darkness your songs bring me back to life (jesus) azebiy geta yebarkesh
Haleluya
ከብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ አምልኮ ብዙ ስግደት አሁንም ይሁንልት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሃሌሉያ wooooooooooooow ዘመንሽ ይባርክ አዘዬ😊😊😊😊
ካህኔን ሳልጠግብ እናመልክሃለን በሌላ ኃይል አመጣሽልን መጀመሪያ መዝሙሩን የሠጠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ይባረክም ዘመንሽ የቤተሰብሽ ዘመን ይባረክ ይህን መግለጥ ያቃተንን ያለ ገደብ እንዳመሠግን ስለ ረዳሽኝ፣ አዘጋጆች ድንቅ ሥጦታ ግን ጌታ የሱስ ነው አይደል?
ከኢየሱስ በቀር ድንቅ ማን ሊሆን ይችላል።
ዝማሬዎችሽን በምሰማበት ቦታ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ እንዳለ የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው ግን? ተባረኪልኝ እህቴ። ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስወደዉ❤❤❤
የፈጠረሽ ጌታ ሲመለክ ደስ ስለሚልሽ።እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነው።
Geta Eyesus kiristosin widid argut.
May our Jesus bless you. I’m from Eritrea 🇪🇷 your mezmur blessing me 🙏 Hebrews 13
8 Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever. Amen
ወንጌል ማለት ነው መልክቱ የጌታን ብቸኛ ጌትነት፣ አዳኝነት ፣ አማላጅነት ፣ ጠበቃነት ፣ ውስትናነት የሚናገር ሀሌሉያ ነፍሴ ረሰረሰች።
ጌታ ብለህ እንደገና አማላጅ🤔
አሜን አምልኮ ሥለትውልድ ሁሉ ወደፊቱ ይድረስ ያርግ እግዚያብሔር ያሽተው ። ታላቅ የማዳን እጁ ይዘርጋ ትውልድን ከገዳይ ያስጥልበት ፥ የሕፃኑን ነብስ የሚሹት ሲጠፉ ያን ጊዜ ደሞ እኛም በተቀደሰው ስፍራ አመት በአል እናደርጋለን ስእለታችንን በምስጋና እንከፍላለን ።
በአዲሱ ዓመት በሚኒሶታ ውስጥ ከእርስዎ ጋር መገናኘት አስደሳች ነበር። እንዲህ ላለው ሰማያዊ አምልኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
ዋውውውው ሃሌሉያያያያ የናዝሬቱ እየሱስ ክበር ላንተ ይሁን ሃሌሉያያያያያ ተባረኪ የምወድሽ አዙ በከፍታው ያቁምሽ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
ሁሉ በመንፈስ መመላለስ ከጌታና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ማድረግ እንዲህ አይነት ዝማሬና አምልኮ ይወጣል ።
ከጭፈራና ስጋ ስጋ ከሚሸት ዝማሬና ጩኸት ይታደገናል ዘመንሽ በቤቱ በክብር ይለቅ እህቴ።
ዎው ዝማረሽ እንዴት ይባርካል እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ደግሞም አንቺን ለኛ ልዩ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን!
who is here in May, 2024 to worship GOD......🙏
ME 😁
Last day of May here I am 🎉
Jun 25 2024❤❤❤❤❤
Me by the grace of GOD. ✝️❤️🔥🙏
ሰምቼው ሰምቼው እማልጠግበው ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ አዚዬ
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር !
ተመስገን 🙏🏼
ተባረኪ , ተባረኩ !!
We will worship him forever. Also in heaven, we will worship our Lord Jesus with his angels. Worship has no ending. God bless you.
amen
አዜብ መዝሙርሽ ከኖርሽባት እንደሆነ ያስተውቃል ጌታ እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስክኔድ ወይ እርሱ ወደ እኛ እስክመጣ ይጠብቅሽ ትውልድን ልውጥ አፉን ከፍቶ ከተዘጋጀው አውሬ ተዳግ ተውጬ የቀረሁበት እና ከሆሳዕና 6KM ጋቦ መ/ኢ ቤ/ክ ወርሽፕ ስናገለግል የነበረውን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነትን ሰስብ የጋርመኛል እግዚአብሔር በርኮሻል እንግዲህ ጫምሮ ጨመምሮ ይበርክሽ ምክርሽን እጣብቃለሁ ደስታ እባለላሁ ተለቅ እህቴ ተበራክ ይህ ስልክ ግን የኔ አይደለም South Africa ከጋበው ወር አልሞላምና የኔን ሰሞኑኑ ጋዝቼው ሁሉምንም ቻናሎችን አድ አራግልሻለሁ ጌታ ይጠብቅሽ እስከዚያው በዝም መገኛት እችለለሁ።
ተባረኪ መዝሙሮችሽ ሁልጊዜ ይባርካሉ መንፈስ ቅዱስ አለባቸው 🙏🙏🙏
ምን አይነት ለክርስቶስ የተለየ ድንቅ አምሮ ነው ያለሽ አዙ ብሩክ እኮ ነሽ የኔ እናት ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ።
Me too
Ufffffff.ጌታ መች ይሆን እንዲህ አይነት የአምልኮ ቤቶች ሁሌለመገኘት እድል የሚሰጠኝ። አዚና ተባረኪ
ተባረኪልኝ። ጌታን ሳለውቀው ያኔ በአለም እያለሁ። መዝሙሮችሽን ስሰማ አለቅሳለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔርን የምጠሪበት መንገድ ልብ ውስጥ ይገባል
I was crying while watching this video. What a great song, great singer and band. Thank you for sharing.
am orthodox gn getan eheeeen mezmur befqr wdddd tebareki
አሜን ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያልከው የለህም መሳይ በምድር በሰማይ እናመልክሀለን አሜን ተባረኪ
Tebareki yene ena
Enat ufff geta berkrek yargesh
ዋው❤ ስለሁሉም ጌታ ይክበር አቺን ስለሰጠን ❤ብቻ በቃላት ለመግለፅ ከባድ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ጌታየ ኢየሱስ ሆይ በደምህ የገዛኽው ህዝብ ሲያመልክህ ሳይ ልቤን ደስ አለው
ስላስባስብከው ህዝብ ስምህ ይባርክ
waaawoo.... Gooftaan Bara Kee Haa Eebbisu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤️ኢየሱሴ ፍቅሬ❤️ ኢየሱሴ ማሬ❤️ ኢየሱሴ አዳኜ❤️ ኢየሱሴ ንጉሴ❤️
ሙሉ ቤተሰቤን በእጅህ ሰጠው። ከኦርቶ ወተው ወደ እውነተኛው እግዚአብሔር ብቻ በመንፈስና በእውነት ወደሚመለክበት ቤተክርስቲያን ይቀርቡ ዘንድ በስምህ ለመንኩኝ። ለኔ የበራልኝ ይባራላቸው። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
I just can't stop listening to this song! God bless you dear Azeb ❤
አዜብየ ውይ ስወድሽ ብርክ በይልኝ ያላቅሸው ከፉ ያደረግሸ በመከራው በሞቱ ደግሞ በትንሳኤው አለምን ያናወጠው የይሁዳ አንበሳውን መድሀኒታችንና ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በአምልኮ ከፉ አርገሽ አብረን በአምልኮ በዝማሬ ባዲስ ቅኔ እኩያ የሌለውን የነገስታት ንጉስ ለሆንው ለታረደው በግ ሀይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋና በረከትም ሊቀበል ይገባዋል እንደሚል ቃሉ እኛም በፊቱ ወድቀን እንስግድለታለን እናክብረዋለን ተባረኪልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፊቱንም ያብራልሽ በሌሊት መዝሙርን የሚስጥ አባ አሁንም ይጨምር ያብዛልሽም አዲስን ቅኔ በአፉሽ ያስቀምጥ ኑሪልን
ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ
E/r yebarkesh ❤❤❤❤❤❤❤
እናመልክሀለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ከፍ ያለ አምላክ የእግ/ር ልጅ ጌታ ነዉ
አዜቢዬ እወድሻለሁ እግዚአብሄር ፍላር ነሽ የ10 አመት ልጅነች ኢየሱስ ካንች ጋር ይሁን። ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰድ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! እግዚአብሔር በሚያመሰግኑት ልጆቹ ደስ ይሰኛል! " ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል" እንደሚል ቅዱስ ቃል ።
ዋውውውው! እኔ እኮ ምን እንደምልሽ በቃ ድሮም በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ደግሞ በጣም በጣም በጣም ፀጋሽ ጨምሯል አቦ አይወሰድብሽ !!!
አዚቲ 🥰🥰🥰
በብዙ ተባረኪ ! በአንቺ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ በህይወቴ ላይ ትልቅ ስራ ሰርቷል 🙏
ወዮዮዮዮዮ በዚህ ጉባኤ የተገኘ ሰው እንዴት የታደለ ነው ወወወወወወወወ በጣም እድለኛ ነው።
ያድናልልልልል ኢየሱስ ወወወ ሃሌሉያያያያያያ👏👏👏👏
ክብር ሁሉ ለገናና ለንጉሥ ለኋያልልልልልል
አምላክ ይሁን እልልልልልልልልልልል
ወወወወ ማሚዬዬዬ ይብዛልሽሽሽሽ
ሌላ ምን ይባላል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤🔥❤🔥❤🔥📖🔥🎸🔥🔥🔥❤ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
🙆❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥
የተባረክሽ የትውልድ እናት ነሽ።።ዘመንሽ ይባረክልን❤❤
በጣም እንወድሻለን።።አንቺ ከበረከቶቻችን መሃል አንዷ ነሽ።።።እናንተን የሰጣን ጌታ ይባረክ❤❤
ሀ ለ ሉ ያ አለም በሙሉ ይሰማ እየሱስዬ የምጣፊጥ ሰምኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
አምልኮ መልካም ነው ነገርግን ለምንድነው እንደዳንስቤት የተለያየ ማብራት ቀጥሎ ጨለም እያለ አዳራሹን የናይት ክለብ አስመስለው አዜብዬ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ግን እንደዚህ ሲሆን ጥለሽ ውጫ ያሳፍራል እየሱስ እራሱ ብርሃን ነው
አዜብዬ ስለአንቺ አምላክ ይመስገን። ኢየሱስ ያድናል። አሜን!!
I can't stop listening this song... you are so blessed aziye 🥰🥰
አዜብዬ ዘመንሽ በብዙ ይባረክ እግዚአብሔር በእንቺ ውስጥ አልፎ በዝማሬ ብዙ ግዜ አፅናንቶኛል አምልኬዋለሁም ሁል ግዜ ታድላ እግዚአብሔር የመረጣት ነው የምልሽ ተባረኪልኝ.
አዚዬ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ!
አዚዬ የትውልድ እናት ጸጋ ይብዛልሽ ተባረክ 🙏❤️
ዉይይይይይይይይይ ምን አይነት መዝሙር ነው የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላበት ነው ዘሜንሽ ይለምለም ዉዴ
እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክሽ፤ ጸጋዉን ያብዛልሽ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯
ለትውልድ በረከት ስለሆንች ተባረኪልኝ የተወደድሽ
አንች የተቀባሽ ድንቅ ሴት እና ምሳሌ ነሽ ተባረኪ። በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
አቤት ሰላሜ ተባረክ እየሱስ
አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
እግዚአብሔር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት አዜብ ፀጋ በዝቶልሻል
አንተ እኮ ጌታ ነህ ....ነህ አንተ እኮ ንጉሥ 👑
ከዚ በላይ ነህ 💜💜💜💜
Amen
Oh this God deserves a lot of praise and worship... He is loving, truthful, everlasting, ever ruling, merciful, kind, all-knowing, powerful and the foundation of all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
yea, it is us who don't deserve to praise and worship him.
መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ የምትፈልጉ ይህን … Amazing Covenant - አስደናቂ ኪዳን … ሚለውን ቻናል ተከታተሉ ❤❤❤❤❤❤❤
AMEN
AZET ZEMENISH YIBAREK HULI GIZE YIHEN MIZIMUR SISEMA HIWOYITE YETADESAL
GOD BLESSED
ህይወት የሚዘራ ዘመን የማይሽረው መዝሙር አዝ ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ለምልሚ
ክርስቲያን ነኝ ክርስቶስን ስም መስማት ባልፈልግም መስማት እዳለብኝ ለውስጤ እነግረዋለው
Whattt??
Elelelelelelelelelelel
Amen Amen! Hale luyaaaaaa!!!!!
Egziyabeher yibarekesh yichemerelsh
የእግዚአብሔርን ክብር የሚናገሩ ዝማሬዎች መንፈሳዊ ጉልበታቸው ድንቅ ነው ❤❤❤
አምንንንንንንንንን አምንንንንንንን የለህም ማሳይ የለህም እኩይ ኦ ሃል ሉያ አሜንንን
እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰
ታባረክ አዙይዬ ጌታ እግዚአብሔር ዛማንሽ ዛላላምሺ አጋልግሎትሽን ይባርክሽ ላምልም
“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤”
- ቲቶ 3፥5“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
- ሮሜ 12፥2“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤”
- ቲቶ 3፥5
ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሄር ይባርክልህ
የለኸም መሳይ በምድር በሰማይ።
የለኸም እኩያ ሃሌ ሉያ።
Newcastle
ምን አለበት ይህን መዝሙር የምድር ገዢዎች በደንብ ቢሰሙት
ፀጋውን ያብዛልሽ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን ስለዝማሬውና ስለዘማሪዋ አሜን።